አብርሽን ከእናቴ ጋር አገናኘውት.ተንበርክኮ ይቅርታ ጠየቃት😢😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 4.1K

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 หลายเดือนก่อน +2261

    ሩታ ከእናቷ ጋር በመገናኘቷ ትልቅ ደስታ የተሰማችሁ እስኪ👍👍👌👏👏

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ❤❤🎉 ውዴ

    • @ZultaNaNta
      @ZultaNaNta หลายเดือนก่อน +3

      ደምረኝ❤❤❤🎉🎉🎉አብረሸዬዬዬዬ

    • @SaudiSaudi-s9n
      @SaudiSaudi-s9n หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢

    • @fofofofo2405
      @fofofofo2405 หลายเดือนก่อน +7

      ወላሂ አብረሺይ ወንድሜ የሩታይ መከታ ፍቅራቸሁ ለዘላለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fofofofo2405
      @fofofofo2405 หลายเดือนก่อน +3

      እረጀም እደሜ ጤና ይስጣቸሁ ሁላቸሁም ያርብ❤❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 หลายเดือนก่อน +617

    አብርሽ ይለያል ይለያል የምትሉ እስኪ 👍👍 ፈጣሪ ያስደስትህ ደስስስ አለኝ❤🎉🎉

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤🎉

    • @ዜድሻሀበሻዋ
      @ዜድሻሀበሻዋ หลายเดือนก่อน

      የምር ይለያል ተምሳሌት ነው❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤😢🎉

    • @Hanna-rg1or
      @Hanna-rg1or หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤ sewdachu

  • @Abelagrace40
    @Abelagrace40 หลายเดือนก่อน +1252

    ተሳክቶልናል እግዛብሄር ይመስገን ሩታ እህቴ 🥹🥹🙏

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ หลายเดือนก่อน +4

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤

    • @halima7993
      @halima7993 หลายเดือนก่อน

      ተመካክራቺሁ ነው መሸአላህ

    • @RtGh-e9s
      @RtGh-e9s หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @SaudiSaudi-s9n
      @SaudiSaudi-s9n หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @zeharaዩቱቡ
      @zeharaዩቱቡ หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ሶሲናግሬስነይእመልሰለሁ

  • @Betsi_ethio
    @Betsi_ethio หลายเดือนก่อน +30

    አቤት አብርሽ ጎበዝ ሩታን ስትወድ እናቶን ያክበርክበት መንገድ እግዝአብሄር ያክብርህ

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ หลายเดือนก่อน

      @@Betsi_ethio ደምሪኝ🥰🥰

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 หลายเดือนก่อน +1658

    እናታችሁን የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ እናት ለዘላለም ትኑር

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ หลายเดือนก่อน +8

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤🎉

    • @SofiAbdu-bj2ht
      @SofiAbdu-bj2ht หลายเดือนก่อน +6

      የሀይሚ መከታ😊

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw หลายเดือนก่อน +9

      ሙትት ብየ ነው የምወዳት የኔ ናፍቆት እናቴዋ❤❤❤❤❤

    • @Kemila-i4x
      @Kemila-i4x หลายเดือนก่อน +3

      ኧረባአላህላብድነዉየናተምንድንነዉ

    • @FhRu-d6m
      @FhRu-d6m หลายเดือนก่อน +5

      እናት ለዘላለም ትኑር ቡራቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyuelXO_grace
    @EyuelXO_grace หลายเดือนก่อน +761

    ወይኔ አብርሽ ለ ሩታ እናት የለው ክብር ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Buchagrace
      @Buchagrace หลายเดือนก่อน +20

      ደስ ይላሉ አ እዩ❤❤❤❤

    • @SaudiSaudi-s9n
      @SaudiSaudi-s9n หลายเดือนก่อน +6

      ደሥ ይላን😢😢😢😢

    • @EyuelXO_grace
      @EyuelXO_grace หลายเดือนก่อน +9

      ​@@Buchagraceበጣምምምምምምም❤❤❤

    • @Ismil-c8c
      @Ismil-c8c หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ หลายเดือนก่อน +3

      ​@@Buchagraceደምሪኝ ውዴ❤❤🎉

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n หลายเดือนก่อน +1507

    ደስ ያላችሁ ብቻ👍👍

    • @Meretechanamo
      @Meretechanamo หลายเดือนก่อน +3

      Yanate daset yana daseta now enate lazalalem tenure❤❤

    • @Mmmmmmm-e3c
      @Mmmmmmm-e3c หลายเดือนก่อน +2

      እኔ በጣም ድስ ብየህሎ የኔ እናት ኑሪልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😢

    • @ejgtue522
      @ejgtue522 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤እመቤቴን በጣምነው ደሥያለኝ እኳንደሥአላችሁ

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤😢🎉🎉

    • @beranamagarsa9437
      @beranamagarsa9437 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢 ደስብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @allbaad5259
    @allbaad5259 หลายเดือนก่อน +13

    ኣብርሽ ይለያል የሰው ክበር የእናት ክብር ያለው የፍቅር ሰው ነህ ተባረክ ❤❤❤❤❤👏👏 እናታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን የኔ እናት ሚስኪን😢❤

  • @MubiyouTube
    @MubiyouTube หลายเดือนก่อน +404

    አብርሽዬ የኔ ቅን አሳቢእሩታየ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ፍልቅልቅ የአለም እናቶች እዲሜና ጤና ተመኘሁላችሁ😢❤❤❤

    • @ስአድያልብኮዋ
      @ስአድያልብኮዋ หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንን❤❤❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @ሰሞ
      @ሰሞ หลายเดือนก่อน

      መባዬ ወንድሜ ደምረኝ📚📚📚📖

    • @MubiyouTube
      @MubiyouTube หลายเดือนก่อน

      @@ሰሞ ደምሬሻለሁ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 หลายเดือนก่อน +148

    ሩታየ የሴት በላይ ናት እኮ አብርሽ ለሰው ያለው ክብር🎉🎉🎉🎉🎉እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

    • @suliman-t3t
      @suliman-t3t หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ หลายเดือนก่อน

      @@suliman-t3t ደምሪኝ🥰

  • @Dani-l3l3m
    @Dani-l3l3m หลายเดือนก่อน +763

    እኳን ደስ አለህ አብርሽ😍♥

    • @ሰምሃልዩቱብ
      @ሰምሃልዩቱብ หลายเดือนก่อน

      @@Dani-l3l3m ድምርኝ

    • @ምስራቅየናቷልጅ
      @ምስራቅየናቷልጅ หลายเดือนก่อน +11

      ዳኒዬ የኔ ሙሉ ሠው 🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹👑👑👑👑🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹😍

    • @f-io7sj
      @f-io7sj หลายเดือนก่อน +11

      ጎበዝ እድዝህ ነው ኢቶቤያን መተሳሰብ ነው እሻአላህ ያልፍል ዋናውጤናብች እብሺር ውድም ሁሎም ለበጉ ነው

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa หลายเดือนก่อน +4

      አረ ዳኒ አደለም

    • @Mmmmmmm-e3c
      @Mmmmmmm-e3c หลายเดือนก่อน +6

      ዳኒ ጎበዝ ❤️❤️💪

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ዉድ አብሽዬ ምን አይነት ጨዋ በተሰብ ነዉ ያሳደገህ? የሩታዬ እናት ሁሉ የገባት በመሆኗ እጅግ ክብር ይገባታል እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @FufuTube2bi
    @FufuTube2bi หลายเดือนก่อน +294

    ጠላት ተቃጠል ጭስስ በል እናታችን ልጇን አገኘች እልልልልል አብርሽ የጋሽየ ጀግና😢😢❤❤

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ หลายเดือนก่อน +2

      ቀለለለ ዉይይይ ትክቶክ ምቀኝ አበደ እስክ እዉ

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ❤❤🎉

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r หลายเดือนก่อน

      Yes❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ หลายเดือนก่อน

      ​@@ኡሙፉአድቲዩብደምሪኝ ውዴ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 หลายเดือนก่อน +460

    ሲናፍቀኝ የነበረዉ ህልም ነዉ ዛሬ የተሳካ😢😢 እልልልል እስኪ ላይክ👍👍

    • @ሰምሃልዩቱብ
      @ሰምሃልዩቱብ หลายเดือนก่อน

      ድምርኝ ዉዴ

    • @Bamuda-xd9iv
      @Bamuda-xd9iv หลายเดือนก่อน +1

      ሄሉ

    • @MeseretWndosen
      @MeseretWndosen หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @marymahod
      @marymahod หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @fesuKamesur
      @fesuKamesur หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RahmetTeshome-g9o
    @RahmetTeshome-g9o หลายเดือนก่อน +125

    ጀግና እደዚህ ነዉ የምትወደዉን ሰዉ ብዙ ስትባል አጥብቃ ይዛ ቀስ በቀስ ቤተሰቧንም ቀረበች እድህ ነዉ ጀግና ሴት❤❤❤

    • @SofiyaSofi-ym2lt
      @SofiyaSofi-ym2lt หลายเดือนก่อน +12

      ❤❤❤አንች እራሱ ጎበዝ አስተዋይ ነሽ ገብቶሻል ቤተስብ ቤተስብ ነው የትም አይጥልሽ ግን ከምትወጅው ባልሽ ከተለየሽ ተለየሽ ነው ፀፀት ይገልሻል 😢😢😢😢

    • @bizuhan9
      @bizuhan9 หลายเดือนก่อน +2

      ጀግና ናት ሩታ አብርሼም እንደዘው

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 หลายเดือนก่อน +2

      ሩታዬ እኮ ኣስማርት ናት ሁሉም ኣማልቶ የሰጣት ጅግና እዉነተኛ ፍቅር በስዋ ኣየሁት ❤❤❤❤

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኚ እመልስ አለሁሁሁ🎉🎉🎉

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน

      ​@@nfffdt931ደምሪኛ ማር

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉 አብርሽየ አንተ የልጅ አዋቂ።።ተባረክ እናትን እንዴት አድርገህ መቀበል የምትችል ጎበዝና አስተዋይ ነህ ተባረክ።።።።

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx หลายเดือนก่อน +285

    ማነዉ ምርጥ ባል አግብቶ እናቱን ማስደሰት የናፈቀዉ❤❤❤❤❤❤❤❤ በላይክ👍👍👍

    • @bvUge
      @bvUge หลายเดือนก่อน +2

    • @SadaBeraka
      @SadaBeraka หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ነኝ❤❤

    • @abekebe4028
      @abekebe4028 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @Neima-d6d
      @Neima-d6d หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ወላሂ የናቴን ጭንቀት ባሳርፍ ሁሌ እንደተጨነቀችልኝ ካልመጣሽ እያለች ስደት ላይሞላ

  • @bizuhan9
    @bizuhan9 หลายเดือนก่อน +94

    አብርሼ ብዙ ነገር አሰልፍችሁ ይሄ ቀን ስለመጣ ደስ ብሎኛል መታገስ ዋጋ አለወ

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኛ እመልስ አለሁ❤❤

  • @tadeleberihun7520
    @tadeleberihun7520 หลายเดือนก่อน +40

    ዋው የ16 አመት ያጣኋት እናቴን አስታወሳችሁኝ ታድላችሁ ከእናት ከአባት ጋር እንደመኖር በላይ ደስታ የለም ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰላም ይስጣችሁ።

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 หลายเดือนก่อน +5

    "ታመጣለች አማች ብረት መዝጊያ የሚሆን" የሚባለለት አብርሽ ፀባይ እና ትህትና ተፈጥሮው የሆነ የትዳር አጋር በማግኘትሽ ሩታዬ ልትደሰቺ ይገባል። እናትሽም ሲያዩት የወደዱት ይመስላል እና ላንቺ ያለውን ፍቅር ነው ለእናትሽ ዝቅ ብሎ ጉልበት በመሳም አክብሮቱን የገለፀው። በእውነት አንጀቴን ነው የበላው። ሩታዬ እና አብርሽ እግዚአብሔር ያጣመረውን ፍቅረኞች በምንም ዓይነት ሰው አይለያየው እና ወደ ፊት ተጋብታች ውለዱ ክበዱ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ በማለት ልባዊ ምኞቴን እገልፃለሁ!🙏❤
    እስቲ እንደ እኔ የሩታን እናት ደስታ በማየት እና በነ አብርሽ ጥምረት የተደሰተ በላይክ ያሳየኝ?

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 หลายเดือนก่อน +139

    ደስ የሚሉ ቆፍጠን ያሉ ጨዋ እና ቆንጆ ዘመናዊ እናት ናቸው። የሩታ ማንነት በሳቸው ማየት ይቻላል።

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @missjubaida3866
      @missjubaida3866 หลายเดือนก่อน

      enam desa new yaluwung mather❤❤

  • @alhamdulilah764h
    @alhamdulilah764h หลายเดือนก่อน +167

    ማነው ምርጥ ባል አግብቶ እናቱን ማስደሰት ያማረው እደኔ አይይይይ ያረብ

    • @ZainabAhmed-q8f
      @ZainabAhmed-q8f หลายเดือนก่อน +1

      እኔ😢

    • @Susu143j
      @Susu143j หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ እናገባለን😅😅

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኚ ለረደምረሽ

    • @ليلىال-خ5ث
      @ليلىال-خ5ث หลายเดือนก่อน

      እኔ አንድ ቀን እራሰችን ሞተንእናገኛወለን😂😂😂

    • @Hayuti-e2n
      @Hayuti-e2n หลายเดือนก่อน

      እኔ😢😢😢😢😢

  • @WalkotCr7
    @WalkotCr7 หลายเดือนก่อน +127

    አብርሽ ማርያምን ሳሄዱ ስጦታ ስጣቸው በናትህ🎉🎉❤❤

    • @AlamAlam-je1vj
      @AlamAlam-je1vj หลายเดือนก่อน +1

      አረ ባክሽ እእሆይ ምነው ወበራቹ

    • @AlamAlam-je1vj
      @AlamAlam-je1vj หลายเดือนก่อน +1

      ዛሬ ተገናኝተው ዛሬ ስጦታ 😮😮😮😮

    • @AlMas-t5d
      @AlMas-t5d หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂❤​@@AlamAlam-je1vj

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ หลายเดือนก่อน

      @@AlamAlam-je1vj ደምሪኝ ውዴ🥰🥰

    • @Helomihelomi-b2w
      @Helomihelomi-b2w หลายเดือนก่อน

      አች ስጫት

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed หลายเดือนก่อน +6

    ማነው እደኔ እናቱን ሲያይ የሚያለቅስ😢አምላኬ ኦይ የናቶች እደሜ ረጅም ያርግልኝ❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi หลายเดือนก่อน +73

    አይ ሩት ማን እዳቺ አስደማሚ ነሽ ሁሉም በግዜው ብለሽ ነበር የተግባር ስው ጀግና ብያሻለው❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔስ ድሮም አድናቂሽ ነኝ ሌላ ስው መውደድ አልቻልኩም😢😊

    • @ሰምሃልዩቱብ
      @ሰምሃልዩቱብ หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 หลายเดือนก่อน +1

      ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ደስ ይላን ለሁሉም ግዜአለው ዋውውው ማዘሯ አሜን ብለናን የኔ ውድ ደስ ስትል ደሞ አራዳ የገባት ናት ሩትየ ምርት እናት አለችሽ እረጅም እዴና ጤና ይስጥልን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb หลายเดือนก่อน +77

    ለምያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር የምባለው እውነት ነው 😢 ብቻ እንካን ደስ አላቹ😍

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน

      ደምሪኛ እመልስ አለሁ

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 หลายเดือนก่อน

      እውነት 😢❤

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢

  • @EdelawitGonderewa
    @EdelawitGonderewa หลายเดือนก่อน +54

    እሩታየ ታድለሽ ምናይነት እናት ነዉ ያሉሽ ከናተ ቡዙ ነገር ተምሪያለሁ ❤❤😥😥😥

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน +1

      ደምራኛ

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir หลายเดือนก่อน +1

      በጣም😢😢😢

  • @BetelhemTsegaye-h7f
    @BetelhemTsegaye-h7f หลายเดือนก่อน +11

    አብርሽ ለእናቷ ያለው ክብር ይለያል ፈጣሪያክብረው

  • @astubtube
    @astubtube หลายเดือนก่อน +58

    የአብርሽ ድንጋጤ 😂 በጣም ደስ ይላል እንኳን ሰላም ወረደ አብርሽ በጣም ሰው አክባሪ ነው ፍቅራቹን አንድነታቹን ያብዛው

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x หลายเดือนก่อน +117

    ሩታዬ ደስታሽ ደስታችን ነው የኔ ውድ እናትሽን የኑርልሽ❤️❤️❤️🥹🥹

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

  • @አስንቃ
    @አስንቃ หลายเดือนก่อน +40

    በጣም ደስ ብሎኛል እሩታየ እናትሽ ጋር ስለተገናኝሽ አብረሽ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ❤❤❤

  • @FanoKebrraw
    @FanoKebrraw หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት የሰው ደሰታ የሚያሰደሰታችሁ ሩታየ &አብርሸ እንደዚህ ደሰ ሰላላችሁ ያን ሁሉ አልፍችሁ እዚህ ሰለደርሳች እግዚአብሔር ይመሰገን 😍😍😍 እናት መቸም እናትነች 😍😍😍

  • @ሰሙበሪጊን
    @ሰሙበሪጊን หลายเดือนก่อน +153

    ሩታዬ የማር ሲጣቢቃሽ ነዉ የወሉኩት😢😢❤

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ❤🎉🎉🎉

    • @addd6140
      @addd6140 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😢

    • @YdhfgdCxh-q2w
      @YdhfgdCxh-q2w หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

  • @kraasaayitha
    @kraasaayitha หลายเดือนก่อน +487

    ዛሬበነሩታ ቪደው ደስተኛየሆነ ብቻ ላይክ ሩታየ የኔጀግና❤❤❤

  • @merd24
    @merd24 หลายเดือนก่อน +61

    ማሚ ጥሩ ተናጋሪም እናት ናቸው። የሩታ መልካምነት የቤተሰብም መልካም እጅ አለበት

  • @ሰሞ
    @ሰሞ หลายเดือนก่อน +1

    የሩቲ እናት የኔ ፀባየ ሰናይ ግርማ ሞገሳቸው አነጋገራቸው እናቴን ቁጭ የኔ ልዬ ለልጆቸዎ ለሩቲና ለሜሉዬ ብሎም ለሁሉም ልጆቸው እድሜና ጤናዎትን ያርዝምለዎት
    ወላጅን መንከባከብ በህይወት ካሉ ነው ሩቲ አዴራሽን ሀቃቸውን ጠብቂ ያለፈው አለፈ ውዴ ሀበሻ ብዙ ያወራል ቀኑ ግን ያልፋል ጀግና ነሺ የምር A&R ስወዳችሁ🎁🎁🎁🎁🎁

  • @Arkidan
    @Arkidan หลายเดือนก่อน +36

    እናት እናትእናቴን የምትሣሣልኝ
    የፍቅር ተምሣሌት ምትንከባከበኝ
    እናት ትኑር ትኑር ትሒድ አጎንብሣ
    ተባይ ትገላለች በጨለማ ዳሣ
    እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ
    እጅግ በጣም እወድሻለሁ
    እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልሽ ሩቲ

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 หลายเดือนก่อน +45

    ሩታዬ ከነጽጌጋርሰላም መፍጠራችሁ ጥሩ ሆኖ እያለ ግን እራቁ ተጠንቀቁ ቢደወልልሽም አብርሽንሳትይዢ እንዳትወጪ አሁንም ሌላ ተንኮል አስረው ለመጡ ስለሚችሉ ጠርጥሩ አብሯቸውም አትስሩ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU หลายเดือนก่อน

      ትክክክል

  • @Qedisetmerega
    @Qedisetmerega หลายเดือนก่อน +29

    አሜን ማዘሪዬ እፍፍፍፍ አስለቀሱኝ እናት እኮ ነች ሁሌም የልጆቿን ከፍታ እባ የሚቀድማት❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ እናት እናቴን እንዴት እደንደ ናፈቀችኝ

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 หลายเดือนก่อน +1

    ማነው እንደኔ ደስ ያለው ሩታ እኛ አብርሽ እንዃን ደስ አላችሁ የኢትዮጵያ እናቶቼ ኑሩልኝ ክፉ አይንካችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @TamrwaDebebe
    @TamrwaDebebe หลายเดือนก่อน +29

    ጨዋ አብርሽ ትለያለህ ፍቅር ትግስት ከሩትጋ ካሳለፋችሁት ይህ ደስታ ያንስባችኋል የሩታዬ እናት ቀሽት ዘናጭ አንደበተ እርቱ የናትነት ምርቃት ያጠግባል እንኳን መጡ እርፍ ይበል የሩታም ጭንቀት አብርሽም ጎበዝ ትግስተኛ በመሆንህ ገና በሀብት በልጆች ትበዛላቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TGg-q5c
    @TGg-q5c หลายเดือนก่อน +61

    አብርሽየ የኔ የዋህ አፈረ እኮ😢😂😂የኔ ዉዶች ደስ ታላላቹሁ በጣም ደስ ይላል ማርያምን❤ፈጣር መጨራሻቹሁ ያሳምርላቹሁ😢

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR หลายเดือนก่อน

      አዎአይነፈርነዉ😂😂😢

    • @hikematube7242
      @hikematube7242 หลายเดือนก่อน

      ውሸቱን ነው ለቢድወ ፕርኩ አብረው ነበሩ

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR หลายเดือนก่อน

      @@hikematube7242 ከሜረማአችነሺ😏😏😏

  • @toltutube4319
    @toltutube4319 หลายเดือนก่อน +47

    አብርሽ ሩታዬ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎናል ሁሌም የናተን ደስታ ያሰየን ለእናቶች ረጅም እድሜና ጤና❤❤❤

  • @MarkiyaKiyah
    @MarkiyaKiyah หลายเดือนก่อน +2

    ሩታዬ አላህ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ የእኔ ቆንጆ አብርሽ በጣም እደለኛነህ የእዉነት

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 หลายเดือนก่อน +59

    አብርሃ ና ሩታ ያሁሉን መከራ አሳልፋቺሁ
    ዛሬ ግን የደስታቺሁ ቀን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeyilaMohammed-w9l
    @LeyilaMohammed-w9l หลายเดือนก่อน +46

    አሜን አሜን እናታቺን ሩታ ብቻ አይደለችም እናት ሁላቺንም እናትናት ኑሪልኝ ዉድ ሩታዬ እናት 🥰🥰🥰

  • @AbeyAse
    @AbeyAse หลายเดือนก่อน +113

    ለናታችን ስጦታ ግዝላት ሩታየ

    • @ሰምሃልዩቱብ
      @ሰምሃልዩቱብ หลายเดือนก่อน +1

      ድምርኝ

    • @Gjmmm-r2h
      @Gjmmm-r2h หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd หลายเดือนก่อน +3

      እሱማ አይቀርም አብርሸና እሩታ በዚህ ጎበዝ ናቸዉ በሰፊዉ እጁ ይሰጣቸዉ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

    • @AlmasaAlmasa-kq3dt
      @AlmasaAlmasa-kq3dt หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @AbeyAse
      @AbeyAse หลายเดือนก่อน

      @@GT-eg1fd አሜን አውነት ኖው ❤💋

  • @cvfxvc7385
    @cvfxvc7385 หลายเดือนก่อน +6

    🎉🎉🎉❤❤❤🎉 Waqayoo Harmee umurii dhera sifa haa jiraachisuu..A fi R ...Walin oolchee sin yaa bulchuuu❤❤❤❤

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 หลายเดือนก่อน +160

    አብርሽ ለሴት ልጂ ክብር አለው የሚል ብቻ🎉🎉😢😢❤❤👍👍

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤🎉🎉

    • @RozaTuba
      @RozaTuba หลายเดือนก่อน

      💐😂😂

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi หลายเดือนก่อน +168

    የአብርሽና የሩታን ደስታ የምትወዱ ብቻ ላይክ አርጉኝ❤

  • @Mita-queen
    @Mita-queen หลายเดือนก่อน +220

    እናት ያላችሁ ሺ አማት ትኑርላችሁ❤🥰

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x หลายเดือนก่อน +2

    ማሚ ትላንት ሩታ ዛሬ ማሚ አስለከሳቹኝ እማ ፍትህ ላይኔ እማ እወዶታለው እንዳያለቅሱ ሩታ ደና ሰው ላይነው የውድቅችው አያስቡ ❤❤❤❤

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 หลายเดือนก่อน +149

    የጋሽየ ልጆች ይለያሉ እናት ለዘላለም ትኑር የምትሉ 👍👍🙏

    • @ሰምሃልዩቱብ
      @ሰምሃልዩቱብ หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኝ

    • @KamilqCabdi
      @KamilqCabdi หลายเดือนก่อน

      We

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ሰምሃልዩቱብደምርኝ ውዴ❤

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam หลายเดือนก่อน

      ​@@KamilqCabdiደምርኝ ውዴ❤

    • @ሰምሃልዩቱብ
      @ሰምሃልዩቱብ หลายเดือนก่อน

      @@mohammedtselam አሺ ንደማመር

  • @FatumaSeid-x7u
    @FatumaSeid-x7u หลายเดือนก่อน +35

    የመጀመሪያ ነኝ ብቻ👍 ይች አመዳም መዳም ጠራችኝ 😂😂ሩታዬ& አብርሺ የምር ደስ ብሎኛል😍😍ሩታዬ ስስቴ መታገስ ዋጋ አለዉ እኔ ካንች ብዙ ተምሬአለሁ ❤❤

    • @burtugebashr
      @burtugebashr หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ልመልስልሺ

  • @Buchagrace
    @Buchagrace หลายเดือนก่อน +216

    የሄን በተሰብ የሚጠላ ማሰብ የማይችል ሰዉ ነው

    • @ሰምሃልዩቱብ
      @ሰምሃልዩቱብ หลายเดือนก่อน +1

      ድምርኝ

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤😢

    • @ግሬስfam
      @ግሬስfam หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ❤❤

    • @Gjmmm-r2h
      @Gjmmm-r2h หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው😢🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @karodeemebet245
    @karodeemebet245 หลายเดือนก่อน +1

    እሩታ የታደልሽ ነሽ አብርሽ ለሰው ልጅ ያለህ ክብር መዳሀንያለም ያክብርህ ክበርልን በልጆች ክበሩ❤❤❤❤

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi หลายเดือนก่อน +170

    ሙስሊሞች ነይታችሁ አበረታቱኚ ቁረአን ነዉ የምለቅ

    • @fofofofo2405
      @fofofofo2405 หลายเดือนก่อน +2

      በረቸ አላህ ያበረተሺ👍👍👍👍👍❤❤

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኚ ልደምረሽ ዉድ

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኚ ልደምረሽ ዉድ

    • @ስደተኛዋነኝ-ጐ6ዸ
      @ስደተኛዋነኝ-ጐ6ዸ หลายเดือนก่อน +1

      በርችየኔውድእህት😢❤❤❤❤❤

    • @Mesi-r4f
      @Mesi-r4f หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @AsmeleshAshamoAbde
    @AsmeleshAshamoAbde หลายเดือนก่อน +42

    እዝህ ቤት ትልቅ ቁም ናጋር አለው ሁሉም እዳስዳማሙ ነው አቦ ይማቻችሁ 💯💯💯ጌታን ይሳካላችሁ ሁሉም ❤️❤️❤️

  • @ዩሰፌንግስትነኝ
    @ዩሰፌንግስትነኝ หลายเดือนก่อน +27

    ሩታዬዬ ያሴቶች በለይ ጀግነነሽ ሰለጠቀሽ አለልፍም ስንት ነገር አሰልፈሽ ለዚ ደረሰሽል ያኔ ማርር❤❤❤

  • @LeoLe-r2mፅጌ
    @LeoLe-r2mፅጌ หลายเดือนก่อน +7

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤እልልል በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤ተመስገን

  • @mimiAtena
    @mimiAtena หลายเดือนก่อน +42

    ክክክክክክክክክክክክክክክ እማምዬ ሙድ የገባቸው ናቸው. ኑሩልን የኛ እናት ሁሌም እንይሆት እማሜ ከህትዋም ጋር ይታረቁ

    • @AmsalechBahe
      @AmsalechBahe หลายเดือนก่อน

      ማስተዋል የስጥሽ ?

  • @zdzd7965
    @zdzd7965 หลายเดือนก่อน +21

    ሩታዬ እንካንደሳለሽ በጣም ደስ ይላል ነገርግን ሩታይ ከዳንና ከፂጌ ራቁ አሁንም ሴራ ስላለ ሩታዬ አንች ጎበዘሽነሽ ጠጥርነዉ ያልጠረ ተመነጠረነዉ በጣም ተጠንቀቁ አደራቹን ሰርግሽን ልያደናቅፍብሽነዉ

  • @SenyaNuru
    @SenyaNuru หลายเดือนก่อน +23

    ከዚህ በሀላ እከታተላቹሀለው በቃ እኔም ዛሬ ታረካቹ ይህ ቀን ነበረ የናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @felanatube
    @felanatube หลายเดือนก่อน +1

    ምንጊዜም እናት እናት ነች ክብር ለሁሉም እናቶች ❤

  • @amrimom11
    @amrimom11 หลายเดือนก่อน +28

    ዛሬ በጣምምምምም ደስስስስስ ያለው ብቻ 👍 ይህ እድል ለኔም ተመኙልኝ እኔም እንደነሱ ነው ባሌ ብዙ ችግር አሳልፈናል እና ከቤተሰብ ጋር አልተዋወቀም😢 እናት እኮ ኡፍፍፍ የኔ ጠንበለል አምሮብሻል🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @ሰምሃልዩቱብ
      @ሰምሃልዩቱብ หลายเดือนก่อน

      @@amrimom11 ድምርኝ

    • @GsK-q1w
      @GsK-q1w หลายเดือนก่อน

      አብየት.የሩታየእናት.እንካ.ደስአሎት.እግዛብ.ሄሮ.ይመሶገና..አብርሾየ.
      እንካን.ደስ.አለህ.ርታየ.እንካን
      .ደስአለሽ.ትግሶተኛ.እወዳቸዋሎ..

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki หลายเดือนก่อน +24

    የኔ አበባዋች ማርያምን ከትላት ጀምሪ ያየሁትን ደስታ አጠይቁኝ😢😢የኔ የዋሆች ብዙ ተፈትናችህል ይሄ ደስታ ያንስባችሀል❤❤❤❤እግዚአብሔር ሁሊም በደስታ አጣምሮ ያኑራችሁ አብርሽ እሩትዬ የኔ ልባም ሴት❤❤❤❤የሩታዬ እናት ሽሽሽሽ አመት በእድሜ በጤና ያኑርልሽ❤❤❤

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤🎉🎉

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน

      ደምሩኚ እመልስ አለሁሁ🎉

  • @MitikeAssefa-c1q
    @MitikeAssefa-c1q หลายเดือนก่อน +87

    rutan hadhaa ishee wan argatef namni akka koo gamadanif mati naf ta, a ijoleen oromo ❤❤❤❤❤

    • @Saabont7
      @Saabont7 หลายเดือนก่อน

      Mashaa allaah bay,ee NaMati tola ❤❤❤❤❤❤❤

    • @hawyayansa2717
      @hawyayansa2717 หลายเดือนก่อน +1

      Bayyee namatii tolaa garuu isaantuu dhaquu qabaa malee hatii dhufuu in qabduu edaa jarsumaa erganii ofiif dhaqanii iti mulachu qabu R$A ❤❤❤❤❤❤

    • @MitikeAssefa-c1q
      @MitikeAssefa-c1q หลายเดือนก่อน

      @hawyayansa2717 dhugaa jete qalii koo

    • @ارتل-ن2ش
      @ارتل-ن2ش หลายเดือนก่อน +1

      Mashaa allaah bayee namatee tolan❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል እማዬ አስተዋይ እናትናቸው እረጅም እድሜከጤና ጋርያድሎት ፈጣሪ አሜን::

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 หลายเดือนก่อน +73

    እልልልልልል ቅድም ነግሪያቹ ነበር 1:09 ደስታየ ሙሉ ሆነ አብርሽየ አላበህ አይደል ፍራቱ😂😂😂ግሬሶች የኔ ልዩወች ወደፊት በቀጣይ ከፋዘር ጋር❤❤❤

    • @ሰምሃልዩቱብ
      @ሰምሃልዩቱብ หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ማሬ

    • @Afiya.tube_2
      @Afiya.tube_2 หลายเดือนก่อน

      ​@ሰምሃልዩቱብደመርኩሽ ሰብ መልሽ❤

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 หลายเดือนก่อน +18

    ያልፍል ሁሉም ነገር የተናገሩት ነገር ይፀፃታል እግዚሀብሄር ይመስገን ስጠብቀዉ የነበረዉ ይሄ ነበረ ያለፈዉ ነገር ማሳለፍ አያስፈልግም ከንግዲ ወደፊት ነዉ አሁን ደግሞ አባትሽ እህቶችሽ ወንድምሽ አምጫቸዉ ሌላ በተረፈ ወደፊት🙏👏👍

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es หลายเดือนก่อน +21

    ተመስገን እዚ ላሳየን እግዚኣብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ ኣለን ደስ ኣላቹ ደሞ ኣቤቱ ሁለቱም ኣስተዳደግ ይለያል እና በስም ግሬስ ፋሚሊ ተለቅ ያለ ስጦታ ስጡሉን የምትሉ ኣደራ ለዝች ጀግና እናታችን ስጡልን❤❤❤

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 หลายเดือนก่อน +1

    አብርሽዬ ተባረክልኝ የኔ ዉድ ጨዋ ያሳደገህ ጎንበስ ብለህ የሩታን እናት እንዳከበርክ እግዚዐብሄር ያክብርህ እዉነት አስደሰትከኝ❤❤❤❤❤

  • @RahmaSultan-n4y
    @RahmaSultan-n4y หลายเดือนก่อน +17

    ኡፍ እናት የልጅዋ ደስታ ስትይ እዴትነው ደሰ ሚላት ደሞ አብርሽ በጣም ክብር አለህ ❤❤❤❤ አይለያቹ

  • @enateene-yy3sg
    @enateene-yy3sg หลายเดือนก่อน +20

    ማዜሪዬዉ በጠም ቀልዳኛ ኖት ይማቾት እወዶታለዉ በጠም ነዉ ዳስያሉኝ❤❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts หลายเดือนก่อน +100

    እሩታየ ማሚን ነገ ሰርፕራይዝ አድርገሽ ልቀቂልን የምንወድሽ

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 หลายเดือนก่อน +1

    አብርሽ ተባረክ የኔ ወንድም ጨዋ የወለደው ጭዋ ነው አንተንም ቤተሰቦችህንም በጣም ነው የማደንቀው እንደኔ ይቅርታ መጠየቅ የሚገባቸው የሩታ እናትና እህት ናቸው ሳይገባቸው መጥፎ ቃል ስለተናገሩ በተለይ እህት ተብዬ

  • @lidetytub
    @lidetytub หลายเดือนก่อน +60

    ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር ፈጣር ይመስገን❤

  • @SmaraSa-j4z
    @SmaraSa-j4z หลายเดือนก่อน +31

    ወይኔ አብርሽየ የኔ ሰዉ ኣክባር ዝቅ የምሎ ነገርስ🎉🎉🥰🌹❤️❤️የኔ ማርች በፍቅር ያኑራቹ እግዚበሒር❤️🙏

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน

      ደምሩኚ እመልስ አለሁ❤❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 หลายเดือนก่อน +20

    ሩቲ የኔ ስስት ማዘርዬ እዲህ ነው እሚምረው ጠላት ይቃጠል አብርሽ የኔ ወድም ዛሬ በፍርሀት ላቭ በላቭ መሆንህ ነው

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน +1

      ደምራኚ እመልስ አለሁሁሁ🎉

    • @Khadiza-iy4bz
      @Khadiza-iy4bz หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @مدينه-ل8غ
    @مدينه-ل8غ หลายเดือนก่อน +5

    አብርሽየ የኔ ሠዉ አክባሪ ሩታየ የኔ ዉድ እንኳን ለዚህ በቃችሁ

  • @marta6786
    @marta6786 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ እናት ኑሪልኝ እድሜና ጤና እየጨመርልሽ ሩታ የኔ ልዩ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉አብርሽ የኔ ውድ ወንድሜ እንኳን ደስ አለክ ሁላችን እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የኔ ውዴ እናቴ ኑሪልኝ እማዬ እወድሻለው ❤❤l❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fugh-f4p
    @Fugh-f4p หลายเดือนก่อน +16

    ወይኔ እዴት ደሥ እዳለኝ እሩታዬ የኔ ጀግና ሴት የኔ የተግባር ሠው የኔ ብልህ የኔ አሥተዋይ ትለያለሽ የኔ ሥስት አብርሽዬ የኔ መልካም የኔ ሠው አክባሪ በቃ ትለያችሁ የኔ ጀግኖች ማዘርዬ የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጦት እሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ ደሥ ሥላልሽ በጣም ደሥ ብሎኛል አለሜ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraEtupia
    @SaraEtupia หลายเดือนก่อน +50

    ወይኔ በበቱ አንገቱን ደፋ 😅😅😅😅 ሰው አካባሪ አብርሽዬ💪💪💪💪💪❤

    • @HanaLakew-u7q
      @HanaLakew-u7q หลายเดือนก่อน

      ሚስጊን ነውኮ አብርሽ

    • @aberuyetewydolij3787
      @aberuyetewydolij3787 หลายเดือนก่อน

      Abrish❤❤❤

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน

      ደምሩኚ🎉🎉🎉እመልስ አለሁሁ

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o หลายเดือนก่อน +1

      አስመሳይ😂😂😂

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej หลายเดือนก่อน

      ​@@mekdes-d8o😮😮

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የምትል ቤትሰቦች። ረብሻ ይቅር አታስጨንቁን እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ በቀጣይ አላህ ልጅ ይስጣችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq หลายเดือนก่อน +29

    ዛሬ ነው እንዴ አብርሽ በቡሰተዉ ፎቶ በደስታ ያለቀሰዉ💪💪💪💪

  • @AliAhmad-fe2zz
    @AliAhmad-fe2zz หลายเดือนก่อน +16

    እሩታ የዉት ሳቅ የሳቅችዉ ገና ዛሬ ነው ፍድቅድቅ አለች እኮ የኔ ዉድ እሩታ ይህን ደስታሽን ነበር እምፈልገዉ ከልብሽ ደስ እዳለሽ ታስታዉቂያለሽ ❤❤😢😢

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน

      ደምሩኚ

    • @HLo-o6q
      @HLo-o6q หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @TamrwaDebebe
      @TamrwaDebebe หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሩት እናት የገባቸው ቀሽት አደበታቸው ሲጥም ዘናጭ አብርሽ ሰው አክባሪ የዋህ ሁሉም አለፈ ፈታ በሉ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳላቹ በለሰጅ በሀብት ታብባላቹ ፍቅር ያሸንፋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ ከዚ የበለጥ ደስታ ምን ኣለ ሁሉም ነገር ኣስለፋ🥰😌

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 หลายเดือนก่อน +56

    እርሜና ጤና ለናቶች ❤❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @SamrawitAdane-n9b
      @SamrawitAdane-n9b หลายเดือนก่อน

      አንች አማረኛ በደንብ ፃፊ😂😂😂😂😂

  • @شرين-ق1ق
    @شرين-ق1ق หลายเดือนก่อน +4

    Wow ❤❤ ijoolee jalala R andA umurii dheraa waliif jiradhaa ❤❤❤

  • @سميرةي-ب2ج
    @سميرةي-ب2ج หลายเดือนก่อน +92

    ወይኔ አብርሽ ለሩታ እናት የለው ክብር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs หลายเดือนก่อน +22

    እልልልልልልልልልልልል
    ወይኔ ይኸ ቀን የተለየ ነው በጣም ኡፍፍፍፍፍ ቃል አጣሁ ያ ሁሉ አልፎ ለዚህ ደረሳቹሁ ተመስገን 😍

  • @SameeraMohammad-q8u
    @SameeraMohammad-q8u หลายเดือนก่อน +28

    ሩቲ ደስይላል ጌታን ሰሞኑ ከናቱዋ ባያት ብዬ ነበር በዉነት ጀግና ነሽ

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ ማርርር🎉

  • @salamasalama3342
    @salamasalama3342 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ደስል ❤️❤️❤️❤️❤️😢እናት ሺህ አመት ኑሪልኝ ❤️🎉🎉ሩታዬ እና አብርሽ እንኳን ደስ አለቹ 🥇

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl หลายเดือนก่อน +16

    🎉 እልልልልል ተመስገን ማነው እንደኔ ደስ ያለው ጋሼ ማዘር የሩትየ ኣባት ሜላት እና የሩትየ ታላላቅ እህቶች ደግሞ ኣንድ ቀን ኣብሮ እንደምትመጡ ሙሉ ተስፋ ኣለኝ 🙏❤

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 หลายเดือนก่อน +71

    ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @aminaadem-g6v
    @aminaadem-g6v หลายเดือนก่อน +104

    ተው ሙስሊሞች አበረታቱኝ ቁርአን ዳእዋ ነው የምለቅ

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน

      ነይ ልደምረሽ ደምሪኛ ወድ❤🎉🎉

    • @Gjmmm-r2h
      @Gjmmm-r2h หลายเดือนก่อน

      እሽ ደምሪኝ ውደ❤❤❤❤🎉🎉

    • @للقي-ب6د
      @للقي-ب6د หลายเดือนก่อน

      ውይ😢 ብራክ ማን ይይላቹው ምርጫ ስሊሞ የለሁበትም አልህምዱሊላህ 😢😢😢😢😢

    • @jehhe4752
      @jehhe4752 หลายเดือนก่อน

      አረኩሽ ማማየ❤❤❤❤❤🎉

    • @ፈፊቲዩብ
      @ፈፊቲዩብ หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ

  • @MadiinaaWalisoo
    @MadiinaaWalisoo หลายเดือนก่อน +5

    Wayyee bunaa kanaa moo Anuu Osoon hin dhugiin ooluu danda uu wly🎉🎉😢

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ หลายเดือนก่อน +23

    ስለ ሁሉም ነገር ኣልሃምዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሩታዬ እና ኣብርሽ ኣላህ ከዚያ ሁሉ ፍተና ኣልፋቹ እዚ ላደረሳቹ ኣልሃምዱሊላህ 😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አሉጋል70እንደርታ
    @አሉጋል70እንደርታ หลายเดือนก่อน +32

    ሩታዬ ለኔም ኣቀብልኝ ቡና ዉስጤ ነው 😢😅
    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁ ያበዛላችሁ ከምቀኛ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😢❤😘ኣብርሽየ የኔ ትሁት 🥺እናትነቴ የኔ የዋህ 💜ኣቤላየ የኔ አስተዋይ እወዳቸዋለው የሩታዬ መከታዎች 🥺💚💜
    ሩትነቴ የኔ ልባም ሴት የኔ ኩሩ ትለያለሽ እኮ ኣትጠገብየ ካንቺ በላይ እኔ ነው ደስ ያለኝ እህትነቴ የኔ ቁጡብ የትንሽ ትልቅ የሴት ኣዋቂ የዘመኑ ጀግና ና ብልህ ዝምተኛ ሴት እወድሻለው አበባዬ 😢🥀🥰💚

    • @DdFfgh-f3k
      @DdFfgh-f3k หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @aberuyetewydolij3787
      @aberuyetewydolij3787 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤☕️☕️☕️amxwulish😂😂😂

    • @Gjmmm-r2h
      @Gjmmm-r2h หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 หลายเดือนก่อน

      የተመታሽ 😂😂😂❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 หลายเดือนก่อน +12

    እሩታ ከናትሽጋ በማገናኛሽ ደስብለኛል ❤❤❤❤አብርሽ መልካም ሰዉ እሩታ የኔ ዉድች ❤❤❤እናቴችን😢😢😢❤❤❤እረጂም እድሜ ይስጥልን እናቴችን ይኑሩልን አሜን❤❤❤❤

  • @ሠለምቸ
    @ሠለምቸ หลายเดือนก่อน +1

    ሩታ ተስቀነነቹ ዎለህ አስለቀሡኝ🎉🎉🎉ረጅም እድሜ ከነጤነ 🎉 እነቴ ነፍቀኝሌች የገነኘሽ በሉኝ 7 አመቴኖ