ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታ እግዚአብሔር ዘመነችሁን ይባርክ
እግዚአብሔር ትልቅ ነው !!😇😇🙌🙌ይኔ መዝሙር ጌታን ስላገኘ ድሮ በኦርቶዶክስ እምነት ሁኚ ነበር የምሰማው እና መዝሙሩ ስሰማው በጣም እያለቀስኩ ነበር የምሰማው ለካ ጌታዬ ከነበርኩበት የሀጥያት ድፍረት ሊወጣኝ ከኔ ጋር ጉዳይ ነበረው 😭😭😭እንደ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ያለ አምላክ ማንም የለም!! ዛሬ የአመጽ ሀጥያት ሁሉ በደሙ ከፍሎ ልጁ አደረገኝ የማይገባኝን የእግዚአብሔር ልጅ ሆንኩኝ ይኔ ድንቅ የጌቶች ጌታ እየሱስ ለዘላለም ሰሙ ከፍ ይበል ለዘላለምም ይወደስ ነፍሴ ከየት እንዳወጣት በጣም ታውቃለች።😭😭❤❤❤❤❤❤😇😇😇😇ዛሬም ወገኖቼ የዚህ ሐይማኖት ተከታይም አማኝ ማለት ሁሉ ክንቱ ነው ከዘለዓለም ሀጢያትና ፍርድ አያድነንም ከዘለዓለም ሞት የሚያድነው አንድ መንገድ ነው እሱም ጌታችን መድኃኒታችን የዓለም ሁሉም መድኃኒት ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው !!!!!❤❤❤❤👉👂😭 1 የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?2 በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል። መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።3 የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።4 በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።5 እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።🙌🙌🙌❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌👉👂16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።19 ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።20 ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤21 እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።ወገኖቼ እንንቃ ዘመኑ ክፉ ነው የነፍሳችን ጌታ ነፍሳችንን እንስጠው የማምለጫ ዓለት እየሱስ ክርስቶስ ነው !!!!!!!!👉👂
ትንቢት ኢሳይያስ ምዕራፍ 53: ከቁጥር 1-5ወንጌል ዮሐንስ ምዕራፍ 3: ከቁጥር 16-21የጻፍኩት እናንተ ሙሉውን መጽሐፍ ቅዱስ አንቡቡ።ማንም ሰው የእግዚአብሔር ህያው ቃሉን መጽሐፍ ቅዱስን ቢያነብ ከሚመጣው የዘላለም ቅጣት ይድናል።የእግዚአብሔር ቃል ወንጌል እውነት ነው !!!!❤❤😇😇
በቤቱ ያፅነክ /ሽ ተባርኪ
መታረቅ ጡሩ ነዉ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen🎉🎉
Tebaraku ❤❤❤❤❤❤
ጌታ ዘመናችሁን ያለምልመው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህንን መዝሙር ስሰማው ልቤሰላም ተሰማው ተባረኩልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏
በ19,92 ዓመታምህረት በሀለበ ቃላሕይወት ቤታክርስያን ስትዘምሩ በዝህ አገልግሎታችሁ የብዙሃን ነፍስ ታባርኮ አውቃለሁኝ ዘመነችሁ ይባረክ
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይበርካችሁ!!!❤❤❤❤❤❤
ወንጌላዊ እንኳን ጌታ ረዳህ። ተባረኩ❤❤❤
የት ነው ያለው? በጣም ጠፊቷል
@@user-absiniaእትዮጵያ ነው የሚኖርው አሁን እየገለገለ ነው
Eswasi?
ጌታ እየሱስ አብቶ ይባርከችሁ
What a blessing really❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen tebrku❤❤❤❤
Amen Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ዘመናችሁ ይባርክ በእጥፍ ተባረኩ እናከብራችሃለን የት ነው የጠፋችሁት?? በአዲስ ቅኔና በአዲስ መዝሙር እንድትመጡ ፀሎቴ ነው ።😇😇😇❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Amen
10 ያቤጽም፡- እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው። 'መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ። 4:10'
❤አሜንንንን❤🎉
Amen Amen Amen 🙌 🙏 ❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይባካችሁ 🙏
Blessed singers ❤❤❤❤❤❤
አሜን ። ተባረኩ ❤❤❤
ተባረኩ በጣም ነው የምወዳችሁ
God bless you more
Amennnnnn❤❤❤❤
ውብዬ ተባረኩ
።Ameeeeeen .Ameeeeen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tabaraku
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amennnn❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የት ናቹ በጣም ተናፊቃቿል
የእነዝህን ዘማሪዎች መፋታት የሰመው ቀን ያዘንኩት ሃዘን ቀላል አልነበረም፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ ጥያቄ እንደሆነብኝ አለ፡
ምን ሆኖ ነበር በጌታ እኔ እኮ በየኮሜንቱ አፈልጉኝ እያልኩ ነው ምፅፎ ጌታን😢😢
Are you sure? Please tell me what happened.
Seitan yitaser altefatum
የት ጠፋ አይታዩም በሒወት አሉ ግን
አውነት ነው የት ናቸው በደህናቸው ነው
amen
Amen❤
Amen ❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤amen
ጌታ እግዚአብሔር ዘመነችሁን ይባርክ
እግዚአብሔር ትልቅ ነው !!😇😇🙌🙌
ይኔ መዝሙር ጌታን ስላገኘ ድሮ በኦርቶዶክስ እምነት ሁኚ ነበር የምሰማው እና መዝሙሩ ስሰማው በጣም እያለቀስኩ ነበር የምሰማው ለካ ጌታዬ ከነበርኩበት የሀጥያት ድፍረት ሊወጣኝ ከኔ ጋር ጉዳይ ነበረው 😭😭😭እንደ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ያለ አምላክ ማንም የለም!! ዛሬ የአመጽ ሀጥያት ሁሉ በደሙ ከፍሎ ልጁ አደረገኝ የማይገባኝን የእግዚአብሔር ልጅ ሆንኩኝ ይኔ ድንቅ የጌቶች ጌታ እየሱስ ለዘላለም ሰሙ ከፍ ይበል ለዘላለምም ይወደስ ነፍሴ ከየት እንዳወጣት በጣም ታውቃለች።😭😭❤❤❤❤❤❤😇😇😇😇
ዛሬም ወገኖቼ የዚህ ሐይማኖት ተከታይም አማኝ ማለት ሁሉ ክንቱ ነው ከዘለዓለም ሀጢያትና ፍርድ አያድነንም
ከዘለዓለም ሞት የሚያድነው አንድ መንገድ ነው እሱም
ጌታችን መድኃኒታችን የዓለም ሁሉም መድኃኒት ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው !!!!!❤❤❤❤
👉👂😭 1 የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?
2 በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል። መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
3 የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
4 በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
5 እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።🙌🙌🙌❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌
👉👂16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
19 ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።
20 ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
21 እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።
ወገኖቼ እንንቃ ዘመኑ ክፉ ነው የነፍሳችን ጌታ ነፍሳችንን እንስጠው የማምለጫ ዓለት እየሱስ ክርስቶስ ነው !!!!!!!!
👉👂
ትንቢት ኢሳይያስ ምዕራፍ 53: ከቁጥር 1-5
ወንጌል ዮሐንስ ምዕራፍ 3: ከቁጥር 16-21
የጻፍኩት እናንተ ሙሉውን መጽሐፍ ቅዱስ አንቡቡ።
ማንም ሰው የእግዚአብሔር ህያው ቃሉን መጽሐፍ ቅዱስን ቢያነብ ከሚመጣው የዘላለም ቅጣት ይድናል።
የእግዚአብሔር ቃል ወንጌል እውነት ነው !!!!❤❤😇😇
በቤቱ ያፅነክ /ሽ ተባርኪ
መታረቅ ጡሩ ነዉ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen🎉🎉
Tebaraku ❤❤❤❤❤❤
ጌታ ዘመናችሁን ያለምልመው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህንን መዝሙር ስሰማው ልቤሰላም ተሰማው ተባረኩልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏
በ19,92 ዓመታምህረት በሀለበ ቃላሕይወት ቤታክርስያን ስትዘምሩ በዝህ አገልግሎታችሁ የብዙሃን ነፍስ ታባርኮ አውቃለሁኝ ዘመነችሁ ይባረክ
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይበርካችሁ!!!❤❤❤❤❤❤
ወንጌላዊ እንኳን ጌታ ረዳህ። ተባረኩ❤❤❤
የት ነው ያለው? በጣም ጠፊቷል
@@user-absiniaእትዮጵያ ነው የሚኖርው አሁን እየገለገለ ነው
Eswasi?
ጌታ እየሱስ አብቶ ይባርከችሁ
What a blessing really❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen tebrku❤❤❤❤
Amen Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ዘመናችሁ ይባርክ በእጥፍ ተባረኩ እናከብራችሃለን የት ነው የጠፋችሁት?? በአዲስ ቅኔና በአዲስ መዝሙር እንድትመጡ ፀሎቴ ነው ።😇😇😇❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Amen
10 ያቤጽም፡- እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።
'መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ። 4:10'
❤አሜንንንን❤🎉
Amen Amen Amen 🙌 🙏 ❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይባካችሁ 🙏
Blessed singers ❤❤❤❤❤❤
አሜን ። ተባረኩ ❤❤❤
ተባረኩ በጣም ነው የምወዳችሁ
God bless you more
Amennnnnn❤❤❤❤
ውብዬ ተባረኩ
።Ameeeeeen .Ameeeeen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tabaraku
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amennnn❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የት ናቹ በጣም ተናፊቃቿል
የእነዝህን ዘማሪዎች መፋታት የሰመው ቀን ያዘንኩት ሃዘን ቀላል አልነበረም፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ ጥያቄ እንደሆነብኝ አለ፡
ምን ሆኖ ነበር በጌታ እኔ እኮ በየኮሜንቱ አፈልጉኝ እያልኩ ነው ምፅፎ ጌታን😢😢
Are you sure? Please tell me what happened.
Seitan yitaser altefatum
የት ጠፋ አይታዩም በሒወት አሉ ግን
አውነት ነው የት ናቸው በደህናቸው ነው
What a blessing really❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
amen
Amen❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
Amen ❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤amen