የፌደራል ፖሊስ አዲስ የደንብ ልብስ ይፋ አደረገ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 45

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 4 ปีที่แล้ว +4

    ልብና ስነ ልቡና ካልተቀየረ ። ልብስ ስብዕናን አይፈጥርም

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚሐብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀግኖቻችን👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @husseinhassen263
    @husseinhassen263 4 ปีที่แล้ว +3

    ጨርቅ ቀይሩ እንጂ ለባሹ እኮ ያው ነው!
    አስተሳሰብ ላይ ያው ከሆነ
    ውሀን መውቀጥ

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 4 ปีที่แล้ว

    የአሁን ወታደሮች ልፍሥፍሥ ናቸዉ እንኳን ልብሥ ባንዴራ ቀይሮ ቢሠጣቸዉ አሜን ብለዉ ከመቀበል ሌላ ወኔ የላቸዉም

  • @abichookooethiopiyaa3780
    @abichookooethiopiyaa3780 4 ปีที่แล้ว +5

    ውውውውውውውውውውውውውውውውውው waaqaayooo ini jiraaa elelelelelelelele ethiopiyaa uuuuuuuffffff ameniiiiiii

  • @kn5725
    @kn5725 4 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ዜና ነው

  • @sadakder5531
    @sadakder5531 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናቸዋለን ለሁሉም....አላህ..ይጠብቃቹ

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 4 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍ እንኳን የቀሩት የወያኔ ትዝታ የሆነ ሁሉ ከኢትዮጵያ ምድር መጥፋት አለበት።

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 4 ปีที่แล้ว +2

      kkkkkkkkkk መጀመሪያ ልብሱን አትይ ፌዴራሊዝምን የመሰርተው ማን ይመስልሻል ወያኔ ናቸው ባዲራው ላይ ያለውን ሴሚያዊይ አርማ የሁሉም ብሄር ብሄርሰቦች እኩልነት የሁሉም ሀይማኖት እኩልነትን የሚገልፀውን ኮኮብ ማን አደርገው ወያኔ አባይን ማን አስገደበው ወያኔ አብይን ማን አስቀመጠው ወያኔ አሁን በሀሳብ ቢለያዩም አብይን ያሰቀመጡት ወያኔ ናቸው በኢትዮጲያ ውስጥ እሄ ነው ብየ የማልዘርዝርው ብዙ ስራ ሰርተው ነው 27 አመት ገዝተው ስልጣን በሰላም መንገድ የለቀቁት አከተመ ።

    • @tesfakirosmirach3948
      @tesfakirosmirach3948 4 ปีที่แล้ว

      ጡት ቆራጭ መጤ

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 4 ปีที่แล้ว

      @@rabiarabia1881 ክክክ የትኛዉን ፌዴሬሽን የሌብነት እና የዘረኝነት ፌዴሬሽን??😁
      ለካ በሰላም መንገድ ነበር እንዴ የለቀቁት ሀሀሀሀሀ እጅ ተጠምዝዞ መቀሌ የተከረቸመዉስ ማነው

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 4 ปีที่แล้ว

      @@tesfakirosmirach3948 @ጡትሽን ሸፈን ማድረግ ነዋ ታድያ መገኘት ደግሞ እኛ መጥተን ሀገር ስንወር የማን አባክ ጎፈሬ ስታበጥር ነበር ታድያ ሀሀሀሀ

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ
    @ምንአይነትጨለማአለምናትወ 4 ปีที่แล้ว +5

    የቁርጥቀንልጆችአላህይጠብቃችሁዉድየሀገራችንእቁልጆችናችሁ💯👍👍👍👍✔❤❤❤😍

  • @abdm.3336
    @abdm.3336 4 ปีที่แล้ว

    ይህ የሕዝብ ጠላት የሆነ የሌቦች ጠባቂ ግሳንግስ ልብሱን ቀይሮ ቢመጣም ያው ገዳይ አፋኝ ባሕሪው ካልተቀየረ ምንም አይጠቅምም።

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 4 ปีที่แล้ว

    The new uniform looks good. I hope it’s not replicable 👍🏼👍🏼👍🏼

  • @Oritali
    @Oritali 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela8939 4 ปีที่แล้ว

    Lima

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela8939 4 ปีที่แล้ว

    Police

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 ปีที่แล้ว

    ጎልቻ፣ቢቀየረ ወጥ፣አያጣፍጥም።

  • @tesfakirosmirach3948
    @tesfakirosmirach3948 4 ปีที่แล้ว

    አገሪቷን እያፈረሳቹ ልብስ መቀየር ዋጋ የለውም

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 4 ปีที่แล้ว

    Nice.

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 4 ปีที่แล้ว

    በጀት

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
    @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 4 ปีที่แล้ว

    مشالله

  • @bekeledaba787
    @bekeledaba787 4 ปีที่แล้ว

    WHAT is this? Are these professional police officers? They cant even march properly. Look at their hands! One lifts the right hand and the other left hand. What an embarrassing people they are.

  • @ኑሮበሰውዲአራቢያ
    @ኑሮበሰውዲአራቢያ 4 ปีที่แล้ว

    ኮራና ጠፈ እንዴ ?ወይስ ፖልስን አይ ዝም?

  • @as-vs8zm
    @as-vs8zm 4 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪🎓🎓🎓🎓🎓🎓

  • @samyesimenulij.7658
    @samyesimenulij.7658 4 ปีที่แล้ว

    Bemolaw ageritu ye police sirat ena astedader and aynet be anid hig mengist mimera mehon alebet.
    Police net demo lehizib miagelegil yager sirat miastebik halafinetu benesu mehinu memar mastemar yanorbetal.

  • @FBelay
    @FBelay 4 ปีที่แล้ว +2

    ፖሊስም ሆነ አዛዡ እንዴት ቦርጭ ያወጣል?

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
    @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 4 ปีที่แล้ว

    Alhe, yasetkaklhehe

  • @yasg.5889
    @yasg.5889 4 ปีที่แล้ว

    ባህሪውም ይቀየር