"ሙዚቃን ዳግም የምሞክር አይመስለኝም" ዲዛይነር ማፊ | Fashion Designer Mahlet Afework | Seifu on EBS
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- "ሙዚቃን ዳግም የምሞክር አይመስለኝም" ዲዛይነር ማፊ (ማህሌት አፈወርቅ) | Fashion Designer Mahlet Afework
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
መልካም ፋሲካ እግዚአብሔር እንዲህ እንዳለን የአመት ሰው ይበለን
ሚሚ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች tefteshal
Amen🙏
እርጋታዋ ደስ ሲል ቀጥይበት አዳምጦ መመለስ እንዳንች ነው
ከቤቱ ነው
እቺ፡ ጨዋ፡ የኛ ጀግና ናት ብሩክ ሁኚ ደግነትሽ እርጋታሽ እና መልካምነትሽ ውበትሽ ነው፤
ሰይፍሻ እንኳን አደረሰክ ጌታ ኦ ኮሮራን ከምድረ ገፅ ያጥፍልን
ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል እህቴ ማህልዬ
እሺ ዋውውውው በጣም እምወዳት አማድንቃት ማፊ ዲዛይነር እኔም እንደሰዋ መሆን ነው እምፈልገው እና እሷን ማግኘት ፈሊግ ነው እንድየት ላገኛት እችላለው
She is cool . thanks for your help
ሙሲሊሞች እንኩአን ለ ታላቁ ረመዳን ፆም በስላም አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንኩአን ለብርሀነ ትንሳኤ በስላም አደረሳችሁ ።
Thanks yne wed enqwan adersachu lebail bar
ሁላችንም እዳቺ ብነከባበር እዴት እናምራለን እኛ ኢትዮጵያዊያን መልካም ፆም ይሁንልሽ ማማዬ እኳን አብሮ አደረሰን
@@የኛየሁላችንታሪክ ይህ ግዴታችን ነው ማማየ የራሱን እሚወድ የሌላውንም ማክበር ግዴታችን ነው
@@jemubelanedmayaye3210 አሜን እንኩአን አደረስን ማማየ
ማፊ የተረጋጋሽ 🥰ይብዛልሽ
She is so cool, like her 👍👏🙏❤
Exactly Exactly Exactly ......
እኔንን አለማመድሽኝ ይልቅ ክክክክክክ
ክክክክክክክ
HHHHHHHHH
HULU TV , Exactly
Mafi u are my favourite designer!!!
ሰይፉ ትመቸኛለህ ግን አዳዴ ደግሞ ሳይህ ታዋቂ ሰወችን ብቻ ነው የምትጋብዘዉ እባክህ እኔንም አድ ቀን ጋብዘኝ
bravo Seifu, we can't forget where we were born and grown!
እንካን ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ
ጋደኞች በዛው ሰብስክራይብ አርጉልኝ
ሰላም ሰይፉ እንዴትነህ። አላህ እሄንን በሽታ ያጥፋልን አሚን
Eyandandu gorebetun yerda !🙏🙏🙏
ኮሜንቶች ወሬ አለባችሁ ደሮ አለመቻል በሷ አልተጀመረ እሷ የምትችለው እኛ የማንችለው ብዙነገር አለ
በትክክል የጨርቅ ማስክ ለሌላ ሰው እድትጠነቀቅ ያረጋል እጄ ለራስ አይደለም እዚህ ጀርመን አገር እድናደርግ የተረገው ማስክ እራሳችንን እንድንከላከል ይጠቅማል ይላሉ ምን ያህል እውነት እደሆነ አላውቅም ቀጠቃላይ ሁሉም ሰው ተመሳሳይ ማስክ ነው የምናደርገው በጣም ወፍራም ከሆኖ የተነሳ ይጨንቃል ብቻ በሱ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው እስካሁን ያለነው
Mafiye good job👍💕
Maffiye konjo Tebareki love you ♥😘😘
ሰይፍሻ እኔም የልደትዬ ነኝ አንተ የቢሪሞ ሰፈር ልጅ ነህ ልደትዬ የተቀደሰ ሐሳብ ነው ይሔ
የኛ ሰው ፋሺን አርጎታል ማስኩን አንገት ላይ ግምባር ላይ ያደርጋሉ አይ ኮሮና ስንቱን አሳየህን ዘንዱሮ
Koye gin maski manim sew siseru mawon yichilel ye hospital mask minem madenite sayichemiru new inde
የምርጦች ምርጥ ሰይፍሻ
Indet nw designer yehonshiw please
She looks cool, exactly!
Exactly
ሠይፍሻ ፅምህ አምሮብሃል
Seifu ፂም በጣም ያምራል
I gust didn't understand, why you have glove not mask !!!
እኔምለው እግሊዘኘኛው መቀላቀሉ ምን አሥፈለገ እግሊዘኛ እማይችሉ እንዴት ይሁኑ?????
Enkan lebrhane tinsa beselam aderesachu
Sewedat yena konjo😘😍😘😍
ሰይፉየ መንታ ወንድምህን ነው የመሰልከው እስኪ መላጣህንም ተዋትና ጉዷን እንያት
ክክክክክክክ
minew sefishaa green,yellow and red order tefabh... i think it is not live. ante batastewul editor alastewalewum?
look it when u wear the mask in the first time. you disorder the green-yellow-red flag
Kong Nat human hear bataderg yeshal neber human hear yemtetkem set mayet selmalwed alcherskutem
አምስት ኪሎ አካባቢ አዛውንቶችን የሚረዳ አንድ ቅድስተ ማሪያም ሰፈር ለአረጋውያን ማህበር አለ እና ሰፈረሽን በዚህ መንገድ መርዳት ትችያለሽ
ደስ ትያለሽ ግን
አይ ኖ አይኖ አይ ቲንክ ወሽ ኤብል
ማለት ታበዣለሽ
ህይ ወት 😀😀😀
Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly ማለት ብርቅ ነዉ እንዴ???
Lalibela boy ,Exactly
ቅንጅት እንኳን አደረሰሽ እርጋታሽ ደሲስል
Miss exactly😂
Exactly exactly exactly..........mensh new
Exactly
Exactly
Maffe weneteshene newi seweu anegetachew ser eyaderegu newi tegebi ayedelemi
ሴፉሻ ምነው ማስክ ለምን አለበስክም
Is too much exactly exactly exactly are you okay?
ዶሮ መስራት አልችልም ትላለች እዴ. እንዳ ዱሮ መስሎሻል የቤት ሰራተኛ እኮ. ብትሞችም አታገኝም. መማሩ ያወጣሻል እየዳድሽ ጉድሽ ፈላ. ኢትዮጵያ ሸቃላ ማፊ 😅😅
hana hana why do u care?
ክክክክ
Yene konjo endet nesh
መልካም በአል ግንሠይፎ ሞክረሕ ጨረሥከዉ
ሰይፍሻ ኩል ነው ወይስ ፂም እህ
የሰይፉ ጢም የመጀመርያ ጊዜ ሳየው ተቀየረብኝ
እኔማ ፎርጅድ መሰለኝኮ
@@myfullhope1272 ትክክለኛ ጢምነው ግን በጣምነው የተለጠብኝ
Shame on you seifu በልደታ ሰፈር ስም መግዛት ነበረብህ እሷም ስራ ነው የያዘችው ለስንቱ በነፃ ታድል እኔም ከ ሰፈሬ ጀመርኩ ቀጥል ምትኩ😉
Yeማፊ address ?
ሰይፉ አርተፍሻል ፂም አድርገህ መጣህ ደግሞ ፂምህ ነጭ ሺበት የለውም ሁሉም ጥቁር ነው አይ ኮረና የሰይፉን ፊት አስተከልሽ ክክክክክክክክክክክክ
Enkaun aderesachu gen subscribe satadergugna endatalfu
በዚህም ስአት ቢዝነስ ይኖራል
ሴፍሻ የመሸመሪያዉ ማስክ ያምራል አረንጎዴ ቢጫ ቀዩ ያምራል
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን ለትንሳኤ በአል በሠላም አደረሳቹ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንካን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ
ጋደኞች በተረፈ ለዩቱዩብአዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ
ማፊ ፕሊዝ ክክክክክክ ሙዚቃ ማለት እኮ ልብ ላለው ሰው ህይወት እንጂ ገንዘብ መሰብሰብ ኣይደለም ኣንቺ ጅል
Sefusha hule tsimikin indi asadg
ሴፍሻ ፂምህ አድጎ ነው ለካ የተለወጥከው
የ TIKTOK እብዳች part one😂😂th-cam.com/video/JWFvu7FGzEE/w-d-xo.html
Ye miyseferaru lijoch tweledu
ሰይፉ ፂም አለክ ለካ
Enkon aderesachu
Hana Abay tefteshal
Seyfsha zare tsimu keyet meta ye karton film meslehal!!!!
የማፊን የእጁዋን ጣት አይቸ የኔን ሳየው ሳቅሁ በራሴ አይ ሸቃሊት መሆኔ
ምን እጣቶጋ ወሰደሽ ክክክክክ አይዞን የማዳምን ቤት አሏህ ያላቀን
ሴይፉ ነዉ ወይስ አይኔ ነዉ ???
Masi Mulatu ayinish nw🤣
ወገኖቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ th-cam.com/video/vggb-1qXBhw/w-d-xo.html
echi gebegaba neww yemtemeselew kkkkkkkkkkk mafi in d house lol
እዛክትሌ ሆ ነው
ክክክክክ
Setasaferyyyy 5 killo sety zem alenshe degami doro alchelm teyalshe be baltna yetkebebe sefer kechine adegeshe yeshemani lege selhonshe adel tibebun befelkshew ayent yemtelbshew ......gurga
በዚህ ዘና በሉ አመትባሉን th-cam.com/video/jlEOqqXb4PQ/w-d-xo.html
YE maksu waga snt new
ውድ ኢትዮጵያውያን ሰብሰክራይብ አርጉኝ
ዊይ እርጋታሽ ስታስቀኝ
ሰብስክራይብ አርጉኝ
ተሞላቀቀሽ ልበል
ውይ አበሻ ኤጭ ወይ አስተዳደግ
በተረጋጋ አደበት ነው የምታወራው ምን ተሞላቀቀች ወይ ሰው
አትበል ምክንያቱም ስርአት አላት
ማፈሪያ አፏን ሞልታ ዶሮ መስራት አልችልም ትላለች ሆይ።
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መከራሽብዙ 212121 eski don’t judge pls , anchi lebs design maderg techyalesh?
እኔም አላውቅም ማወቅ እፈልጋለሁ
እና መዋሸት ነበረባት እንዴ ሰርታ የማታውቅ ከሆነ ለማን ብላ ትዋሽ
በሷ ቤት መሰለጠኗ ነው ለስሙ ኬንያ ድረስ ሂዳ ነው ያገባችው እኮ
Min chigir alew enem alchlim
Anchi yematakiwn migib gin ederedrlishalew. So its not big deal