በዮሓንስ 15 መሰረት አንድ ክርስቲያን ፍሬ ካላፈራ ይቆረጣል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFass...
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

ความคิดเห็น • 252

  • @mare86467
    @mare86467 10 หลายเดือนก่อน +5

    ዳዊት በአንተ ትምህርት ተበላሽቼ ቸርች ዘባርቀው ዘባርቀው ሲወርድ እኔም ልቤ አብሮ ውርድ በጣም ተቸገርኩ።❤❤❤ ተባረክልን

  • @addisesinbo583
    @addisesinbo583 2 ปีที่แล้ว +80

    በ 20 አመቴ የክርስትና ጉዞ ያላገኘሁት እዉቀት ባንተ ትምህርት አግኝቻለሁ ስለዚህ ምን እላለሁ ብቻ ተባረክ።

    • @eshtaol1
      @eshtaol1 ปีที่แล้ว +1

      Ene rasu yehn nber sel yenberew

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 ปีที่แล้ว +7

    እኔ በፀጋ ድኛለው ግን በጣም ፍራቻ ነበረብኝ በሀጥያት ስወድቅ ድነቴን አጣለው ብዬ የአንተን ትምህርት ስሰማ ግን ከውስጤ እየተወሰደ ነው አስተሳሰቤ ተባረክ

    • @mesimesi5216
      @mesimesi5216 11 หลายเดือนก่อน

      እኔ ም

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 2 ปีที่แล้ว +28

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የአንተ ትምህርት በጣም ነው የምወደው Tebarek.

    • @God-db9vp
      @God-db9vp ปีที่แล้ว +1

      አረ ወንድም እንዳትደናቀፍ፡ ኣሁን ይህ ትምህርት ልክ ነው ትላለህ፧

    • @BirtukanBirtukan-z1h
      @BirtukanBirtukan-z1h 10 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤ ስማ በደንብ የቃሉን እውነት እግዚአብሔር ያብራልግ

    • @isaiah53_1
      @isaiah53_1 5 หลายเดือนก่อน

      የገባሽ ኦርቶዶክስ ነሽ/ነክ ❤❤❤❤

    • @ynas48
      @ynas48 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ልክ ነው በጣም ​@@God-db9vp

  • @yohanesbezabeh7223
    @yohanesbezabeh7223 8 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል እውነተኛዉን ወንጌል እየስተማርክ ነው ብዙ ጥያቄ የሆነብኘ ነገር ሁሉ ተመልሶልኛል የማያምነው ባለቤቴ ነው የዳዊትን ስብከት አዳምጭ ብሎ ነው ያንተን ስብከት መስሜት የጀመርኩት አሁነ ካላንተ ስብከት አልሰማም ተባረክ

  • @GeletaMulatu
    @GeletaMulatu 29 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ በነገር ሁሉ ፈፅሞ ይባርክህ አንተ አሁን ላለችው ቤ/ክ ማንም ደፍሮ ያልገለጠውን እውነት ሳታመቻምች ለትውልዱ እየገለፅክ ስላለ እኔ ትምህርትህ በጣም ተመችቶኛል እውነቱ ይህ ነው::

  • @11223h_v
    @11223h_v 3 ปีที่แล้ว +13

    ዋውውው!
    ተባረክ ወንድምዬ ሌላ ምን እልሃለሁ ዋውውው !
    የማይጠገብ ነፍስን የሚያረሰርስ ት/ት የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ ለማንም ግልፅ በሆነ መንገድ እንዲረዳ አድርገህ ነው የምታብራራው ጌታ መንፈስ ቅዱስ አብሮህ እንዳለ ኣያለሁ ተባረክ

  • @kebedetimerga1514
    @kebedetimerga1514 3 ปีที่แล้ว +22

    ጌታ በመልካምነቱ ሁሉ ይባርክህ ››››› ተባርከህ ለበረከት ሁን!!!

  • @taufeeqmohammed2092
    @taufeeqmohammed2092 2 ปีที่แล้ว +29

    ወንድማችን ዴቭ ለወጣቱ ደረስክለት !!
    እ/ር ይባርክህ!!!

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 ปีที่แล้ว +7

    በእኔ ሁኑ !! ድንቅ መረዳት ትቁረጣላችሁ እያሉ ስንት ዘመን አስፈራሩን እኮ 😅
    ዴቭዬ ዘመንህ ይባረክ ❤

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 ปีที่แล้ว +6

    Thank you bro..
    May God grace and mercy with you !!!
    "Jesus is Lord"

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 2 ปีที่แล้ว +8

    wow👏👏 ጸጋው ካንተ ጋ ይሁን 🙏🙏

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 4 ปีที่แล้ว +13

    ዋው ትልቅ ጠያቄ ተመልሶልኛል በረከት ነህ አንተ ተባረክ ብዙ በተለይ ዮሐንስ 15 ያለው መልስ አግቻለሁ መፅሀፍቅዱስ ለማን እንደተነገረ. ለምን እደተነገረ: ተናጋሪው ማን እንደሆነ ፈትሾ ለይቶ ማወቅ ለአማኝ ግዴታ ነው

    • @buze8256
      @buze8256 3 ปีที่แล้ว

      @@asratyilma4746 leyunetu kemnet yehone sera...newe ena seraw lemetsedek aydelem already done.

    • @tagesechtesema6195
      @tagesechtesema6195 2 ปีที่แล้ว

      “ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።”
      - ዮሐንስ 15፥2
      በእኔ ያለውን ይላል

  • @easypc8806
    @easypc8806 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር በረታ ፀጋው ያብዛልህ ጌታዬ አምላክህ 🙏🙏

  • @Freedomfact-n1x
    @Freedomfact-n1x 10 หลายเดือนก่อน

    Dave I love and thank very much I from asela I learn from you most in Ethiopia I not get istill now who like dave

  • @bezagetnigatu1173
    @bezagetnigatu1173 3 ปีที่แล้ว +8

    Wow glory to God!!! Amazing teaching,God Bless you brother!!!

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 ปีที่แล้ว +8

    “ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።”
    - ዮሐንስ 15፥2
    ፍሬ የማያፈራ በእኔ ያለው የሚለውን ቃል እንዴት ተመለከትከው ?

    • @God-db9vp
      @God-db9vp ปีที่แล้ว +2

      ክርስትያን ብትሆንም ፍሬ ካላፈራህ ትጠፋለህ ከዘላለም ህይወት ትወገዳለህኣለት ነው፡ ግልጽ ነው ኮ።

    • @aelafzewdu4863
      @aelafzewdu4863 ปีที่แล้ว

      the verse is spoken to Jews, not you if you are Christian. Those in Christ is used for Jews in old testament

    • @aelafzewdu4863
      @aelafzewdu4863 ปีที่แล้ว

      the verse is spoken to Jews, not you if you are Christian. Those in Christ is used for Jews in old testament

  • @HelloWorld-fk8nn
    @HelloWorld-fk8nn 2 ปีที่แล้ว +3

    ድቅ ትምህርት ክብር ለኢየሱስ ኡፍፍፍ ጌታ ወይ ምን ልበልክ. በድቅ አጠራርክ ጠራከኝ

  • @konjitgetahune9843
    @konjitgetahune9843 8 หลายเดือนก่อน

    Wow one of the best God servant! Wow you're revelation is amazing!

  • @broucknegash2875
    @broucknegash2875 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ከቃሉ ፣አጥንት አየተመገብን። ነው። ከዚህ በኋላማ ማን ነው የሚያታልለን። ተባረክ ዴቨ

  • @ቀራንዮሚድያ
    @ቀራንዮሚድያ 3 ปีที่แล้ว +7

    የተውደድክ የእግዚአብሔር ምርጥ ተባረክልኝ!

  • @visiontube2563
    @visiontube2563 ปีที่แล้ว

    "እንግዲህ ምን እንላለን ?"
    የምታስተምረውን የጸጋ ትምህርት ብቻ ሳይሆን አንተ እራስህ የእውነት ከእግዚአብሔር የተላክ አስተማሪ እንደሆንክ ተረድቻለሁ።
    ይህ ጸጋ ይበልጡን ይብዛልህ ይጨመርልህ 🙏

  • @matuthegreat
    @matuthegreat 2 ปีที่แล้ว +3

    Praise God! I am glad to hear the real gospel. 🙏 Thank you

  • @aboveearth4412
    @aboveearth4412 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks ወንድም ዳዊት ፋሲል፣እንደዚህ ትምህርት የሚያስተምሩ ይብዙ!!!

  • @TEDJES10
    @TEDJES10 ปีที่แล้ว

    ትገረዙ ዘንድ ብትፈልጉ......I am really inspired by the definition (the first step to be justified by the Law)...... Bless you, Bro. Dave

  • @RedetTadesse
    @RedetTadesse หลายเดือนก่อน

    Thanks brother fassil you are blessed ❤❤

  • @bereketbirahanu2230
    @bereketbirahanu2230 ปีที่แล้ว +2

    Ohh my God
    It is amazing preach
    Stay blessed our brother
    Thank you Father God for Grace🙏❤️❤️

  • @mekdelawitsamson8524
    @mekdelawitsamson8524 3 ปีที่แล้ว +12

    thankyou for teaching the truth and righteous gospel for this generation🙏

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw 15 วันที่ผ่านมา

    እባክህ እባክህ ላመስግንህ እውነተኛ የሆነ ወንጌል ስላስተማርከኝ ተባረክ ወድሀለው ወንድሜ።

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 4 ปีที่แล้ว +8

    ወንድሜ ደዊት ተባረክ ትክክለኛ ትምህርት ነው

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚሰገርም ትምህርት እንዳተ ያሉ አገልጋዬች እያሉ ሀሰተኞቹ ጉድ ፈላባቸዉ የቃሉ መገለጥ ይብዛል።

  • @borumidekso3449
    @borumidekso3449 4 ปีที่แล้ว +6

    Waaqayyoo ayyaana isaa daddabalee siif haa baay"isu.
    EEBBIFAMAA MAATII KEE WALIINUU

  • @HelloWorld-fk8nn
    @HelloWorld-fk8nn 2 ปีที่แล้ว +18

    ሰለኢየሱስ የሚያስተምር ይብዙልን የሚያስፍልገው ይህ ነው

  • @aklilulemma5152
    @aklilulemma5152 3 ปีที่แล้ว +5

    ስብከቱ ግልጽ ነው በግንዱ ሳይሆኑ ፍሬ ማፍራት አይቻልም:: ያልገባኝ ነገር በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 15 ላይ ቁጥር 2... ፍሬ የማያፈረውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል:: ይላል ... "በእኔ ያለውን..." የሚለው ሐረግ የሚያሳየን በክርስቶስ (በግንዱ) ሆኖ የማያፈራውን የሚገልጽ ሰለሆነ እና "...እምነት ያለ ስራ የሞቴ ነው" ከሚለው ጋር ተነጻጽሮ ማብራሪያ ቢሰጥ ለተሻለ መረዳት መልካም ነው:: ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!

    • @naomi5061
      @naomi5061 2 ปีที่แล้ว +1

      እስራኤላውያን መሲሁ ክርስቶስ ነፃ እንደሚያወጣቸዉ ያምኑ ነበር ( እስከዛሬም ይጠብቃሉ ) ያን ተስፋ በማድረግ ስለኖሩ በክርስቶስ ነበሩ :: እርሱ መሆኑን ግን አልተቀበሉትም ከህግ ባርነት እና ከፍርድ ነፃ እንደሚያወጣቸው ሳይሆን ከሮም ቀኝ ግዛት ነፃ አዉጥቶ ንጉስ ሆኖ የሚያስተዳድር ከዳዊት ቤት የሚወጣ ንጉስ ሆኖ ስላላገኙት አልተቀበሉትም, በዛ ምክንያት ከግንዱ የተለዮት ክርስቶስን ባለመቀበላቸው ነዉ::

    • @naomi5061
      @naomi5061 2 ปีที่แล้ว +1

      እምነት ያለስራ የሚለው የኔም ጥያቄ ነው ጌታ ይባርክህ

    • @ethio-code6509
      @ethio-code6509 2 ปีที่แล้ว +1

      @@naomi5061በዚህ ቻናል play list ውስጥ ሰፊ እምነት ወይስ ስራ የሚል ትምህርት አለ ከመጀመርያው አዳምጪው አሪፍ ነው

    • @misikirgirma2518
      @misikirgirma2518 5 หลายเดือนก่อน

      እምነት ያለስራ አዎ ባዶ ነው የዳንበት እምነት ከስራ ባልሆነ በክርስቶስ ስራ ላይ የተመሠረተ ነው ነገር ግ አመንክ ዳንክ ፀደቅህ አሁን ላትጠፋ በህይወት መዝገብ ተፃፍክ ይህ ሁሉ ከአንተ ያልሆነ የእግዚአብሔር ፅድቅ ነው አሁን ወደልጁ መንግስት ፈልሰሀል ይህ የልጁ መንግስት ግን በፀጋው ሀይል በሆነ የእምነት ስራ ይወጣዋል ስለዚ ያ የዳንክበት እምነት ይቀድስሀል እለት እለት ክርስቶስ ወደመምሰል ያሳድግሀል ስለዚህ ድኛለው አልከኝ መዳንህን አውርተህ አታሳየኝም ይህ የዳንክበት እምነት ስራ ይወጣዋል ያለበለዚያ የሞተ ነው ስለዚህ ወንድሜ እድን ብለህ አትሰራም መዳንህ ግን በውጪ ላሉት በስራ ይገለጣል አብርሀም አምኖ ሲፀድቅ አልሰራም ነገር ግን እግዚአብሔር እንደሚወድ ልጁን በመሠዋት አሳየ ነገር ግን ስራም በአንተ ህይወት የሚታየው በፀጋው ስለሆነ ዞሮ ዞሮ ብቃቱ የእግዚአብሔር ነው ክብር ለእግዚአብሔር

  • @misrakbeyene4640
    @misrakbeyene4640 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ዳዊት ወንድሜ ትምህርትህ በጣም በጣም በጣም በብዙ ተጠቅሜበታለሁ በዚህ በዮሐንስ 15 ትምህርት ላይሰለ ሮሜ 11 አምስተህ ነበር ። “እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው፥ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ።”
    - ሮሜ 11፥22 ይሄን ጳውሎስ ሲለን ደህንነት ንም የሚነካ ነው እያለን ነው እንዴ? ግልፅ ብታደርግልኝ ፀጋ ይብዛልህ

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 ปีที่แล้ว

    ዋው ተባረክ የሚገርም ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @israelalemu8761
    @israelalemu8761 5 ปีที่แล้ว +4

    more grace and mercy for you and your families

  • @mateshethabtemariam6764
    @mateshethabtemariam6764 ปีที่แล้ว

    Pastor Dawit God blessed you more. I have been listening to most preachers, but your preaching is a blessing. I don't know if you know Derek Prince, you are an amazing teacher like him. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @retasa7652
    @retasa7652 3 ปีที่แล้ว +1

    I like the way you teach, it's a Grace i wish all for religios people they learn more blessings

  • @easypc8806
    @easypc8806 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ኢየሱስ አባቴ ይባረክ 🙏🙏

  • @ramycell1090
    @ramycell1090 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክህ ❤️❤️🙏

  • @tewodrosabera4689
    @tewodrosabera4689 2 ปีที่แล้ว

    Brilliant minded!!!!!! I get this chanel in lessthan 2months time, I learned a lot keep on shining my brother!!!

  • @Universalmereja
    @Universalmereja 4 ปีที่แล้ว +4

    U are blessed !!!

  • @martahabibi4704
    @martahabibi4704 ปีที่แล้ว +2

    የጨዋይቱ ልጆች ነን ❤❤❤ ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ሰፋ ሰፋ አይን ትልልቅ ጭቅላት ካላቸው ሽሽግ ያርግልን አተን ወድምነት

  • @SALIVATIONGOSPELTV
    @SALIVATIONGOSPELTV ปีที่แล้ว

    ይህን የገለጠልህ ደምና ሥጋ አይደለም የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ስሙ የተባረካ ይሁን

  • @DawitDana-o9t
    @DawitDana-o9t ปีที่แล้ว

    ተባረክ የጌታ ሰው እወዳለሁ ጌታ ካንተ ጋር ነው

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +1

    my brother God bless you and your family

  • @mazmur.519
    @mazmur.519 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Deva

  • @betheltesfaye4488
    @betheltesfaye4488 ปีที่แล้ว +1

    ደዊት ሠላም ለአንተ ይሁን ተስፋዬ ነኝ ከሀዋሳ

  • @shibruhabte1912
    @shibruhabte1912 2 ปีที่แล้ว +5

    ይህን ያበራልህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!

  • @nazipartytagese-yb3nc
    @nazipartytagese-yb3nc ปีที่แล้ว

    Praise God! I am glad to hear the real gospel

  • @yemesrachmisrak-l6z
    @yemesrachmisrak-l6z ปีที่แล้ว

    God Bless You.🙏

  • @thomasthomyy9243
    @thomasthomyy9243 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen geta yibareki tabaraki kibre lageta yihun

  • @girmanesibu
    @girmanesibu ปีที่แล้ว

    ወድማችን በረከታችን ነህ በብዙ ተባረክ

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህ ሁሌም አዲስ ነው እንዴት የለ ድንቅ ትምህርት ነው እድሜህ ይለምልም ጸጋ በብዙ ይብዛልህ

  • @zekaryasgetnet5672
    @zekaryasgetnet5672 6 ปีที่แล้ว +8

    #Dave you are blessed. I love you. Mercy, peace and grace of mighty God be multiplied unto you. And uploders, please upload his teachings timely. Thank you.

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 ปีที่แล้ว

    Dave you are Blessed❤️💯

  • @hawibogale4606
    @hawibogale4606 2 ปีที่แล้ว

    Egziaberh yebarkeh enji lela men yebalal ,,betam eyetebareku ,nw gerum temhert nw

  • @sabetto1981
    @sabetto1981 ปีที่แล้ว

    God is good thanks to God almighty for this revelations that gives to our brother Dawit.

  • @wedefitassefa3950
    @wedefitassefa3950 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow Dave!! Stay blessed!!!

  • @SamsungSamsung-tl7ve
    @SamsungSamsung-tl7ve 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው የሚገርም ትምህርት ህይወትና መንፈስ ያለበት በብዙ ተባረክ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🎉

  • @tatitati9380
    @tatitati9380 3 ปีที่แล้ว

    Daveye teleyale abate egzaber yebarki

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 3 ปีที่แล้ว +1

    Wowww....God bless you more& more!!!

  • @silumulu9295
    @silumulu9295 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ትምህርት ነዉ ተባረክ

  • @ethiopiaethiopia8110
    @ethiopiaethiopia8110 2 ปีที่แล้ว

    God bless you further.

  • @FantahunMehari
    @FantahunMehari 3 หลายเดือนก่อน

    ዴብ አንተ በቃ ለዚህ ተፈጥረሃል ተባረክ።

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 3 ปีที่แล้ว

    Geta abzeto yibarekh betam new yaberarahew .yhenn menfes kidus selgeltselh kiber lersu yhun .bizu temerebetalhugn thnank you.

  • @meskishameskiye150
    @meskishameskiye150 3 ปีที่แล้ว

    Wawu yemigerm timirt newu blesse you more more❤🙏🙏

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith ปีที่แล้ว

    God bless you Beother

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ Tebareke ❤❤❤❤❤

  • @tsionsamuel6539
    @tsionsamuel6539 ปีที่แล้ว

    egzabher yebarkeh !

  • @bezuayehutsehay-lk6nl
    @bezuayehutsehay-lk6nl ปีที่แล้ว

    Thanks brother

  • @aynohsen8973
    @aynohsen8973 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክ አሜን አሜን

  • @dinkupaulos6846
    @dinkupaulos6846 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኣብሔር ይባርክህ !!!

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 ปีที่แล้ว

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @danielyemane162
    @danielyemane162 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትምህርት።🙏

  • @hannamulugeta1373
    @hannamulugeta1373 ปีที่แล้ว

    😮😮😮😮 God bless you 😊

  • @hannaanjulo4721
    @hannaanjulo4721 2 ปีที่แล้ว

    May God bless you

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 3 ปีที่แล้ว

    «ድንቅ ትምህርት;;
    ተባረክልኝ🙏

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 2 ปีที่แล้ว

    Amaizing word of God.

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 3 ปีที่แล้ว

    amazing grace pastor

  • @abebekebede3441
    @abebekebede3441 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen tabaraki🙌👏

  • @LoveandGrace73
    @LoveandGrace73 2 ปีที่แล้ว

    Dave ameseginalew🙏

  • @esromesrom-n3o
    @esromesrom-n3o ปีที่แล้ว

    ዴቬዬ ተባረክልኝ

  • @natanaelt8543
    @natanaelt8543 2 ปีที่แล้ว +1

    DEAR CAMERAMAN PLEASE STAY ON THE ON THE OBJECT ( PREACHER ). You don’t need to turn 360 to show your audience with just 1 camera in the house.
    Pastor Dawit, May almighty Lord Bless you richly my brother.

  • @jerusalembogale6300
    @jerusalembogale6300 8 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ወንድም ተባረክ

  • @etagegntadesse5794
    @etagegntadesse5794 4 ปีที่แล้ว +2

    more grace in Jesus name

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይጉድ፡በጣም፡ገለካቸው፡በሠበት፡እንኳን፡ሊፍት፡ገብተው፡ተች፡አያረጉም፡ሌላ፡ሠው፡መጥቶ፡ነው፡ሚወርዳቸውና፡ሚወጣቸው፡እዛው፡ይውላሉጅ፡አይነኩትም፡ግሩም፡ነው፡
    ምርጥ፡አስተማሪ፡ብሩክ፡ነህ

  • @thams5
    @thams5 4 ปีที่แล้ว

    Devachin you are blessed

  • @tame2b
    @tame2b 2 ปีที่แล้ว

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @chalakotola5955
    @chalakotola5955 2 ปีที่แล้ว +1

    Abet gin tsega beztolehal tebarek

  • @zegeyederb
    @zegeyederb 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ 33 አመቴ በጌታ በህይወቴ እንዲህ አይነት ግልፅ ያለ ትምህርት የትም አልተማርኩም ስለፀጋዉ ወንጌል ብቻ ነዉ
    ዮሐንስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁰ ኢየሱስ መልሶ፦ የእግዚአብሔርን ስጦታና፦ ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት።

    ¹⁴ እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት።
    ¹⁵ ሴቲቱ፦ ጌታ ሆይ፥ እንዳልጠማ ውኃም ልቀዳ ወደዚህ እንዳልመጣ ይህን ውኃ ስጠኝ አለችው።

  • @frezerabush1606
    @frezerabush1606 3 ปีที่แล้ว

    God bless you more and more

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሕ

  • @bellezadecorandsound7275
    @bellezadecorandsound7275 2 ปีที่แล้ว

    U r blessed

  • @abrhamalemayehu2280
    @abrhamalemayehu2280 2 ปีที่แล้ว +1

    አይን ከፋች እጅግ ጥልቅና የተብራራ ትምህርት ነው ወድጀዋለሁኝ ወንድሜ ይብዛልህ።

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 2 ปีที่แล้ว +4

    This is the real Gospel of Grace.
    May the Lord raise such anointed prechers all over the World
    We need to know the truth!

  • @esayasdesalegn3368
    @esayasdesalegn3368 8 หลายเดือนก่อน

    እውነት አርነት የወጣል🙏🙏🙏

  • @mishobekalo5235
    @mishobekalo5235 2 ปีที่แล้ว

    Tebareki bebizu eyetetekmiku newu