ስንቱንአስታወስኩት - መሀሙድ አህመድ Sintun Asetawesekut By Mahamud Ahmed

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 453

  • @Christian2425.
    @Christian2425. 2 ปีที่แล้ว +653

    አይገርምም ይህን ትዝታ ሙዚቃ ስሰማ አውንም ድረስ ፍቅረኛኤ መቃብሩን ፈንቅላ አብራኝ ያለች ያህል ነው ሚሰማኝ ፌበን 9 አመት ሞላሽ ትዝታሽ ግን እስካሁን አብሮኝ አለ ያ ውቡ ፈገግታሽ ከምንም በላይ ደግሞ ደግነትሽ የይቅርታ ልብሽ ውል ግዜም አብሮኝ ይኖራል አላውቅም ምን እንደምል ይኤን እንኳን ስፅፍ በህንባ ተሞልቼ ነው የደስታ እንባ አንቺን ስለሚያስታውሰኝ ምናለ አንዴ ብታይኝ አንቺን ባጣው በማግስቱ ስደት ወጥቼ እንከራተታለው ውል ግዜም በውስጤ ትኖርያለሽ ነብስሽን በገነት ያኑረው !! Thanks gash Mahmud

    • @bitsietbitsiet958
      @bitsietbitsiet958 2 ปีที่แล้ว +14

      አይዞን

    • @desnetcherkos2509
      @desnetcherkos2509 2 ปีที่แล้ว +13

      Ayzoh yenea konjo ewnet tesemagn gn ahungnm huleam twedhaleche nebsa ehean mawek alebh huleam huleam

    • @champange134
      @champange134 2 ปีที่แล้ว +11

      Ayzon brother we all going thru it 🙏❤

    • @soliyanasoliyana3326
      @soliyanasoliyana3326 2 ปีที่แล้ว +4

      Enye demo 1ayniye wendmyin ataw saymot bkumu hulye sesemaw endemotbigi naw malksew alawkim

    • @sameeraksasameerakda6468
      @sameeraksasameerakda6468 2 ปีที่แล้ว +4

      😢😢😢😢😢enme mewdew yelijnt fikrgayen kataw 5 amet Ethiopian megbat feraw uuffffffff

  • @afomgere9458
    @afomgere9458 10 หลายเดือนก่อน +28

    እዩዬ ታናሽ ወንድሜ ነፍስክ በሰላም ትረፍ እንደ ልጅነታችን ሁሌም ትናፍቀኛለህ የኔ ደግ ወንድም ሁሌም እወድሃለው🙏🏻❤️🤲🏾😘

  • @FikruBurg-yh1vw
    @FikruBurg-yh1vw ปีที่แล้ว +67

    ኮሜንት ልሠጥ ብዬ ቃላት አጠረኝ ከሃገር ከወጣሁ 21 አመት ሆኖኛል ይህ ሙዚቃ ደግሞ እምዬ ኢትዮጵያ ሃገሬ እምዬ እናቴን ያደግሁበት ሠፈሬን መርካቶን ያስታውሠኛል

    • @JoneMane-pt2db
      @JoneMane-pt2db 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @NigistLema
      @NigistLema 6 หลายเดือนก่อน +3

      እንኳን ወጣህ 😢😢😢አትመለስ😢😢ያለንም መሄጃ ጠፍቶን ነው

    • @ibromangistu
      @ibromangistu 5 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ሁላችንም ስደት ነን

    • @eshaiY
      @eshaiY หลายเดือนก่อน +1

      በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ያብቃን እኛንም

    • @ethio8774
      @ethio8774 20 วันที่ผ่านมา

      ሁላችንም ነን!! 💚💛❤️

  • @Beld865
    @Beld865 2 ปีที่แล้ว +147

    ጊዜን መመለስ ስህተቶችን ሁሉ ማረም ቢቻል የጓደኞቼን ብሔር የማላውቅበትን፣ ኢትዮጵያውያንና ሰዎች ብቻ መሆናችን ብቻ የሚታሰብበትን ይሕ አልበም የወጣበትን ዘመን መልሼ አገሬ ላይ የተዘራውን የተሳሳተ የዘረኝነት ትርክት ሁሉ እንዳልተፈጠረ አስተካክለው ነበር። ምን ያደርጋል አልችልም። አይ ይህ ዘመን . . . እውነትም ስንቱን ስታወስኩት።

    • @asresbenayalew3092
      @asresbenayalew3092 2 ปีที่แล้ว +3

      የጓደኞችህን ብሔር ማወቅህ ምንም ጉዳት የለውም። እንዲያውም ቋንቋና ባህላቸውን በመጋራት ወዳጅነታችሁን ይበልጥ ለማጠናከር ያግዝሃል። ችግር የመጣው ዘረኞች ልዩነታችንን ጥላቻና ክፍፍል ለመፍጠር መጠቀም የጀመሩ ጊዜ ነው።

    • @Beld865
      @Beld865 2 ปีที่แล้ว +7

      @@asresbenayalew3092 ምንም ችግር የለውም ወንድሜ ሀሳብህም ትክክል ነው። እኔ ጓደኞቼን በብሔር ማንነታቸው አለመለየቴን ለማለት ነው የፈለግሁት። ለምሳሌ ትግሬ ይሁኑ አማራ ወይም ወላይታ ወይም ጉራጌ . . . የማላውቀው በጣም የምወዳቸው ጓደኞቼ ነበሩ። እናቴ በማትኖር ጊዜ በ1 ሳምንት ብቻ የሚበልጠኝ የወንድም ያህል የምወደውና የምቀርበው የገመቹ እናት እትዬ ባፈናን ጡት አብረን እንጠባ እንደነበር እሱም የእናቴን ጡት እየጠባ አብረን እንዳደግን አውቃለሁ። እኔና ገመቹ የተለያየን ሰዎች መሆናችንን የሰበከንን ይሔንን ፖለቲካ ነው የተጠየፍኩት። አብሮ አደጎቻችንን እነ ክብረአብና ፍሬወይኒ ኤርትራዊ ተብለው ሲጠረዙ ለወራት በናፍቆትና ድባቴ ውስጥ አሳልፈናል።
      ውድ ወንድሜ ይሔንን ለማለት እንጂ የጓደኞቼን ሁሉ ነገራቸውን እየተካፈልኩ እያወቅሁ መኖርማ የኛ የኢትዮጵያውያን መታወቂያችን ነውኮ። ስለተረዳኸኝ አመሰግናለሁ።

    • @asresbenayalew3092
      @asresbenayalew3092 2 ปีที่แล้ว +4

      @@Beld865 ምስጋናህን በምስጋና ተቀብያለሁ። በበኩሌ ግን ገና ከጅምሩ ሁላችንም ብሔራችንን በግልጽ ተነጋግረን፣ ጎጠኛ ሳንባባል ልዩነቶቻችንን በነጻነት አንጸባርቀን፣ አንዳችን የሌላችንን ብርቅዬ ቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ የምንማማርበትን መድረክ ፈጥረን ቢሆን ኖሮ ዘመን ያስነሳቸው የዘር ቁስለኞችና የተገፋን አዝማሪዎች ስንጥቁን ገደል እያሳከሉ ይህን ገር ህዝብ መጫወቻ ባላደረጉት ነበር እያልኩ አስባለሁ።

    • @almazalmi2768
      @almazalmi2768 2 ปีที่แล้ว +2

      😢😢😢😢

    • @asresbenayalew3092
      @asresbenayalew3092 2 ปีที่แล้ว +1

      @Aschalew Eshetu 😂😂 እና ሠርጋችሁ ላይ በራስህ ባህላዊ ውዝዋዜ ብቻ አስጨፈርካት?

  • @MikiyasAbrham-rj1fv
    @MikiyasAbrham-rj1fv 8 หลายเดือนก่อน +117

    እስቲ ዘንድሮም በ 2024 እነዳዲስ ኢሄን ዘፈን እየሰማ ያለ like

    • @ንፋሰTube
      @ንፋሰTube 25 วันที่ผ่านมา +1

      በዚህ አያበቃም ዘመን ተሻጋሪ ይሆናል ጓድ

    • @kalkidannigusie6432
      @kalkidannigusie6432 18 วันที่ผ่านมา +1

      2025 አለን

  • @tensaytemesgen9982
    @tensaytemesgen9982 ปีที่แล้ว +39

    ይህን ሙዚቃ የሰማ እስቲ የበፊቱ የልጅነቱ ትዝዝ የማይለው አለ?❤❤❤አይ ጊዜ ??

  • @ሀበሻ-ዀ9ቀ
    @ሀበሻ-ዀ9ቀ 2 ปีที่แล้ว +53

    ይህንን ዘፈን ሳዳምጥ ውስጤ የሚረበሸው እኔ ብቻ ነኝ ወይስ አላቹ
    እናት በዚህ ሙዚቃ ዘመን ብዙ አሳልፍለች እና ትነግረኝ ነበር ስዕል ነበር የሚመስለኝ ስነግረኝ እና ድታዳምጥ በጣም ትረበሻለች እንባ እንባ ይላታል

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 6 หลายเดือนก่อน

      የተባረከውን ያንን መልካም የልጅነት ጊዜ ምን ዋጋ አለው የማይመለስ ነገር የነበረው ፈፅሞ አንዳልተፈጠረ ሲሆን ሴሜቱን በቃል መገልፅ ይቸግራል

  • @binyamsolomon449
    @binyamsolomon449 4 ปีที่แล้ว +90

    ጋሼ የትዝታው ንጉስ አንተን ሰምቶ ዝም ማለት በጣም ይከብዳል ይሄ ዘፍን ደሞ ማንም ሰው በማንኛውም እድሜ ቢሆን ሁሉም በትዝታ ትዋጣል እኔደሞ ደሞ በጣም ከልቤ የምወደው ዘፍን ነው ሁሌም ክብርሀለኛ እና ተጋበዙልኛ

  • @Ethielawiw
    @Ethielawiw ปีที่แล้ว +14

    ዘፈን ከማይሰሙት ሰዎች መሀል አንዱ ነኝ ግን ለምን እንደሆነ ባላውቅም ይህን ዘፈን TH-cam ላይ ፈልጌ እሰማዋላው፣ ያደኩበትን ሰፈር፣የሰውን ፍቅር፣አስተዳደጋችንን በሙሉ ፍንትው አድርጎ መልሶ ያሳየኛል፣ በድህነት ብናድግም ምን በእምነት በብሔር እና በአመለካከት ብንለያይም ግን በፍቅር አንድ ነበርን 😭😭😭 ያንን ጊዜ አብዝቼ እናፍቀዋለው፣ እንዴት ሰው ዘፈኑን በሰማ ቁጥር ያለቅሳል? 😭😭😭😭😭😭🙏 ትናንት ናፈቀኝ

  • @BbbAaa-x3n
    @BbbAaa-x3n 2 หลายเดือนก่อน +9

    ይህን ሙዚቃ ስሰማአለቅሳለሁ እናቴ እና አያቴ በችግር የነው ያሳደጉንናሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል መሰዋትነት ከፍለውብናል 😢😢😢

  • @HasenoBabi
    @HasenoBabi ปีที่แล้ว +8

    ታውቃላችሁ ብዙ እንደኖርኩ ብዙ ነገር እንዳለፈ ማውቀው በዚ ሙዚቃ ነው 😔

  • @fiker5123
    @fiker5123 ปีที่แล้ว +44

    ታናሽ ወንድሜን አስታውስበታለሁ። ሳይሞት እንደሙት ያጣሁት ወንድም አለኝ። በጣም ነበር የምንዋደድ። ትዝ ይለኛል ሌላ ሀገር ሆኜ መጥፎ ህልም ስለሱ አይቼ ያለፕሮግራሜ ትኬት ቆርጬ እሱ ያለበት ሀገር ሄጄ አይቼው ናፍቆቴን አስታግሽ ተመልሻለሁ ። ምንም በማላውቀው ምክኒያት ከራቀኝ ድፍን 22አመት ሞላ። ሁሌም ይናፍቀኛል መኖሩ ያኖረኛልና ባለበት ሰላም ይሁንልኝ ብቻ

    • @nebiyuawoke2599
      @nebiyuawoke2599 7 หลายเดือนก่อน +5

      ታላቅ ወንድሜ ይሄን ሙዚቃ በጣም ይወደዋል፤ ስለዚህ ሙዚቃ ለመጀመሪያ ጊዜ የነገረኝ እርሱ ነው። እግዘብሔር ይመስገን ወንድሜም እኔም አሁን አግብተን ወልደን እዚሁ አዲስአበባ በፍቅር እየኖርን ነው፤ ወንድሜን በጣም እወደዋለሁ። እርግጠኛ ነኝ ያንተም ወንድም በጣም ይወደሃል፤ ምንም ይሁን ምን ወንድም ወንድም ነው።

    • @eliasisak1322
      @eliasisak1322 6 หลายเดือนก่อน

      እግዜር ይጠብቃቹ!!

    • @tofikhamid3401
      @tofikhamid3401 2 หลายเดือนก่อน

      enem yamiwadaw tanash wandime endiw kaxafaabin 10 amat balay honowal faxri ba ayne yagananyaan

    • @TigistNegash-dw4rq
      @TigistNegash-dw4rq 17 วันที่ผ่านมา

      yihi neger enem gaa ale

  • @Mahir-ng
    @Mahir-ng 6 หลายเดือนก่อน +24

    በሂወቴ ለጀመርያ ጊዜ ተስፋ የቆረትኩበት ጊዜ ነዉ ይህንን ዘፈን ስሰማ ባሰቡኝ💔💔💔

    • @feyjem54
      @feyjem54 6 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞህ

    • @emuti22
      @emuti22 6 หลายเดือนก่อน +2

      Ayzoh hulum yalfal, yiheninim tastawisewaleh.

    • @TomMesfin
      @TomMesfin 4 หลายเดือนก่อน +1

      ወደ ክርስቶስ ተመለስ እሱ በምንም ነገር ውስጥ ተስፋም ደስታም ይሆንሀል

  • @AlemNeg
    @AlemNeg 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ መልካም ሰው ሁሌም ዘፈኖችህን ሁሉ በጣም ነው የምወደመ እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ ፈጣሪ በተለይ ቪላ ቬርዴ ስትጫወት ስትገባ በፈገግታ በትህትና ሰለም እያልክ ነበር የምትገባው

  • @almazmekonnen6386
    @almazmekonnen6386 11 หลายเดือนก่อน +2

    አይምሮአችን የነገውን ሳይሆን የትላንቱን ወደፊት እያመጣ ያስተክዘናል፡፡ ይህን ዘፈን ደግሞ ስሰማ የነበርኩበት አካባቢ ፣ ጓደኞቼ ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል፡፡ ሰሞኑን በውስጤ እየመጣ ሲያስቸግረኝ ፈልጌ አዳመጥኩት ፡፡ ...... መለስ ብሎ ላየው ......አለ ብዙ ነገር ከአሁን የሚለየው....... ትክክል እድሜ ራሱ በትዝታ ወደ ኋላ ተመልሶ ክፉንም ደጉንም ያሳያል ፡፡ በሀሳብ መጓዝ መጓዝ መጓዝ......አመሰግናለሁ ጋሽ መሐሙድ

  • @akililuAbera-r8f
    @akililuAbera-r8f หลายเดือนก่อน +3

    ይህን ግጥም ይህን ዜማ ሰርቶ ለዚህ ድንቅ ሰው የሰጠው ፀሐፌ ምን ልበልህ ጭንቅላትህ እና እጅ ይባረኩልህ

  • @migeb1
    @migeb1 ปีที่แล้ว +15

    ሁሌም ይህን ሙዚቃ ሳዳምጥ የድሮው የልጅነቴ ጊዜ ጓደኞቼ አካባቢዬ ብቻ ያሳለፍኩአቸው ጊዜያቶች ሁሉ ትዝ ይሉኛል

  • @abelmesfin5260
    @abelmesfin5260 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዱሮዬን, ልጅነቴን, ሰፊውን ቤተሰባችንን የማስታውስበት ምርጡ ሙዚቃዬ።
    እናቴን, አክስቶቼን ትግስትና ህይወትን, ዘርዬን, የጥምቀት የቤታችንን ማህበር...... ብቻ ብዙ ብዙ ነገር አስታውሳለሁ

  • @birukmamo7954
    @birukmamo7954 2 ปีที่แล้ว +15

    ይሄን ዘፈን በሰማው ቁጥር እንባ ነው ሚተናነቀኝ ረጀም እድሜ ጋሼ።

  • @SaraAmin-x8c
    @SaraAmin-x8c หลายเดือนก่อน +5

    18 አመቴ ነው ግን ስደት ነው ያለሁት
    ልጅነቴን ሣለውቀው በደምብ ተሠደድኩ
    ቢሆንም የማይረሱ ትዝታዎች አሉኝ😢 መቼም አረሣቸውም 😢❤❤

    • @annitmul1614
      @annitmul1614 29 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞን ስራም ትዝታ ነው እንዳንተ በ18 ዓመታቸው ወጥረው ባለመስራታቸው የሚቆረቁራቸው ብዙዋች አሉ እኔን ጨምሮ

  • @dawitsolomon-zi3lz
    @dawitsolomon-zi3lz ปีที่แล้ว +12

    ሁሉ ነገር ቢመለስ ደስ ይል ነበር በዚህ ሙዚቃ ብዙ የልጅነት ትዝታ አለኝ በተለይ የነቀዘች ህይወት የሚለው ፊልም ሙላለም ታደሰ ጌታቸው ጉግሳ ልጅነነት ደስ ይላል

  • @NesanetGermew
    @NesanetGermew 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ሙዚቃ በሀዘኔ በደስተየም ትርጉም አለው❤❤❤❤❤❤

  • @haregwoyinnigatu6637
    @haregwoyinnigatu6637 3 ปีที่แล้ว +16

    ገራሚ ዘፈን ዘመን የማይሽረው የዛሬ ዘፋኞችም ዘፈንን ይላሉ

  • @matieawasho3700
    @matieawasho3700 ปีที่แล้ว +3

    እርጅም እድሜ ከጤናጋርይሰጥክ ጋሼ አባቴ ነው ምትመሰልኝ ባቴ ነብሰክን ይማርው😢😢😢

  • @ErmiasDoda
    @ErmiasDoda ปีที่แล้ว +19

    ጋሼ ጋሼ መቼም መቼም እናከብርሀለን ዳይመንድ ናችሁ የድሮ ዘፋኞች እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!

  • @kassag3139
    @kassag3139 2 ปีที่แล้ว +9

    የሚገርም የትዝታ ዘፈን አጥንት ውስጥ የሚገባ ራዥም እድሜ ለጋሽ መሀሙድ አህመድ ።

    • @sintayowondial
      @sintayowondial 2 ปีที่แล้ว

      Ena yehan zafen sesma bezu ngare yesmagale westane ersu yenzergale becha fetari edma yestike 😍🙇‍♀️

  • @saarajamal8562
    @saarajamal8562 2 ปีที่แล้ว +12

    የትዝታው ንጉስ ከእድሜ ላይ እድሜ ይስጥልን🙏

  • @bongatube8074
    @bongatube8074 ปีที่แล้ว +3

    ይህን ዘፈን ስሰማው ልቤ ካውስጥ ካንጀቴ የናበል ልቤ ይንቀጠቀጣል የም ሆኖ ግን በለፈው ህዎቴ ታበደይ እንጂ በደይ በለማሆኔ ደስታኛ ናኝ የምለው ዬለኝም በበደልሽ ልክ ፈጣሪ ይክፈልሽ እኔ ግን እድሜ ዘለለምሽን እንደምታለቅሺ ለራግሽ ዎስኜ ናበር አሁን ግን ትቻለው ፈጣሪ ይክፈልሽ

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 2 ปีที่แล้ว +3

    ጋሽ መሀመድ ለልጅ ልጅ የምታርፍ መቼም የማይሰለች ዘመን የማይሽር ስራ ስለሠሩ እጅግ አድርገን እንወደዋለን እናከብራለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @eastworld5974
    @eastworld5974 11 หลายเดือนก่อน +5

    ይህን ዘፈን ስሰማ የሚኮረኩረኝ ሴትን እኔ በድዬ እንጂ እኔ ተበድዬ አላውቅም ነበር። አሁን ተጠራቅሞ እንዳይመለስልኝ ትልቅ ዱዓ ያስፈልገኛል። አላህ መቼስ ምህረተኛ አምላክ ነው።

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 2 หลายเดือนก่อน

      ትልቅ ሰው ነወት የሰቱት አስተያየት በታም መልካም።

  • @ephremfikremariam417
    @ephremfikremariam417 2 ปีที่แล้ว +9

    ነበር ለካ እንዲህ ቅርብ ኖሯል
    አሉ እቴጌ ጣይቱ

  • @EPHREMGIRMA-j1x
    @EPHREMGIRMA-j1x ปีที่แล้ว +20

    ይሄ ሙዚቃ ሊያሳብድኝ ነው ምን ይሻላኛል ማላገኛቸውን የልጅነት ጓደኞቼን ፣ አከባቢዬን ፣ ድድድድድድድሮን ያንን ውብ ጊዜ እያስታወሰኝ እባካቹ መላ በሎኝ

    • @SbBd-dv4zr
      @SbBd-dv4zr ปีที่แล้ว +1

      Enaem teze eyalegne enbaye yifesal

    • @EPHREMGIRMA-j1x
      @EPHREMGIRMA-j1x ปีที่แล้ว

      Thanks

    • @Ephrem-c6h
      @Ephrem-c6h 4 หลายเดือนก่อน

      Aye gize!!!!!! Ke zare 11 wer akebabi ethiopia neberku. Zare demo South korean. Sidet................ betam keftoghal."" Muzikaw minew hod asbasegh........""

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 13 วันที่ผ่านมา

      Ene demo sesemaw yerebshegnal weste seber yelal abrodegochen hulu neger

  • @habtamunegerie4164
    @habtamunegerie4164 2 ปีที่แล้ว +4

    የክቡር አባታችን አርቲስት ጋሽ ሙሃመድ አህመድን ሙዚቃ ስሰማ የመፈጠሬ ምክንያት የእርሳቸውን ሙዚቃ ለማዳመጥ እና እራሴን ለመደበቅ እንደሆነ ሆኖ ይሰማኛል ፤ እጂግ በጣም ነው የምወድዎት አባታችን እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ፈጣሪ ይስጥልን ፤ እርስዎን ሳሰብ እና ሳይዎት እንባየ የሚመጣው ነገርስ አቤቱ ፈጣሪ ብሎት አንድ ቀን በአካል በአገኘሆት ደስታየ እጥፍ ድርብ ነው ጉልበትዎት ሰሜ ምርቃትዎን እንዳገኝ የዘወትር ምኞቴ ነው ።

    • @FikruBurg-yh1vw
      @FikruBurg-yh1vw ปีที่แล้ว

      ምኞትህን ይሙላልህ

    • @Yoha-vr2mx
      @Yoha-vr2mx 7 หลายเดือนก่อน +1

      Saweya yatafatarkawe batekekel amlakehen tazake wadasu lethade nawe
      OK

  • @freedomedlawte9067
    @freedomedlawte9067 ปีที่แล้ว +1

    መጥፎ ትዝታ አለኝ መስማት አልፈልግም የምን አባቱ ትዝታ ነው። ገደል ይግባ ትዝታ እራሱ የምን ትዕዝዕታዕ

  • @addisubahru8967
    @addisubahru8967 ปีที่แล้ว +1

    የጋሽ ሙሀመድን ይህን ዘፈን ሳዳምጠው ውስጤ ይረበሻል በትዝታ እሞላለው አልቅስ አልቅስ ይለኛል 😭

  • @gebeyehuendris1659
    @gebeyehuendris1659 3 ปีที่แล้ว +8

    ሙዚቃ ሁሉን ይናገራል ጋሼ እድሜህን ያርዝመው

  • @ashebirtesfaye4860
    @ashebirtesfaye4860 4 ปีที่แล้ว +34

    ቤታችን ለመጀመሪያ ጊዜ ቴፕ ሲገዛ እንደ ቦነስ ነበር ይህ የምንግዜም ምርጥ እና ስሜት ቆርቋሪ ዜማ የያዘ የመሀሙድ አልበም ኦርጅናል ቅጂ ካሴቱ የተሰጠን! ግዜው ረጅም ነው ግን እንደ ትላንት በትውስታዬ ይመጣል!
    ስንቱን አስታወስኩት...ስንቱን!

  • @weynshtemimi3273
    @weynshtemimi3273 5 หลายเดือนก่อน +5

    ማነዉ እስኪ ይህንን ሙዚቃ ሁሌ በሰማ ቁጥር የሚያስለቅሰዉ ?

  • @Giftrealestate-t3v
    @Giftrealestate-t3v 8 หลายเดือนก่อน +6

    እንባዬ እየፈሰሰ ነው የሰማሁት እናቴ ላንቺ መሆን አቅቶኝ አዲስ አበባም ፊቷን አዙራብኝ
    ስደትን አማራጭ ለማድረግ ዳዴ እያልኩኝ ነው
    እማዬ ፈጣሪ ጤናሽን ሙሉ ያድርግ
    እወድሻለሁ ላንችና ለቤተሰቤ ሁሉ
    ስል መክፈል ያለብኝን ሁሉ አደርጋለሁ ❤

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว +10

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጋሽ መሐሙድ 🙏🙏🙏😘😘😍

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w ปีที่แล้ว +1

    Mahmud is a man of principle and character . Most of the muscians are wishy washy blowing whereever the polotical wind is blowing . Mahmud is grounded in principle regardless the current polotical wind is blowing . Unlike the most ethiopians muscians , Mahmud is unifier, inclusive , who goes out his way to keep ethiopia togother. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Endalkachew-ug1cl
    @Endalkachew-ug1cl 4 หลายเดือนก่อน +2

    Mom(Mulunesh Eshete) and dad( Asfaw Aga)your memories will stay for ever😢😢

  • @ItsMe75586
    @ItsMe75586 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን መዚቃ ስሰማ Deu ትዝ ትለኛለች አለቅሳለሁ አይኗን ካየሁ ድፍን 8 አመት ሳቅዋ አይኔ ላይ አሁንም አለ ባለፈው ጦርሃይሎች ታክሲ እየጠበቀች አይቻት እንደምንም ተሯርጬ ስደርስ በዛ ቦታ የለችም ከመቼው እንደሄደች ግራ ገባኝ እዛው በተደጋጋሚ ብጠብቃትም አትመጣም በጣም ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል .... ልቤ ውስጥ ሁሌም አለሽ እስከ ሞቴ አልረሳሽም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ውድ የሀገሬ ልጆች ኑሩልኝ🙏

  • @MedhanieHabte-h9u
    @MedhanieHabte-h9u ปีที่แล้ว +1

    i rembrer this song ❤ every day and night i was in Ethiopan …. 🇪🇷🇪🇷

  • @tsehaygetachew4531
    @tsehaygetachew4531 2 ปีที่แล้ว +3

    ጋሼ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ይህ የትዝታ ዘፈን ብዙነገር ነው የሚያስታውሠኝ

  • @yesewzeranteneh6020
    @yesewzeranteneh6020 2 หลายเดือนก่อน +3

    የዩንቨርስቲ የፍቅር ህይወቴ ትዝ ይለኛል
    ምናለ ሁሉ ነገርን ባስተካከልኩ እላለሁ
    ሁሉም የመጀመሪያ ነበር
    ክፉ አይንካሽ

  • @binyamworku21
    @binyamworku21 11 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ግዜ ሁሉም አለፈ ምናል አንዴ በተመለሰና ትፋአቴን ባሰተካከልኩ

    • @ነጃትነጃት-አ7ኸ
      @ነጃትነጃት-አ7ኸ หลายเดือนก่อน

      ያለፈነገርአለፈነዉ ለወደፊቱ መስተካከልነዉ ይቅርታ ጠይቅ ይቅርታ አድርግ ከልብህ

  • @brquwaeskel3613
    @brquwaeskel3613 3 ปีที่แล้ว +15

    እድሜን ከሙሉ ጤና ጋ ፈጣሪ ይስጠልን አባታችን ዘፈኑ ዋው በርታልን አባታችን 💚🇪🇹

    • @meryemnaser4243
      @meryemnaser4243 11 หลายเดือนก่อน

      😊Zzzz😊😊😊😊😊×++××@++❤❤++😊😊❤❤❤❤❤😊😊❤❤×

  • @henokgebreyes9705
    @henokgebreyes9705 2 ปีที่แล้ว +4

    ሙሀመድ ዘመንክ ይባርክ ጊዜ የማይሽረው ዜማ ነው we love you my king

  • @HabtamuMoges-ll3tr
    @HabtamuMoges-ll3tr ปีที่แล้ว +1

    ሁላችንም የየራሳችን ጥሩ የምንለው ጊዜ አለን ወርቃማ ጊዜ አሁን ላይ ብዙ ጥሩ ነገሮች ቢኖሩንም ያንን ጊዜ ለምን ማስታወስ አናቆምም

  • @habtumahmoud9046
    @habtumahmoud9046 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባዬ ሺ አመት ኑርልኝ እኔ ያንተ ልጅ ባልሆን ኖሮ ይቆጨኝ ነበር በጣም ነው የምወድክ አባዬ

  • @ሀዩየደሴዋ
    @ሀዩየደሴዋ 2 ปีที่แล้ว +5

    እሲየነበረ ያዉጋዉ እስኪ ያየዉ ይናገር የሀይስኩልን ላይፈ ነገር😢

  • @maremasnedw8215
    @maremasnedw8215 3 ปีที่แล้ว +6

    እደት እደምወደው ዛሬ ደሞ ደብሮኛላይ በዛላ 😥😥😥😥

  • @AmaAmaAma-bu9dq
    @AmaAmaAma-bu9dq ปีที่แล้ว +4

    ከልቤ ነው ምወደው ኢሄን ዘፈን

  • @nebyounegusay7967
    @nebyounegusay7967 6 หลายเดือนก่อน +3

    19 85 አ ም አክስቴ እና የአክስቴ ልጆች ጊዬን ሆቴል መዋኛው ጋር የእንቁጣጣሽ ለት ትዝ ይለኛል፡፡

  • @xx20zz20
    @xx20zz20 ปีที่แล้ว +2

    A music that trancends many generation to come! This music cracks everyone;s nostalgia! Longlive Gash Mahmoud! You're a legend!!!

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምንም ቃላት የለይም ይኤንን ዘፈን ባዳመትኩ ቁትር እንባዬን መቆታርር አልችልም፣ እግዚእብኤር እድሜ ይስትእ አባቴ።

  • @eliaslulu8630
    @eliaslulu8630 3 ปีที่แล้ว +20

    አቦ እጅግ እጅግ በጣምምምምም የምወደው ዘፈን ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZerihunAbebe-u7w
    @ZerihunAbebe-u7w 4 หลายเดือนก่อน

    ፅጌሬዳ (ፅግዬ) ሁሌም አንቺ በኔ ልብ ውሥጥ ህያው ሆነሽ ትኖሪያለሽ እ/ር ነፍሥሽን ይማረው ይህ የትዝታ ዘፈን ለእኔ የተዘፈነ ነው ጋሽ መሃሙድን አመሠግነዋለሁኝ

  • @Southafricalife
    @Southafricalife 8 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በጣም ዘፈን አላህ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @مكيهمكيه-ح4ل
    @مكيهمكيه-ح4ل 4 ปีที่แล้ว +12

    በጣም የምወደውና ትዝታዬን የማስታውስበት ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @danidani-fi8vn
    @danidani-fi8vn 3 หลายเดือนก่อน

    ትዝታ ሁሌም ዘመን ይሻገራል ሁሌም ክብር ለትዙ.....

  • @asresbenayalew3092
    @asresbenayalew3092 2 ปีที่แล้ว +42

    The first time I heard this masterpiece was on the flim "የነቀዘች ሕይወት" The main character gets falsely accused of killing his wife and does some jail time. Later, after proving his innocence and getting released, he goes home and has a very emotional reunion with his baby girl. This song plays in the background of that scene.

    • @eframhilu
      @eframhilu 2 ปีที่แล้ว

      ,2413

    • @davemen1212
      @davemen1212 ปีที่แล้ว

      Ye neqezech hiwot tiz yilegnal....

    • @henokassefa1996
      @henokassefa1996 ปีที่แล้ว

      I do remember that movie 😮 waw what a time 😢 unbelievable man my childhood is just snap before my eyes 😢

    • @dawitsolomon-zi3lz
      @dawitsolomon-zi3lz ปีที่แล้ว +2

      It is a movie that I remember very well. It was a good childhood memory

    • @yonathankidane2149
      @yonathankidane2149 ปีที่แล้ว +1

      Thanks so much for remembering the title "የነቀዘች ሕይወት" I remember back in time, i watched this film and cried because of Mengistu, the main character in the film who was mistakenly accused of killing his wife and later released from prison free! Whenever i hear this song it remembers me that film! Thanks once again for the title!! 😊

  • @NizuHamudi
    @NizuHamudi ปีที่แล้ว +1

    በአጭሩ ትዝታው አስቀያሚውን አሁን የምንጨማለቅበት የብሄርተኝነት በሽታ እና በዛን ጊዜ የነበረውን ያ መልካም ዘመንን እንዳስታውሰው ያረገኛል ምን አለ አሁንም ያንን ሀገራዊ ስሜት መልሳችሁ አንድ ሀገራዊ ስሜት ብትፈጥሩብን 🤔🙏😍

  • @bydd839
    @bydd839 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘመን የማይሽረው ስራ ረጅም እድሜ ለጋሼ

  • @AdamMoguzo
    @AdamMoguzo 8 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም የሙዚቃ ቅንብር ነው። የሂዎትን ጉዞ ከልጅነት አሁን አለሁበት ድረሰ ቁልጭ አርጓ ያሳየኛል።

  • @joygr8
    @joygr8 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነትም የትዝታው ንጉስ መሃሙድ ትለያለክ ❤❤❤

  • @selam862
    @selam862 2 ปีที่แล้ว

    መሐሙድ አህመድ በጣም ድንድን ዘፌን ነው ትልቅ ሰዉ እግዝአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ይሰውርህ የሰላም ዘማሪ የፍቅር ተራኪ ልዩ ነህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይስጥ ከምንም በለይ ጤናናህን ሳምህ ብዝት ይበል ዘመን የማይሽርህ አንተ ነህ

  • @seblewake9708
    @seblewake9708 2 ปีที่แล้ว

    እርጅም እድሜ ይሰጥልን በሰማውት ቁጥር የማለቅሰው ነገርሰ

  • @darmodalacha394
    @darmodalacha394 3 ปีที่แล้ว

    እባካችሁን አንጋፋው የሙዚቃ አባት ጤንናተቸው ምን ላይ ይሁን?? የኢትዮጵያ አምላክ ከእርስዎ ገር ይሁን

  • @tdjerusalem1379
    @tdjerusalem1379 3 ปีที่แล้ว +47

    እውነትም ስንቱን አስታወስኩት 😥ሆድ ይፍጀው

  • @ZerishAsmelash
    @ZerishAsmelash 8 หลายเดือนก่อน

    ዮናስ ኣስመላሽ ሁሌም ምርጫህን ብልቤ ኣኖረዋለሁ❤

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 4 ปีที่แล้ว +21

    Thank you Mahumud Ahmed for all your golden music you gave us so far and , always you are an icon for the coming new generation too.

    • @laylaRealTalk
      @laylaRealTalk ปีที่แล้ว

      U are rigth ❤ im from somalia but i like this music

  • @hibi6492
    @hibi6492 2 ปีที่แล้ว +8

    I wish long term life and health to you my legend ethiopian musician.

    • @laylaRealTalk
      @laylaRealTalk ปีที่แล้ว

      Me2 ❤ im somaalian woman but i love him

  • @bizuyemekonen4186
    @bizuyemekonen4186 2 ปีที่แล้ว

    የትዝታው ንጉስ ማንም አያክለው። እሱ እንዳለው ሁሉም ሰው ያለፈው ህይወት ናፋቂ ነው።ክፉም ይሁን ደግ።የወጣነት ይሁን የልጅነት ወይም ጉልምስና።

  • @TigistNega
    @TigistNega 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ህይወት ስንቱን አየን ትዝታ ለእኔ ንጉሴ ነው።

  • @merontigestu6097
    @merontigestu6097 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዬ ሀገሬ ናፍቅሽኛል ወደ ድሮ ማንነትሽ ተመለሺ ሀገሬ ልጆችሽ ናፍቀዉሻል

  • @HayatShow-c9x
    @HayatShow-c9x ปีที่แล้ว +1

    Enem betam tizita alegn ymr ❤❤❤❤❤❤❤ hule adamtowalowe weye liju kelbe alewta weyem zefenu alewta yhewe defn 5amt molegn wey devi❤❤❤❤❤❤❤

  • @melesseberhanu4274
    @melesseberhanu4274 3 ปีที่แล้ว +9

    It is a wonderful song that that takes back any one's experience to the ups and downs of life

  • @ephremtesfay1356
    @ephremtesfay1356 21 วันที่ผ่านมา

    የአሁን ትውልድ ያሳዝናል ሁሉ ሞላና እነሱ ተዘበራረቀበት ምንም በሌለበት ክፋት የለ ምቀኝነት ወይ ግዜ ስንት አስታወሰኝ

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 2 ปีที่แล้ว

    ማህሙድዬ ረጅም እድሜይስጥህ ትዝታዪነህ

  • @ሲጳራ
    @ሲጳራ 5 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ አድርጉልኝና እሄ ሙዚቃ ለኔ ሙዚቃ ብቻ አይመስለኝም ለኔ ትርጉሙ ከዛ በላይ ነው!!! ማላቀውን ያንን የናንተን ውብ ዘመን በጣም እንድናፍቀው ያደርገኛል ጋሸ የኔ ንጉስ በጣም ወድሀለው ረዢም እድሜ ከጤና ከፍቅርና ሰላም ጋር እመኝልሀለው ጌታ እድሜ ከሰጠን የሆነ ጊዜ አግኝቸህ ፍቅሬን አክብሮቴን አድናቆቴን እንደምነግርህ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ንጉስ❤❤❤❤❤

  • @samuelhailu302
    @samuelhailu302 4 หลายเดือนก่อน

    the song triggers my memories when we went out for practice with my class mates in one of health center out of Jimma back in 1993EC.

  • @kibretwondafrash2957
    @kibretwondafrash2957 2 ปีที่แล้ว +1

    መሀሙድዬዘመንእማሺርህአርሰቲሰትነህሁሌም

  • @haileyessustessema4773
    @haileyessustessema4773 2 หลายเดือนก่อน

    የትዝታው ንጉሥ በተዘጋጀልህ ዝግጅት ላይ ብገኝ ደስ ይለኝ ነበር::

  • @luludaniel3145
    @luludaniel3145 5 หลายเดือนก่อน

    yihi zefan ye filim mejabiy neber filimum yenakazechi hiwot new betam arasawum ufffffff tizita wowwwww

  • @ritatedros1936
    @ritatedros1936 11 หลายเดือนก่อน +1

    Mechem mayarej zefen 🇪🇷❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yalemselamgetu6431
    @yalemselamgetu6431 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ነገር ያልፋል እንዲህ በአጭር ጊዜ ምስቅልቅል ማለቱ ግን ይገርማል

  • @RahwaFkadu
    @RahwaFkadu 3 หลายเดือนก่อน

    Yhn ssema yedro fkregnaye nafekegn kayehut12 amet molan.❤

  • @NejatAlemayhu
    @NejatAlemayhu 25 วันที่ผ่านมา

    መሐሙድ ይሔን ዘፈን

  • @rahelsol9060
    @rahelsol9060 4 หลายเดือนก่อน

    ይእንንየመሰለሙዚቃስላአሰማህንእናመሰገናለን

  • @AnemutTegnu
    @AnemutTegnu 4 หลายเดือนก่อน

    በሕወቴ እደዚህ ሙዝቃ ይዞኝ የሚሄድ የለም

  • @michaelyebiotesfay7015
    @michaelyebiotesfay7015 3 ปีที่แล้ว +6

    We Are Eritreans Love Himtoo Much Mahemed

  • @jamalahmed4246
    @jamalahmed4246 3 ปีที่แล้ว +7

    The living voice to ever 👍👍

  • @abreha-o3q
    @abreha-o3q 16 วันที่ผ่านมา

    እኔ።ይሄንሙዚቃ።ስሰመውእራሴን።እስታለው።

  • @mazi78
    @mazi78 2 ปีที่แล้ว +3

    Great memories thanks Mohammud Ahmed!

  • @salamsalam3224
    @salamsalam3224 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢😢 ከቃላት በላይ ነው

  • @mohammedabdu3317
    @mohammedabdu3317 3 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩውንም መጥፎውን በዝህ ሙዚቃ ያስታውሠኛል

  • @0916342750
    @0916342750 4 หลายเดือนก่อน

    የትዝታዎች ትዝታ❤

  • @wolfieskysytgachavideos1717
    @wolfieskysytgachavideos1717 ปีที่แล้ว

    Thank you God bless father of all ethiopian we are love ❤️ 😅❤❤❤❤