ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የተዋናይ ታሪኩ/ባባ/ የቀድመዋ ባለቤቱ ተዋናይ ቃልኪዳን በሚዲያ የቀረበችት ያልተጠበቀ ምክንያትth-cam.com/video/axYmkdU2hns/w-d-xo.html
ምን ማለት ነው የቀድሞዋ የታሪኩ ባለቤት አሁንስ አብራው አድል ያሉት
Akatari peje neh proffesr meheratun asadije sila may new inje atsfaligem ye abiye foto lemin asfelage??
ምን ማለት ነው የባባ ታሪኩ የቀድሞዋ ባለቤት ማለት አልገባኝም ነው አሁን እያወራ ያለው አባቷ ነው ለማለት ነው ከሆነ ደግሞ አይመሳሰሉም
Aye yehi tewlede beze merger weset edeze ayenet chersut
Wowww Great
ረ/ኘሮፌሰር ምህረት ድንቅ ሰው ነህ አንተን የፈጠረ ማህፀን አንተን ያሳደገ ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርከዉ ዘመንህ የተባረከ ፍሬህ የበዛ መንገድህ የቀና ይሁን። ከጠማሞች ሀሳብ እና መንገድ ይጠብቅህ በራስ መተማመን ያለህ ብቁ ዜጋ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ። ቤተሰቡን የማይወድ ሀገሩን አይወድም ትክክለኛ አባባል ነው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ዋዉ !!!!!!
ዋው ዋው 🎉🎉🎉 ማሻ አሏህ
በጣም በልህ የሆነ አእምሮ ።እራሱ የሚነበብ መጽሀፍ ነው።እባክህ ሁሌም አሰተምር።በመረጃ የሚመራ ትውልድ እንፈልጋለን በአሉባልታ የሚመራ ግን ትዉልድ ያበላሻል አገርም ያጠፋል።በርታ ና አሰተምር ።
ዋው ምርጥ አባባል እንዳተ አይነት ቅን ሰወች ያብዛልን👍👍👍👍
ትክክል
ረዳት ፕሮፌሰር ነው ያሳተመው መጽሐፍም አለው በመሪነት ዙሪያ
ኦኦ አምላኬ ቅዱስ እግዝአቤሔር ሆይ እባክህን የኢትዮጵያን ልጆች ባርክልኝ የሀገሪ ልጆች በመልካምነት ያብቡወድሜ ዘበንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ክፉ አይንካህ እንደአንተ አይነቶችን በእጥፍ ልኡል ያብዛልን አሜን የዘረኝነትን መንፈስ ያጥፋልን ኢትዮጵያነት በፍቅር ታጅባ ታብብ ተባረኩ ኢትዮጵያ ለዘለ አለም ትኑር አሜን ተባረኩ
Amen3
አሜን
A wonderful speech amazing person a real citizen God Bless you brother
እውነት ነው
TRULY A GOOD MAN👏👏👏👏👏👌👌❤❤😍
Wowwww mirete asetewaye tebareke
ተባረክ ...ዘር ማንዘርክ ይባረክ ኢትዬጵያ የሚያስፈልጋት እንደ አንተ አይነት ሙሉ ሰው ነው 😇👌🏼😘
amen amen .amen
ተባረክ መማር ለበጎ ሲውል እንዴት ያምራል ።
Thank you professor, you are amazing teacher
*ፕሮፌሰር ምህረቱ ሻንቆ* ጀግና ሰዉሁሌም ያንተ ንግግር ብሰማ አይሰለችኝም
ዶ/ር አምባቸወን ይመስላል ።
እድሜ ይስጥእ ጀግና ፈጣሪ ኢትዮጵያንናእዝቦቿን ይባርክ
Amen yebrk
አላህይጠብቅህ ዘረኞቹን እልም አረጎ እዳተ አይነቱን ያብዛልን መልካም ሠውነህ
Wow amazing motivational speaking ! Thank you!
የኔ ጌታ ዳ/ ር አባቸውን ትመስላለህ አይልቅባቸው ተሞት ተነስቶ መጣብን ይሉ ይሆናል እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ እንዳንተ ያሉትን መልካም አሳቢዎች ያብዛልን አሜን 🙏🙏🙏🙏
minim yihun minim hiwot yiketilale went lba dgti aele effff
እንደዚህ አይነት ወሳኝ የሆነ ውይይት በጣም አስፈላጊ ነው ። ከምንም ግዜ ባላይ በአሁኑ ሰዓት አንገብጋቢ ነው ። ምርጥ ሰው ይቀጥል
ዋውውው ምርጥ የኦሮሞ ምሁራኖች እየፈለቁ ነው በርቱልን
Ere esu ethiopiawi kembata new hulunim sew oromo atadrig
መድረኩ ስለ ኦሮሞነት ሳይሆን ሰው ስለመሆን ነው !!! ደግሞም ኦሮሞ አይደላም ከምባታም አይደለም ሰው ነው ሰ.......ው!!!!
ዘረኛ አንሁን እባካችሁ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው።
Sorry esu kembata nw silalku but ethiopiawi new I think he is good very good
በናትሽ /ህ የኢትዮጲያበሉ የጋራ እናታችንን ወክሎ ነው የተናገረው
ድንቅና መሠረታዊ የሆነ ትውልድን የሚታደግ መልአክት። እንደማጣፈጫ በየመድረኩ ሊቀርብ የሚገባው መልእክት ነው !!!
ወይኔ ዶክተር አባቸውን ይመስላል
እዉነትሺነዉይመስላል
ውይ አዎ
እውነት ነው እኔ እሳቸውን ነው የመሰለኝ
እውነት ብለሻን እህት እኔም ሳየው ድንጥ ነው ያልኩት
ወንድሙ ነዉ
Wow! What a speech. Proud of you brother, keep it up.
እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ያለው ወገን በዚህ ዘመን ማየቴ ለኔ ተስፋ ነው ።
እናቱ ለ ሚናስ me seeing u appreciate the truth is hope.
ኢትዮጵያ ልጆች አሏት ሙሁራን ልጆች
Awoaluwat. Wegene. Ayezoh. Yenegale !!!!
ተባረክ የእኔ አንበሳ መሪዎች ሆይ የዚህን ቅን ሰው ልቦና ይስጣችሁ
Don't you think it is a little too late
But I still wish you good luck.
A good advice to the young,Egziabher yeredachehu.
You are best Ethiopian
ዋው በጣም ተመስጨ የሰማሁት ቪዶ ነው ይመችህ ወገኔ እንዳንት አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን ለሁላችንም ጠቃሚ እውቀትን አላህ ይስጠን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ቅን ሰው ነህ
You are the best So proud of you God bless you
ኢትዮጵያ እኮ ሙህሮች አሉሽ ጥላትሽን ያጥፌላሽ
በርታ
አሚን
ያልተፃፈ እያነበቡ ሀገርን የሚያተራምሱ ካንተ ጋር እኩል ኘሮፌሰር ተብለዉ ይጠራሉ መሰሎችህን ያብዛልን
ዶክተር አምባ ቸው ይመስላል ሐገራቺንብዙጀግኖቺ አሉን አላህ እድ ሜና ጤናይስጥህ
Respect...my former beloved teacher
ትክክል ብለሀል የኔ ወድም ተባረክ 💚💛💙❤
💚💛❤
ሲገርም ቁርጥ አምባቸውን. መልካም ሰው አንደበትህን ፈጣሪ ይባርክልህ ንፁህ ኢትዮጽያዊ ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም ሰላምህ ይብዛልኝ አቦ
እንዴት ደስ የሚል ጎበዝ ልጅ ነው።ምናለ ለሁላችንም እንዲህ ቢገለጥልን ታሪካዊ የሆነ ንግግር ።ወደድኩህ ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር ይባርክህ ልክ ብለሀል
ያንተን ዓይነቱን ያብዛልን በእውነት አንተ ምሑር ነህ ሠላምህ ይብዛ ወንድሜ
WOW!! Perfect outlook! Great Respect!!!
Bless him 🙏😍 I have got a hope. Thank you GOD. 🙏 a great gentle man who clearly knows our depth issues.
👍👍👍wow such a remarkable speech with history, reality and evidence thankyou thankyou so much enamesegnalen...you're brave for our generation. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
God bless you my brother ❤️💛💚🙏
ወንድ አላህ ይጠብቅህ ይህነው ምሁር ማለት።።
እራህማ አብደላ ወለየ 0925261596
@@abdumohammed6647 ምንላድርገው
@@abdumohammed6647 በኢሞግባ ሀይ ብየልሀለሁ።።
ዉነት ነዉ ያቆይህ
የኔወድም በጣም ደስየምትልጅነህ አስታዋይ አላህ ይጨምርልህ
ይህ ንግግር ከእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ በዉእነት እግዚአብሔር ዘመንህን የባርክልህ በማስተዋል የሚናገር ከሀገራችን አንድ ስዉ ተገኘ
THANKS DEAR GOD BLESS YOU
Very knowledgeable and ellequent speaker. God bless you Professor Mihiretu.
እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾
እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥህ፡ እንደዚህ ነው ትውልድን ማነጽ የማወቅ ትርጉምም ይህ ነው፡ የሚያሳዝነው አንተ በምትጠራበት ማዕረግ ህዝቅኤል ጋቢሳ መጠራቱ ነው፡
ጃሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያስተውል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
Thanks brother I learn a lot from you
እድሜ ይስጥህ እናመሰግናል እውነትነውየሌላገር ዜጋ መብቱ እየተከበር የኛ ሰው መብቱ አይከበርም በሀገራችን ተሳቀን በውጭ ተሳቀን ይ
120 ከብቶች ሰምቶሀል ብዙ ሹ ሰዎች ወደውሀል በርታ ወንድማችን መልካም ሰዎችን ያብዛልን።
@@addisababa9022 how are u bro.....cool down, i know u are one of them and i wish one day u can understand this Lesson.
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከተማሩ እዳተነው
በጣም ትልቅ ትምህርቲ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ኢትያጵያን ህዝቦችዋን ይባርክል ለሁላችን ልብ ይስጠን ኣሜንን ኣሜንን ኣሜን
እዳንተ አይነት ቅን ሰው ይፍጠርልን በጣም ድስ የሚል አስተማሪ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር እድሚና ፀጋውን ይስጥህ
Wow god bless you man Ethiopia proud of you
Wow. Wow. Wow. Wonderful speech. Will educated. Ethiopia needs like u helping hands. This youth need morally motivating person like u. Brother God bless u. Love u all. Maria
ያረጂትን ፖለቲከኞች ለማባረር እና ኢትዬጵያን ለማትረፍ ወጣቱ ሆይ ታሪክን ማንበብ ጀምር የውሸቱን ሳይሆን ትክክለኛውን ታሪክ
F tareke read for yourself tareke koshasha new
God bless you 🙏💝
መሚህር ሚህረቱ ሸንቆ በጣም እናመሰግነሌን እግዚአብር ለሁላቺን ሊባችን ይክፈትልን😰🙏
የኔ. ጀግና.
Wow what a great men love hearing you there is a lot knowledge in you God bless you bro
You are amazing man...God belss you..
ወይኔ ዶክተር አንባቸውን ይመስላል መልኩ
what a great idea thank you ! Ethiopia she have some one like am proud of you that your from Ethiopia
እግዚአብሔር እንደተ ያሉትን ወጣቶች ብዜት ይበሉ ሠላም ለኢትዮጵያውያ
ብዙ ሰዎ ች በተለያ ምክኒያት አድንቄለሁ ካንተ የሚደርስ ግን እስካሁን አላየሁም ሰላምህን ያብዛው
Thanks my brother now for Ethiopia same you
ጀግና ብየሀለሁ የጀግና ጀግና ኢትዮጲያ የሚያሥፈልጋት እንዳንተ አይነት ምሁር ነው የሚያሥፈልጋት
wow wonderful speech man our hero!!!!!!!!!!!11
በትክክል 😍😍😍👍👍👍👍
God bless him. He so a positive and inspiring
ኢትዮፒያየን የሚወድ ሁሉ ወዳጄ ነዉ አመሰግናለሁ PROFESSOR
ወንደሜ እግዚአብሔር ይባርክ እንደዚ አብራርቶ የሚያስተመረን መሁር ነው የሚያስፈልገን በጥሁኔታ ነው ያሰረደኸው ልብ ያለው ልብ ይበል ቃለ ህይወት ያሰማልን tahnks
ትክክል ዋው ምርጥ ምክር ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ያረብ ድ/ር እንባቸውን ነው የሚመስለው ልክ ሀብም መልክም አላህ ይጠብቅህ
Love you so much! Let God bless you of all !
ኢትዮጵያ እንደአንተ አይነት ሰዉ ብዙ ነበራት ግን ለሀገራቸዉ ጠቅመዉ አያዉቅም ።አደራህን አንተ ብቻ ኑርልን እንዲሁም አንተን ከሚዳምጡህ ጋ ሁን እወድሀለሁ።ትክክል ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ'።
God bless you brother! We need more people like you!!!!
Yared A Abera ማሻአላ.አላህ.ይጠብቅህ.ኢትዮጵያ.እዳተያለአወድም.ጂቦቹ.እዳይበሉህ.ሀቢቢ.እደንተ.ያሉወጣቶች.አላህ.ያብዛልን.
Good blesss you
Taalib Harazi Amen ,My sister I can sense Allah blessed you with beautiful soul! more blessings to you and your family!!
Professor Mre. Great man of the year. What a public speech!
Maa shaa Allah man you have very good points. I hear you and understand you.
WOW amazing Speech
በጣም ጏበዝ ጆሮ ያለው ይስማ ውድ ይገሬ ወጣቶች ከመጥፎ ሱስ ውጡና ውደራሳችሁ ተመለሱ ለቀሪው ትውልድ ጥሩምሳሌ ሁኑ እባካችሁ😊
Thank you for your great speech.
He is brilliant.
የሠረዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ ዓይነት ልጆችን ከሆድህ ስጠንነ ኢትዮጵያን አሰርፈት።
እናመሰግናለን ግሩም ትምርት ነው የሰጠህን ወንድማችን እድሜልካችውን ይህን ምክርህን አይረሱትም 💚💛❤️
አው የልቤን ነው የተናገርከው ስለእናቱ ያላሰበ ስላገር ያስባል ማለት ዘበት ነው ወጣቶች ብሔር ቆንቆ ክልል ምናምን እሚለውን ትታቹ ስለናትና አባታቹ ስለቤተሰባቹ አስቡ አገር ማለት እነሱ ናቸው ተዋቸው እነዛን ሰዎች እነሱ ስለናተ ምንም መስዋትነት አልከፈሉም ለዛም የናተ መጥፋት አያሳስባቸውም
What a great idea our ethiopia needs some one brilliant like you who can make big changes on younger people some are all ready lost!!!!
Anaa dhufuu Lenca keenyaa 💝🙋♀️🌹🌹
አዋቂ ሰው ኢትዮጵያዊ እድሜ ና ጤና ይጨምርልህ። አሉ እንጂ አዋቂ ነን የሚሉ በሆዱ የሚያስብ እንደነ ጆሐር እና እዝቂያስ አይነቶች ደደብ ።
እንዳንተ አይነቱን ሳይ ተስፋዬ ይለመማል እግዚአብሔር ያንተ አይነቱን ያብዛልን ተባረክ !!
አንደበትህን እግዚአብሄር ይባርክ እውነት ነው ለውጥ ከራስ ይጀምራል
Great young educated brilliant Christian man God bless you my brother Ethiopia need more people like you we love you
ትክክል ወንድሜ!!
Wow wow wow namati tolaa jabadhu ammalee itti fufii 🌹🌹
Great speech, thank you Mereja for sharing
ወይ መመሳሰል ዶር አምባቸዉን አይመሰልም ህም
ይገርማል ይመሳሰላለ
Enene ayemeselem i can't read one book in year
በጣም ይመሳሰላሉይሄም ሰዉ ልክ እንደ ከምባቸዉ ጀግና ነዉ ከዝህ በፊትም ንግግሩን ሰምቼ ነበርፕሮፌሰር ምህረቱ ሻኝቆ
አዎ ሀሀሀሀ
ትክክል፣ወዲሙ፣እደሆነ
tks bro
ተባረክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር!!
Wonderful speech !wish u all the best
ዶክተርአምባቸውንነውየምመስለው"ልቤተሰብሯል"ምርጥሰው"
የተዋናይ ታሪኩ/ባባ/ የቀድመዋ ባለቤቱ ተዋናይ ቃልኪዳን በሚዲያ የቀረበችት ያልተጠበቀ ምክንያት
th-cam.com/video/axYmkdU2hns/w-d-xo.html
ምን ማለት ነው የቀድሞዋ የታሪኩ ባለቤት አሁንስ አብራው አድል ያሉት
Akatari peje neh proffesr meheratun asadije sila may new inje atsfaligem ye abiye foto lemin asfelage??
ምን ማለት ነው የባባ ታሪኩ የቀድሞዋ ባለቤት ማለት አልገባኝም ነው አሁን እያወራ ያለው አባቷ ነው ለማለት ነው ከሆነ ደግሞ አይመሳሰሉም
Aye yehi tewlede beze merger weset edeze ayenet chersut
Wowww Great
ረ/ኘሮፌሰር ምህረት ድንቅ ሰው ነህ አንተን የፈጠረ ማህፀን አንተን ያሳደገ ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርከዉ ዘመንህ የተባረከ ፍሬህ የበዛ መንገድህ የቀና ይሁን። ከጠማሞች ሀሳብ እና መንገድ ይጠብቅህ በራስ መተማመን ያለህ ብቁ ዜጋ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ። ቤተሰቡን የማይወድ ሀገሩን አይወድም ትክክለኛ አባባል ነው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ዋዉ !!!!!!
ዋው ዋው 🎉🎉🎉 ማሻ አሏህ
በጣም በልህ የሆነ አእምሮ ።እራሱ የሚነበብ መጽሀፍ ነው።እባክህ ሁሌም አሰተምር።በመረጃ የሚመራ ትውልድ እንፈልጋለን በአሉባልታ የሚመራ ግን ትዉልድ ያበላሻል አገርም ያጠፋል።በርታ ና አሰተምር ።
ዋው ምርጥ አባባል እንዳተ አይነት ቅን ሰወች ያብዛልን👍👍👍👍
ትክክል
ረዳት ፕሮፌሰር ነው ያሳተመው መጽሐፍም አለው በመሪነት ዙሪያ
ኦኦ አምላኬ ቅዱስ እግዝአቤሔር ሆይ እባክህን የኢትዮጵያን ልጆች ባርክልኝ የሀገሪ ልጆች በመልካምነት ያብቡ
ወድሜ ዘበንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ክፉ አይንካህ እንደአንተ አይነቶችን በእጥፍ ልኡል ያብዛልን አሜን የዘረኝነትን መንፈስ ያጥፋልን ኢትዮጵያነት በፍቅር ታጅባ ታብብ ተባረኩ ኢትዮጵያ ለዘለ አለም ትኑር አሜን ተባረኩ
Amen3
አሜን
A wonderful speech amazing person a real citizen God Bless you brother
እውነት ነው
TRULY A GOOD MAN👏👏👏👏👏👌👌❤❤😍
Wowwww mirete asetewaye tebareke
ተባረክ ...ዘር ማንዘርክ ይባረክ ኢትዬጵያ የሚያስፈልጋት እንደ አንተ አይነት ሙሉ ሰው ነው 😇👌🏼😘
amen amen .amen
ተባረክ መማር ለበጎ ሲውል እንዴት ያምራል ።
Thank you professor, you are amazing teacher
*ፕሮፌሰር ምህረቱ ሻንቆ* ጀግና ሰዉ
ሁሌም ያንተ ንግግር ብሰማ አይሰለችኝም
ዶ/ር አምባቸወን ይመስላል ።
እድሜ ይስጥእ ጀግና ፈጣሪ ኢትዮጵያንናእዝቦቿን ይባርክ
Amen yebrk
አላህይጠብቅህ ዘረኞቹን እልም አረጎ እዳተ አይነቱን ያብዛልን መልካም ሠውነህ
Wow amazing motivational speaking ! Thank you!
የኔ ጌታ ዳ/ ር አባቸውን ትመስላለህ አይልቅባቸው ተሞት ተነስቶ መጣብን ይሉ ይሆናል እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ እንዳንተ ያሉትን መልካም አሳቢዎች ያብዛልን አሜን 🙏🙏🙏🙏
minim yihun minim hiwot yiketilale went lba dgti aele effff
እንደዚህ አይነት ወሳኝ የሆነ ውይይት በጣም አስፈላጊ ነው ። ከምንም ግዜ ባላይ በአሁኑ ሰዓት አንገብጋቢ ነው ። ምርጥ ሰው ይቀጥል
ዋውውው ምርጥ የኦሮሞ ምሁራኖች እየፈለቁ ነው በርቱልን
Ere esu ethiopiawi kembata new hulunim sew oromo atadrig
መድረኩ ስለ ኦሮሞነት ሳይሆን ሰው ስለመሆን ነው !!! ደግሞም ኦሮሞ አይደላም ከምባታም አይደለም ሰው ነው ሰ.......ው!!!!
ዘረኛ አንሁን እባካችሁ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው።
Sorry esu kembata nw silalku but ethiopiawi new I think he is good very good
በናትሽ /ህ የኢትዮጲያበሉ የጋራ እናታችንን ወክሎ ነው የተናገረው
ድንቅና መሠረታዊ የሆነ ትውልድን የሚታደግ መልአክት። እንደማጣፈጫ በየመድረኩ ሊቀርብ የሚገባው መልእክት ነው !!!
ወይኔ ዶክተር አባቸውን ይመስላል
እዉነትሺነዉይመስላል
ውይ አዎ
እውነት ነው እኔ እሳቸውን ነው የመሰለኝ
እውነት ብለሻን እህት እኔም ሳየው ድንጥ ነው ያልኩት
ወንድሙ ነዉ
Wow! What a speech. Proud of you brother, keep it up.
እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ያለው ወገን በዚህ ዘመን ማየቴ ለኔ ተስፋ ነው ።
እናቱ ለ ሚናስ me seeing u appreciate the truth is hope.
ኢትዮጵያ ልጆች አሏት ሙሁራን ልጆች
Awoaluwat. Wegene. Ayezoh. Yenegale !!!!
ተባረክ የእኔ አንበሳ መሪዎች ሆይ የዚህን ቅን ሰው ልቦና ይስጣችሁ
Don't you think it is a little too late
But I still wish you good luck.
A good advice to the young,Egziabher yeredachehu.
You are best Ethiopian
ዋው በጣም ተመስጨ የሰማሁት ቪዶ ነው ይመችህ ወገኔ እንዳንት አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን ለሁላችንም ጠቃሚ እውቀትን አላህ ይስጠን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ቅን ሰው ነህ
You are the best
So proud of you
God bless you
ኢትዮጵያ እኮ ሙህሮች አሉሽ ጥላትሽን ያጥፌላሽ
በርታ
አሚን
ያልተፃፈ እያነበቡ ሀገርን የሚያተራምሱ ካንተ ጋር እኩል ኘሮፌሰር ተብለዉ ይጠራሉ መሰሎችህን ያብዛልን
ዶክተር አምባ ቸው ይመስላል ሐገራቺንብዙጀግኖቺ አሉን አላህ እድ ሜና ጤናይስጥህ
Respect...my former beloved teacher
ትክክል ብለሀል የኔ ወድም ተባረክ 💚💛💙❤
💚💛❤
ሲገርም ቁርጥ አምባቸውን.
መልካም ሰው አንደበትህን ፈጣሪ ይባርክልህ ንፁህ ኢትዮጽያዊ ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም ሰላምህ ይብዛልኝ አቦ
እንዴት ደስ የሚል ጎበዝ ልጅ ነው።ምናለ ለሁላችንም እንዲህ ቢገለጥልን ታሪካዊ የሆነ ንግግር ።ወደድኩህ ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር ይባርክህ ልክ ብለሀል
ያንተን ዓይነቱን ያብዛልን በእውነት አንተ ምሑር ነህ ሠላምህ ይብዛ ወንድሜ
WOW!! Perfect outlook! Great Respect!!!
Bless him 🙏😍 I have got a hope. Thank you GOD.
🙏 a great gentle man who clearly knows our depth issues.
👍👍👍wow such a remarkable speech with history, reality and evidence thankyou thankyou so much enamesegnalen...you're brave for our generation. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
God bless you my brother ❤️💛💚🙏
ወንድ አላህ ይጠብቅህ ይህነው ምሁር ማለት።።
እራህማ አብደላ ወለየ 0925261596
@@abdumohammed6647 ምንላድርገው
@@abdumohammed6647 በኢሞግባ ሀይ ብየልሀለሁ።።
ዉነት ነዉ ያቆይህ
የኔወድም በጣም ደስየምትልጅነህ አስታዋይ አላህ ይጨምርልህ
ይህ ንግግር ከእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ በዉእነት እግዚአብሔር ዘመንህን የባርክልህ በማስተዋል የሚናገር ከሀገራችን አንድ ስዉ ተገኘ
THANKS DEAR GOD BLESS YOU
Very knowledgeable and ellequent speaker. God bless you Professor Mihiretu.
እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾
እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥህ፡ እንደዚህ ነው ትውልድን ማነጽ የማወቅ ትርጉምም ይህ ነው፡ የሚያሳዝነው አንተ በምትጠራበት ማዕረግ ህዝቅኤል ጋቢሳ መጠራቱ ነው፡
ጃሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው
ያስተውል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
Thanks brother I learn a lot from you
እድሜ ይስጥህ እናመሰግናል እውነትነውየሌላገር ዜጋ መብቱ እየተከበር የኛ ሰው መብቱ አይከበርም በሀገራችን ተሳቀን በውጭ ተሳቀን ይ
120 ከብቶች ሰምቶሀል ብዙ ሹ ሰዎች ወደውሀል በርታ ወንድማችን መልካም ሰዎችን ያብዛልን።
@@addisababa9022 how are u bro.....cool down, i know u are one of them and i wish one day u can understand this Lesson.
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከተማሩ እዳተነው
በጣም ትልቅ ትምህርቲ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ኢትያጵያን ህዝቦችዋን ይባርክል ለሁላችን ልብ ይስጠን ኣሜንን ኣሜንን ኣሜን
እዳንተ አይነት ቅን ሰው ይፍጠርልን በጣም ድስ የሚል አስተማሪ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር እድሚና ፀጋውን ይስጥህ
Wow god bless you man Ethiopia proud of you
Wow. Wow. Wow. Wonderful speech. Will educated. Ethiopia needs like u helping hands. This youth need morally motivating person like u. Brother God bless u. Love u all. Maria
ያረጂትን ፖለቲከኞች ለማባረር እና ኢትዬጵያን ለማትረፍ ወጣቱ ሆይ ታሪክን ማንበብ ጀምር የውሸቱን ሳይሆን ትክክለኛውን ታሪክ
F tareke read for yourself tareke koshasha new
God bless you 🙏💝
መሚህር ሚህረቱ ሸንቆ በጣም እናመሰግነሌን እግዚአብር ለሁላቺን ሊባችን ይክፈትልን😰🙏
የኔ. ጀግና.
Wow what a great men love hearing you there is a lot knowledge in you God bless you bro
You are amazing man...God belss you..
ወይኔ ዶክተር አንባቸውን ይመስላል መልኩ
what a great idea thank you ! Ethiopia she have some one like am proud of you that your from Ethiopia
እግዚአብሔር እንደተ ያሉትን ወጣቶች ብዜት ይበሉ ሠላም ለኢትዮጵያውያ
ብዙ ሰዎ ች በተለያ ምክኒያት አድንቄለሁ ካንተ የሚደርስ ግን እስካሁን አላየሁም ሰላምህን ያብዛው
Thanks my brother now for Ethiopia same you
ጀግና ብየሀለሁ የጀግና ጀግና ኢትዮጲያ የሚያሥፈልጋት እንዳንተ አይነት ምሁር ነው የሚያሥፈልጋት
wow wonderful speech man our hero!!!!!!!!!!!11
በትክክል 😍😍😍👍👍👍👍
God bless him. He so a positive and inspiring
ኢትዮፒያየን የሚወድ ሁሉ ወዳጄ ነዉ አመሰግናለሁ PROFESSOR
ወንደሜ እግዚአብሔር ይባርክ እንደዚ አብራርቶ የሚያስተመረን መሁር ነው የሚያስፈልገን በጥሁኔታ ነው ያሰረደኸው ልብ ያለው ልብ ይበል ቃለ ህይወት ያሰማልን tahnks
ትክክል ዋው ምርጥ ምክር ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ያረብ ድ/ር እንባቸውን ነው የሚመስለው ልክ ሀብም መልክም አላህ ይጠብቅህ
Love you so much! Let God bless you of all !
ኢትዮጵያ እንደአንተ አይነት ሰዉ ብዙ ነበራት ግን ለሀገራቸዉ ጠቅመዉ አያዉቅም ።አደራህን አንተ ብቻ ኑርልን እንዲሁም አንተን ከሚዳምጡህ ጋ ሁን እወድሀለሁ።ትክክል ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ'።
God bless you brother! We need more people like you!!!!
Yared A Abera ማሻአላ.አላህ.ይጠብቅህ.ኢትዮጵያ.እዳተያለአወድም.ጂቦቹ.እዳይበሉህ.ሀቢቢ.እደንተ.ያሉወጣቶች.አላህ.ያብዛልን.
Good blesss you
Taalib Harazi Amen ,My sister I can sense Allah blessed you with beautiful soul! more blessings to you and your family!!
Professor Mre. Great man of the year. What a public speech!
Maa shaa Allah man you have very good points. I hear you and understand you.
WOW amazing Speech
በጣም ጏበዝ ጆሮ ያለው ይስማ ውድ ይገሬ ወጣቶች ከመጥፎ ሱስ ውጡና ውደራሳችሁ ተመለሱ ለቀሪው ትውልድ ጥሩምሳሌ ሁኑ እባካችሁ😊
Thank you for your great speech.
He is brilliant.
የሠረዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ ዓይነት ልጆችን ከሆድህ ስጠንነ ኢትዮጵያን አሰርፈት።
እናመሰግናለን ግሩም ትምርት ነው የሰጠህን ወንድማችን እድሜልካችውን ይህን ምክርህን አይረሱትም 💚💛❤️
አው የልቤን ነው የተናገርከው ስለእናቱ ያላሰበ ስላገር ያስባል ማለት ዘበት ነው ወጣቶች ብሔር ቆንቆ ክልል ምናምን እሚለውን ትታቹ ስለናትና አባታቹ ስለቤተሰባቹ አስቡ አገር ማለት እነሱ ናቸው ተዋቸው እነዛን ሰዎች እነሱ ስለናተ ምንም መስዋትነት አልከፈሉም ለዛም የናተ መጥፋት አያሳስባቸውም
What a great idea our ethiopia needs some one brilliant like you who can make big changes on younger people some are all ready lost!!!!
Anaa dhufuu Lenca keenyaa 💝🙋♀️🌹🌹
አዋቂ ሰው ኢትዮጵያዊ እድሜ ና ጤና ይጨምርልህ። አሉ እንጂ አዋቂ ነን የሚሉ በሆዱ የሚያስብ እንደነ ጆሐር እና እዝቂያስ አይነቶች ደደብ ።
እንዳንተ አይነቱን ሳይ ተስፋዬ ይለመማል እግዚአብሔር ያንተ አይነቱን ያብዛልን ተባረክ !!
አንደበትህን እግዚአብሄር ይባርክ እውነት ነው ለውጥ ከራስ ይጀምራል
Great young educated brilliant Christian man God bless you my brother Ethiopia need more people like you we love you
ትክክል ወንድሜ!!
Wow wow wow namati tolaa jabadhu ammalee itti fufii 🌹🌹
Great speech, thank you Mereja for sharing
ወይ መመሳሰል ዶር አምባቸዉን አይመሰልም ህም
ይገርማል ይመሳሰላለ
Enene ayemeselem i can't read one book in year
በጣም ይመሳሰላሉ
ይሄም ሰዉ ልክ እንደ ከምባቸዉ ጀግና ነዉ ከዝህ በፊትም ንግግሩን ሰምቼ ነበር
ፕሮፌሰር ምህረቱ ሻኝቆ
አዎ ሀሀሀሀ
ትክክል፣ወዲሙ፣እደሆነ
tks bro
ተባረክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር!!
Wonderful speech !wish u all the best
ዶክተርአምባቸውንነውየምመስለው"ልቤተሰብሯል"ምርጥሰው"