የድፍን ምስር ሾርባ አሰራር Ethiopian Food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • Its So Simple Just Do It

ความคิดเห็น • 24

  • @lyoutube6195
    @lyoutube6195 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውድ
    እህቴ እጅሽ ይባረክ
    የኔ ባለሟያ በርችልኝ በጣም አሪፍ ነገር ነው የአሳየሽን እናመሰግናለን አለን ይቀጥል👌👍👍👍😍😍🙏🙏

  • @riiirii2600
    @riiirii2600 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉይይይ ሣምር የኔ ሴት እጅሽ ይባረክ በርቺ❤❤❤

  • @እታበዝኢትዮጵያዩቱብ
    @እታበዝኢትዮጵያዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገንእህቴ ሰላምእግዚአብሔርይብዛልሽ እህቴ በጣም ደስየሚል ምግብ ነው እኔምነገእሞክርዋለሁ እህቴእጅሽይባርክልኝእህቴ

  • @emukiya1
    @emukiya1 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አሪፍ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ በርች እህቴ

  • @AzitAzit-p8g
    @AzitAzit-p8g ปีที่แล้ว

    ገበዝ ምርጥ አሰራር ነው የኔ ውድ

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህት እንዴት ነሽ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አሰራር ነው የኔ ውድ በርች🌹💯👈

  • @hamerenotube324
    @hamerenotube324 2 ปีที่แล้ว

    Selamish yibzalign wude berchi 😘😘💖 selam Le agerachin etiop

  • @hany5043
    @hany5043 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ጎበዝ መጣሁ ለዛሬ ካንቺጋር እበላለሁ በርች

  • @gelilasolomon1751
    @gelilasolomon1751 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ በርቺ እህት ...ጎራ በይ።

  • @fkreskemekabr6865
    @fkreskemekabr6865 3 ปีที่แล้ว

    yamral eht gobez ena kemn gar new yemnbrlaw eshi seralehu

  • @netsanettube6044
    @netsanettube6044 3 ปีที่แล้ว

    በርቺልኝ የኔ ምርጥ❤❤

  • @mogesmybro4212
    @mogesmybro4212 3 ปีที่แล้ว

    Arif New Konjit Gn Arenguade Ktelu Mndnew Kelay Yaregshwn Alawekutm

  • @fikirflkir9471
    @fikirflkir9471 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ የኔ ዉድ በጣም ቆጆ ነዉ

  • @selamethiopiaye9177
    @selamethiopiaye9177 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ያምራል እህት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @bameniasefaethiopia7715
    @bameniasefaethiopia7715 2 ปีที่แล้ว

    በርች ዉዴ

  • @netsanettube6044
    @netsanettube6044 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ስራ

  • @wubit3304
    @wubit3304 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርች

  • @wudieabebe1643
    @wudieabebe1643 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም

  • @ወለየዋነኚየልጂማኛ
    @ወለየዋነኚየልጂማኛ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @mesertberke7825
    @mesertberke7825 3 ปีที่แล้ว

    Woww

  • @dadidad1132
    @dadidad1132 3 ปีที่แล้ว

    omg yamral berchi

  • @atsedetube123
    @atsedetube123 3 ปีที่แล้ว

    ሾርባ አሰራር ለሮመዶን እድሰራ አሰተማርሽኝ ጥሩ ነው