የልጇን ሚስት በጣም የምታሰቃይ እናት መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 559

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube ปีที่แล้ว +153

    የመዳም ቅመሞችየ ልፋታችንን ቆጥሮ የእረፍት እንጀራ ይሥጠን ከጎረቤት ምቀኛ ከአማት ክፉ ይጠብቀን ሁላችንንም 😢😢😢🙏🙏❤❤❤❤😢😢😢

  • @aishasaed9247
    @aishasaed9247 ปีที่แล้ว +135

    የምፈራውነገር የጎረቤት ምቀኛና የአማት ክፉ😢😢😢😢

    • @mekdesbayue6310
      @mekdesbayue6310 ปีที่แล้ว +2

      በጣም አያድርስ 😢😢😢

    • @abuhamdantube3149
      @abuhamdantube3149 ปีที่แล้ว +4

      እኔ ደግሞ በህይወቴ የምፈራው የጎሮቤት ክፉ አላህ ያብጅልሽ በሉኝ በቅርቡ ሀገር መግባቴ አይቀርም ።

    • @H-gu7ww
      @H-gu7ww 11 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ አላህ ደህና ጎረቤት ይስጥሽ ማሬ

    • @ybreseyde3920
      @ybreseyde3920 11 หลายเดือนก่อน

      ኢ ወላህ

    • @rukhiyamuhammad711
      @rukhiyamuhammad711 10 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢በጣም

  • @Hldana
    @Hldana ปีที่แล้ว +78

    የኔ አማት እናቴ ናት ።ጌታ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ።

    • @Hawwiiadam1814
      @Hawwiiadam1814 ปีที่แล้ว

      የነ አውረ የሆነች ሰው ናት😢

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ ปีที่แล้ว +29

    ከታገሱት ሁሉም ያልፍል❤ ከደዚ አይነት አማት ይሰውረን😢😢😢😢

    • @Sumeyaadem
      @Sumeyaadem 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @samira7639
    @samira7639 11 หลายเดือนก่อน +13

    አስታራቂዋ ደስ ስትል አቤት አለባስ ሙሲሊም መሆን ማታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @youtobe6437
    @youtobe6437 10 หลายเดือนก่อน +6

    😢የኔ የእውነት ታሪኬ ነው አልሀምዱሊላህ አልፎ ዛሬ እኔም ቤት እየሠራሁ ነው አልሀምዱሊላህ ከአማት ክፎ አተ ጠብቀን

  • @achamyeleshhuluka5918
    @achamyeleshhuluka5918 ปีที่แล้ว +15

    የናቱን ክፋት እያወቀ ሚሰቱን እንዴት በጥፊ የመታት በጣም መጥፎ ሰው ነው

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว +13

    ማዘር ስትል እንኳ ማር ጠብ ይላል❤
    ይህችን የመሰለች አሳዝና ማፊያዋን ሊያመጡ አንቀዥቅዧቸዋል!

  • @zabibaysofzabibaysof7568
    @zabibaysofzabibaysof7568 ปีที่แล้ว +7

    ያረቢ ከአማት መጥፎ አንተው ጠብቀን ያረብ 😢😢😢

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 11 หลายเดือนก่อน +11

    ❤❤❤ጀግና ባል፡ ሚስቱን በእውነት ለመረጋጋት የሚጥር። ጎበዝ❤❤❤

  • @User12073-d
    @User12073-d 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይቺ ሴትዬ ጎበዝ ትተውናለች ቡዚ ቦታ አዉቃታለሁ በርቺ ሰራ ነው

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስትፈልጋቸዉ ያጣሀቸዉን ሲፈልጉህ ታገኛቸዋለህ እናማ መጨረሻዉ ደስ ይላል

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว +18

    ከእንደዚህ አይነት አማት ያላገባችሁ እግዛቤር አይግጠማችሁ ባላ እራሱ በጥፊ ስለመታት አናዶኛል ፊልሙ ውስጥ ገብተን አሳመናችሁኝ አክተሮቹን አድንቃለሁ በየቤቱ ጉድ አለ ይኖራል ፕሄ ታሪክ❤❤❤❤❤

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 ปีที่แล้ว +17

    ጌታ ሆይ አደራ ለምናለው መጥፎ አማች አትሰጠኝ በተለይ የባሌ እናት እንደ ሰካር እንደ ማር የሚትጣፍጥ ሰጠኝ ✋🙏🙏🙏🙏 እንደ ክሎርክሰና እንደበረክና የሆነችውን አትሰጠኝ አደራ ፈጣርዬ😌😌😌😌😌😌

    • @zeberaali5809
      @zeberaali5809 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 ปีที่แล้ว +3

      አልሀምዱሊላህ የኔስ አማት ምርጥ ናት ባትቀየር ብያታለሁ 😂

    • @SommmVuj
      @SommmVuj 24 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ ปีที่แล้ว +57

    ከደነዚህ አይነት ይሰወርን😢😢😢😢😢😢

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 ปีที่แล้ว +9

    ዉይ ስትአይነት ሰዉአለ የኔ አማት ጀግና ባለ ሙያ ዉይይ እረጂም እድሜ ማዙካየ❤

  • @ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ
    @ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ ปีที่แล้ว +12

    አማቴ የናቴምትክናት አላህረጅምእርሜይሥጥልኝ❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከወንድ ጨበራም ማለቴ ፀጉሩን ያሳደገ ወንድና ከክፉ አማት አተ ጠብቀኝ አምላክ ሆይ😥😥😥😥

  • @EMEBETDEMESIS
    @EMEBETDEMESIS ปีที่แล้ว +10

    የኔ አማት ከእናት ትበልጣለች እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 ปีที่แล้ว +7

    እናትህ ክብር የማይገባት ናት ባለጌ እናት እርስዋ ሴት መሆንዋን እረሳሽው።

    • @kidanfera6943
      @kidanfera6943 ปีที่แล้ว +1

      ፊልም ነው ውዴ አትናደጂ

    • @fuf7972
      @fuf7972 ปีที่แล้ว

      ​@@kidanfera6943😂😂😂😂

  • @LEULGIRMA-gm6mh
    @LEULGIRMA-gm6mh 11 หลายเดือนก่อน +3

    አስተማሪ ድራማ ሲሆን ነገር ግን ለምቴወደው ል ጅ ያላትን ፅኑ ፍቅር ታማኝነት ፅናት ያሳየችበት የ ትዳር አጋረዋ እናቱን ላለማስቀየም ለእናቱ ያለወ አክብሮት ለትዳር አጋሩም ያለውን ፅኑ ፍቅር የወ ጣው ውጣውርድ እነሱን የሚያሳይ ፍፃሜ አይደ ለም የተጠናቀቀዎ ከዚህበላይም ይገባቸው ነበር

  • @AbentMarkos
    @AbentMarkos 11 หลายเดือนก่อน +5

    ድምፁ ሲያምር❤❤❤

    • @teorin_shiekh
      @teorin_shiekh 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም ማሻአላህ

  • @MayaMaya-w1x
    @MayaMaya-w1x ปีที่แล้ว +4

    Arif sra new ketlubet lelam yeteshale entebkalen

  • @zhararashad3159
    @zhararashad3159 ปีที่แล้ว +55

    እንደዚህ አይነት አማቶች አላህ ልብይስጣችሁ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 ปีที่แล้ว +12

    የአማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል አሉ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ጨቅጫቃ አማት ይጠብቀን ያደለውኮ ከእናት የምትበልጥ አለች ከጡሩው ግጠመኝነው ግን ለሁሉም ነገር ራቅ ብሎ መኖሩ የተሻለ ነው😢

    • @NoorNoor-qh6bo
      @NoorNoor-qh6bo ปีที่แล้ว

      አለሁ አይደል እኔ በአማአቴ ስበብ ስደት ያመረሁ ከልጆቼ አባአት ልትለያየን እያስቸገረችኝ ስደት መረጥኩ ልጆቼም አልበትንም እያልኩ ብቻ ሆድ ይፍጀው አልህምዱሊላሂ 😢😢😢😢😢😢😢እድሌ ነው ምንም አልል😢😢

    • @Hawwiiadam1814
      @Hawwiiadam1814 ปีที่แล้ว

      ​@@NoorNoor-qh6boየነስ ብቻ መስሎኝ ነበር😢😢

    • @NoorNoor-qh6bo
      @NoorNoor-qh6bo ปีที่แล้ว +1

      @@Hawwiiadam1814 ተይኝ እማ ምን አቺ ብቻ ስለሁሉም ነገር እልህምዱሊላሂ እንበል እላህ መጨረሻአችን ያሳምርልን ልጆቻችን አላህ ያሳድግልን እኛንም በሰላም ለአገራአችን ለልጆቻችን ለመላው ቤተሰቦቻችን ያብቃን 🤲🤲

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 ปีที่แล้ว +6

    መጨረሻው ደስ ይላል ፍጣሪ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን😢😢

  • @TigiFiker
    @TigiFiker 10 หลายเดือนก่อน +2

    መጨረሻው በጣም ያምራል

  • @ZeharaMohammed-n4i
    @ZeharaMohammed-n4i ปีที่แล้ว +16

    ግን ሴቶቺዬ ራሳችሁን ተከባከቡ አሁን ይቺ ሰራተኛ ነው የምትመስለው 😂😂😂

  • @habibaabrahim1818
    @habibaabrahim1818 ปีที่แล้ว +3

    ኢላሂጠብቀን፣፣ከነዚህአይነት፣፣አማት

  • @Hayat-hx3wf
    @Hayat-hx3wf 11 หลายเดือนก่อน +5

    ዘንድሮስ አማቶች አላህ ሂዳያ ይስጣቸው እጂ ከባድ ነው አቃጥለው ሊደፉኝ ነው 😢😢😢😢😢😢

    • @HanitaPoomy
      @HanitaPoomy 11 หลายเดือนก่อน

      አረ እኔም ልትደፋኝ ነው

    • @HalimaHalima-y1f
      @HalimaHalima-y1f 10 หลายเดือนก่อน +1

      ምናልባትከናተምችግርካለእራሳችሁንተመልከቱማለቴያለምክናየትአይጠሏችሁም😢

    • @rahmaha
      @rahmaha 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኛዉ ካያያዛችን ይሆናል እጂ ቢከፉ ቢከፉ ለልጃቸዉ ሲሉ አይከፉም ማለት እሱን ይከፋዋል ሲሉ የፌጦዘር ያዉ ፌጦነዉ እዳትይኝ እጂ

  • @SarahAlhabsi-er9dv
    @SarahAlhabsi-er9dv ปีที่แล้ว +6

    እኔስ አልችልም ፈጣሪየ አደራህን😢😢😢😢😢😢

  • @ZukriyaZukriya-kd3js
    @ZukriyaZukriya-kd3js 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሙሥሌም ከሆሽ ኢጃብሽ አሥተካክለሽ ልበሺ❤

  • @melkamubeyene2571
    @melkamubeyene2571 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ደሰ የሚል ትይት ነዉ ቀጥሉበት

  • @EkramGizachew-y8n
    @EkramGizachew-y8n ปีที่แล้ว +3

    Yene degmo ke ne lijoche new yemitelugn zerachew selalhonku betam new yemitelugn lene kemotu koytewal

  • @medna1100
    @medna1100 ปีที่แล้ว +2

    የአማት ክፉ አይድረስባችሁ እኔ ስድት እንድስደድ ያደርገችኝ እሱዋናት😢አሁንእኳን ቤቴን በእሩቅስርቸ ሀገሬ ልገባሳስብ እሱዋን ነውበመጀመሪያ በአእምሮየ የምስላት ግን ይቅርብያታለሁእላለሁደግሞበደሉዋትዝሲለኝየስራሺንአያሳጣሺእላላሁኝ😃

    • @abuhamdantube3149
      @abuhamdantube3149 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ይቅር ማለት ነገሩን መርሳት ሳይሆን መተው ነው እንኩዋንም ራቅሽ ግን ባልሽን ማድረግ ያለበትን ሁሉ እንድያደርግ አድርጊ ለእናቱ የእናት ሀቅ ከባድ ነው ለሱ አችም ካንች የሚጠበቅብሽን አድርጊ ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ።

    • @SadddfGsdd
      @SadddfGsdd ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ የኔቆጆ

    • @ASH-zk4tfሡሡ
      @ASH-zk4tfሡሡ ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢እኔም😢😢😢 መሄድ ሳስብ ይጨቀኛል😢😢😢😢

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +5

    እኔ የገርመኝ የምትሳደቡ የሌለ ርግማን የምታወርዱ ስወች ድራማ እኮ ነው😂😂😂

  • @SilsKar
    @SilsKar ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ እኔሥ ልጀወቸንም ላማቴ ጥየነው የተሠደድኩት ሀያቷን ረጂም ያረገው አልሀምዱሊላህ

  • @SsSs-i7x2f
    @SsSs-i7x2f 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ እኔምደሪሶብኝል አለፍእማያልፍየለም አልሀምዱሊላ እነሱኑበነጭመጋዣመሸሽነዉ😢😢

  • @jamelamuhammad2854
    @jamelamuhammad2854 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻው ግን በጣም ያምራል ቀጣይ እጠብቃለን

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ ปีที่แล้ว +73

    ከደዚህ ያለ አማች ይሰውረን😅

  • @rabiamusa5381
    @rabiamusa5381 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አማት ወላሂ እግሬን ታሽልኝ ነበር ሳመኝ❤❤❤

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 ปีที่แล้ว +4

    እኔኮ የሚገርመኝ በልጄ ቤት በልጄ ገንዘብ የሚሉት ነገር ሆሆሆሆ

  • @فتيبنتببسبحناللهالحمدالله
    @فتيبنتببسبحناللهالحمدالله 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፉፉፉ😢😢 ግን መጨረሸዉ ሲየሚር❤

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 ปีที่แล้ว +4

    ለምንድነውግን ወንዶች ሚስቶቻችሁ ሲያረግዙ ደስየሚላችሁ😅😅😅😅

  • @ZeharaZehara-o2q
    @ZeharaZehara-o2q ปีที่แล้ว +4

    የወድሜን ሚስት እናቴ እዴት እደምትወዳት አላህ ይጨምራላቸዉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 ปีที่แล้ว +51

    አቃጣሪ እናቶችን እግዚአብሔር እድማቸውን ያሳጥረው።

    • @serkaddismedia
      @serkaddismedia ปีที่แล้ว +14

      አረ እንዲህ አይባልም እናት እናት ናት ምንም ቢሆን

    • @abyelove2446
      @abyelove2446 ปีที่แล้ว +2

      ምነው በአማች ተማርረሻል እንዴ?

    • @የትግልህይወት
      @የትግልህይወት ปีที่แล้ว +5

      አይባልም እናት እናት ናት ለልጅ የሚሻል ስለምትመረጥ ነው ኡኡኡኡ

    • @ZeharaMohammed-n4i
      @ZeharaMohammed-n4i ปีที่แล้ว +1

      ረ ውዷ ተይ ምንም ቢሆን እናት ነቺ 😂😂

    • @ZebibaBelay-dn4dt
      @ZebibaBelay-dn4dt ปีที่แล้ว +2

      😂ኣረ ይባላል😂

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 ปีที่แล้ว +6

    ወፍ ዘራሽ ብሎ የመሳደብ ያህል አፀያፊ ነገር የለም እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ያለ ዘር ሀረግ አልፈጠረም።
    በኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደ የሰው ልጅ ቅስም መስበሪያ የደደቦች አንነጋገር ነው።

    • @sarasandak1043
      @sarasandak1043 10 หลายเดือนก่อน

      በትክክል❤

  • @ErtyuAser-in9hs
    @ErtyuAser-in9hs ปีที่แล้ว +5

    ከንደነዝህ ይሰውረን ወላሂ ያረብ 🤲🤲😥😥😥😥😥😥

  • @FatmaH-g7m
    @FatmaH-g7m 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ብሆን ግን ወላሂ ጥርግ አድርጌ ነው እምሰድባት ሆ ምነው ሰራተኛ አደርገቻትሳ ሆ

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤የፍቅር የወንድነት ጥፊት ምን ያርጋታል ብትረዳው?❤

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 11 หลายเดือนก่อน +1

    ባልየው ድምፁ ያምራል

  • @Aminawlchafo-hh1qn
    @Aminawlchafo-hh1qn หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ባል

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 ปีที่แล้ว +3

    አረ እኑም ተቃጥዬ ልሞት ነው ዱአ አርጉልኝ ምንም ብለፋ ሊወዱኝ አልቻሉም

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 ปีที่แล้ว

      ገደል ግቡ በያቸው

    • @GuxFrom
      @GuxFrom 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂​@@tigistgirma6941

    • @SamsungA04-ct7zz
      @SamsungA04-ct7zz 11 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ አላህ ይርዳሽ

  • @fiker1705
    @fiker1705 10 หลายเดือนก่อน +2

    የልጅየው ድምጽ አርቲስት ሳምሶን(ቤቢ) ይመስላል

  • @AaAa-nj7xo
    @AaAa-nj7xo ปีที่แล้ว +3

    ዋውመጨረሻውደስሲል❤

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል

  • @TsehayTsi
    @TsehayTsi ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ.ለሆነልን.ብቻአይደለም.ጥሩ.መሆን.ያለብን.ማድረግ.ለማይችልም.እጅ 23:05

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ ปีที่แล้ว +8

    ሃገር ያላወቀዉ ጦርነት ነዉ😂የአማት ክፉ አይጣል እግዚአብሔር ጥሩ አማት ይስጠን✝️

    • @SaraTesfaMichaelAbreham
      @SaraTesfaMichaelAbreham 10 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣በትክክል yedrsbtr ያውቀዋል 😘😘😘😘

  • @eskedar4431
    @eskedar4431 ปีที่แล้ว +3

    የራሳቸዉ የሆነ ወግና ባህል ያላቸዉ ነገር ግን የሰዉ ናፋቂወች ናቺሁ አሁን እስኪ ለምን በራሳቺን ከበሮ መሰንቆ በገና ከበሮና የተለያዩ የሙዚቃ መጫወቻ መሳሪያወች እያሉን ለምን ባህር ማዶ ተጉዞ የሰዉ ሀገር ክላሲካን መጠቀም አስፈለገን በራሱ የማያምን ትዉልድን ባለመፍጠር ተባበሩን😢

    • @etoptv4718
      @etoptv4718  ปีที่แล้ว +2

      ጥሩ ሀሳብ ነው የሙዚቃ ማጀቢያ ይህንን ኮፒራይት ስለሚያስገድድ ነው የምንጠቀመው

  • @SusuMohammed-f7t
    @SusuMohammed-f7t ปีที่แล้ว +3

    ዋው መጨረሻው በጣም ያስደስታል መታገስ ዋጋለው

  • @HfTfs
    @HfTfs ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይይልሽቱ❤❤❤

  • @MesiTades
    @MesiTades ปีที่แล้ว +2

    Enezaz yetalu ye balfewu film ketay plzzz❤️❤️❤

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 10 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢እው አተው ሁነኝ😢😢እደው እኔ ካሁኑ ፈርቻቸዋለሁ😢አማቶቸን አተው ሁነኝ😂😢

  • @ZerfeWorku
    @ZerfeWorku ปีที่แล้ว +1

    ከኩፉ አማትናከሴት ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቃቹው።🤔🤔🤔

  • @Hanii8417
    @Hanii8417 ปีที่แล้ว +6

    Islam ☪️Selam

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ሆይ አደራ ያማት ክፉ እንዳያጋጥመኝ

  • @MabraMajd
    @MabraMajd ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይሰውረን

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አማቴ በጣም ጥሩ ሰው ናት ያረሰችኝ በሰንበት ሁሌ ደግሳ የምትጠራኝ ለልጀ የሚበላውን ቆጣጥራ የምትሰጠኝ በተለይ ለልጀ ጎበዝ ተንከባካቢ አያት ናት

  • @HfdNbfft
    @HfdNbfft 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔማልቀሥምንይሉታል😢አሁንበማርያም😢😢😢

  • @Seadaseada-ge6wl
    @Seadaseada-ge6wl ปีที่แล้ว +4

    ምድነዉ እራሧን አጠብቅምደ ምድነዉ እራስን መጣል

  • @SumayaSaid-b5t
    @SumayaSaid-b5t 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yasha gulitochu negrsi😅😅😅

  • @mengistutesfa8148
    @mengistutesfa8148 ปีที่แล้ว +26

    የልጁ ድምጽ የሳምሶን ታደሰ (ቤቢ) ይመስላል

    • @etoptv4718
      @etoptv4718  ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

    • @fatumashukur407
      @fatumashukur407 ปีที่แล้ว +1

      Batam new yemimesilew

    • @tofikheyredin5551
      @tofikheyredin5551 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @geni2791
      @geni2791 ปีที่แล้ว +1

      ማርያምን እኔ እራሱ እያልኩ ነበር ፊቱን ባላየው እሱ ይመስለኝ ነበር😊

    • @geni2791
      @geni2791 ปีที่แล้ว +1

      ማርያምን እኔ እራሱ እያልኩ ነበር ፊቱን ባላየው እሱ ይመስለኝ ነበር😊

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +31

    ክፉ አማት አይጣል ነው ኡፍፍፍፍ የደረሰበት ያውቀዋል 😢😢😢

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @Hayat-hx3wf
      @Hayat-hx3wf 11 หลายเดือนก่อน

      እንችለዋለን እህቴ😢😢😢😢😢😢

  • @user-lj7in5vh2ሃና
    @user-lj7in5vh2ሃና 8 หลายเดือนก่อน +2

    በስላሴ ስም አማቴ እንደዚህ ከሆነሽ ወየዉላት ገደል ወስጄ ነዉ የምገፍት

  • @የትግልህይወት
    @የትግልህይወት ปีที่แล้ว +7

    ወንዱ ተሰቀያ ከማን ይሆን ክፉ የምትኮምቱ እሰከ መጨረሻ ለምን አታዩም 😊 😢😢

    • @ሀዩking
      @ሀዩking ปีที่แล้ว

      አይታነል እኮ በቃ ምንም ብትሆን ልጇ ከዎደደት እሷ ምን አገበት

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 ปีที่แล้ว +4

    እናቶች ከልጆቻችሁ የትዳር ዌብሳይት ውስጥ ውጡ።

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 ปีที่แล้ว +7

    ሙዚቃው አያሰማም ቢቀርስ

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 ปีที่แล้ว +3

    Ande arogit lelijwa mist 4 gize eyagatach 4 mist amtita 4tum ayweldum silezi ke fetari inji kesetochu aydelem ::

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሊላሂ አማቴ ሂወቴናት እድሜ ጤና ይሰጥልኝ

  • @ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ
    @ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ ปีที่แล้ว +5

    ልጁግን ወደድኩት ሊላም ይስራልን እርጋታው ዲምፁ❤

  • @MediFikr
    @MediFikr 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ እዳ ፈጣሪ ይሰውረን ከዲህ አይነት

  • @abeselomdawit
    @abeselomdawit ปีที่แล้ว +9

    wow the artists are very good

    • @retareta8675
      @retareta8675 ปีที่แล้ว

      😮

    • @FfftHytr
      @FfftHytr ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @yasminabubeker1311
    @yasminabubeker1311 10 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ አማች እድሜሽ ይጠር

  • @hayat1184
    @hayat1184 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ሰውረኝ ከደዚህች አይነት አማት🙏😢😢😢

  • @saraabdodggjhcycv6736
    @saraabdodggjhcycv6736 ปีที่แล้ว +2

    ምንም ስሜትየሜሰጥ ድራማ እድልም ምክንያቱም መከበርያለባት እድሁ የልጅሚስት ምራት ስለሆነች እጅ ባለውለታ ስለሆነች አይደለም ምንም ማንም ባይኖራትም እኮን የሰውልጅ በዚህ ልክግፍ ሊሰራበት አይገባም😏😏🥲🥲🙏

  • @MatiCisu
    @MatiCisu ปีที่แล้ว +2

    Deramawu arif new gn ebakachu tewanay setmertu ayinust migeba bekat yalawu yihun ahun engni hultum setoch mist ayimeslum serategna enjii😂😂 enji hasabu arif nbr

  • @EmuGeza-fh7sj
    @EmuGeza-fh7sj 9 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ጥሩ አማት ስጠኝ እኔ አያስችለኝም😢😢

  • @Fikirte-q4h
    @Fikirte-q4h ปีที่แล้ว +5

    በሰው ቤት ትዳር መበጥበጡ አገባብ አይደለም ቢሆንም ክፉ እናት ልጅ ደግሞ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

  • @YmrrkPLpcpcqd
    @YmrrkPLpcpcqd 11 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅቷጎበዝናት❤በጣምእኔብሆንን❤ፈጣሪየሆይ❤ትግስቱንስጠኝ🎉🎉🎉

  • @sofiamiftah3003
    @sofiamiftah3003 ปีที่แล้ว +4

    ,,,እኔምእደዚ መርዝ ገጥማኝ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ ሁሉም ይቅርብኝ ብዪ ነፍሴን አስመለጥሁ ለዛዉም በስልክ በሩቅ

    • @ሀዩking
      @ሀዩking ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sameraassen3690
      @sameraassen3690 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @rahmaha
      @rahmaha 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ያችስከፋማር

  • @MarryWorke-l2c
    @MarryWorke-l2c 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረይድፋሺ ምኖነቀርሳነች በፈጣሪ የኔ አማት ብትሆኜ በጥፊብዬ ነዉ ከቤቴ የማሶጣት 😂😂

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 ปีที่แล้ว +7

    ከታገሱት ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤

  • @عبدالرحمنإدريس-ش2ل
    @عبدالرحمنإدريس-ش2ل 10 หลายเดือนก่อน +2

    تمام

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว +8

    አይ እናት🤔 ደግሞ ለጭራሩ ልጃቸዉ ነዉ ይህ ሁሉ ሽርጉድ🤣 ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ😂

  • @SahayTaklu
    @SahayTaklu 7 หลายเดือนก่อน +1

    Dadab amat wusha nat balagee 🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @TijiDegen
    @TijiDegen 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ደሞ አውሬ ነች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤መቸም ፍቅር ስለምወድና ስለሚሰማኝ፡ ኣለቀስኩ ከሿ። ኣረርኩ ከሱ። ተደሰትኩ ከሁላቸውም! ❤ፍቅርና ምህረት ይሽራል❤
    ጀግኒት ጓደኛ ልዩ ሽልማት ይገባታል❤

  • @HanitaPoomy
    @HanitaPoomy 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔም የልጀ አባት ጋር አለያይታኛለች 😢😢

  • @ktube8920
    @ktube8920 ปีที่แล้ว +8

    ኧረ ምራቱ ሁሉ ትግስት አለው 😂 እኔ ወላሂ ትዳሩ ቢፈርስ ይፍረስጅ ከእግር እስከ ራሧ ልክ ልኳን ነግሬያት ነው ቤቱን ትቸ የምወጣው 😂 ወላሂ ከሁሉም በላይ ክብሬ

    • @ሰኒነኝየተዋህዶፍሬ
      @ሰኒነኝየተዋህዶፍሬ ปีที่แล้ว +1

      አምሳያየ 😅😅እኔም

    • @ሀዩking
      @ሀዩking ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HiwotHiwot-jh8sw
      @HiwotHiwot-jh8sw ปีที่แล้ว

      👍👍👌👌😂😂😂😂😂

    • @OmorOmor-u5b
      @OmorOmor-u5b ปีที่แล้ว

      😅😅እኔኳን ትግስት የለኝም ወላሂ አላህ አደራዉን

    • @ሀዩking
      @ሀዩking ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንደዘው ወለህ በሌን ሺህ ግዜ ብወደው እዝ እሰት ውስጥ አኖርም ነበር

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት ስታሳዝን