ከዳሞታ ግርጌ Etv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • ከዳሞታ ግርጌ #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

ความคิดเห็น • 45

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso ปีที่แล้ว +15

    በእዉነቱ የወላይታ ሕዝብ ከዘረ ከሐይማኖት የጸዳ ሕዝብ ነው ከኢትዮጵያ ከመዉጣቴ በፊህት አንድ የመንግሥት እራሻ ልመት ከወላይታ ልጆዎች ጋር አብረህን ሰረተነል እና አሁን ከሰድት ገብቼ ወላይታ ዉስጥ ሶዶ ብኖራ ደሰ ይለኛል ከተማ በጣም እያደገ ነው በሩቱ 🙏🙏🙏🙏

  • @teshometamirat9161
    @teshometamirat9161 ปีที่แล้ว +8

    ሰዉ በማንነቱ ሳይሆን በሰዉነቱ የሚከበርባት ምድር፡ ወላይታ!🎉🎉

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 ปีที่แล้ว +6

    Wow ልምላመው swezerland ይመላል በጣም ለም ነው❤ so beautiful wolayta

  • @tamiratbelete1466
    @tamiratbelete1466 ปีที่แล้ว +9

    እናመሰግናለን ኢቢሲዎች። የወላይታ ሕዝብ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ታሪክ አካል ነው፣ኢትዮጵያዊያን በመቀራረብ፣በመቀባበልና በመተጋገዝ የሚሰሩ ከሆነ ለማደግና ለመበልጸግ የሚከለክል አንዳች ምክንያት አይኖርም።❤

  • @dos2544
    @dos2544 ปีที่แล้ว +8

    It looks like a painting on canvas, but amazingly, it's a real nature! Wey Ethiopia 🇪🇹

  • @tamratwmariam.2209
    @tamratwmariam.2209 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful! Thank you #EBC 👍Dear Ethiopian investors, please, come and invest in this wonderful place

  • @JerryIsrael-wc9qc
    @JerryIsrael-wc9qc ปีที่แล้ว +9

    ሁሉም ተስማምተዉ የሚኑሩባት ከተማ መሆኑ እዉነት ነው

  • @asterwoldu1254
    @asterwoldu1254 ปีที่แล้ว +4

    Keep going, Ebc great job

  • @halimo1255
    @halimo1255 ปีที่แล้ว +5

    ደቡብ አይታማም በኢትዮጲያዉነቱ💪

  • @Amsalutamirat
    @Amsalutamirat ปีที่แล้ว +4

    ኢቢሲ ምርጥ ዶክመንተሪ ነዉ ያቀረባችሁልን!

  • @aberatube
    @aberatube ปีที่แล้ว +2

    ዎላይታ thanks EBC ❤🎉

  • @AsratSamuel-h8e
    @AsratSamuel-h8e ปีที่แล้ว +5

    Amazing ❤

  • @mahtebubekele9342
    @mahtebubekele9342 ปีที่แล้ว +4

    Appreciate you all, especially the presenter for clarity and short participantation of speakers, including Ato Aklilu Lema, Chief Administrator ❤

  • @kidistjomole7252
    @kidistjomole7252 ปีที่แล้ว +5

    My home❤

  • @EteneshMegersa-ux8or
    @EteneshMegersa-ux8or ปีที่แล้ว +2

    ምቹና አየሩ ማራኪ ውብ ከተማ ወላይታ እግዚአብሔር የረዳው ህዝብ

  • @natanoy1
    @natanoy1 ปีที่แล้ว +2

    Quite the portrayal! Come enjoy nature! Invest! Celebrate life!

  • @ElaTadu
    @ElaTadu ปีที่แล้ว +2

    Thank you EBC

  • @Business_Abex
    @Business_Abex ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጲያዊነት ሽታው ያለው እዚያ ነው።
    የሚገርም ሀገር ነው
    ለውጪ ሰው የፍቅር ሀገር ነው።
    ማንም ዞር ብሎ አያይህም በቃ ባለኝ ትንሽ ቆይታ ተደስቼ ነበር የተመለስኩት።
    መስተካከል ያለባቸው ነገሮች ውስጥ ዋነኛው
    የትራንስፖርት ውክቢያና ህገወጦችን አደብ ማስገባት ብዙ የቤት ስራ ነው።

  • @dagutube3183
    @dagutube3183 ปีที่แล้ว +2

    Thankyou. Good job.

  • @alemudea3844
    @alemudea3844 ปีที่แล้ว +2

    ወላይታ ድሮም ቢሆን የሁሉም ኢትዮጵያዊ መኖሪያ ነው፣ ወደፊት ይህ ጎልቶ የሚታይበት ስራ መሰራት አለበት። አሜሪካን በየአመቱ ከዓለም አገራት በዲቪ ብዙ እንዲሁም የተለያየ ዓይነት አመለካከት፣ ባሕልና ልምድ ያለውን ሕዝብ ወደ አገሪቷ የምታስገባው ለምታስገባው ሰው አዝናና ሳስታ ሳይሆን ከተለያየ ልምድና ክህሎት ካለው ሕዝብ ለመጠቀም መሆኑን ልብ ልባል ይገባል። በመሆኑም ከአከባቢ ሕዝብ ባላነሰ እንዲሁም በእኔ አተያይ በሚልቅ ሁኔታ የሌላው አከባቢ ባለሀብቶች ኢንቨስት እንዲያደርጉ በአካል በየክልሉ በመዞር ይሁን በየሚዲያ መሰራት አለበት ባይ ነኝ።(my view)

    • @GeneneMussie
      @GeneneMussie 10 หลายเดือนก่อน

      Great view❤

  • @anjoneskozde2055
    @anjoneskozde2055 ปีที่แล้ว +3

    King of king

  • @zelalempaulos1465
    @zelalempaulos1465 ปีที่แล้ว +3

    በዋናነት ለአፍሪካና ለአለማችን ምስጥር የሆነች ሀገራችንን ከጥንት ጀምሮ እኛ ቤታችን ቁጭ ብለን መረጃ መረጃ እንድናገኝ ስላደረጋችሁ ፣ Ebc በጣም እናመሰግናለን !!!!
    አድሱን ሚዲያ ኮምፕሌክስ የሚመጥን ሥራዎችን በዚህ ለክ ቀጥሉ።
    1) በድሮን ቀረፃና ካሜራ ባለሙያችሁን wowowo ከልብ እናመሰግናለን
    2) እህታችን አዘጋጅ አዳነች አለማየሁ እናመሰግናለን
    3) ድምጽና ምስል editer 1ኛ ስንታየሁ ኡርጋ እናመሰግናለን ።
    4) አርታኢ ፍቃዱንም
    5) ከአ/አ ይዞ የመጣውን ሹፌራችሁ ጭምር እናመሰግናለን ።

  • @temesgensorsa8541
    @temesgensorsa8541 ปีที่แล้ว +1

    Wolaytta Like this thanks Ebc!

  • @belaihabte-jesus8958
    @belaihabte-jesus8958 ปีที่แล้ว +2

    .70, 000 yrs kingdoms of Wore Laila lives 4 ever lol bless you my people u r simply a best lol 😆

  • @chernetdadiso1645
    @chernetdadiso1645 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪ እና ግዜውን የሚመጥን ዶክመንትሪ ሁኖ አግኝቼዋለሁ።
    በዚህ ዶክመንትሪ ላይ የተሳተፋችሁ፦
    1. ክቡር አቶ አክሊሉ ለማ (የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ)
    2. ክቡር አቶ ተመስጌን አለማየሁ (የወላይታ ሶዶ ከተማ ከንቲባ)
    3. አቶ አብርሃም ባቾሬ (የሀገር ሽማግሌ)
    4. አቶ ኢያሱ ጋጃቦ (የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የቅርብ ባለሙያ)
    5. አቶ ወልዴ ዴአ (የስራ ዕድል ተጠቃሚ) ብዙ ያላየናቸውን እንድናይ እና ብዙ ያላወቅናቸውን እንድናይ ስላደረጋችሁን ከልብ እናመሰግናችኋለን።

  • @tesfaywoldemariam8010
    @tesfaywoldemariam8010 ปีที่แล้ว +2

    This is ❤. We need to protect the few remaining treasures in Ethiopia. Minimal human footprint is a must if we are to sustain. That does not mean humanity should not benefit from it but it can be developed as an eco-friendly global asset and generate income from non destructive practices.
    Agriculture, particularly cereal crop farming at a mechanized scale should be avoided. Subsistent eco farming may not be that problematic, but focus on fruit trees and shrubs would be better, both for consumption and marketing. We can do large scale mechanized farming n already vegetated landscapes through irrigation development. Ecosystems like this should be preserved to serve as sources of rivers for such irrigation in lowlands. Systemic change to supply cereal food needs to the population here from those irrigated lands instead of forcing them to farm in-situ should be instituted.
    Ethiopia needs a serious land use plan and policy to set no-go areas like this for short term gains.

  • @belaihabte-jesus8958
    @belaihabte-jesus8958 ปีที่แล้ว +2

    We love ❤️ only Jesus The Power of Mary Foundation lol 😆 ❤❤❤❤❤

  • @mackgaro2523
    @mackgaro2523 ปีที่แล้ว +2

    Wow wow wow wow e

  • @deresedansa
    @deresedansa ปีที่แล้ว +1

    thant you ebc

  • @AGW849
    @AGW849 ปีที่แล้ว

    Well captured, Credit to ETV & all participants. You can explore more and keep working on Wolaita TV too.🙏 STABLE TOWN "WOLAITA SODO"

  • @seyoumgethaun76
    @seyoumgethaun76 ปีที่แล้ว +1

    ምኞቴ ነው እዛ መኖር..

  • @afrklmafrklm
    @afrklmafrklm 5 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰💪💪💪💯

  • @ashethedamota496
    @ashethedamota496 ปีที่แล้ว

    Betam new desi yalegen🥰🥰🥰

  • @mahtebubekele9342
    @mahtebubekele9342 ปีที่แล้ว

    The camera man as well as the ETV crew

  • @merihunmekonnen502
    @merihunmekonnen502 ปีที่แล้ว +1

    xoossi immo gallattoss....

  • @tesfalidetderese4152
    @tesfalidetderese4152 ปีที่แล้ว +3

    ሚቹና ተስማሚ አየር ያላት ባሌ 50 ነገስታት እና ባለ 7 በር ከተማ

  • @dadinodoke9239
    @dadinodoke9239 ปีที่แล้ว +1

    በስርቆት የተወሰደ ልብስ ማሞጋገስ እድሜ ለሀ/ማርያም የጠ/ምንስትርነት ጊዜ በሉ።

    • @matusala8322
      @matusala8322 ปีที่แล้ว +1

      Wolaytti Gamo ስባል አልሰማህም??
      ሰው እንዴት ከራሱ ይሰርቃል ክክክክክ

  • @belaihabte-jesus8958
    @belaihabte-jesus8958 ปีที่แล้ว +1

    Wore Laila x Dosa Laila x Mala Lita x Dogola Laila of 102 Afars lol Arugiana - Tigris River Civilization King of Kings 158 Kings and Queens not Albanian Chiquita c Chiquaqun 50 Alexa Dessalegne Zebra who stole Adwa Commercial Bank of Afa-Aethiopia lol No black we are all brownn with 3 Primary colours of Blue x Red x Green of Bahire Negash lol Isuye Kingdom lol

  • @belaihabte-jesus8958
    @belaihabte-jesus8958 ปีที่แล้ว +1

    Imagine all these-,000 yrs kingdoms are expected to vanish with fake Poverty Gospel Goons of less than 3 years Never Wolaita Sodo rules 4 ever Amen lol 😆

  • @helpme5ksubscriberspotalld439
    @helpme5ksubscriberspotalld439 ปีที่แล้ว

    السلام علیکم ❤❤❤❤❤
    Hi. . all. . dear