ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያቀረባችሁልን ከዚህ ጋር ተያይዞ የጀነሬተር ዋጋም እንድናውቅ ብትሰሩልን መልካም ነው
የኔ እህት ስለማታቀርቢልን የገበያ መረጃ በጣም እናመሰግናለን😍🙏 እባክሽን የካፌ የሻይ ማሽኖችን ሰርተሽ ብታቃርቢልን?
እኔም ከዚሁ ቤት ነው ሙሉ የዳቦ እቃዎችን የገዛሁት ከአምስት መቶ ሽ በላይ አውጥቼ ግን ይህቺ ልጅ ስልክ ሰደዋል እንኳን አተነሳም በነፃ የሚሸጡት ያህል ነው ያከረተቱን
OK እሥቲ ንገሪኝ ውዴ ማሽኑ አሪፍ ነው?
Hi harif new lemgzate asebe neber eski negerign benatesh
ወንድሜ እባክህ እቃቸው እንዴት ነው
እሽ ውደ እስኪ ስለማሽኑ ኦርጂናልነትና መቸ እንደገዛሽው መረጃ ብሰጭኝ አሁን ላስገዛ አስቤነበር እኔ ሳኡድነኝ ግን በቅርብ ለመግባት አስቤአለሁ ኢንሻአላህ ጥቅምትና ህዳር እገባለሁ ግን አሁን ላስገዛ አስቤነበር ምን ትመክሪኛለሽ??🙏
Betam teru eqawoch nachew beteley southstar mibalut ovenoch aheya nachew bedenb new miserutBatekalay kalut dehna mibalew enezi nachew
ሳሪዬ ለመረጃዉ እናመሰግናለን ዋጋችሁ ግን በሰላም ነዉ ማስፈራሪያ ነዉ እሚመስለዉ
🤩🤩
😂😂😂
የዳቦቤት መክፈት በጣምእምመኘውስራነው እስኪ ያሳካልሽበሉኝ❤
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን
የዘይት ቤት ማሽኖችን ጠይቂልን እስኪ ለዛሬው እናመሰግናለን 🙏🙏
ሳሮን እናመሰግናለን🙏
Please do a video on vacations, prices , visas , places to visit and stuff.
በእጅጉ በጣም እናመሠግናለን በተጨማሪ የኮሪያ ምርት ብቻ ነው ያላቸው የሌላ አገሮቺ ምርቶቺ order ያረጋሉ ?። አሁን እንደጀመራቺሁት ለሌላም ስራ የሚሆኑ የንደስትሪ ውጤቶቺን ብታስተዋውቁን መልካም ነው። Thank you
ጥሩ መረጃ ነው ለተጠቃሚው
ቆጂት እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ሳሮን በርች ጥሩመረጃነው ምታቀርቢው
ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን
በቃ ይሄም ለመዳም ቅመሞች አቅም በላይ ነዉ🥺እሽ ምንድነዉ የምንሰራዉ ሀገር ገብተን እህ ቤት የሚባል ጉድ አራግፎኛል እኔ መቸም 😏ከ2 መቶ እስከ 3 መቶ ሽ ምን መሥራት ይቻላል ሠወች እስኪ አማክሩኝ እህ ደክሞኛል አሁንስ
አብሽሪ ዋናው ላገርሽ ያብቃሽንጅ ብር ስለ በዛ አይደለም ዋናው የስራ ፍላጎት ይኑርሽ
አላህ. አገራችን በሰላም ያብቃንይ. በትንሽበብር ጀምረንእሰራለን
አይዞሽ እምወድሽ ይሄ ለመዳም ቅመሞች በጣም ቀላል ነገር ነው ዋናው ፍላጎትና በራስ መተማመኑ ነው
ለምሳሌ የፀጉር ሙያ ተምረሽ እቃውን ገዝተሽ መስራት ወይም የልብስ ዲዛነይን ተምረሽ መኪናውን ገዝተሽ መስራት 🤔🤔🤔🤔
😭😄
ግን ጠያቂዋ መጠየቅ የነበረብሽ ለምሳሌ ያክል ማቡኪያው ስምንት ኪሎ ያቦካል አለችሽ ከስምንት ኪሎ በታች ሰው ማቡካት ቢፈልግስ ??? ለምሳሌ 5kg ለማቡካት ሰው እንደ አቅሙ መጠቀም መቻል እና አለመቻሉን መጠየቅ ነቀረብሽ ሰው በብዛት ለቤት ስለሚጠቀምበት ።
Th price iss good, thanks sis.
ቀልደኞች ሂሳቡ እኮ ወደ ሁለት ሚሊየን ገባ እኮ
ሆሆሆ ጉድ እኮ ነው ቀስ በቀስ ገቦ ድሃ አደይሮን 🙄
ገባ የሚገርም ነው
ምን. ጉድነው
Ke Dubai weym ke Turkey masegebats keretu endet yihon ??
ፕሮግራምሺን ሳይሆን አች ብየ ነዉ ምከታተልሺ
በለ አራት ባትራ የአሁኑን ዋጋ ንገሩኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤
እናመሰግናለን ሳሮን💕
good informeshn thank you my sister !
Thank you.
በስመአብ ምን ጉድ ነው ዋገው 😭😭
ስንዴስ አላችሁ? የኛ ወደ ውጪ ተልኳልና ምን ተቦክቶ ነው ዳቦ የሚሆነው? ዋጋው ደግሞ ስንዴ በሌለበት ይህን ያህል አውጥቶ የሚገዛ ያለ አይመስለኝም!
ፖትራ ከ ኦቪን ጋር እንክሉድ መሆን ነበረበት
nice thank You Very Much
Keeep it up it’s good information
Thanks konjo please could you tell us car for RIAD TAXI bless you always
Enamesegnalen berchi
Amesegnalew 🙏
Err befetersh kechalsh le jemari mihon kale pls gin wagawun eyesemash nw adel
ዋውውው
South star የቻይና ምርት ነው ነጋዴዎች መቼም እግዚአብሔርን አተፈሩም 200$ ዳላር እቃ 1500 ስተሸጡ አታፍሩም በጣም ትገረማላቹሁ ቀርጠ እንካን ተከፈሎበት ይሄን ያህል አይፈጀም የኢትዮጵይ ነጋዴ እግዚአብሔርን ስለማየፈራ በበሸታ ተየዙ ባንኮክ ጌዜውን ያስለፋል !
አረ star የሚል ነው እንጅ south star አይደለም
የገጠመሽ ነገር አለ
Ekawen ke wochi masemetat aychalem ?
would you try to see different sized stone crusher in Ethiopia and available address of Ethiopian Agent
የመቸነው?? እኔ እፈልጋለሁ
wwwoo god job😘😘
Ere ye jenereter waga pls
እሺሺሺ እህቴ ሰልክ ቁጡራሺን ሰጭ እኔ መግዘት እፈልገሎ
Ene maleti nwe ye Ethiopian eqa waga sisama tasifa qorxaleu yelegn ber ena yeeqawe xire yeasamemale 🥺🥺🤔🤔🤔
Tiru neber gn wagachu le jemari sew ayhonim
Ayi yehagere bir
በ29ሺ እዳልተሸጠ በአመትልዩነትእደዚህ አረ ብቻዪን ልብላ ህዝብየበዛበት አገር ለዚህነዉማናድገዉ
ያገለገሉ እቃዎች መሸጫም እየሄድሽ አሳይን እንጂ 😳🙏🙏🙏
😅😅😅😅
😢ሰአሊለኒ ቅድስት
ምነው ይሄሁሉ አውጥቼ ለስራ ስነሳ መብራቱ እንደዲም ላይ እየጠፋ አንጎሌን ላዙረው በሰላም አገር ቢቀርብኝ
የስንት ዓመት ዋስትና ነዉ ያለዉ?
Extremely expensive 🥺💰
መቶ ሀያ ሽእ ማቡኪያዉ ብቻ
OMG wagawwwww
😍😍😍😍😍👍🏾
ዋጋ በጣም እረከሠ
ክክክክክ በጣም
@@ZUZUmidiy3714 ዙዙዬ ደምሪኝ
@@blentube3002 ነይ ቤቴ ኮመት አስቀምጭ
ዳቦ ቤት ክፈቱ ትላለች እንዴ ስንዴና ዱቄት ጠፍቶ የዱቄት ፋብሪካ ስንዴ አጥቶ እየተዘጋ አብይ ለፖለቲካው ሲል ያለቺውን ስንዴ ጠራርጎ ኤክስፖርት ብሎ ወሬ ሲያስወራ መስሎአችሃል ጂሎች ሌላው በሃገሪቱ ሰው እያለቀ ዳቦ ዳቦ ትላላችሁ ።
ማቡኪያ መቶሺ ቀልደኞች
er wagaw 🙆♀️
😂😂😂😂😂😂😂👍👍😁🤦🤦
Omg🙄🙄🙄🤔🤔
የልብስ መስፊያ መኪና ዋጋ አሳይን አዲስም ያገለገለም
Mno entttt wuddddd news ikoo
50kilonegarege
በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያቀረባችሁልን ከዚህ ጋር ተያይዞ የጀነሬተር ዋጋም እንድናውቅ ብትሰሩልን መልካም ነው
የኔ እህት ስለማታቀርቢልን የገበያ መረጃ በጣም እናመሰግናለን😍🙏 እባክሽን የካፌ የሻይ ማሽኖችን ሰርተሽ ብታቃርቢልን?
እኔም ከዚሁ ቤት ነው ሙሉ የዳቦ እቃዎችን የገዛሁት ከአምስት መቶ ሽ በላይ አውጥቼ ግን ይህቺ ልጅ ስልክ ሰደዋል እንኳን አተነሳም በነፃ የሚሸጡት ያህል ነው ያከረተቱን
OK እሥቲ ንገሪኝ ውዴ ማሽኑ አሪፍ ነው?
Hi harif new lemgzate asebe neber eski negerign benatesh
ወንድሜ እባክህ እቃቸው እንዴት ነው
እሽ ውደ እስኪ ስለማሽኑ ኦርጂናልነትና መቸ እንደገዛሽው መረጃ ብሰጭኝ አሁን ላስገዛ አስቤነበር እኔ ሳኡድነኝ ግን በቅርብ ለመግባት አስቤአለሁ ኢንሻአላህ ጥቅምትና ህዳር እገባለሁ ግን አሁን ላስገዛ አስቤነበር ምን ትመክሪኛለሽ??🙏
Betam teru eqawoch nachew beteley southstar mibalut ovenoch aheya nachew bedenb new miserut
Batekalay kalut dehna mibalew enezi nachew
ሳሪዬ ለመረጃዉ እናመሰግናለን ዋጋችሁ ግን በሰላም ነዉ ማስፈራሪያ ነዉ እሚመስለዉ
🤩🤩
😂😂😂
የዳቦቤት መክፈት በጣምእምመኘውስራነው እስኪ ያሳካልሽበሉኝ❤
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን
የዘይት ቤት ማሽኖችን ጠይቂልን እስኪ ለዛሬው እናመሰግናለን 🙏🙏
ሳሮን እናመሰግናለን🙏
Please do a video on vacations, prices , visas , places to visit and stuff.
በእጅጉ በጣም እናመሠግናለን በተጨማሪ የኮሪያ ምርት ብቻ ነው ያላቸው የሌላ አገሮቺ ምርቶቺ order ያረጋሉ ?። አሁን እንደጀመራቺሁት ለሌላም ስራ የሚሆኑ የንደስትሪ ውጤቶቺን ብታስተዋውቁን መልካም ነው። Thank you
ጥሩ መረጃ ነው ለተጠቃሚው
ቆጂት እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ሳሮን በርች ጥሩመረጃነው ምታቀርቢው
ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን
በቃ ይሄም ለመዳም ቅመሞች አቅም በላይ ነዉ🥺እሽ ምንድነዉ የምንሰራዉ ሀገር ገብተን እህ ቤት የሚባል ጉድ አራግፎኛል እኔ መቸም 😏ከ2 መቶ እስከ 3 መቶ ሽ ምን መሥራት ይቻላል ሠወች እስኪ አማክሩኝ እህ ደክሞኛል አሁንስ
አብሽሪ ዋናው ላገርሽ ያብቃሽንጅ ብር ስለ በዛ አይደለም ዋናው የስራ ፍላጎት ይኑርሽ
አላህ. አገራችን በሰላም ያብቃንይ. በትንሽበብር ጀምረንእሰራለን
አይዞሽ እምወድሽ ይሄ ለመዳም ቅመሞች በጣም ቀላል ነገር ነው ዋናው ፍላጎትና በራስ መተማመኑ ነው
ለምሳሌ የፀጉር ሙያ ተምረሽ እቃውን ገዝተሽ መስራት ወይም የልብስ ዲዛነይን ተምረሽ መኪናውን ገዝተሽ መስራት 🤔🤔🤔🤔
😭😄
ግን ጠያቂዋ መጠየቅ የነበረብሽ ለምሳሌ ያክል ማቡኪያው ስምንት ኪሎ ያቦካል አለችሽ ከስምንት ኪሎ በታች ሰው ማቡካት ቢፈልግስ ??? ለምሳሌ 5kg ለማቡካት ሰው እንደ አቅሙ መጠቀም መቻል እና አለመቻሉን መጠየቅ ነቀረብሽ ሰው በብዛት ለቤት ስለሚጠቀምበት ።
Th price iss good, thanks sis.
ቀልደኞች ሂሳቡ እኮ ወደ ሁለት ሚሊየን ገባ እኮ
ሆሆሆ ጉድ እኮ ነው ቀስ በቀስ ገቦ ድሃ አደይሮን 🙄
ገባ የሚገርም ነው
ምን. ጉድነው
Ke Dubai weym ke Turkey masegebats keretu endet yihon ??
ፕሮግራምሺን ሳይሆን አች ብየ ነዉ ምከታተልሺ
በለ አራት ባትራ የአሁኑን ዋጋ ንገሩኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤
እናመሰግናለን ሳሮን💕
good informeshn thank you my sister !
Thank you.
በስመአብ ምን ጉድ ነው ዋገው 😭😭
ስንዴስ አላችሁ? የኛ ወደ ውጪ ተልኳልና ምን ተቦክቶ ነው ዳቦ የሚሆነው? ዋጋው ደግሞ ስንዴ በሌለበት ይህን ያህል አውጥቶ የሚገዛ ያለ አይመስለኝም!
😂😂😂
ፖትራ ከ ኦቪን ጋር እንክሉድ መሆን ነበረበት
nice thank You Very Much
Keeep it up it’s good information
Thanks konjo please could you tell us car for RIAD TAXI bless you always
Enamesegnalen berchi
Amesegnalew 🙏
Err befetersh kechalsh le jemari mihon kale pls gin wagawun eyesemash nw adel
ዋውውው
South star የቻይና ምርት ነው ነጋዴዎች መቼም እግዚአብሔርን አተፈሩም 200$ ዳላር እቃ 1500 ስተሸጡ አታፍሩም በጣም ትገረማላቹሁ ቀርጠ እንካን ተከፈሎበት ይሄን ያህል አይፈጀም የኢትዮጵይ ነጋዴ እግዚአብሔርን ስለማየፈራ በበሸታ ተየዙ ባንኮክ ጌዜውን ያስለፋል !
አረ star የሚል ነው እንጅ south star አይደለም
የገጠመሽ ነገር አለ
Ekawen ke wochi masemetat aychalem ?
would you try to see different sized stone crusher in Ethiopia and available address of Ethiopian Agent
የመቸነው?? እኔ እፈልጋለሁ
wwwoo god job😘😘
Ere ye jenereter waga pls
እሺሺሺ እህቴ
ሰልክ ቁጡራሺን ሰጭ እኔ መግዘት እፈልገሎ