የማህፀን ፈሳሽ የሚያመጡ 3 በሽታዎች/ ምክኒያቶች እና ህክምና/ Vaginal discharge /3 disease that cause Vaginal discharge/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 78

  • @hannaatara3489
    @hannaatara3489 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኮን ደህና መጣክ ዶክተር ጌታ የበለጠ እዉቀት ይጨምርልክ ትለያለክ በርታ❤❤❤

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  4 หลายเดือนก่อน +1

      @@hannaatara3489
      ማበርታት ስትችይበት እኮ! አመሰግናለሁ ።

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር 🙏

  • @foziajmal97
    @foziajmal97 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር እንደምትመስል ተስፋ አለኝ እኔ የሚፈሰኝ ፈሳሽ በጣም አስቀያሚ ሸታ አለው 3አመት በላይ ሆነኝ ምን ይሻልኛል መለሰልኝ

  • @yayahala615
    @yayahala615 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ተባረክ ።።ጥያቄዪ ተመለሰልኝ

  • @Kfsrt7
    @Kfsrt7 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ለምትሰጠን ትምርት እናመሰግናለን ማህፀኔን ሽንትን ከሸናሁ በሗላ ስታጠብ ያቃጥለኛል ከወትሮዉ የተለየ ፈሳሽም ይፈሰኛል በተለይ ሽታ ባለዉ ሻንፖና ሳሙና ሻወር ስታጠብ በጣም ያቃጥለኛል

  • @fedilamehbub2751
    @fedilamehbub2751 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር እኔ አሁን ላይ ነፍሰጡርነኝ ምን ልጠቀም?

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 7 หลายเดือนก่อน +2

    Dr can you do program on fibroids please, thanks

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  5 หลายเดือนก่อน +1

      @@mamaethiopia8588
      ሰርቻለሁ። ማየት ትችያለሽ!

  • @MihiretGetachew-r5i
    @MihiretGetachew-r5i 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hi doctor det neki lene betam tasfelgegnaleki ማንኮራፋት መታከም ሚችል beshta new de pli silezhi 1 video sira

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  3 หลายเดือนก่อน +1

      @@MihiretGetachew-r5i በደስታ!

  • @seadaseid3006
    @seadaseid3006 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደኩተርየ በጣአመሰግናለሁ ፈሳሽ ሲበዛብኝ ሽታየለውም ግንይበዛብኛል. አሁንነውግን. ፊት ምንም እርጥበትየለኝምነበር አሁን በዛብኝ ነጭ ወደቢጫ የእቁላል ልክእደነጩ መሳይ ምንይመስላሀል

  • @asdvasdf7082
    @asdvasdf7082 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እኔብችል አተጋብከምደስ የለኝ ነበር የትነውያለሂው በጣምእናመሰድናለን

  • @MuluneshYeshalemYeshalem
    @MuluneshYeshalemYeshalem 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you doctor

  • @Halima-f9p
    @Halima-f9p 29 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር በፈጠረህ እዳታልፈኝ ከብርቴበታች ባድጎኔ በጣምያመኛል ያቃጥለኛል ሀኪቤትምተመላለስኩየደምም የሽትም አትራሳውድምእራጂምብቻየቀረየለም ግንአለመግባባትፈሳሽእዳለኝአልነገርኳቼውም እናቢጫና ጠጠርያለ የሚሳብፈሳሽአለኝ ወገቤንም ሽጤኔምያመኛል እዳታልፈኝ

  • @HirutKassa-me8it
    @HirutKassa-me8it 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር ለምሰጠን እዉቀት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
    የኔ ጥያቄ የወር አበባ በሔደ ከ12 ቀን ጀምሮ ያልኸዉ እኔጋ ጭራሽ ከሳምንት አልፎ አያቅም ምንም አይነት ፀረን የለዉም ፈሳሽነቱ ግን ዉሀ መሳይ ጠንከር ያለ ዝልግልግ ነዉ እሱም ለአንድ ሳምንት ይቆያል ከዛ ይጠፋል እና አስቀድሞ መምጣቱ ለሳምንት መቆየቱ ጤናማነት አለዉ?

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  8 หลายเดือนก่อน

      ጤናማ ፈሳሽ ነው። ጠረን ከሌለው እና ምንም አይነት ህመም ጋር የማይገናኝ ከሆነ ጤናማ ነው።

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 8 หลายเดือนก่อน

      @@artandhealthmedia- ህመም ፀረንም የለዉም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ ዶክተር🙏🙏🙏

  • @FayziEdliu
    @FayziEdliu หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እኔ እገዛህን እፈልጋለው 23አመቴ ነው ዶክተ የ5 አመት ልጅ አለችኝ ከባለቤቴ ተለያይተናል እኔ አሁን ስደት ላይ ነኝ እና ከባድ ሽታ ያለው የመሀፀን ፈሳሽ አጋጥሞኛል እና ወደ ፈዛዛ ቢጫ ያደላል በአሁን ሰአት የወር አበባ በተከታታይ ሁለት ወር አላየውም አልመጣብኝም ምን ማድረኝ አለብኝ እባክህ እዳታልፈኝ❤❤

  • @በድርያበሽር
    @በድርያበሽር 5 หลายเดือนก่อน

    እስከመጨረሻ ተከታተልኩ ጠቃሚ እዉቀት በነፃ ስለሰጠኸን በጣም አመሰግናለሁ ለቤትህ አድስ ነሽ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጌለሁ በዚሁ ቀጥልበት በርታ ይኸን የመሰለ እዉቀት ለለገሰን ዶክተር እናሳድገዉ ሰብስክራይብ ያንሳል እሚጠቀመንን እናሳድግ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  5 หลายเดือนก่อน

      @@በድርያበሽር
      እጅግ አመሰግናለሁ ። የሰጠሽኝ ግብረ_መልስ ያበረታታኛል ከምር።

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  5 หลายเดือนก่อน

      @@በድርያበሽር
      እጅግ አመሰግናለሁ ። የሰጠሽኝ ግብረ_መልስ ያበረታታኛል ከምር።

  • @Thyajml
    @Thyajml 8 หลายเดือนก่อน +1

    Enamaseginalen

  • @OkOk-u9l
    @OkOk-u9l 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር የምሸት ቀጭን ሽሮማ ከለር እና ትንሽ የሆነ ደም መፍሰስ ከዚያ መትፋት

  • @moqqakanhargushe3575
    @moqqakanhargushe3575 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ ዶ/ር አዱራሻ የናንተ ፈልጌ ነበር አዲስ አበባ ከሆንክ

  • @asds1023
    @asds1023 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔ አርብ አገር ነው ያለውት ሰዎቼ መኖሪያ ፊቃድ ልያሰሩልኝ ወስዶኝ ነበር አልትራ ሰውንድም ታነስቻለው ያደም ምርመርም አድርጌወለው አያሰዪም በሽታ እንደለብን

  • @HabemeAlemew
    @HabemeAlemew 6 หลายเดือนก่อน

    አርጉዝነኝ ካረገዝቡሀላ አየፈሰሰኝነው ምንዲነው

  • @hayatAli-cl9lt
    @hayatAli-cl9lt 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እናመሰግናለን ለምሰጠን ትምህርት እሰኪ ጥያቄ ልይየቅህ እኔ ሰው ሀገር ነው ያለሁት መታከም አልቻልኩም መሀጸኔን ያመኛል ከመሀጸኔ ጭ ያበጠ የሚጎረብጥ ነገር አለ ሰታጠብ አንዳንደየ ድርቅ ይላል አንዳንደየ ይለሰልሳል የጠፍ ይመሰላል ውጋት ይሰማኛል እድሁም አንዳንደየ ዳለየን ያመኛል አሁን ደግሞ የወር አበባ ከጨረሰኩ ቡሀላ ትንሺ ፈሳሹ ለአንድ ቀን ወይም ለሁለት ቀን የሚፈሰኝ ትንሺ ጠረን አለው ከዛ ይጠፍል በመሀጸኔ አካባቢ የሎነ እንደ ብጉንጅ ህመም ያበጠ ነገር ህመም ይሰማኛል ምን ይሆን ጨንቆኛል በሰው ሀገር😢

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  6 หลายเดือนก่อน

      @@hayatAli-cl9lt
      አይዞሽ በርቺ! የህክምና አማራጭ ካለ አካላዊ ምርመራ ብታደርጊ መልካም ነው። ካልሆነ ግን ተመሳሳይ የህመም ምልክት የወንድ ጓደኛሽ ጋር (ካለ) ካለ አሳወቂኝ...ሽንት ላይ ችግር አለ? በግንኙነት ወቅት ህመም አለ? አሳውቂኝ። ለማንኛውም Metrindazole 500 mg በቀን ሶስት በየ 8 ስዓት ልዩነት ተጠቀሚ። ለውጥ ካላመጣሽ አሳውቂኝ።

    • @hayatAli-cl9lt
      @hayatAli-cl9lt 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@artandhealthmedia- ከባለቤቴ ከተለያየን ሰባት አመት ሆነን ግንኙነት አርጌ አላውቅም ዶክተር ሸንቴ አልፎ አልፎ የማቃጠል ሰሜት ይሰማኛል እና ይወጋኛል መሀፀኔን

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  6 หลายเดือนก่อน

      @@hayatAli-cl9lt
      ከላይ ያስቀመጥኩትን መድሃኒት ተጠቀሚ እና ለውጡን አሳውቂኝ።

    • @hayatAli-cl9lt
      @hayatAli-cl9lt 6 หลายเดือนก่อน

      @@artandhealthmedia- እሺ

    • @lubabaSeid-fx8cr
      @lubabaSeid-fx8cr 5 หลายเดือนก่อน

      ዶክተር ፈሣሽ በጣም ይበዛብኛል በመሐፀኔም ድምጥ ይወጣል መዳናት ካለው መላ በለኝ

  • @hawlatmusa4596
    @hawlatmusa4596 8 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ መውለድ እ ፈልግ ነበር አሁን ግን ከወለድኩ 4 አመት ሆነኝ ከከወለድ ኩ አነደ ወለድኩ አነድ ወር እንደሆ ነኝ የወሌድ መቆጣጠሪያ መርፌ ተወግቸ ነበር 3 ወር ነው የተወጋሁት መክነያቱ ምነ እነደሁን አላ ወቅሁትም አሁን ደግ ሞ ከእምርቴ በታች እና ከግራ ጎኔ ህመ ም እየተሰማኝ ነው ደግሞ ፣3 ወር ሌሆነኝ ነው የወር አበ ባየ እየተዛባ መጣ ሆስቤታልም ሄጄ ነበር ከ2 ሄጂ ነበር ከሁለት ወር በፌት ቅድመ ወሌ ድ መድሀኔት ሰጡ ኝ 2 ወር ዋጥሁአሁን ምንም አይነት እርግዝ ና የለም አሁን እባክህ መፍትሄ ው ምን እንደሆነ መልስልኝ ከይቅርታ ጋር አመሰግናለሁ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  8 หลายเดือนก่อน +1

      የማህፀን ምርመራ አላደረጉልሽም ነበር? እንደዚህ አይነት ህመሞች አካላዊ ምርመራ ያስፈልጋል? ስንት ዓመትሽ ነው?

    • @hawlatmusa4596
      @hawlatmusa4596 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@artandhealthmedia- ዶክተር አኔን መሰለኝ እድሜ የጠየቅከኝከልተሳሳትሁ አሁን 35 አመት ነው ,የሁለት ልጆች እናት ነኘ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  8 หลายเดือนก่อน

      @@hawlatmusa4596
      መውለድ ትችያለሽ ... ጭንቀትሽን አሰወግጂ እናሞክሪ...ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ የመካንነት ምርመራ ከባለቤትሽ ብታደርጊ ተጠቃሚ ነሽ።

    • @hawlatmusa4596
      @hawlatmusa4596 8 หลายเดือนก่อน

      @@artandhealthmedia- እሼ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይሰጥህ መካንነት ከሱም ይለናል ግን እኮ እሱ 3ልጆች ወልዷል ከኔ በጀት 2 ልጆች ወልዷል አሁን ግን እድ ሠው 44,45ይሆነዋል

    • @hawlatmusa4596
      @hawlatmusa4596 8 หลายเดือนก่อน

      የቅርታ አድሜው44,,45,,ይሆነዋል ግን በጣም ይቅርታ ጥያቄ አበዛሁብህ ወጪ ሰለሆንኩ ነው

  • @hayu2435
    @hayu2435 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርየ የካንሰር ምርመራ በዴም ምርመራ ይታወቃል እንዴ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  8 หลายเดือนก่อน +1

      እንደ ካንስር አይነቱ ይለያያል። በደም ምርመራ የሚታወቁ አሉ...አብዛኛው ከሳንስር ላይ ናሙና ተወስዶ በሚገኝ ውጤት ነው የሚታወቀው ።

    • @Habeshawit9
      @Habeshawit9 8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ዶክተርየ በርታ

  • @SenaitKidane-yx9ms
    @SenaitKidane-yx9ms 6 หลายเดือนก่อน

    አረ ዶር አድራሻህ የት ነው ላገኝህ እፈልጋለሁ

  • @FjiHcc
    @FjiHcc 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ቡናማ ፈሳሺ በጣም አሰቸገረኚ ምንም ሽታ የለዉም ግን ሞቅ ያለ ቡናማ ፈሳሺ ይፈሰኚል ምን ላዲርግ መልስልኚ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  5 หลายเดือนก่อน +1

      @@FjiHcc
      ሌላ ምን ችግር አለ?

    • @FjiHcc
      @FjiHcc 5 หลายเดือนก่อน

      @@artandhealthmedia- ፈሳሹ በጣም በዛብኚ ፊት ፖረደ ሊመጣ ሲል ነጭ ፈሳሺ ነበር አሁን ግን ቡናማ ነዉ በቃ አያቆርጥም ዝብሎ ይፈሰኚል ፖረደ ሲመጣ ብቻ ያቆማል ሺታ ግን የለዉም እኔ በጣም አስቸገረኚ

    • @FjiHcc
      @FjiHcc 5 หลายเดือนก่อน

      @@artandhealthmedia- ሀኪቤት ልሂደ ወይስ የምነግረኚ መፊቲሄ አለህ

    • @FjiHcc
      @FjiHcc 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@artandhealthmedia- ሊላ ችግር የለም ፈሳሹ ብቻ ነዉ ቡናማ ነዉ ቀጭን ነዉ በቃ ደቂቃ አይሰጠኚም

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  5 หลายเดือนก่อน +1

      @@FjiHcc
      የማህፀን ጫፍ ኢንፌክሽን ሊሆን ይችላል። ከቻልሽ የማህፀን ጫፍ ቅድመ ካንስር ምርመራ አድርጊ! ለማንኛውም metrondazole 500 mg PO TID በቀን ሶስት ጊዜ ወስደሽ ሞክረው ።

  • @vuhgoj5769
    @vuhgoj5769 8 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔ ማሳከክ አለብኝ በጣምነዉ የሚያሳክከኝ መዳኑቱን ብነግረን ዶክተር

  • @ZenaGabire
    @ZenaGabire 4 หลายเดือนก่อน

    Dektr selm Ena bcefsas ascgrni

  • @ZahrahFerida
    @ZahrahFerida 6 หลายเดือนก่อน

    ከተወለደች ሳምንት የሆናት ህፃን ከማህፀኗ ቀይ ፈስሽ መውጣት ጀምሯል ችግር አለው ወይ?ከቻልክ ዛሬ ምላሽ ብትሰጠኝ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  6 หลายเดือนก่อน +2

      @@ZahrahFerida
      ፈሳሹ ደም እና ደም ነክ ከሆነ ችግር አለው። በምን መንገድ ቀይ ፈሳሽ ከማህፀኗ ሊወጣ ይችላል?

  • @12-v5h
    @12-v5h 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር በናትህእርዳኝበጣምተቸግሪያለሁ የማህፀንፈሳሺየጀመረኝገናበ12አመቴነው አሁንላይሳስበውምክንያትየሆነብኝከ10በላይመድሀኒትበአንዴእንደቆሎበላሁት ልጂስለነበርኩይጣፍጣልብይውሲሉኝበላሁትበ2በ3ኛውቀንነውቢሆንወተትየመሰለፈሳሺየጀመረኝበሺታመሆኑስላልገባኝዝምአልኩ።ከዛእየቆየሲሄድማህፀኔአካባቢአመመኝናሀኪምቤትስሄድመድሀኒትተሰጠኝግንፈሳሹተቀየረህመሙምባሰኝወፍራምዝልግልግሆነ ከእምብርቴስርበጎንበኩልህመምተሰማኝከዛመልሸአኪምቤትስሄድፈንገስነውአሉኝናየሚቀባሰጡኝ አሁንምአልተሻለኝምሰራመድራሱቁስለትነውየሚሰማኝመልሸሀኪቤትስሄድ በማህፀንየሚገባመድሀኒትሰጡኝእሱንግንኙነትስላልጀመርኩወደውስጥማስገባትአልቻልኩምመላውጠፋኝከ10አመትበላይሆነኝከጀመረኝአሁንላይያለውምልክትነጣያለዝልግልግናከለርየለለውምአለሺታየተወሰነአለውከፔሬድበኋላለተከታታይለ8ቀንያህልይቆያልከእምብርቴስርበጎንአንዳንደበግራምበቀኝምበብዛትበግራአቅጣጫበጣምያመኛልበተለይከፔሬድበኋላያሉት8ቀናትውስጥያበጠያለሁሉይመስለኛልስነካውስንቀሳቀስያመኛልዶክተርየመላበለኝእባክህ

  • @sabotuuasii6434
    @sabotuuasii6434 7 หลายเดือนก่อน

    ቁጥሪአሰቀምጥበፈጠረህደክተሪ

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እባክህን ተባበረኝ በዚህ ወር ዉስጥ ሽንቴን ሸንቼ በሶፍት በማፀዳ ሰዓት ህመም ነገር ይሰማኛል ምን ይሆን

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  5 หลายเดือนก่อน

      ምናልባት የብልት ከንፈር ላይ ቁስለት ሊኖር ይችላል?

    • @abibeyene8492
      @abibeyene8492 5 หลายเดือนก่อน

      @@artandhealthmedia- ቁስለት እንኳን የለዉም ብቻ ሸንቼ ስጠርግ ብቻ ነዉ የሚሰማኝ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  5 หลายเดือนก่อน

      ሌላ ምን ችግር አለ? ከሶፍት ውጪ ሰጠርጊስ ለውጥ አለ? ልዩነት ካለ ለሶፍቱ አልጅክ ሊሆን ይችላል።

    • @abibeyene8492
      @abibeyene8492 5 หลายเดือนก่อน

      @@artandhealthmedia- ሌላ ምንም ችግር የለም እንዳልከዉ የሶፍት አላርጅክ ይሆናል በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር!

  • @mssalam3983
    @mssalam3983 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @FjiHcc
    @FjiHcc 5 หลายเดือนก่อน

    ምንም አይነት ሽታ የለዉም ግን በጣም ይፈሰኚል😢

  • @TiTiLiyaLiya-mv8fe
    @TiTiLiyaLiya-mv8fe 7 หลายเดือนก่อน

    Do/er ebak erdegin ende mitas tmiru yemiyadergin ke gemergin wer yeuneginal Dr/er ga Hege Flagyl metronidazole 250mg keza Tabocine Doxycycline hyclate 100mg tesetgin endet metekem endalebgin alwkum yalubet Saudi Arabia Language alchlim ebak tesekayew ewnet new yemilew benati

  • @EyasuFiseha
    @EyasuFiseha 7 หลายเดือนก่อน

    ሰለለ

  • @hawlatmusa4596
    @hawlatmusa4596 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ሠላም ብያለሁ ዶክተር ጥ ቄ ነበረኝ

  • @EyasuFiseha
    @EyasuFiseha 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር እድሜ ዬ 38 ነዉ አሁን ብልቴን ያሳክከኛልታክሜ ነበር መዳኒት አዘዘልኝ የሚቀባ ለሰባቀን ለውጥ የለውም

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  7 หลายเดือนก่อน +1

      ሌሎች ምልክቶችን ንገረኝ ከማሳከክ ባሻገር...ቤት ውስጥ ሌላ እንዲህ አይነት ችግር ያለው አለ? ባለቤት ...ልጆች ሌላ አካላቸው ላይ ማሳከክ ...

    • @EyasuFiseha
      @EyasuFiseha 7 หลายเดือนก่อน

      ዶክተር ሌላ ቤተሰብ የሚያሳክክ የለም ስታከም የብልት መድረቅ ነዉ አለኝ ብዙ ከመታጠብ

    • @miftahnuru5832
      @miftahnuru5832 6 หลายเดือนก่อน

      14:19 ​@@artandhealthmedia-

    • @miftahnuru5832
      @miftahnuru5832 6 หลายเดือนก่อน

      dokter beyet nw yemagengik bwst lanagrik feligalehu

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  6 หลายเดือนก่อน

      @@EyasuFiseha ሌላ ምን ችግር አለ ከማሳከክ ውጭ...

  • @TiTiLiyaLiya-mv8fe
    @TiTiLiyaLiya-mv8fe 7 หลายเดือนก่อน

    Flagyl metronidazole 250mg en. Tabocine Doxycycline hyclate 100mg barmer Yadav per Saudi Arabia sapne mein Rani I am here I am help help please please

  • @seadaseid3006
    @seadaseid3006 2 หลายเดือนก่อน

    ደኩተርየ በጣአመሰግናለሁ ፈሳሽ ሲበዛብኝ ሽታየለውም ግንይበዛብኛል. አሁንነውግን. ፊት ምንም እርጥበትየለኝምነበር አሁን በዛብኝ ነጭ ወደቢጫ የእቁላል ልክእደነጩ መሳይ ምንይመስላሀል