ወይ ግልፁን ይንገረኝ 🥹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 4.8K

  • @Jossey27
    @Jossey27 5 หลายเดือนก่อน +1310

    ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል ከ እግዚአብሔር ጋር🥺🙏

    • @HalimaH-iq7hs
      @HalimaH-iq7hs 5 หลายเดือนก่อน +13

      Astariqechuw josiye ante malkem sew nek😢

    • @nunuzia3209
      @nunuzia3209 5 หลายเดือนก่อน +42

      jo ኢንሻአላህ እኛንም በተስፋ እንጠብቃለን እንደምን አረጋጋቸዉ አንተ የልጅ አዋቂ ነክ

    • @madinashaker4471
      @madinashaker4471 5 หลายเดือนก่อน +17

      ጆስሸ።የሆነ።ነገር።ፍጠር😢

    • @حواء-ع9ث
      @حواء-ع9ث 5 หลายเดือนก่อน +41

      ጆሲ አህሙ ያፈቅራታል ሥለዚህ አሥረዳት እና አሥማመቸዉ

    • @ሶፋ33
      @ሶፋ33 5 หลายเดือนก่อน +18

      አሏህ ያድረገው ጥፋት የለባትም እሱም በፍቅር ተይዞነው ፍቅር አያማክረም አስማማቼው

  • @hosenhosen6687
    @hosenhosen6687 5 หลายเดือนก่อน +743

    ይሄ ጆሲ የሚባል ልጅ በጣም ትልቅ ክብር ያለው በጣም ጥሩ ልጅ ነው በውነት ባሁኑ ጊዜ እደዚህ ያለሰው የለም

    • @ሉባባነኝያላህባራ
      @ሉባባነኝያላህባራ 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል❤

    • @ወሪፍ
      @ወሪፍ 5 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክክል

    • @ወሪፍ
      @ወሪፍ 5 หลายเดือนก่อน +4

      ቢሰልም

    • @ወሪፍ
      @ወሪፍ 5 หลายเดือนก่อน +1

      ጆሲጡሩልጅነዉቢሰልም

    • @SdMn-e2x
      @SdMn-e2x 5 หลายเดือนก่อน

      tish doma​@@ወሪፍ

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 5 หลายเดือนก่อน +1241

    ፈኪዬ አህሙን❤❤ ያልተረዳሽዉ ነገርማ እሱ ያፈቅርሻል❤ ካንች ፍቅር ይዞታል አለቀ እሱ በጣም ነዉ የሚወድሽ እስኪ እዉነት ነዉ የሚትሉ 👍በሉኝ

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 5 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤

    • @SEADADAWD-q6x
      @SEADADAWD-q6x 5 หลายเดือนก่อน +21

      አልጠየቃት ታዳ ምኑን ትረዳዉ እደ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      @@AminaAmina-o7o ደምሪኝ ውዴ

    • @toibahussain2478
      @toibahussain2478 5 หลายเดือนก่อน +10

      ታዳመቺ ጠየቃት እንዴት ትረዳው 😢😢😢😢😢 ጠይቋት እቢ አላለቺው

    • @aminakhatoon8576
      @aminakhatoon8576 5 หลายเดือนก่อน +2

      Betam 😍

  • @toyba6187
    @toyba6187 5 หลายเดือนก่อน +57

    የአህሙ አቀራረብ ያስታዉቃል ፍቅር ይዞታል በግልፅ አለመናገሩ ነዉ ጥፋቱ አንቺ ደግሞ ይግባሺ አህሙም በግልፅ ንገራት ታረቁ ሀላል አድርጉትና እኛም ደስ ይበለን ❤❤❤

    • @SemiraSeme-u6q
      @SemiraSeme-u6q 5 หลายเดือนก่อน +1

      ፍቅር ኢዞተል ልጁ አሁንም አክብሪዉ አትረቂ አንተ ደሞ ጆሲ አንተም የዉነህ ተረደዉፍቅር ኢዞተል

    • @እሙቢላልእሙቢላል-ጐ5ጐ
      @እሙቢላልእሙቢላል-ጐ5ጐ 5 หลายเดือนก่อน

      ​@SemiraSeme-u6q በጣም

  • @HabtamWibe
    @HabtamWibe 5 หลายเดือนก่อน +390

    😢ይቅርታ ትልቅ ነገር ነዉ ፈኪየ አለባበሳቸዉን እንደኔ የወደደ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሙስሊም እህቶቸ እንደዚህ በሂጃብ ስትዋቡ በጣም ታምራላችሁ ዉድድድድድ❤❤

  • @ZuzuMohamed-kt2ir
    @ZuzuMohamed-kt2ir 5 หลายเดือนก่อน +385

    ፈኪ አንድ ነገር ልምከርሽ ወደ ሀላል ግቡ ይወድሻል አሏህ በሱ ሊክስሽ ይሆናል አህሙ ምርጥ ሰው ነው በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ በላይክ አሳዩ 👍👍👍😥♥️♥️♥️

    • @zainafatima7208
      @zainafatima7208 5 หลายเดือนก่อน

      አቺነሺእምኖሪላትበሰውሂትአትግቡ

    • @MariyemAhmed
      @MariyemAhmed 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @የህልሜደራሴ
      @የህልሜደራሴ 5 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @ZahraMostafa-fk1zy
      @ZahraMostafa-fk1zy 5 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍👍

    • @AbdiMan-j2i
      @AbdiMan-j2i 5 หลายเดือนก่อน

      Wunet new faki

  • @ZeharaJemal-jf8wx
    @ZeharaJemal-jf8wx 5 หลายเดือนก่อน +534

    ይሄ ልጅ ለሴት ያለው ክብር ደስ ይላል ለመልካም ሰወች የምመኘው እስልምናን ነው የኛ መልካም እስልምናን ይወፍቅህ

    • @StPio-mp2qz
      @StPio-mp2qz 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንን

    • @gfggggg5079
      @gfggggg5079 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን

    • @ሀለሐመ
      @ሀለሐመ 5 หลายเดือนก่อน +3

      ስነስርአት

    • @DghbCcgh
      @DghbCcgh 5 หลายเดือนก่อน +4

      ቀረቦሁላ😅😅😅😅😅😅😅

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 5 หลายเดือนก่อน

      ቀረቦብቻ😂😂😂😂​@@DghbCcgh

  • @AmeeraAmeera-p1g
    @AmeeraAmeera-p1g 5 หลายเดือนก่อน +6

    አህሙ በጣም ይወድሻል ያከብርሻል ለሱ ክብር ይኑርሽ ተረጅዉ ሁሉም ወንድ አንድ አይነት አይዴለም ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል እሻኣላህ😢😢❤❤🥰

  • @Rabia-j4n
    @Rabia-j4n 5 หลายเดือนก่อน +196

    አህሙ በጣም ይወድሻል ያከብርሻል ለሱ ክብር ይኑርሽ ተረጅዉ ሁሉም ወንድ አንድ አይነት አይዴለም 🎉❤😢

    • @zainafatima7208
      @zainafatima7208 5 หลายเดือนก่อน +2

      አታሺቃብጡ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 หลายเดือนก่อน +1

      ራበየ,የኔ,ቆጆ,በተሠብ,አርጊኝ,መልሳለሁ🎉🎉

  • @Sara-iy6px
    @Sara-iy6px 5 หลายเดือนก่อน +862

    ፍኪይ የለፈው አልፋል አህሙ በጣም ጥሩ ሰው ነው እባክሽ አትጉጂው የምትሉ👍👍

    • @saleemaababa3596
      @saleemaababa3596 5 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ይወዳታል

    • @FroziAmersf
      @FroziAmersf 5 หลายเดือนก่อน

      ፈኪ የኔዉዲ አይዞሽ

    • @AzizaZeynu
      @AzizaZeynu 5 หลายเดือนก่อน

      Awo ymr

    • @TerezaWeldu
      @TerezaWeldu 5 หลายเดือนก่อน

      O my God I like all your friends. It's really eamzing friends. Keep up ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 5 หลายเดือนก่อน +1435

    ማን ነዉ እንደኔ ሳትዋሹ ፈኩን እና አህሙን ዩሚወድlike

  • @Rahema-vg7nn
    @Rahema-vg7nn 5 หลายเดือนก่อน +12

    በሁለታቹም ጥፋት የለም አሀሙ በጣም ፍቅር ይዞታል መናገር ፈርቶ ነዉ ተረጂዉ ፈቲ በአላህ😢😢❤❤❤❤

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 5 หลายเดือนก่อน +1232

    ፈኪዬ ምንም አላጠፋሺ ግን አህሙ ይወድሻል በቃ ተረጅው ተቀበይው 😢 እሲ ትቀበለው የምትሉ

    • @Sadasada-h3t
      @Sadasada-h3t 5 หลายเดือนก่อน +28

      አልጠየቃትም እኮ ምኑ ትረዳዉ

    • @mrvip5021
      @mrvip5021 5 หลายเดือนก่อน +17

      ፊቱ ላይ የሚነበብ ነገር አለ

    • @Cjs-os5nh
      @Cjs-os5nh 5 หลายเดือนก่อน +32

      @@Sadasada-h3t ለመጠየቅ አጣታለሁ ብሎ ፈርቶ ነውጅ ግልጥ ነው እደሚወዳት ከሶ አመለካከት ጋለ ያስፈራል ለመጠየቅ

    • @Kadeeja6581
      @Kadeeja6581 5 หลายเดือนก่อน +42

      ከመቀበሏም በፊት ስታመነጫጭቀው ከፋው መሰል ብታከብረው ባይ ነኝ

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 5 หลายเดือนก่อน +9

      መቼ ጠየቃት ጠይቋት እኮ መልሱን ያገኛል መቼስ እሷ አትጠይቀው

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 5 หลายเดือนก่อน +310

    በአሀሙሚ ለይ አትፍረዱ ምክንያቱም ግልፅ ያላደረገው እንኳን እናንተ አጠገብ ለይ ሆነቸው የልተረደቸውትን እኛ ተረደን አሙን በአይን አይት መረዳት ይቻላል 18:35

    • @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ
      @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ 5 หลายเดือนก่อน +9

      እና ታልነገራት በግልጥ ምን ታርገው አፍቅረኸኛል ትበለው እረ ተው ግን

    • @አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
      @አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ 5 หลายเดือนก่อน +3

      እኮ

    • @وضحاءالشمري-ذ6ط
      @وضحاءالشمري-ذ6ط 5 หลายเดือนก่อน +2

      እነ እሷ ትጠይቀዉ እሱ ጠይቆ እቢ እሺ የሷ ምርጨ ነዉ እድሉን መሟከር ነበረበት የኔ ሀሰብ ከጠፈዉ ይቅርተ ለመነኝዉም አብሽር አለህ ሀይሩን ይምረጥለቹ እወደቹሀለሁ🎉🎉🎉🎉

    • @NajatAsafa
      @NajatAsafa 5 หลายเดือนก่อน +5

      አይነግራት በሾህ እጥራዋለች እሱ ይወዳታል እሷ ማመናጨቁ ምን የሚሉት ነው

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 หลายเดือนก่อน

      ድምሩኝ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 5 หลายเดือนก่อน +189

    ይሄ ጆሴ ሚባል ሰዉየ መቸም አስተሳሰቡ ደስ ሲል ነገሮችን ሚረዳበት ነገር የእዉትም አስታራቂ የቲንሽ ትልቅ ሶፊና ፈኪ ጓደኛ አታብዙ እናንተ ብቻ በቂ ናችሁ መቅዲም ጥሩ ልጅ ነች ሴት 3,ታቹ ብቻ በቂ ናችሁ ከወንድ ራሱ ከአህሙና ከጅሲ ዉጭ አታስገቡ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 หลายเดือนก่อน

      ሐዩቲ,በተሠብ,አርጊኝ,መልሣለሁ,,አድስ,ጀማሪ,ነኝ🎉🎉

    • @Seada-ik5fu
      @Seada-ik5fu 5 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ ይለያል

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 5 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @AminaAmina-o7o
      @AminaAmina-o7o 5 หลายเดือนก่อน

      @@FhfGnf-tn6sm ሳህ ትክክል👍

    • @SusuHussen-x3d
      @SusuHussen-x3d 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@FhfGnf-tn6sm ሀቂቃ ለሳቤን ነው የገለፅሸው። ሶፊ ፈኪ መቅድ ብቻ በቂ ናቸው የተቀሩት የሴት ጓደኞች ብታርቃችው ጥሩ ነው አልሙና ጆ በቂ ናቸው ደሰሰሰሰ የሚሉ ሰዎች እነዚህ ብቻ ናቸው

  • @SmartxPhones
    @SmartxPhones 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምርአቺ ታፈጥኒያለሽ ለነገሮች አህሙ ምርጥሰዉ ነዉ😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
    @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 5 หลายเดือนก่อน +76

    ፍኪ ጥፍትሽን እኔ ልንገርሽ አህሙ ይወድሻል እኛ ተመልካቹች እንኩዋ ላንች ያለውን አመለካከት ከሁኔታው ተረድተናል ለአንች ያለው ክብር ላንች ያለው አመለካከት እኛ ተመልካቹች እንኩዋ እንዳፍቀረሽ ተረድተናል አንችም ሳይገባሽ ቀርቶ አይደለም ስለትዳር በተደጋጋሚ ቃለመጠየቅ ሲያረግልሽ አትረጅውም ራስሽን ታካብጃለሽ ትዳር የኢማን ግማሽ ነው ያሳለፍሽውን ሂወት ሊክስሽ ይሆናል በአህሙ ሴት ልጅ ደሞ የሚወዳትን ስታገባ ተከብራ ትኖራለች ትዳር ያስከብራል ሲቀጥል የሴት ጉዋደኛ አብዝተሻል ለአህሙ ያለሽ አመለካከት እና ለሌሎች ያለሽ አመለካከት አንድ አይደለም መጀመሪያ ላይ ጥሩ ነበር አመለካከትሽ አሁን ግን ጉዋደኛ እያበዛሽ ይመስለኛል ትሞላቀቂበታለሽ እና ተረጅው ፍቅርም ይዞት ከሆነ ለአንችም ለተመልካቹችም ግልፅ አርጉልንና ኒካህ አርጉ ሰርጉን ቀስ ብለን እንበላለን በኒካህ ተቃቅፍችሁ ሀሳባችሁን ተገላለፁ ፍቅር ያለ ኒካህ የለውም በረካህ። አህሙ ጋ ስትሆኑ በጣም ነው ደስ የምትሉት ማሻ አላህ ጥዶች ብትሆኑ ደሞ ይበልጥ ወሬ አበዛሁ ይቅርታ ስለምወዳችሁ ነው ተጋቡልን።

    • @SaraGele
      @SaraGele 5 หลายเดือนก่อน +1

      ጉድ እኮ ነው ቢታሰቲሚው የፍቅር ተሪክ ይሆነቸው ነበር

    • @SeidTahir-j4p
      @SeidTahir-j4p 5 หลายเดือนก่อน +1

      Mashallah Allah yechimerirshe ihet

    • @skettube4149
      @skettube4149 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
      @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም ትክክል ምርጥ አገላለጵ

  • @hfhgg6510
    @hfhgg6510 5 หลายเดือนก่อน +101

    ትክክል አህሙ ይዎደሸል ተረጂዉ አጊብዉ❤❤❤

  • @ETENESHAWOL
    @ETENESHAWOL 5 หลายเดือนก่อน +33

    ጆሴ ምርጥ ሰወ ነህ ትልቅ አይምሮ አለህ ቅን ሰው ነህ በጣም ተባርክ

  • @Nejat-rw7fr
    @Nejat-rw7fr 5 หลายเดือนก่อน

    Joyeee antee gini baxamii xiruu saw nekii anten yee miii galstii qalii yelanyim fikii damoo baqaa tarajiw Afmuu fiqirii yizotalii baqaa 🥰🥰🥰

  • @EjurTt
    @EjurTt 5 หลายเดือนก่อน +103

    22:26 ፈኪ አንድ ጥያቄ አለኝ ካአህሙ ጋር ስትሆኒ የምታሳያቸው ነገሮች በጣም ይደብራል ብዙ ነጥብ ይዠብሽ አለሁ ከንግግርሽ ጀምሮ አስተካክሊ አህሙ በጣም ያከብርሻል ለሚያከብርሽ ሰው ደግሞ ክብር ነው ሊገባው የሚችለው እሱ በጣም ነው የሚለይበት ከፊቱ ላይ ያለው ስሜት ስላች ትላንት ሊሄድ ሲል ከጆሶ ላይ ሻጣውን ተቀብለሽ ለሱ ከመስጠት ምንድነው ጥፋቴ ብለሽ ማስቀረት ነበረባችሁ በር ዘግታችሁ ጥላችሁት ሄዳችሁ ሁለታችሁም ጥፋታኛ ናችሁ ማስቀረት ነበረባችሁ ከፊዶወ ጀርባ አናግረው አህሙን ስሜቱን እወቂለት ፍቅርም ይዞት ከሆነ በግልፅ ተነጋገሩ እናም ፀባይሽን አስተካክሊ ለአህሙ 22:26 22:26 22:26

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 5 หลายเดือนก่อน +78

    ስለሚያፈቅራት ትረዳኝ ትቅረበኝ ቀግልጽ ነው ያለው ይህ ደግሞ ስህተት የለበትም የምር አህሙ ምስኪንና የዋህ አስተዋይ ልጅ ነው በጣም ያፈቅርሻል ፈኪ ተረጅው እና ተጋቡ ጸሎታችን ነው🙏🙏

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 5 หลายเดือนก่อน +107

    ፈኪዬ ወላሂ የምንወድሽ ብዙ ነን ግን ፈኪ ለአህሙ ትንሽ ክብር ስጭው ለቃላቶችሽ ተጠንቀቂ ምናልባት ላንች ምንም ላይመስልሽ ይችላል ክፋትም አስበሽ ላይሆን ይችላል የኔ ውድ ትንሽ ሰከን በይ አህሙ የትም አይሄድ 😢 ያው ፍቅር ቢጤ ይዞት ይሆናል አታልቅሽ በአላህ ከፍቶሽ ማየን የምንፈልግ ብዙ ነን

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 5 หลายเดือนก่อน +4

    እሱ ምርጥ ልጅ ነው ስርአትሽን ያዥ አልፈልግም ካልሽም በስርአት ነውጅ አትወራጭ ሰዎች ስንባል የነበርንበትን እንረሳለን አማረኛሽን አስተካክይ

  • @seyarbelenigo-i7c
    @seyarbelenigo-i7c 5 หลายเดือนก่อน +74

    ጆሲ በዚ ኣጋጣሚ ግን ልንገርህ በጣም መልካም የዋህ እና ቅን ኣሳቢ ልጅ ነክ እና በጣም ነዉ የምዎድክ ኣህሙ ደሞ ፍቅር እንደያዘዉ በትላንትናዉ ቪድዮ መመልከት ትችላላቹ

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህት

  • @SisaySare
    @SisaySare 5 หลายเดือนก่อน +90

    አዎ ፍቅር ይዞታል ጆስዬ ተረዱት
    እኔ የምር አህሙ ሲከፋው በጣም ነው ሚከፋኝ በጣም አስተዋይ እና ንፁህ ልብ ያለው ሰው ነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 หลายเดือนก่อน

      ማሬ ደምሪኝ

  • @MuluworkTemamYesuf
    @MuluworkTemamYesuf 5 หลายเดือนก่อน +79

    ሶፊ አነጋገርሽ እርጋታሽ በጣም ይገርማል ጆሲም በጣም የሚገርም ልጅ ነው ግን አህሙን ተረዱት ፍቅር ከቃል በላይ ነው ከካሜራ ጀርባ ተነጋገሩበት።

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 หลายเดือนก่อน

      ማሬ ደምሪኝ

    • @ZainabMohammed-e3x
      @ZainabMohammed-e3x 5 หลายเดือนก่อน

      ልክ ብለሻል አሁንም ፍቅርህን ግለፅላት እባክህን አህሙ

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 5 หลายเดือนก่อน +1

      ማሬ ካልተናገረ ሠዉእደትይረዳዋል ይመለሥና በግልፅይገራት ካፈቀራትየዛኔአልረዳዉካለችመዉቀስ ይችላል

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 5 หลายเดือนก่อน +6

    አህሙ ጥሩ ልጅ ነዉ አንችን እድናዉቅሽ ያደረገ አህሙ ነዉ። ላንቺ ያስባል ይወድሻል ያከብርሻል አስተዋይ ልጅ ነዉ። እደ ወድምና እህት ተከባብራችሁ መስራት ጥሩ ነዉ አንዳዴ አክብሮት የጎደለዉ ንግግር ይታይብሻል አስተካክይ።

  • @linaali8761
    @linaali8761 5 หลายเดือนก่อน +154

    እናተ ግን እምትሳደቡ በተለይ ሙስሊሞች አረ አላህን እንፍራ የሰውን ሆድ እሜቀው አድ አላህ ብቻነው ስለሰው ለመፍረድ አትቸኩሉ በያዳዱ ቃላት ነገ አላህ ፊት እደምንጠየቅ እዳትረሱ ምናልባት እች በሴኮድ እምፃፏት መጥፎ ቃላት ወደጀሀነም መግቤችን ስበብ ሊሆን ይችላል አላህን ፍሩ

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 5 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ዉዴ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 5 หลายเดือนก่อน

      @@linaali8761 ዝም አትያቸዉም አችየ ምክርምኮ ይመከራል ወንድጋ እየተጋፋን እየተራገጥን ነዉ የነበረዉ ኢቶ ሀቁ ከተወራ በትምህርት ቤት ስንት አሳለፍን አላህ ምህረትን ይስጠን አሁን አወቅንጅ ሀራምነቱን ስለዚ እነዚህም ልጅቾ እስከሚገባቸዉ መምከርጅ መሳደብ አያስፈልግም።

    • @Zebiba-pk7oj
      @Zebiba-pk7oj 5 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @menal875
      @menal875 5 หลายเดือนก่อน

      ሳህ ወሏሂ የኔም ሀሳብ ይሄ ነው ኧረ ሴቱ አሏህ ሂዳያ ይስጣቼው

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 5 หลายเดือนก่อน

      ያረብ ትክክል

  • @fአላህወኪል
    @fአላህወኪል 5 หลายเดือนก่อน +459

    ፈኪዬ የኔ ልዬ አች ምነም ጥፍት የልብሺም በቃ ሰልምወድሺ ነው ተረጅው በአላህ የኔ ወድ ተቀበይው የምትሉ አስኪ በላይክ አሳዩኝ💝💝👍👍💝💝👍

    • @EmuAYMEN-wj2rc
      @EmuAYMEN-wj2rc 5 หลายเดือนก่อน +4

      ኧረ ኮመቶች አረጋጉት የፍቅር ጥያቄ አላቀረበላትምኮ ነዉ እሷ ትጠይቀዉ😂😂😂

    • @HabibaHabibah-v3e
      @HabibaHabibah-v3e 5 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂዉነሺነው እሳእደጠዪቅነው መሰል ፍላጉታቺዉ

    • @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ
      @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ 5 หลายเดือนก่อน +3

      ታዲያእሱ ለምን በግልፅአልጠየቃትምእሶኮጥፍትየለባትም ካፉ አላወጣዉም ምንታድርግ😢

    • @حسنمحمد-د8ر
      @حسنمحمد-د8ر 5 หลายเดือนก่อน +1

      መሠለኝ ወገን😂😂😂😂​@@EmuAYMEN-wj2rc

    • @aishaaishaall9585
      @aishaaishaall9585 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @HayatMohammed-u2c
    @HayatMohammed-u2c 5 หลายเดือนก่อน +166

    አህሙን አታመናጭቂው ለአህሙ ክብር ይኑርሽ ፀባይሽ በጣም ተቀይሯል ሌሎቹጋ ፊትሽ ይፈታል ለአህሙ ግን ትኮሳተሪያለሽ አነጋገርሽ ሀሉ ስርአት የጎዴዱው ነው

    • @temryseid904
      @temryseid904 5 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል❤

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 5 หลายเดือนก่อน

      ሰህ እነድት እነደ ሚየረገት ትክክል

    • @TSEGATUKUE-hs6jx
      @TSEGATUKUE-hs6jx 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @Jem-fw9ke
      @Jem-fw9ke 5 หลายเดือนก่อน +4

      መቸነው ስታመናጭቀው ያየሽው

    • @MeremAdisu
      @MeremAdisu 5 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

  • @ShyShay-wq7do
    @ShyShay-wq7do 5 หลายเดือนก่อน +15

    ጆሲ የምር በጣም ምርጥ ልጂነው ለሰው ትልቅ ክብርያለው❤❤

  • @SsSd-v9h
    @SsSd-v9h 5 หลายเดือนก่อน +69

    ወላሂ አህመድየ የኔ ሰው አክባሪ አላህ ይጠብቅህ አጀቴን በላህው የሆነ ሳይሽ ጥላቻ አለብሽ ሌሎቹጋር ስታወሪ ፊትሽ ፍትት ይላል እሱጋርግን የማስመሰል ነገር አይብሽ አለሁ አቸየተጨነቅሽው ሌላ ሰውነው አሁንቢሆን ለሱ አስበሽ አይደለም ለህድነው ሱልሽኮን ምንሁነህነው ብለሽ በደብ ጠይቀሽ ከከፋውም ይቅርታ ትጠይቂ ነበር ሂድ ቦርሳውን ወረወርሽው አይሰው እሱ ያቸደስታ ነው የሚፈልገው

    • @NeimaaliiNeimaalii
      @NeimaaliiNeimaalii 5 หลายเดือนก่อน

      እሢ አታዳክሩ እሷ ያሣለፈችውን ህይወት ማንም አላሣለፈም ስለዚህ የሧምርጫነው😢

    • @ፋፊያራህማኑባሪያ
      @ፋፊያራህማኑባሪያ 5 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@NeimaaliiNeimaaliiአክብሪዉ ወይም አታመነጭቂዉ ማለት አግቢዉ ማለትነዉ እደ? ተገቡ አልተጋቡ የራሣቸዉ ጉዳይነዉ አሥለን ባለህ ፋቃድ እጂ ሁሉም ነገር እሚሆነዉ እኛ እዳልን ወይም እነሡ እዳሉ አደለም። ግን ለምን ታመናጭቀዋለይ አመናቀራት እኮ ሆ የሆነ የምሠጠዉ መልሥ ዉላ ደሥ አይልም

    • @hayat-qh8xo9b5x
      @hayat-qh8xo9b5x 5 หลายเดือนก่อน

      እኮ

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 5 หลายเดือนก่อน

      ኤዳ እረፉ እኛ እንደወንድም አክብሪው አታመናጪቂው አልንጂ ምን አልናት ያሳለፈቺው ምናምን እያላቹሁ ልጂቷን ወደዃላ አትመልሷት​@@NeimaaliiNeimaalii

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@NeimaaliiNeimaaliiባክሽ ምንም አላሳለፈች ለተሻለ ሂወት ነው እየጣለች የወጣችው ወሬኛ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 5 หลายเดือนก่อน +425

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከድገተኛ አደጋ ይሰዉራችሁ 🎉🎉የቤተሰብን ክፉ አያሰማችሁ ያልታሰበ ደስታን ያሰማችሁ😢🎉🎉❤

    • @ZainabZainab1-f4z
      @ZainabZainab1-f4z 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንንንንንን

    • @FQAH-hu1dd
      @FQAH-hu1dd 5 หลายเดือนก่อน +2

      Amin amiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiin

    • @ዙዙይቱብ-ሠ2ኈ
      @ዙዙይቱብ-ሠ2ኈ 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንንን

    • @امينةالامينة-ح2ع
      @امينةالامينة-ح2ع 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንንንንንን❤❤❤

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@Toyba-hassentube አሚንንን ያረብ እህቴ ለአንቺም ያድርግልሽ

  • @F.-et8ks
    @F.-et8ks 5 หลายเดือนก่อน +47

    ልጁ እወይ አሥተሳሰቡ ደስ ሲል አላህ ቀጥቸኛዉን መንገድ ይምራክ

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን❤

    • @comceil9317
      @comceil9317 5 หลายเดือนก่อน

      koshash

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 5 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 5 หลายเดือนก่อน

      ቆሻሻ ለራስሽ ቀጥተኛውን ያዥ እሱ ያውቃል ያለበትን ☹️🤮🤮🤧

  • @lubabalubaba5827
    @lubabalubaba5827 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ፈኪዬ ለበጎ ነው አንቺ ጀግናነሽ❤❤❤❤❤

  • @ፋፊቢትአህመዲ
    @ፋፊቢትአህመዲ 5 หลายเดือนก่อน +66

    *እህቴ አህሙ ግልፀ አድርጎ ለመናገር አልቻለም ግን ስራዉ ሁሉም ከመናገር በላይ ለመረዳት ግልፀነዉ ለመረዳት ሞክሪ*

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 หลายเดือนก่อน

      ፋፊየ ደምሪኝ

  • @SeadaAbebe-od1rb
    @SeadaAbebe-od1rb 5 หลายเดือนก่อน +55

    ጀን በጣም መልካም ሰው ነው የምትሉ በላይክ አሳዩኚ አኔመቸም በጣም ምርጥሰው ለሰው አሳቢ አዛኚነው❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 หลายเดือนก่อน

      ሰአድየ ደምሪኝ🌹🌹

    • @muhammedadekebo
      @muhammedadekebo 5 หลายเดือนก่อน

      በእቅፉ ውስጥ ልጅ አለው እና ለምን እንደሆነ አያውቅም

  • @zuzu-j9w
    @zuzu-j9w 5 หลายเดือนก่อน +120

    #ፍቅር ማለት ጫወታ አይደለም
    ፍቅር ህይወት ነው
    #እውነተኛ ፍቅር የሚገኘው ደሞ በኒካህ ውስጥ ብቻ ነው ምናልባትም
    ከዛ በፊት ልታፈቅር ትችላለህ ግን ጣዕሙ አታውቀውም በስቃዩ ብቻ ትሰቃያለህ ትታመማለህ እንጂ
    #ከደስታው አትደሰትበትም
    ብትናፍቅም አታገኝም
    ግን ልብህ ይደክመዋል አፍቅረህ ትሰቃያለህ
    ያ እንዳይሆን ትክክለኛው መፍተሄ አለ
    ለየትኛውም #በሽታ መድሀኒት እንዳለው ሁሉ
    በፍቅር ለታመም ልብ መድሀኒት አለው
    መድሀኒቱም በጣም ያልተወደደ
    በጣምም ያረከሰ የሆነ ነው
    #ኒካህ ነው ።
    ከኒካህ ውጪ ባለ መንገድ ያፈቀርካት(ሹ) መገናኘት ልደፋልህ ልፍሰስልሽ የኩፋሮች መገለጫ እንጂ የሙዕሚኖች መገለጫ አይደለም
    በግልፅ በአባቷ እና በእናቷ ፊት አፍቅራት
    ማለቴ ኒካህ በማሰር
    አላህ ይርዳህ

    • @FaMak-v7o
      @FaMak-v7o 5 หลายเดือนก่อน +3

      አንተም፣አሰናብቱኝ፣ሲላቹ፣ሻንጣዉ፣ካንተ፣ተቀብላ፣ሂድ፣ብላ፣ሰጠችዉ፣ይህ፣ምንን፣ያመለክታል፣መጀመሪያ፣ማሰብ

    • @ssaa9179
      @ssaa9179 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ለዱኒያ ብለህ አኺራህን እዳታጣ ፍቃደኛ ከሆነች ኒካ እሰራት

    • @AyishaAuisha-p7m
      @AyishaAuisha-p7m 5 หลายเดือนก่อน

      ሣህ ከላምሽ ወላሂ

  • @ZeharKedir
    @ZeharKedir 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውድ ፈኪየ አታልቅሽ አህሙ በጣም መልካም ልጂ ነው አክብሪው ተረጂው ይወድሻል

  • @lobabalobaba8635
    @lobabalobaba8635 5 หลายเดือนก่อน +160

    በነገራችን ላይ ፈኪ ለአህመድ ክብር ስጭው በጣም ነው ፊት የምትነፍጊው 😢😊😊😊😊

    • @lubabamuhamed7704
      @lubabamuhamed7704 5 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል እኔም የምልሽ ፈኪየ አህሙን እንደሌሎቹ ጓደኞችሽ አክብሪው እንደሚያፈቅርሽ ግልጾ ነው ማንም ሠው ይረዳዋል ድርጊቶቹ ሁሉ አፍቅሮሻል ግን ደግሞ ባን ባንችም አይፈረድም ካሣለፍሽው አንጻር

    • @FATIY.Aኢትዮጵያtnur
      @FATIY.Aኢትዮጵያtnur 5 หลายเดือนก่อน

      @@lobabalobaba8635በጠም

    • @SusuHussen-x3d
      @SusuHussen-x3d 5 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም የምር የሰው ልጅ ከንግግሩም ሆነ ከተግባሩ ክብርን ይፈልጋል

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 5 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ወላሂ ግድ ነው

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ እኛም ያልነው ያነው😢

  • @فاطمة-ب6ك1ز
    @فاطمة-ب6ك1ز 5 หลายเดือนก่อน +213

    እስኪ አህሙ ሽማግሌ ይላክ የምትሉ በላይክ አሳውቅኝ❤❤❤በተረፈ ምርጥ ጥዶችናቸው ሂወት ይቀጥለል ፈኪየ ተረጂው

    • @khadejaxx1141
      @khadejaxx1141 5 หลายเดือนก่อน +7

      ዝም ብሎ ሽማግሌ ይላካልዴ እሷና እሱ በግልፅ አውርተው ሳይስማሙ ጉድኮ ነው አረ ተው

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 5 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ከምር ይላክ❤❤❤❤

    • @Hamezya
      @Hamezya 5 หลายเดือนก่อน

      አዉ ከምረ

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ 5 หลายเดือนก่อน +45

    የጆሲ ንግግር ደስስስስስ ሲል የሴት ልጅ ያለው ክብር አላህ አይለያቹ ፋኩ እኛ የተቆጣንሽ እሱቤት የምሰሪው ቪድዮ ፊትሽ ስላበጠ ነው እኛ ያየነው ነው አስታያት የምሰጠው እናም አህሙን አምጡት😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 หลายเดือนก่อน

      ያገሬልጂ ደምሪኝ

  • @FafiNuru-o6t
    @FafiNuru-o6t 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጆሲ በጣም በጣምጥሩ ሰው ነው አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @MariamMuslim-i7m
    @MariamMuslim-i7m 5 หลายเดือนก่อน +59

    ሡብሀንአላህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ወላኢላሀኢለላህ
    ወላሁ አክበር
    ወላሀውላ ወላቁወተወቢላህ❤❤❤❤

    • @MedinaSeid-bo3ls
      @MedinaSeid-bo3ls 5 หลายเดือนก่อน +2

      ♥️♥️♥️♥️♥️

    • @زينبانامرهاحبكماسميمحمد
      @زينبانامرهاحبكماسميمحمد 5 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @emanselam7146
      @emanselam7146 5 หลายเดือนก่อน +1

      saw saw saw saw 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @Saoao3309
      @Saoao3309 5 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Hdel-sq5yf
      @Hdel-sq5yf 5 หลายเดือนก่อน

      📚🎁🎁✅✅🍭🍭💋💋

  • @DDd-x5b
    @DDd-x5b 5 หลายเดือนก่อน +50

    ምንም አላጠፋሽም ፈኪየ ግን እሱ ደሞ አፋቅሮሻል አህሙ በጣም ከሚባለው በላይ ምርጥ ሰው ነው በአሁን ሰአት እንድህ እራሱን አሳልፍ የሚሰጥ የለም እሱ ግን ሁለመናውን አሳልፍ ነው የሰጠሽ ተረጅው በጣምነው የሚያሳዝነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 5 หลายเดือนก่อน +104

    ጀግና ነሽ ብዙ አልፈሻል እህቴ ጠንካራ ሁኝ ሂዱና አምጡት ካለበት እና ተነጋገሩበት እሱ ፍቅር ይዞታል ይህ ደሞ ያጋጥማል

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 5 หลายเดือนก่อน

      አወንፈቅርነዉማርተረጂዉ

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 5 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @Zabo-A16
      @Zabo-A16 5 หลายเดือนก่อน

      Tikikil ❤❤

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 5 หลายเดือนก่อน +2

      እሷኮ አደለም ለመረዳት ቀርቶ እድያወራት እድሉን አትሰጠውም ለዛም ነው በግልፅ ብነግራት አጣታለሁ ብሎ ዝምታን የመረጠው

    • @FoziayMuhmmed
      @FoziayMuhmmed 5 หลายเดือนก่อน +1

      እደሚወዳት አቃለሁ እሷም ትወደዋለች እየተግደረደረች እንጂ

  • @teumayimen5881
    @teumayimen5881 5 หลายเดือนก่อน +4

    ፈኪየ አይዞሽ ግን አንዳድ ሰዎች በብዙ አይነት መንገድ መረዳት ይቻላል አህሙ የራሱን ስሜት ደብቆ አንቺ እንድስቂ እዳይከፋሽ በጣም ይጥራል እና እሱጋ እንዴ ክፋት የተረዳው ይኸ ነው ላቺ ግን አልታየሺም አሁንም ቅርብ ነው አብራቺሁ ሁኑ ስትለዬ ደስ አይልም

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 5 หลายเดือนก่อน +39

    ፈኪየ ምን ይታወቃል አህሙ የወደፊት የልጆችስ አባት ቢሆንስ ጎበዝ ነሽ ከችግር በኋላ ነው ምቾት ያለው

  • @ImanSaiid-jf9ks
    @ImanSaiid-jf9ks 5 หลายเดือนก่อน +87

    _ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ወዴ ነብዩ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም_

    • @ጀሚላሱሩር
      @ጀሚላሱሩር 5 หลายเดือนก่อน +2

      አለሁመሠሊአላህመሐመድ,,ነብይና,ወሠላም

    • @ሉባባነኝያላህባራ
      @ሉባባነኝያላህባራ 5 หลายเดือนก่อน +1

      ስለላህ ዋለይህ ወሰለም

    • @ashuransalo6088
      @ashuransalo6088 5 หลายเดือนก่อน

      Saw Saw Saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw

    • @أميرياالياس
      @أميرياالياس 5 หลายเดือนก่อน

      ሰ ዐ ወ🎉🎉🎉❤❤❤

    • @saifsaif8139
      @saifsaif8139 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሠለላሁ አለሂ ወሠለም

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 5 หลายเดือนก่อน +123

    ያንቺ ጥፋት ለሌሎቹ ወንዶች በጣም ትፈነጥዢያለሽ ትጫወቻለሽ ክብር ትሰጫለሽ እሱን ግን ብዙ ጊዜ ችላ ትያወለሽ አታከብሪውም ወንድ ልጅ ደግሞ ክብር ይፈልጋል መልስ ብለሽ ቪደወችን እይና ራስሽን አስተካክሉ እሱ ጡሩ ሰው ነው እኛ ለአንቺ ብለን ነው ግልፅ ሁነን የሚንነግርሽ

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن 5 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ አወ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 5 หลายเดือนก่อน

      ሳህ 😔

    • @ShemsiyaAbass
      @ShemsiyaAbass 5 หลายเดือนก่อน +1

      Tececl eshu melcam sew nwe yastawekal chewa nwe beangagru eshu becbre siyanagrat eso temnakeralechi are

    • @ፋፊያራህማኑባሪያ
      @ፋፊያራህማኑባሪያ 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሣህ ልጂ ይዉጣልሽ ክክ

    • @bintMuhammed-w6o
      @bintMuhammed-w6o 5 หลายเดือนก่อน +2

      ሳህ የምር የኔን ሀሳቤነው የገለፅሽልኝ 🥰🥰🥰🥰 ይህን አስተካክላ መቀጠል ይችላሉ

  • @TUBE-rh5hf
    @TUBE-rh5hf 5 หลายเดือนก่อน +20

    ፀባዋ ተቀይሯን ጥጋም ጥጋብ እያላት ነው አህሙ ሰው አክባሪ ምርጥ ሰው ነው

    • @AsgoAsolio
      @AsgoAsolio 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክክልነሽ እኔራሡ ፀባዬዋተቀይሯል እያልኩኝነበር አህሙ ምርጥሠውነው ይበዛባታልጅ አያሳትም 😂

    • @rabiaseid9775
      @rabiaseid9775 5 หลายเดือนก่อน

      እስኪ በሳት ላይ ጋይ አታርከፍክፉ እባካችሁ😏😏😏እሷንም ተረዷት

  • @seadaebrahim3037
    @seadaebrahim3037 5 หลายเดือนก่อน +32

    ❤❤ፈኪዬ አህሙ በጣም ስለሚወድሽ ነው ሁቢ አህሙ ለአንቺ ትልቅ ክብር አለዉ

  • @sefantemam4888
    @sefantemam4888 5 หลายเดือนก่อน +22

    Jossy Rabbiin si haa dandeessu ka rakkoo hundaa kan danda'u si tahee hunduu si bira dhufee boo'a yaa Obboleessa gaarii jabaadhu dhugaa ati nama gaariidha❤❤❤abshiiruu isin hundinuu

  • @jimilaet3901
    @jimilaet3901 5 หลายเดือนก่อน +68

    በሷም አትፍረዱ ውስጧ ብዙ ቁስል አለ መጀመሪያ በደንብ መዳን አለባት ለሁሉም ነገር

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 5 หลายเดือนก่อน +1

      መደኑንማ ትደን ግን ጥሬነት አለበት የበፊቱም ድርጊ በሷ ይመስለኛል

    • @Momina123-r2t
      @Momina123-r2t 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @menal875
      @menal875 5 หลายเดือนก่อน

      ያአላህ ይመስለኛል ተብሎ ፍርድ አለ አኡዙ ቢላህ ያንችውስ ከፋ

    • @menal875
      @menal875 5 หลายเดือนก่อน

      ሴት መሆንሺን አትርሺ ነገ በኔ በይ

  • @AmetrehmanEndris
    @AmetrehmanEndris 5 หลายเดือนก่อน

    ፈኪየ አብሽሪ የኔ ቆንጆ ከሁሉም ነገር ጀርባ ኸይር አለ ውዴ እኛ የማናቀው ነገር ግን አላህ የሚያውቀው

  • @omabdellah5651
    @omabdellah5651 5 หลายเดือนก่อน +51

    ፈኪ ጥፋትሽ እንደሚወድሽ እንደሚያፈቅርሽ እያወቅሽ እንደማያውቅ መሆነሽ ነው አህሙ እንደሚያፈቅርሽ ለሁሉም ቪድዮዋችሁን የሚያይሁሉ ያውቀዋል እናም አልተረዳችሁትም ሌላ ጥፋት የለብሽም

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 หลายเดือนก่อน

      ማር ደምሪኝ

    • @AishaTube-jl4sj
      @AishaTube-jl4sj 5 หลายเดือนก่อน +2

      እና እሷ ትጠይቀው እንዴ ምን ጉድ ነው😂

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 5 หลายเดือนก่อน +1

      ግራ የሚያጋባ 😂​@@AishaTube-jl4sj

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 5 หลายเดือนก่อน +39

    የኔ ዉድ ምንም አላጠፋሽ እሱም ምንም አላጠፋ አችም ፊት ያልሰጠሽዉ እሱን ላለመጉዳት ስለፈለግሽ ነዉ እሱም አንችን ስለሚወድሽ ግራ ስለገባዉ ነዉ የኔ ልዕልት አች ጀግና ነሽ አህሙንም ተረጅዉና በኒካህ አብራችሁ ሁኑ ኢንሻአላህ አህሙ የተማረነዉ አይጎዳሽም

    • @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ
      @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ 5 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ አቦ አብዝሀኛው የሰው ሲሚት አይረዳም ለወድ ነው የሚያጨበጭቡት ኡፍ

    • @ሉሉ
      @ሉሉ 5 หลายเดือนก่อน +1

      የተመቼኝ ኮሜት እሶ ለሱ በማሰብሺ ነው ❤❤❤❤

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 5 หลายเดือนก่อน +59

    አሙ ያፈቅርሻል ተረጂው አክብረው ግልጽ ሁኚ ለት ተረጂው ካልፈልግሽም አልፈልግም ከፈለግሽም ok በይው ደሞ ስጦታ የሰጠሹ ለት ካልፍለግሽው መስጠት አልነበርብሽም እሱ ፎቶውን ስሰጪው እሱ የባስ ተስፋ አረገዎ ነው እና እውነት ነው አትረዱትም አይገባቸውም

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
    @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 5 หลายเดือนก่อน +15

    አህሙ እኮ ምርጥ ልጅ ሴት አክባሪ እና የዋህ ነው ከአኳሁኋኑ መረዳት ትችያለሽ ያስታውቃል ወዷታል ሂወት ይቀጥላል ቀስ በቀስ ተረጅው ሳታገቢ አቀሪም መቸም ደሞ እንደ አህሙ ያለ የለ ወንድ አታገኝም ፈኪየ ደሞ አንቺ በፊት ጥሩ ልጅ ነበረች ሰው በለላት ሰአት አሁን ግን ጓደኛ አብዝታ እያመናጨቀችው ነው ተቀያይራለች ሴት ስንባል ስንወድ እንጅ ስንወደድ አይወድልንም መሰል😅

  • @yenejemal
    @yenejemal 5 หลายเดือนก่อน +159

    ፊት እየሰጠቹ አይደለም እያከበረቹዉ አይደለም ስለዚህ መስተካከል አለባት በላይክ እስቲ

    • @fevenmeliro9374
      @fevenmeliro9374 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @RoudaRr
      @RoudaRr 5 หลายเดือนก่อน +1

      አፈር ብይ

    • @MunaSeid-r7k
      @MunaSeid-r7k 5 หลายเดือนก่อน

      እኮ እህቴ 😂​@@RoudaRr

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤ትክክል

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 5 หลายเดือนก่อน

      ክቢረ ይኑረት ደሙ ለሚን እደወደደት ሴቴ ስተከብር ሴትከበረ ነዉ ክቢረ ይለትም

  • @hayatetupiya8827
    @hayatetupiya8827 5 หลายเดือนก่อน +51

    ፈኪዬ አንች እኮ ጥፋት የለብሽም ደሞ ኮሜተሮች ተረጂው ተረጂው ስላሉሽ ሳይሆን ልብሽ ለፍቅር ከተቀበለው ተቀበይው በርግጥ ብትጋቡ እኔ ለራሱ ደስ ይለኛል ኢንሻ አላህ ውሉም ነገር ይስተካከላል አንች አታልቅሽ ሁቢ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 หลายเดือนก่อน

      ሀያትየ ደምሪኝ

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 5 หลายเดือนก่อน

      አች ቀናተኛ ነሺመሰል 😂

  • @የዚክራሼጋእናት
    @የዚክራሼጋእናት 5 หลายเดือนก่อน +137

    ፈኪየ አትከፊ ግን አህሙ ላቺ ትልቅ ቦታ አለው እና ከበፊቱ አሁን ላይ ፊት እየነሳሽው ነው እዴበፊቱ ሳቅ ጫዋታሽ ጠፍቶብናል እሱ ባይናገርም ላቺ ትልቅ ቦታ አለው ተረጂው አሁን ላይ እዴድሮው አይደለሽም ከሱጋ ጫዋታ ቀንሰሻል ለሌሎቹ ትኩረት ስትሰጪ እሱን እረሳሽው ጥሩ አይደለም አህሙ ላቺ ምንም ይሆንልሻል አዎ ጥፋት አለብሽ

    • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
      @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 5 หลายเดือนก่อน +4

      በውስጧ ብዙ ብሶት ይኖራታል አንዳንዴ ላአንቺም ለሠው የማታስረጂው ስሜት አለ 😢😢😢😢

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 5 หลายเดือนก่อน +1

      እንደ እና አዝላው ትዙሪ 😮

    • @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ
      @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ 5 หลายเดือนก่อน +1

      ደግ አረገች ተሀጅነብየጋር መሳሳቅ ምን አስፈለገ በዛላይ አሞኛል እያለች ነው አትረዱም።

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 5 หลายเดือนก่อน

      ,በትክል

  • @MashaAllah-wm4nf
    @MashaAllah-wm4nf 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞን አይዞን አብሽሩ ሁሉም ያልፈል ነጋ ሌላ ቃን ነዉ❤❤

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 5 หลายเดือนก่อน +171

    ፋኪ ምንም አላጠፋሺም ዉደ ግን ከዱሮሺ አሁን ላህሙ ያለሺ አመለካከት የተቀየሪ ይመሰላል አክብሪዉ ሌላዉን በግልፀ ተነጋገሩ

    • @WEt-pj4jv
      @WEt-pj4jv 5 หลายเดือนก่อน +5

      በትክክል ❤❤❤ እነ አይዞሽ

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @mrvip5021
      @mrvip5021 5 หลายเดือนก่อน +1

      ያሰላም እውነት የምር እኔም እያልኩኝ ነበር ሶሂህ

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec 5 หลายเดือนก่อน

      Betkkl

    • @aishaaishaall9585
      @aishaaishaall9585 5 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 5 หลายเดือนก่อน +7

    ጆሴየ ምርጥ ስው እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስተሳስቡ ደስ ሲል❤❤❤ነገሮችን እሚረዳበት ነገር ደስስስ ስል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 5 หลายเดือนก่อน +24

    ለአህሙ ክብር ይኑርሽ ነዉ ያልነዉ ያፈቅርሻል ተረጂዉ። ከመጀመሪያዉ አመለካከትሽ ተቀይረሻል ብዙ ሰዎች ሆይ ሆይ ስላለሽ ነዉ ያሉሽ እንዳይመስልሽ አህሙ በጣም ያንቺ ያስፈልግሻል

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 5 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም አህሙ በጣም መልካም ልጅ ነው በጣም ነው የሚወዳት እሷም መቼም ሳይገባት ቀርቶ አይደለም ተነጋግረው ቢፈቱት ደስ ይለናል

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 5 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ እኔም ያልኩት እዴዛ ነዉ አልገባትም እጅ የሠዉ ጋጋታ የሚያመጣዉን አታቅም ልጅቱ😢

    • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
      @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 5 หลายเดือนก่อน

      @@fafitube2448 እኮ የዛሬ የሠዎች ጋጋታ አታለላት እኮ

  • @mekiyasuleiman868
    @mekiyasuleiman868 5 หลายเดือนก่อน +11

    ፈኪ አቺ እኮ ጥፈትሽ አህሙን ያለመረዳትሽ እንጂ ሌላ ጥፈት የለሽም አህሙ ይወድሻል እሱም ደሞ በግፀ አይናገር ሚስኪን የፈር ብቻ ኢንሻ አላህ በሀላህ አንድ ትሆናላቹው ብዬ አምናለው ሁሉም ለክይር ነው ጆሲ ሶፊምርጥ ጋደኛ አላህ ይጠብቃቹው አህሙም ይህው ይህን ፈልገህ አደለ በል ተመለስላት 😍😍

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 5 หลายเดือนก่อน

      እና እሷ ካልወደደችውስ ደግሞ በሂወቷ ብዙ ነገር አሳልፋለች

  • @SadieaSad
    @SadieaSad 5 หลายเดือนก่อน +99

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ ፈኪየ አህሙ ይወድሻል በሀላል አንድ ሁኑ የምትሉ👍👍👍👍

    • @shfeekshfeekgg4594
      @shfeekshfeekgg4594 5 หลายเดือนก่อน +2

      አወ አድሁኑ አህሙና ፈኪየ ጀግና ሴት ነሽ ሂወት ይቀጥላል ሁሉ ወድ አድ አይደለም እና ተረዳዱ ማለቴ አህሙ ለሴትልጅ አዛኝ ይመሥላል ሥለሆነ በሀላል ባድብትሆኑ ደሥ ይለናል

    • @mdhamza4775
      @mdhamza4775 5 หลายเดือนก่อน +2

      @@shfeekshfeekgg4594 እውነት አላህም የሚወዴው ሀላልነው ትዳል ማለት የኢማን ግማሽ መሠተሪያነው ሥለዝህ ተጋቡ አለሱናትአላህ ወረሡለ ስለላሁአለይሂወሰለም አግብተሽ ተሠተሪ ውዶ ሡመያ እህቴ ትዳር መሠተሪያ ሂጃብነው ትክክል የምትሉ 👍👍

    • @emanselam7146
      @emanselam7146 5 หลายเดือนก่อน +2

      saw ❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 5 หลายเดือนก่อน +32

    አህሙን እንኳን እናተ እጣገቡ ያላችሁት አይደለም እኛ ኦደንሶቹኳ ተርድተነዋል ❤❤❤❤እህሙ እንዳይነግራት ፈኪየ ብዙግዜ ወንድ አልፈልግም ነው የምትለው ታስፈራለች እሷንም አልፈርድባትም ያሳለፈችው ሂወት ምስቅልቅል ስለነበር😢😢😢😢😢በቃ ፈኪየ አህሙን ተርጅው❤❤❤በሀላል ተጋቡ ምርጥ አስተዋይ ልጆች ናችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @MadinhRr
      @MadinhRr 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል 😢❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 หลายเดือนก่อน +34

    ፍቅር ❤ መንገዱ ❤ እንደዚህ ነው ፍኪ አብራችሁ ኑሩ እድል ስጭው ግን እሱም በግድ ❤ ይደብራል ❤

  • @HayatAhmed-tf1tl
    @HayatAhmed-tf1tl 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሃን አሏህ ፍቅር በመላመድ የሚመጣ የአዕምሮ....

  • @GreatBecause-pb7nd
    @GreatBecause-pb7nd 5 หลายเดือนก่อน +63

    Nu shamarani nama nu jalatuu hin jalanu kan nu jalane jalana amuni edoo gudaa sii qabaa edoo kenifi cara raabi kanani sii kasa ta aa waqayoni ❤❤❤

    • @ladyurego9925
      @ladyurego9925 5 หลายเดือนก่อน +1

      Dhugaa keetii

    • @quluceiluu5780
      @quluceiluu5780 5 หลายเดือนก่อน +1

      sirridhaa❤❤

    • @asayechgetachww
      @asayechgetachww 5 หลายเดือนก่อน +1

      Dhugaa keeti ❤❤

    • @jameelajameela7132
      @jameelajameela7132 5 หลายเดือนก่อน

      Mucatini umufu itii dhiyaatee bari wlh kana aksii kenufi hin qaabaduu mucanaa jalalaa keesaa senee mutinilee wani duraa kesa barsite ilaatee.namaa hundaa.ilaalatee

    • @Obseeobsee7960
      @Obseeobsee7960 5 หลายเดือนก่อน +1

      Wallaahi imimmaan qabachuu dadhabee yeroo inii demaa jiraa jedhuu uuufffi 😭😭😭😭

  • @hudamohammed3455
    @hudamohammed3455 5 หลายเดือนก่อน +31

    ሁሉም ነገር የሚያምርብሽ ከአሙ ጋር ነው ብታውቂ አሙዬ የኛ የምርጦች ምርጥ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር በጣም ነው የሚያስደስተኝ አላህ እረጂም እድሜ ከመልካም ጋር ይስጥህ

  • @RabiMedia-l3s
    @RabiMedia-l3s 5 หลายเดือนก่อน +51

    አህሙ ፌኪ የጋቡ ፍቅር ይዥችዋል ሁለቱም በላይክ አሳዩኛ😂😂😂

  • @NativoiceMan
    @NativoiceMan 5 หลายเดือนก่อน

    አህሙ እኮ በጣም ቆንጆ እና የዋህ ልጅ ነው በተለይ ለፈኪ ያለውን ክብር ሳይ በጣም ይገርመኛል እና ፈኪ ተረጂው በእርግጥ ፈኪ ላይ ብዙ ነገር ስለተከሰተ ወንድ የማመን ችግር ይኖርባት ይሆናል አህሙ አንተም ተረዳት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @mohabbatmohanmed7968
    @mohabbatmohanmed7968 5 หลายเดือนก่อน +71

    ጆ ምርጥ ሰው አላህ እስልምና የወፊቃ በዚህ አይነት ይ ሙስሊም ብትሆን አላህ ቃጢተኛውን መንገድ ይምራል

    • @FtimahFfyi
      @FtimahFfyi 5 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን ከብርሃን ወደ ጨለማ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@FtimahFfyiምስኪን🤪🤪
      ,አልሀምዱሊላህ☝️☝️☝️

    • @መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ
      @መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ 5 หลายเดือนก่อน

      የመጣሽበትን አይተሽ አወጭን 😏

    • @TaoBit-l5e
      @TaoBit-l5e 5 หลายเดือนก่อน

      አላሉችም ሰው ለሚወደው ሲኦል ያደረገው ብሎ መመኛት ምን አይነት ስግጥናነው

    • @Salem-p6i
      @Salem-p6i 5 หลายเดือนก่อน +2

      ኦርቶዶኩስ ናት ቀጥተኛ ህይውት እግዚአብሔር በቀጥተኛ መንግድ ይምራቹ

  • @Mr-fb226
    @Mr-fb226 5 หลายเดือนก่อน +36

    አይ ዞን ፈኪ ተርጅው ምክናየቱን ቀርበሽጠይቂው አትራቂው አህሙ መልካምልጅነው የእውነት እንደዘመኑወጣት ያዙኝልቀቁኝእሚል ልጅአይደለም ያስብልሻል ይጨነቅልሻል በተርፈአላህ የውስጣችሁንያውቃል

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 5 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

  • @GenetMoges-g3t
    @GenetMoges-g3t 5 หลายเดือนก่อน +27

    ፈኪየ አይዞሽ እህቴ አህሙ ሲያወራሽ ግን ተረጋግተሽ ለማውራት ሞክሪ እህቴ በዚህ እድሜሽ ብዙ ነገር አሳልፈሻል ግን አህሙ ላቺ ምርጥ ባል ወድም ጓደኛ ይሆንሻል ተረጅው

  • @AyateMudesere
    @AyateMudesere 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፈኪየ ወላሂ ምንም አላጠፋሺም አይዞሺ አታልቅሺ አች እሜምርብሺ ስትሰቂነው የምር አህቴ አች ጎበዝ ልጂነሺ ከምለው በላይ አይዞሽ አዘንሺ አዘኔ ዴስታሺ ዴስታየ ሁሌየ ሳቂልኝ ሶፊየም በጣምነው እምወዲሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-mesi
    @tube-mesi 5 หลายเดือนก่อน +68

    ልጁ ያፈቅራታል እዳይጠይቃት ደግሞ እኔን የሚጠይቀኝ ሰው እህትነቱን ያጣል ብላ አስጠነቀቀችው ስለዚህ ከመጣላት መራቅ ወሰነ ግልፅ ነው እኮ የምቶጂው ከሆነ በጆሲ በኩል በውስጥ ጨርሱ እንጂ አጥፍተሽ አደለም የራቀሽ ❤😢

    • @bintMuhammed-w6o
      @bintMuhammed-w6o 5 หลายเดือนก่อน +11

      ሳህ 🥰🥰🥰🥰 የተረዱት አይመስለኝም እሱ ቢጠይቃት እንደምርቀው ስለፈራነው መሸሽን አማራጭ ያደረገው

    • @Marifa-r8c
      @Marifa-r8c 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @رحمه-ف3ر
      @رحمه-ف3ر 5 หลายเดือนก่อน

      ሳህ​@@bintMuhammed-w6o

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 5 หลายเดือนก่อน +49

    ፈኪየ አህሙ በጣም ያፈቅርሻል ግን ለመናገር ፈርቶሻል ብዙ ጊዜ አሁን አላገባም እያልሺ ስለምታወሪ በጣም ነው የፈራሺ ❤🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

    • @hhhh3772
      @hhhh3772 5 หลายเดือนก่อน

      @@Zehara9 እሺ ውዴ

    • @AminaHaseen-kb9qi
      @AminaHaseen-kb9qi 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሣህ ለዛ ነው የፈራት አላገባም እያለች

  • @SelamAbuhay-cw2wu
    @SelamAbuhay-cw2wu 5 หลายเดือนก่อน +195

    ፈኪ አህሙ ላንቺ ትልቅ ቦታ አለዉ❤ በቃ እንዳልገባዉ አትሁኝ 😢
    አህሙ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት የምትሉ🎉🎉 👍 ደምሩኝ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

    • @RewdaHussen
      @RewdaHussen 5 หลายเดือนก่อน

      ትከከል መጠየቅአለበት እሷም ትወደዋለች ግን ካልጠየቃት እንድትጠይቀው ይፈልጋል

    • @JamilaGashaw
      @JamilaGashaw 5 หลายเดือนก่อน

      እንዳያወራት እኮ ዚሪያዋት በሾህ አጥራለች. እንዴት ብሎ ያውጣው. ​@@RewdaHussen

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 5 หลายเดือนก่อน

      አወወ❤❤

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 5 หลายเดือนก่อน +9

    ጆሲየ በጣም ጥሩ አሰተዋይ ሰው ነው ከምንም በላይ አህሙየ አይዞክ ትወድህ አለች ተረዳት አንተም እሚያመናቅራትም ስለምትወድህ ነው ፊኪ ደግሞ ተረጅው ስለሚወድሽ ነው

  • @tube6676
    @tube6676 5 หลายเดือนก่อน +15

    ፈኪየ አትከፊ የኔ ውድ አህሙ የተረጋጋ ምርጥ ልጅ ነው አንችም ጠንካራ ብርቱ ሴት ነሽ በኮመንት የምትፈርዱ ሰወች ግን ልጅቷ እኮ ያለ እድሜዋ በእሷ ፍላጎት ሳይሆን በቤተሰብ ፍላጎት ልጅነቷ በስቃይ ያሳለፈች ልጅ ነች የተጎዳ ልቧን ለብቻዋ ለማስታመም ጊዜም ፈልጋስ ቢሆን ቀርቤውስ ባላስደስተውና ብጎዳው ብላ አስባስ ቢሆን ብቻ አብራችሁ ስትታዩ የሰው ደስታ ይሞላል አላህ ልባችሁን በሀላል ፍቅር ይሙላላችሁ ሁለታችሁንም እወዳችኀለሁ

  • @EndrisAbdu-c4b
    @EndrisAbdu-c4b 5 หลายเดือนก่อน +211

    ፈኪሀ አንች ወላሂ ለአህሙ ክብር የለሽም አህሙ በጣም ነው የሚወድሽ የሚያፈቅርሽ

    • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
      @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 5 หลายเดือนก่อน +6

      አች ክብሪት አላህን ፈሪ

    • @auh2711
      @auh2711 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂​@@LolLol-d5d

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 5 หลายเดือนก่อน +3

      አትማይ እህቴ እሷ እኮ ተናገረች አሞኝ ነው አለች እኮ

    • @HayiryaHayirya
      @HayiryaHayirya 5 หลายเดือนก่อน +8

      አይባልም ያሳለፈችው መከራዎችን ፈሪታ ነው

  • @بنتمحمد-ق4ق
    @بنتمحمد-ق4ق 5 หลายเดือนก่อน +19

    አይዞሽ ፈኪየ አንቺም አሕመድም የዋሆችናችሁ አህሙ እንደ ሚወድሽ ያሥተውቃል ተነጋግሩ አላሕኸይር ያሠማን የምር ጆ በጣምጥሩሠውነው በጣም ተጨናነቀ ሚስኪን አላሕ ይጠብቅሕ እስኪ የምትወዱት

  • @LeylaNuri-jd2bi
    @LeylaNuri-jd2bi 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ፈኪ ሁሉም ያልፋል ደሞ ይህቀን አልፋ ትላንት ብለን የምናወራበት ቀን ይመጣል ፡እና መበርታት ያስፈልግሻል😟😟😟❤❤❤

  • @Roza-od7ky
    @Roza-od7ky 5 หลายเดือนก่อน +93

    እሷአነጋገሮን ታስተካክል እሱይወዳታል ስለዚህትረዳውአለቀ

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 5 หลายเดือนก่อน +1

      እስክ አትቀባጥሩ እናንተ ናችሁ 😡

    • @rebiya5555
      @rebiya5555 5 หลายเดือนก่อน

      ሳህ ልክ ነት

    • @ሥደትመምህሬነው
      @ሥደትመምህሬነው 5 หลายเดือนก่อน

      Be tekekel

  • @HaleemaUae
    @HaleemaUae 5 หลายเดือนก่อน +12

    ጆየ በጣም ጡሩልጂ ነህ ወላሂ የጓደኝነት ጥግ አሳየህን❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 หลายเดือนก่อน

      ማሬ ደምሪኝ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 5 หลายเดือนก่อน +28

    ሲጀመር መጀመርያ ከጎንሺ ሁኖ እዚህ ደረጃላይ ለመድረስሺ ስበብ የሆኑሺን ሰወች አትርሺ አህሙ ትልቅ ክብር አለው ለአንች እሱምኮ ይከፋውይሆናል ስለዚህ ካፈቀረሺ ፍቅሩን ተቀበይውና ተመካክራችሁ ወደሀላል ገብታችሁ ኑሩ አይዞሺ
    ግን ለነገራቶች ገር ሁኚ

  • @HelimaHelima-n4u
    @HelimaHelima-n4u 4 หลายเดือนก่อน

    ጆሲየ አላህ የክብረህ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ❤❤❤❤❤

  • @zeynebmohamed
    @zeynebmohamed 5 หลายเดือนก่อน +66

    ሰሞኑን እየቆላሽ ነበር አልታወቀሽምጅ ረጋ በይ እንደ በፊቱ እሱን ደሞ እያመናጨቅሽው እንደሆነ እያየን ነው አንችም ፊድወሽን በደንብ አስተውይው ወንድ ልጅ ክብር ይፈልጋል ፍቅረኛሽም ይሁን ቤስት ጓደኛሽ

    • @HalimaMohammed-m7t
      @HalimaMohammed-m7t 5 หลายเดือนก่อน

      አረተዉ ኮመታተሮች እያያችሁ እለፉጅ እደ

    • @meryammosa3521
      @meryammosa3521 5 หลายเดือนก่อน +1

      ለአሕሙከብረየላትም

    • @meryammosa3521
      @meryammosa3521 5 หลายเดือนก่อน +1

      ለአሕሙከብረየላትም 20:07

    • @TayibaSaliya
      @TayibaSaliya 5 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክል ጆሲ ሸንጠውን ተቀቢሎ ስሰጠት መልሰ ሰጠችው

    • @fathimaahmed8304
      @fathimaahmed8304 5 หลายเดือนก่อน +3

      አወ በጣም ነው የምታመናጭቀው

  • @فوزيةاا-د1م
    @فوزيةاا-د1م 5 หลายเดือนก่อน +8

    ውይ ሶፊ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አደራ አለባበስሽን እንዳትቀይሪ ከበፊቱ አሁን ነው ውበትሽ የወጣው ወላሂ

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 5 หลายเดือนก่อน +7

    ጆሲ. ትልቅ. ሠዉ. አላህ. ይጨምርልህ
    ሶፊዬ. የኔ. ደርባባ. አይዞን. በርቱ. ያጋጥማል

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጆ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👌👌👌👌ስወዲህ ምርጥ ሰዉ ወላሂ ጆ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 5 หลายเดือนก่อน +20

    አህሙ ያፈቅርሻል ፈኪየ ግልፅ እኮነው
    አህሙ ለመናገር ከብዶታል ግን አህሙ ወድሜ በግልፅ ለፈኪ መናገር አለብህ
    ከአይንህ ፍቅር እደያዘህ ብታቅም መቸም እሧልትነግርህ አትጠብቅ መሆን አይችልም እራሥህ ተናገር በቃ
    ጆሢ ምርጥ ወድምነው
    ሦፊ አችም ምርጥ እህትነሺ
    ፈኪ እና አህሙ ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን አይለያችሁ ❤❤❤❤

  • @semiraseid-wy2uz
    @semiraseid-wy2uz 5 หลายเดือนก่อน +37

    ፈኪዋ በሀላል ተጋብታችሁ እምናይባችሁ ቀን ይቅረብ አህሙ ፍቅር ይዞታል ተረጅው ፈኪዋ ያለፈውን ሂወትሽን ያሥረሣሽ ይሆናል አብሽሪ

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 หลายเดือนก่อน

      ሰሚራየ ደምሪኝ❤

  • @Jem-fw9ke
    @Jem-fw9ke 5 หลายเดือนก่อน +14

    ምንም አላጠፋሽም የኔ እህት አቺ ጎበዝ ነሽ

  • @zehara5
    @zehara5 5 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ጆሲ የእውነት አንተ ትለያለህ ቅን ሰው ነህ በርታ ፈኪ አይዞሽ እህቴ ❤❤