ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናመሰግናለን ወንድም
ጌታ እኳም ባኸሬ ሲመተሁንም አሂር🌹🌹🌹👌👌👌👌👌ግን ደስ ይብር ግን ትክክለኛ ጉራጌ አኸሮ ዝኧህኖ
😅😅😅😅😅ግዞዬ እና ባይከዳ፣ዘርመጪ😅😅😅 ዘርመጪ ትሴሜ ዌ፣👏👏👏👏👏👏💃💃💃💃💃
😍😍😍 yo kelo
@@agenayoutube7770 የተንቢ የሆደና በምር ዋርሒም።ሰብስክራይብ አመነኹም ቤታሒ።😅😅😅😅
ዉይ አንደ የድሮ ዘፈን ከየት አገኘኸዉ ገና ህፃን እያለሁ አቀዉ ነበር ደስ ይላል
በርታ ጀግናችን በጣም አሪፍ ነው
ክክክ አላቃቸውም ብትነግረኝ ደሰ ይለኝል
የሚገርም ዘፈን ነው
አምደ ገብርኤል ጘቢያና መምር ንኸ መምር ስረበትኸም በግቤ አጭዋድኸቴ ኧብርም ይትረሴ ሸከም ባነ
ኧጊ በኢሞ ዌም በቴሌግራም ንትጭዋድነ
@@Amard_Gurage_Music +ዘጠነ ሰባት አስራአምስት ሰማንያሁለት ሃያሰባት ዜሮአራት ዘናአምስት
እንደዚህ ቆየት ያሉ ስራዎች ጨመርመር ብታረግ
በርታ አልልልልል
በተለምዶ ይዘፈን ነበረ ድሮ የሚገርም ዘፈን
Oh እንዴት ደስ ይላል አምዴ ይሄ ስራ በስንት ዓመተ ምህረት ነው የተሰራው?የገረመኝ ያኔ የተሰራ ጊዜ ነው የሰማሁት ግን አሁን ስሰማው አብሪያቸው ስል አንዲት ስንኝ አላለፈችኝም ወይ ጉድ የልጅነት ጭንቅላት ግን በጣም ነው የሚገርመው።በድጋሚ ምስጋናዬ ይድረስህ
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ🙏🙏
አብርሀም ወልዴ እልክለታለሁ።ምላሹ በቅርቡ ጠብቁ....
Abreham Wolde (Gizo) WaBi Abdurahman!
ትክክለኛው መለስ ይሄ ነወ🙏🙏
አምደ ከየት አመጣኸው? የአርት ሰው መሆን ለዚ ይጠቅማል። ለማንኛውም የጋሽ መሀሙድ ድምፅ ይሰማኛል።
በተጨማሪም (ዋቢ አብዱረህማን)
እሱ ድምፅ ዋቢ አብድራህማን ነው።
ጉዞ ባይከዳኘ
ግዞ ሟኑ?
የጀማል መሀመድ ወፊሪ በገአድር የሚለዉ ልቀቀዉ በናትህ
ኦዲዮው ካለህ በቴሌግራም ላክልኝ።
ፍትህ ለመስቃን ወገናቻችን
መረጃ በደንብ ስጡን እስቲ ነገ ላይቭ ገብቼ ላውራበት።
@ፅጌ የድንግል ሊጅ ኔኽ ቤተና
😃😂 ግዞና ዘርመጪትባይከዳ በዜሮ አላለም
ጋሽ ማህሙድ አህመድ እና ዋቤ በስር ይመስለኛ ደሞ ዘና የሚያረግ ነው ኮካ አይሻልም ፔፕሲ
እልልልልልልል😂❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂ውድድድድድድ
ማህሙድ ና ዋቢ ና ወልዴ መሰሉኝ
ዋናው አብራሀም ወልዴ ነው
💃💃💃💚💖🌷🌷🇪🇹
ግዞ ነውስ። ዋቢም አለበት
😆😆😆 💚💛
ውሳ ይተፋ ኧርቹ 😂
በህዝብ የአነጋገር ዘይቤ ማሾፍን እንደ ጥሩ ነገር ምታዩበትን ድድብና ነው ማይገባኝ ...አብርሀም ግዞና ዘርመጪ ሚባል ካራክተር ፈጥሮ ክበበው ገዳ ሸምሱ ሚባል ካራክተር ፈጥሮ ህዝብን በጅምላ በመሳደብ በማንጎጠጥ በማንቋሸሽ ተሸልመዋል እናንተ ደሞ ስድብን ምርቃት መስሎ ጆሯቹ ይሰማል ! what a pity! Sickness
እኛ በዘይቤ መቀለዱ መች ጥሩ ነው አልን? የኔ አፍ መፍቻ ቋንቋዬ ጉራጊኛ ነው። ጉራጊኛን ጠንቅቄ አወራለሁ። ከማርኛ በደንብ ለምን አልቻልክም የሚለኝ ካለ መልሴ አፍ መፍቻ ቋንቋዬ ጉራጊኛ ስለሆነ ነው። ከዚያ ውጪ በቋንቋ አክሰንት መቀለድ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ሳይሆን በመላው አለም የሚደረግ ነው። አሜሪካን ሀገር ውስጥ በስፔኖች ፣ በጣልያኖች ፣ በአፍሪካውያን እና በሌሎቹም የእንግሊዝኛ አክሰንት ይቀለዳል። እንግሊዝ ውስጥ እራሱ በእንግሊዝ ግዛቶች ይቀልዳል። በግሌ በቋንቋ አክሰንት መቀለዱ የምደግፍ ሰው አይደለሁም። ግን አማርኛ ሳወራ ጉራጌ ትመስላለህ ሲሉኝ ደስ ይለኛል።
@@Amard_Gurage_Music በጠቀስከው አገር ስለምኖር ማንም በማንም አክሰንት አያሾፍም ይከባበራል ጥቁር በራሱ ይቀልዳል ላቲኑም አንደዚሁ ጂ አንዱ በሌላው ላይ አያሾፍም ...አክሰንት መኖርና በአክሰንቱ መሰደብ አንድ አይደለም..ሁሉም የራሱ አክሰንት አለው ውበትም ነው።። እኔ ስለአክሰንት አላወራሁም የጉራጌ ህዝብ መብቱ ብትነጥቀው ብትሰድበው ብታንጎጥጠው ግፍ ብትፈፆምበት የራሱ ወገን ጉራጌ ዳር ቆሞ እያጨበጨበ ሚመለከት ነው መብቱን አሳልፎ የሰጠ ነው። ።።እስቲ በሌላ ብሄር ያነጋገር ዘይቤ ላይ አንጎጥጥ! የትኛው ብሄር ነው የአነጋገር ዘይቤው ላይ ሚያሾፉትን ሲያበረታታ የተመለከትከው ከጉራጌ በስተቀር ! I thought you know better ! I'm done with you anyway
@@mesfinmiro7630 እዚህ ያሉት እኮ ጉራጌዎች ናቸው። አንጋፋው ዋቢ አብዱራህማን እና አብራሀም ወልዴ።

😃😂 ግዞና ዘርመጪት
ባይከዳ በዜሮ አላለም