Guys make it like 5 /3 African countries with a prize 5$ or anything you like so u would have more interactive video and enthusiastic participants I hope u make more videos like this, go out more show us more, love from Ethiopia,
Next time, for those who answer correctly, please provide a gift card as a reward ( you may look for sponsorship if affordability is the issue- like promoting products or services. Even it can be a product of the sponsors to promote it - in one bullet two birds)
ይህን ያህል አለመታወቃችን ይገርማል። በርቱ የት እንዳለን እናስብ። የሀገሪቱን መስህቦች አስተዋውቁ !!
እያሳያችሁ የላችሁም 👌👌👌👌👌🙏🙏 የአገራችን ነገር ስታስተው 🥰🥰🥰
ስለ ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት ታውቃላችሁ? ብላችሁ ከጠየቃችሁ በኋላ በምን ታውቋታላችሁ? ብትሉ ጥሩ ነበር
ኢትዮጵያ የኩራት ሀገራችን ለዘላለም ኑሪልን። ባንዳዎች ይውደሙ
በጣም እናመስግናለን አገራችንን በማስተዋወቃችሁ ወገኖቼ🙏
WE LOVE ETHIOPIA 🇪🇹
*ምን ያህል አውስትራሊያ 🦘🇦🇺ኢትዮጵያን ያውቃታል* በቅርቡ በእኔ የዩቲዩብ ቻናል soon soon
It's right
Genzeb steng
Bro zmbelek 50$ btlklng eko lene betam tlk neger nw😢
Thr origin of human land malet tchl neber eko man
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር if you accept it LIKE
Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤
I love Ethiopia 🇪🇹🇪🇹 i'm from
.
.
.
.
.
.
ከኢትዮጵያ ነኝ
😂
Same
የሚገርመው ነገር የግብረሰዶም ባንድራ በየቦታው ነው😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ እኛ ሰወች አምጸናል እደሀጢያታችን አትፍርድብን ❤❤❤😢😢😢😢😢
I see how diversified people live in America peacefully. ኢትዮጵያ ዉስጥ ከክልሌ ዉጣለኝ፥ ሞት፥ መፈናቀል እና የኑሮ ዉድነት😪:: ቀናሁባችሁ
Man new kekilie wit align yegemerew enante bekilil 3 nachu hizbin manager menged mezgat des bikachu gemerachihut ena chelemachu ahun.
@@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb ምንድን ነዉ ምታወራዉ?? የከረፋ የህዝብ ጥላቻህን ከዉስጥህ አዉጥተህ ብታናግረኝ ደስ ይለኛል።
የኑሮ ውድነት ቅርብ ጊዜ የወንድሜ ባለቤት ሠጥታ ኢትዮጵያ ትሼላለች አሜሪካ ኑሮ ዉድነት በጣም አስቸጋሪ ሆኗል አለችኝ ሌሎችም ሰዎች አንደዚሁ ነገሩኝ
😂😂😂America ምንም የኑሮ ውድነት የለም ረሳህ እንዴ
የደሀ ሀገር መሆናችንን Ethiopia በጣም ደሀ ሀገር ናት America ደሞ የሀብታሞች ሀብታም ነች@@GennetWoldemichael
@@naomigirma9368 የኑሮ ውድነት አንኳ አሁን ባለንበት ዘመን የኛ ብቻ አይደለም የአለም ሁሉ ነው ኮረናው ያመጣው ችግርና የዩክሬንና የራሽያ ጦርነትም አባብሶታል ሁሉም በኑሮ ላይ ያማርራል ያው ጌታ ሊመጣ ጊዜው እንደደረሰ ቃሉ ስለሚናገር ለላይኛው ኑሮ መዘጋጀት በንስሃ ንስሃ ለክርስቶስ ነው ለሞተልን ለመድሐኒአለም አግዚአብሔር የውስጥ ዓይናችንን ይክፈትልንና ያላየነውን ያሳየን !
ኢትዮጵያን በምን እንደሚያውቁዋት በዛው ብትጠይቁ ጥሩ ነበር❤❤❤
ኢትዮጵያ ሲሉ እዴት ደስ እደሚሉኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አፍቻው
Enem
Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤ 2:25
Yazew yelale ✌️🔥🔥
ኢትዮጵያ ሲሉ በምን ታዋቂ ናት ?❤❤❤❤
ለመለሱ ሰዎች አስር ዶላር ሽልማት ቢኖር የበለጠ ለመመለስ ይጥሩ ነበር
10😅😅 tkeldalech
Europe አላለችም 😂 እንዴት አስባው ነው ለ East Africa .እንደድሮው አይደለም ብዙ ሰው ኢትዮጵያን ያውቃታል።ያበደ vedio ❤🙏🔥🔥👌
ሰላም የተዱ ሌላ ቪዲዮ ተመልሰናል😂😂😂😂😂😂😂
I love❤❤❤❤ Ethiopia❤❤❤❤
Great video guys but I think u should've rewarded some bucks for the correct answerers
ጥሩ ስራ ነው ቀጥሉበት ለውዲቱ ሀገራችን 💪💚💛❤️💪
Thankyou bro
Thanks brother's 😊
Nice one! It would've been even better if you threw in a little cash as an incentive.
Good job brothers. It is a great promotion by the way.
በምቀኝነት ትታወቃለች አትለውም😂
😂
ኡኡኡኡኡኡ😅😅😅😅😂😂😂ወይኔ😅😅
አንኛ
ዌል እንግዲህ እኔ አሜሪካ ካለኝ ልምድ ብዙ ሰው ኢትዮጵያን ያውቃል
በተቋውሞ ስለምንበጠብጣቸው ነው😂😂
Ethiopia ❤❤❤❤
Hi Jo , could you please let the other guy do the talking ?
I can but if i don’t put my self in this position i won’t get better at it.
አሪፎች ናችሁ ሀገራችሁን እያስተዋወቃችሁ ነው ግን E ን ከምትጠሩ ላሊበላ: አክሱም : የፋሲል ግንብን: ሶፍ ኡመር ዋሻን:ደመራን በስእል ብታሳዩአቸው የተሻለ ማስተዋወቅ ይሆናል
Ere tmechegnaleh bro ምርጥ ሰው ቀጥልበት😮
አውቀው ለመለሱት ቀለል ያለ ነገርም ቢሆን ስጦታ መስጠት ነበረባችሁ በባዶ ሰው እያቆማችሁ ጠይቃችሁ ላሺ የሆናችሁ _!
I swear jahnny you got the best friends ever Tadi and Sammy & where is kb we also miss him
Keep The Good Job Up Brother.
ያዘው❤❤❤❤❤
What about if you had add never colonized instead of coffe❤❤❤
We re under the USA colony, bro. Don't brag anymore
This is out of your comfort zone I can tell gin “Do something 100 time and you’ll be great at it”
Definitely on last interview i was scared to even stop the people and now im finally doing that and next is i have to be comfortable
@@jahnnyVLOGSgreat influencer..keep it up 🤞🏿
First comment 🎉🎉
janny ye ewnet yehe content be 24 hours 50k yagegnal
😊krásna ETIOPIA
Pozdrav so SLOVENSKA .
next time make it guess the African country flag ..that way its more fun
Guys make it like 5 /3 African countries with a prize 5$ or anything you like so u would have more interactive video and enthusiastic participants I hope u make more videos like this, go out more show us more, love from Ethiopia,
Yazewww🔥🔥🔥
ከቡናው ይልቅ በቀኝ ያልተገዛች አገር እንደልሆነች ብታስታውሱ ይበልጥ ያውቁት ይሆናል
እሱን ባንዲራ ማንም አያውቀውም ባይሆን አምበሳ የሰፈረበትን አሳያቸው ! የኢሉሚናቲ ምልክት ይዘህ ታውቁታላችሁ ወይ ብለህ ትጠይቃለህ ! ራስህ ማፈሪያ ነህ
ያዘዉ😂😂😂😂❤
I Love Ethiopian ❤
Wow wow❤❤❤
Johnny tebarek fetari yetebekachu
Ymjmraw saw 🎉🎉🎉
yazew 🔥🔥
❤❤❤❤❤❤ከምር ጀግና ናችሁ
ደስ የሚል (ቭ)ሎግ ነው። (ጃ)ኒ ዓሜሪካ ዕየኖርክ የ666 ዒሉሚናቲ ዋና ምልክት ዓምስት (ጫ)ፍ ያለው ፔንታግራም ኮከብ ያለበትን ባንዲራ ተወው ሐገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት ዓገር ኢትዮጵያን ዓይወክላትም። ፔንታግራም ኮከብ የሌለውን የኢትዮጵያ ሠንደቅ አላማ ተጠቀም።
Lumux Ethiopian Ayiwokilim Qoshasha Zaragnoch
እረ ባካችሁ ከዚህ አስተሳሰብ ውጡ
Boom jahnny
ኢትዮጵያ ሲሉ የኔ መጮህ ምን ይሉታል በፈጣሪ 😂
wow jahanny
Indee lamin ayakuwatim?? My country is motherrrrr jegnoch bertulin😂😂😂 Des sitilun iko😂😂😂 yiwedhachuwalew❤❤❤❤👍👍👍👏👏👏🙏❣️❣️❣️
መላሾቹ ግን የሆነ ስጦታ የጠበቁ ይመስላል ። አነስተኛም ስጦታ ቢሆን የተዘጋጀ አሪፍ ነበር ።
ብያንስ ቸኮሌት
🎉🎉🎉🎉
Good job most of them they know but difficult to saying
ጥያቄው በየጊዜው ስልፍ የምትወጣው ሀገር ማናት የሚል መሆን አለበት 😊 ቤቴን ጎበኙ እስኪ😏😏😏
I have been wanting to make this type of video so bad out here in Philly. Would anyone want to see more of this???
Ethiopia, Zotopia, and Utopia.
Next, "ፈረንዦች ምንያህል የኢትዮጵያን እና የኤርትራን ቤርቤረሰቦችን ያውቃሉ" የሚለው ይሰራ
ቀልደኛ ባንዲራውን ሳያውቁ ጭራሽ ብሄረሰብ
ምናልባት ጊፍት አርፍ ነው❤
Love you guys 0:11
First 🎉
ከሩጫና ከኮፊ ይልቅ ላሊበላ, አክሱም, ..ሉሲ........ወዘተ የሚታወቁ ይመስለኛል!!!
ጎበዞች በርቱ
They don’t know the flag but I pretty sure if you asked them to guess where you are from they would tell you exactly where you from 😅
Title of your videos should not only be written in amarigna! Do both English n amarigna as you have both viewers!!
ምን ያረግላቸዋል ኢትዮጵያን ማወቅ እኔም አውቂያት አልጠቀመኝም
Sewoch ere genzeb stung😢😢😢
❤❤❤❤❤👍👍👍
☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲
Great job guys😅😅 MAKE PEOPLE KNOW THAT THERE IS A LOVELY COINTRY NAMED ETHIOPIA❤❤
ገthose who knows, give them small gift man😊
it should be like a game
if anyone answers with no clue - 20$
give them 1 clue - 10$
give them 2 clue - 5$
if they dont answer no money 😁😁
but you have to tell what Ethiopia famous for its a must, that the main goal of introducing it i think
ረሓብ ይሉካላ
Kersrah ayeker endezih ser
First comment
jany please go to Newyork.
Which country በል janny
ወይኔ እንደ blakoch EKo ምርጥ ግልፅ የለም ስወዳቸዉ እኮ
Ere janny lemoral irasu biyans 5 dollar atsetachewim be dereku aykebdim
ጀሚ ምርጥ ዩቱበር
actually i like your video you are better than others whose sold their country if they American visa
ስጦታ ለመላሾች ቢኖር ነበር
እረ ኢትዮጵያን የማያውቅ ሰው የለም!!! አታዝግ
Next time, for those who answer correctly, please provide a gift card as a reward ( you may look for sponsorship if affordability is the issue- like promoting products or services. Even it can be a product of the sponsors to promote it - in one bullet two birds)
Are they in down town Seattle
the black girl expecting an award
Bruh it's not gonna make any difference if you tell them it's in East Africa when they tell you they're bad at Geography 😂
Great to 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉all
❤
Ya
So what, if they know it or not.
We are proud African.
ኦ በጣም ደስ ይላል።
Don't cut people out have a conversation, ask what they know about ethiopia. It would be interesting.
Will do next time