ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Yna statsbawe btame ytcacrale😢😢😢😢
እናመሠግናለን ከፈሳሺ ቅባታችን ሌላ ግብሀት ብንጨምርሰ
❤❤❤❤❤❤❤
Where can i get clarify shampoo in Ethiopia please?
ሠለም እህትለጥያቄሽ እናመሠግናለንየት ይገኛል ሚለውን እኛ አናቅም ግን Clarifying shampoo ልትገዢ ስትፈልጊ እነዚ ingredientቶች አንድ ወይም ሁለት ያሉት መሆኑን ማየት ትችያለሽ። Apple cider vinegar, salicylic acid, tea tree oil, እና citrus extracts. ግን አደራ እነዚን ቀጥታ መጠቀም በጣም በጣም ፀጉርን ይጎዳል ስለዚ ቀጥታ እንዳንጠቀማቸው። እነዚና ሌሎችንም ingredientቶች ያሉትን Shampoo ፈልገን መጠቀም እንችላለን።እነዚ ደም ጥሩ ተብለው ሚታወቁ Clarifying shampoo ናቸውo Kinky-Curly Come Clean Shampoo: Removes buildup without over-drying.o Neutrogena Anti-Residue Shampoo: Deep cleanses and refreshes hair.o SheaMoisture African Black Soap Bamboo Charcoal Shampoo: Detoxifies and clarifies hair gently.ታዲያ ስንጠቀም በ2/3 ሳምንት ልዩነት መሆን አለበት አለዚያ ፀጉራችን ይደርቃል ይቆራረጣልም።
@Yegnacompass really may God bless you,I will search
Yna statsbawe btame ytcacrale😢😢😢😢
እናመሠግናለን ከፈሳሺ ቅባታችን ሌላ ግብሀት ብንጨምርሰ
❤❤❤❤❤❤❤
Where can i get clarify shampoo in Ethiopia please?
ሠለም እህት
ለጥያቄሽ እናመሠግናለን
የት ይገኛል ሚለውን እኛ አናቅም ግን Clarifying shampoo ልትገዢ ስትፈልጊ እነዚ ingredientቶች አንድ ወይም ሁለት ያሉት መሆኑን ማየት ትችያለሽ። Apple cider vinegar, salicylic acid, tea tree oil, እና citrus extracts. ግን አደራ እነዚን ቀጥታ መጠቀም በጣም በጣም ፀጉርን ይጎዳል ስለዚ ቀጥታ እንዳንጠቀማቸው። እነዚና ሌሎችንም ingredientቶች ያሉትን Shampoo ፈልገን መጠቀም እንችላለን።
እነዚ ደም ጥሩ ተብለው ሚታወቁ Clarifying shampoo ናቸው
o Kinky-Curly Come Clean Shampoo: Removes buildup without over-drying.
o Neutrogena Anti-Residue Shampoo: Deep cleanses and refreshes hair.
o SheaMoisture African Black Soap Bamboo Charcoal Shampoo: Detoxifies and clarifies hair gently.
ታዲያ ስንጠቀም በ2/3 ሳምንት ልዩነት መሆን አለበት አለዚያ ፀጉራችን ይደርቃል ይቆራረጣልም።
@Yegnacompass really may God bless you,I will search