ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም በጣም ደስ ይላል ፍቅራ ሲገባህ እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር። ይመስገን አምላክ ቅዱሳን ይመስገን❤❤❤ የሎዛዋ ማርያም የከርሞ ሰው በይን❤❤❤❤❤❤
ሎዛ ማርያም እናቴ❤
እፉፉፉፉ እንዴት ደስ ይላል አንኳንም ኦርቶዶክስ ሀንሁኝ መታደል ነው የድንግል ባሪያ መሆን መታደል ነው
Temsegen ❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልል ድንግል ማሪያም የከርሞ ሰው በይን ሃገራችን አንድነትን ፍቅር ሰጭልን
መታደል ነው ከዚህ መገኘት
ወይ አገራ ሎዛ ማርያም ሁለት አመቴ ግን በጣም የዚህ ያህል ጭፈራ አያስፈልግም ታቦት መግፋት እንዳይ ገባ መከልከል ጥሩ አደለም ትንሽ ከቤትክርሲትን ትዛዝ እየወጣን ነዉ ልቦና ይስጠን በስራዓ ማለፍ የለብነም የዛሬ አመት እመብርሀን እናቴ በሰላም አድርሽን መጥቸ ለማክበር አብቂኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!! ወጣቱ በደስታ ልክ እንደ ልበ አምላክ ዳዊት በቃልኪዳኑ ታቦት ፊት በእልልታ ዘለለ !!!!! እግዚአብሔር ይመስገን ! !!እመቤቴ ድንግል ማርያም እንደዚህ የሚወዳትን ወጣት በእርስ በእርስ ጦርነት ደሙ እንዳይፈስ በሰላም እንዲኖር ሰላም እንዲወርድ ከልጅዋ ታማልደው !!ድንግል ማርያም ምህረትን ከልጅዋ ትለምንልን !!
እንኳን ይሄንን ያክል ህዝብ ኖረን ደስ ይላል የኛ ሆነው በመገኘታቸው ግን ማርያም ቀረች ማለት ነው ሎዛ ማንድን ናት
እኳንም ጎደር አገሬ ተወልድኩብሽ
ዋው በጣም ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
እግዚቤሔር:ይመስገን:ተመስገን:አምላኬ:ሎዛ:ማሪያም:የዛሪአመት:በሰላም:አድርሽን:አገራችን:ሰላሙን:አዉርጅዉ:እልልልልልል❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክብርናአ ምሰጋና ለድንግል ማርያም❤❤❤❤❤
ሎዛ ሎዛ የሚለዉ ብዙም አያምርም። ምክንያቱም የኳስ ጨዋታ ድጋፍ አስመሰሉት ሙሉ መዝሙር ቢሆን የተረጋጋ ቢሆን ደግሞ ይመረጣል። መድሃኒአለም የአመት ሰዉ ይበለን❤❤❤ የእመቤታችን ምልጃዋ እረድኤቷ በረከቷ አይለየን❤❤❤
🥰🥰
እልልልልልልልልል የሎዛ ማርያም ትስማን
እልልልል❤❤❤❤ እመቤቴ ማርያም ትቀበለው ዝማሬውን
የጎንደር ልጆች ክፋ አይንካቹ ጠላታቹ ይውደቅ ጠላታችን አጋንንት ነው ከእግራቹ በታች ይጣልላቹ ወ ገኖቻችን ሰላማቹ ይብዛ ይባርካቹ
Hunetii 😢
❤❤❤❤❤🎉
በዉነት ሎዞ ማረይም ጠምቀት❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
Amen Amen 🙏🙏🙏
አልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Sirat yinorl be unet
እልልልልልል የብርሃን እናት ድንግል ማርያም ሰላሙን አዉርጅልን ከልጅሽ አስታርቂን አንች ከነገርሽዉ ይሰማልና❤❤❤❤❤
Betam Dese Yelale Yeamete Swe Yebelen
እልልልልልልልልልልልልልልል ድንግል ማርያም ማርያም ክብር ላች ዪገባሻል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልልልልልልልልል🎉❤
Egezeabeher yemesegene 🙏
Lejochachenene kefhu Ayenekachehu betame dese yemele nber😂😂
Mezileli lemin asfeleg
እውነት ነው መስተካከል አለበት ጭፈራና ዝላዮ እምነታችንን አይወክልም ።
👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞
የሎዛዋ ማርያም ለምሳሌ ግምጃቤት ማርያም አለዬ ጎንደር የግሞጃ ቤቷ ማርያም ትባላለች እወቁ መጀመሪያ ከመተችት
ድምቅ ያለ ነው ጭፈራው ግን ለሌለ ጊዜ በመዝሙር
Eleleleelelelelelel ❤❤❤
❤️🇪🇹🙏
Le Emebetachn yalachew akebabel Smethwick ena bedest bhonm awo kesratu weta yale honoal
የበአል አከባበር ስርአት መደረግ አለበት ምንዶነው ይሄ ሁሉ ዝላይ ልክ ይኑረው
It looks dancing.
Ellllllllllllll amen
Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
እጅግም መተርተር ማጋነን አላግባብም መሆን ዝላይ ጩኸትና ሥሜታዊነት ሲበዛ ....ለዩቲዮበሮች .....
ለደጅሸ አብቂን
እንዲህ ተገቢ አይደለም በጣም ደስ የማይሉ አሉ ለምሳሌ መዝመር የምን መዝለለ ነው የመናፍቃን ስራ አትስሩ ኦርቶዶክሳዊያን እባካችሁ
🙏🙏
የደስታ ነው
የእኔ እናት ከምስክኗ ልጅ አትለይ አደራ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ለአማራ. ሕዝብ. መልስ. ትስጠዉ. !በልጇ በፈጣሪያችን. በጌታችን. በእየሱስ. ክርስቶስ. ምክንያት. ስለ ደረሰባት. የመከራ. ዘመን. አስባ. የዓለም. ሁሉ. ሕዝብ. እናት. ናትና. በመከራ. ዉስጥ. ወዳሉት. ልጆቿ. ታስባቸዉ. ዘንድ. መልካም. ፈቃዷ. ይሁንልን
Koy lemen asegbam yalewu agebagnm
ምን ማለት የማመስገን ስርአት አለን
ኧረ እባካችሁ ለታቦት ክብር ይኑራችሁ:: እግር ኳስ ጨዋታ አስጨፋሪዎች ስርአት ያዙ:: ዝላያችሁን እዚያው እስታዲየም ውስጥ ተዉት:: በእውነት በጣም ያሳፍራል:: ቤተክርስቲያናችን ይህንን ያህል አመት የተሻገረችው አባቶቻችን ለቤተክርስቲያን ስርአት ትልቅ አፅእኖት ስለሚሰጡ ነው:: ዛሬ ግን ወጣቶች በአደባባይ ስርአት እየጣሳችሁ አባቶችን አታሳቋቸው::
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏 ግን ግን ጭፈራው ይስተካከል
ዝላዩ ቢቀርና ስርአተ ቤ/ክርስቲያን ቢሆን ካላቹ ፍቅር ነው ተረጋጉ
Yigermal
በጣም ያምራል ግን የእውነት ጎንደር ላይ እያያን ያለነው በኦርቶዶክስ ስም ወተው የሚጨፍሩ እንጂ ክርስቲያናው ስርአት እያየን አይደለም ቢስተካከል
Is it orthodox mezmur ? Gondere love dancing
እኔ ክርስቲያን ነኝ ሎዛ ማነት ለመጀመሪያ ግዜ ከቤትክርስቲያን ይኸን ስም ስሰማ የሎዛን ታሪክ የምታውቁ አስርዱኝ ደሞ የቤትክርስቲያን ሰረአት ጠብቁ አት ያያ የምትባል ልጅ የምታቀርባቸው ስርውች አይመቹኝም የቤትክርስቲያን ስርአት ጠብቅ ክርስቲያን ተሆንክ😢😢😢😢😢
አገሩ ነው ሎዛ እህቴ እንጅ ለማርያም ነው እሚዘመርው
@MekdesHaile-s3b አገሩ እማ ጎንድር ነው የለለ ሰም አትሰይሙለን የጎንደር የያዘውን የገፍለ ሀገር ሰሞች ሰርዘራቹሁ ሰለማጨርሱ ጎንድር አስተሪዮው ማርያም የምን መከፍፈል ነው
እህቴ የቦታዉ መጠሪያ ስሙ ነዉ ሎዛ ማርያም ነዉ ሚባል
@@tenaberihun7379እናት የአካባቢዉ ልጅ ነኝ የደብሩ ልዩ ስም ሎዛ ቤተክርስቲያኗ ማርያም ናት ሳታዉቂ አትናገሪ ሎዛ የሚለዉን ትርጉም አባቶችን ጠይቂ
@@tenaberihun7379 የእኔ እህት ክርስትያ አደለሽም እንዴ እንጂ ከሆንሽ ይሄን ማወቅ አይጠፈሽም
በዛ ብላቹ እመቤታችንን ማክበራቹ ጥሩ ሁኖ ሳለ ነገር ግን ስርአተ ቤተክርስቲያኒቱ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ጨባድ ጥሰት አድርጋቹዋልና ንስሀ ግቡ
ነቃፌ ከነቀፋ አትውጣ ስራ አጥቼ ላንተ አስተያየት ስሰጥ
ስርአቱን የጠበቀ አምልኮ ቢሆን ይህ የቤተክርስቲያን ስርአት አይደለምና ቢታሰብበት
Weri albeshi
ካሜራዉ ስለሚወዛወዝ መሰለኝ@@LiliTesfaye-y9x
Dedeb hula yh ye tabot kbr yale gonder enj yetm bota yele wotatu ybarkh
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አረ በፈጣሪ ከመዝሙር ይልቅ ጭፈራ አደረጉትኮ ወይ ጉድ ስርአቱን አታጥፉት እንጅ
Mehaym
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🫂❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም በጣም ደስ ይላል ፍቅራ ሲገባህ እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር። ይመስገን አምላክ ቅዱሳን ይመስገን❤❤❤ የሎዛዋ ማርያም የከርሞ ሰው በይን❤❤❤❤❤❤
ሎዛ ማርያም እናቴ❤
እፉፉፉፉ እንዴት ደስ ይላል አንኳንም ኦርቶዶክስ ሀንሁኝ መታደል ነው የድንግል ባሪያ መሆን መታደል ነው
Temsegen ❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልል ድንግል ማሪያም የከርሞ ሰው በይን ሃገራችን አንድነትን ፍቅር ሰጭልን
መታደል ነው ከዚህ መገኘት
ወይ አገራ ሎዛ ማርያም ሁለት አመቴ ግን በጣም የዚህ ያህል ጭፈራ አያስፈልግም ታቦት መግፋት እንዳይ ገባ መከልከል ጥሩ አደለም ትንሽ ከቤትክርሲትን ትዛዝ እየወጣን ነዉ ልቦና ይስጠን በስራዓ ማለፍ የለብነም የዛሬ አመት እመብርሀን እናቴ በሰላም አድርሽን መጥቸ ለማክበር አብቂኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!! ወጣቱ በደስታ ልክ እንደ ልበ አምላክ ዳዊት በቃልኪዳኑ ታቦት ፊት በእልልታ ዘለለ !!!!! እግዚአብሔር ይመስገን ! !!
እመቤቴ ድንግል ማርያም እንደዚህ የሚወዳትን ወጣት በእርስ በእርስ ጦርነት ደሙ እንዳይፈስ በሰላም እንዲኖር ሰላም እንዲወርድ ከልጅዋ ታማልደው !!
ድንግል ማርያም ምህረትን ከልጅዋ ትለምንልን !!
እንኳን ይሄንን ያክል ህዝብ ኖረን ደስ ይላል የኛ ሆነው በመገኘታቸው ግን ማርያም ቀረች ማለት ነው ሎዛ ማንድን ናት
እኳንም ጎደር አገሬ ተወልድኩብሽ
ዋው በጣም ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
እግዚቤሔር:ይመስገን:ተመስገን:አምላኬ:ሎዛ:ማሪያም:የዛሪአመት:በሰላም:አድርሽን:አገራችን:ሰላሙን:አዉርጅዉ:እልልልልልል❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክብርናአ ምሰጋና ለድንግል ማርያም❤❤❤❤❤
ሎዛ ሎዛ የሚለዉ ብዙም አያምርም። ምክንያቱም የኳስ ጨዋታ ድጋፍ አስመሰሉት ሙሉ መዝሙር ቢሆን የተረጋጋ ቢሆን ደግሞ ይመረጣል። መድሃኒአለም የአመት ሰዉ ይበለን❤❤❤ የእመቤታችን ምልጃዋ እረድኤቷ በረከቷ አይለየን❤❤❤
🥰🥰
እልልልልልልልልል የሎዛ ማርያም ትስማን
እልልልል❤❤❤❤ እመቤቴ ማርያም ትቀበለው ዝማሬውን
የጎንደር ልጆች ክፋ አይንካቹ ጠላታቹ ይውደቅ ጠላታችን አጋንንት ነው ከእግራቹ በታች ይጣልላቹ ወ ገኖቻችን ሰላማቹ ይብዛ ይባርካቹ
Hunetii 😢
❤❤❤❤❤🎉
በዉነት ሎዞ ማረይም ጠምቀት❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
Amen Amen 🙏🙏🙏
አልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Sirat yinorl be unet
እልልልልልል የብርሃን እናት ድንግል ማርያም ሰላሙን አዉርጅልን ከልጅሽ አስታርቂን አንች ከነገርሽዉ ይሰማልና❤❤❤❤❤
Betam Dese Yelale Yeamete Swe Yebelen
እልልልልልልልልልልልልልልል ድንግል ማርያም ማርያም ክብር ላች ዪገባሻል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልልልልልልልልል🎉❤
Egezeabeher yemesegene 🙏
Lejochachenene kefhu Ayenekachehu betame dese yemele nber😂😂
Mezileli lemin asfeleg
እውነት ነው መስተካከል አለበት ጭፈራና ዝላዮ እምነታችንን አይወክልም ።
👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞
የሎዛዋ ማርያም ለምሳሌ ግምጃቤት ማርያም አለዬ ጎንደር የግሞጃ ቤቷ ማርያም ትባላለች እወቁ መጀመሪያ ከመተችት
ድምቅ ያለ ነው ጭፈራው ግን ለሌለ ጊዜ በመዝሙር
Eleleleelelelelelel ❤❤❤
❤️🇪🇹🙏
Le Emebetachn yalachew akebabel Smethwick ena bedest bhonm awo kesratu weta yale honoal
የበአል አከባበር ስርአት መደረግ አለበት
ምንዶነው ይሄ ሁሉ ዝላይ ልክ ይኑረው
It looks dancing.
Ellllllllllllll amen
Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
እጅግም መተርተር ማጋነን አላግባብም መሆን ዝላይ ጩኸትና ሥሜታዊነት ሲበዛ ....ለዩቲዮበሮች .....
ለደጅሸ አብቂን
እንዲህ ተገቢ አይደለም በጣም ደስ የማይሉ አሉ ለምሳሌ መዝመር የምን መዝለለ ነው የመናፍቃን ስራ አትስሩ ኦርቶዶክሳዊያን እባካችሁ
🙏🙏
የደስታ ነው
የእኔ እናት ከምስክኗ ልጅ አትለይ አደራ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ለአማራ. ሕዝብ. መልስ. ትስጠዉ. !
በልጇ በፈጣሪያችን. በጌታችን. በእየሱስ. ክርስቶስ. ምክንያት. ስለ ደረሰባት. የመከራ. ዘመን. አስባ. የዓለም. ሁሉ. ሕዝብ. እናት. ናትና. በመከራ. ዉስጥ. ወዳሉት. ልጆቿ. ታስባቸዉ. ዘንድ. መልካም. ፈቃዷ. ይሁንልን
Koy lemen asegbam yalewu agebagnm
ምን ማለት የማመስገን ስርአት አለን
ኧረ እባካችሁ ለታቦት ክብር ይኑራችሁ:: እግር ኳስ ጨዋታ አስጨፋሪዎች ስርአት ያዙ:: ዝላያችሁን እዚያው እስታዲየም ውስጥ ተዉት:: በእውነት በጣም ያሳፍራል:: ቤተክርስቲያናችን ይህንን ያህል አመት የተሻገረችው አባቶቻችን ለቤተክርስቲያን ስርአት ትልቅ አፅእኖት ስለሚሰጡ ነው:: ዛሬ ግን ወጣቶች በአደባባይ ስርአት እየጣሳችሁ አባቶችን አታሳቋቸው::
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏 ግን ግን ጭፈራው ይስተካከል
ዝላዩ ቢቀርና ስርአተ ቤ/ክርስቲያን ቢሆን ካላቹ ፍቅር ነው ተረጋጉ
Yigermal
በጣም ያምራል ግን የእውነት ጎንደር ላይ እያያን ያለነው በኦርቶዶክስ ስም ወተው የሚጨፍሩ እንጂ ክርስቲያናው ስርአት እያየን አይደለም ቢስተካከል
Is it orthodox mezmur ?
Gondere love dancing