ወእንዘ ትፈትል ~ EOTC Yaredawi Mezmur ያሬዳዊ መዝሙር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • አንገርጋሪ ወረብ ዘታኅሣሥ ገብርኤል
    ወእንዘ ትፈትል /፪/ ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ /፪/
    ወይቤላ ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር /፪/
    ትርጕም፦ ሐርና ወርቅ ስትፈትል ገብርኤል ተገልጦ ገብቶ አበሠራት፤ ደስ ይበልሽ በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን አግኝተሻል አላት።

ความคิดเห็น • 1

  • @tsehaytadele7827
    @tsehaytadele7827 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን