ልብ የሚነካ የእናት ነሺዳ ኡሚ የሩሂ እናት ማለት አለም ናት እናቱን የሚወድ እስከመጨረሻው ያዳምጥ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @muhabthelele2749
    @muhabthelele2749 4 ปีที่แล้ว +4

    ብሶቴን ቀሰቀሽዉ ሶፊዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለናቶቻችን ያረብ

  • @MasaMediya
    @MasaMediya 4 ปีที่แล้ว +5

    በርቺ ልዩ አላህ እናቶቻችንን አፊያ ያድርግልን

  • @hayats1057
    @hayats1057 4 ปีที่แล้ว +3

    እማየ የእኔ ውድ 😍

  • @ፋፊነኝምረጥያባቴልጂማሚሁ
    @ፋፊነኝምረጥያባቴልጂማሚሁ 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔም ዛሬ በሂወት የለችም ወሏሂ ሳላስባት አልውልም 15 አመት ሆናቶን የ4 አመት ሁኜ ነበረ ያጣሆት ይሄው በሠው ሀገረ እከራተትላታለሁ በስ አለኸምዲሊሏህ ፡፡ 😭😭😭😭😭😭

    • @ኡሙያስሚንኢሻአሏህ
      @ኡሙያስሚንኢሻአሏህ 4 ปีที่แล้ว

      ሀያቲ አቻም እደኔነሽ አብሺሪ አላህ በጀነት ያገናኘን ይሆናል በዱንያ ብንለያይም እይ ከባድነው እናትን ማጣት ኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ምነው ሞትን መቀየር በተቻለ እኔ በተተካሁላት ግን አይቻልማ

    • @ፋፊነኝምረጥያባቴልጂማሚሁ
      @ፋፊነኝምረጥያባቴልጂማሚሁ 4 ปีที่แล้ว

      ያረብ ኢንሻ አሏህ ሁሌም ስለናቴ ሳስብ እባየ ይፋሳል ዝብሎ ቶለ ይከፋኛን አችም አይዞሺ ማሬ ለበጎ ነው

  • @ነኝማሜሁልጋባው
    @ነኝማሜሁልጋባው 4 ปีที่แล้ว +1

    የእናትን ውለታ ከፍለን ባንጫርስም አላህ ፊርደውሰል ጀነት ይወፍቀት

    • @sofyayoutube3536
      @sofyayoutube3536  4 ปีที่แล้ว +1

      ማሜ አብሽር አሚንንን ያረብ

  • @tewfikawel8949
    @tewfikawel8949 4 ปีที่แล้ว

    አለም የለእናት ካቶ ደስታ ምበል ዬላም አለ ሆ በጀነት አገነኝን

  • @ንፁህህሊናምቹትራሰነው
    @ንፁህህሊናምቹትራሰነው 4 ปีที่แล้ว +2

    😢💔

  • @Salsibel
    @Salsibel 4 ปีที่แล้ว +1

    😭😭 ኡፋ ኡሚ አላህ ይርኸምሽ የኔ ውድ እናቶቻቹ በዱንያ ያሉ በጤና በሰላም በደሥታ አላህ ያቆይላቹ እኔስ በልጅነቴ ነው ያጣኃት ይህ ሁሉ ደክማልኝ ዛሬ ሳታየኝ ኡፋ የናት ሞት ትልቅ ህመም ነው ውድ እህት ወድሞቼ በህይወት ያሉአቹ ጀነታቹ ተጠቀሙበት ነገ እደኔ አታቹት እዲ እዳትሆኑ ይህ ኮመቴ ምታነቡት ሙስሊም እህት ወድሞቼ ለኡሚ ዱአ አርጉላት አላህ በዝነቱ በጀነተል ፊርዶስ እዲሰበስበን የታቹ ዱአ አላህ እንደሚቀበል አይታወቅምና ረመዳነው ከልባቹ ዱአ አርጉልኝ

    • @sofyayoutube3536
      @sofyayoutube3536  4 ปีที่แล้ว

      የሩሂ አብሽሪ

    • @Salsibel
      @Salsibel 4 ปีที่แล้ว

      @@sofyayoutube3536 አላህ ይበሽርኪ ቢል ጀና እህቴ

    • @sofyayoutube3536
      @sofyayoutube3536  4 ปีที่แล้ว

      እንሻአላህ አብሽሪ ወዴ

    • @sofyayoutube3536
      @sofyayoutube3536  4 ปีที่แล้ว

      ማናችንም እዚች ምድር አንቀመጥም ሁላችንም ሀጅ ነን የሩሂ አብሽሪ

    • @sofyayoutube3536
      @sofyayoutube3536  4 ปีที่แล้ว

      ይገባኛል ይከብዳል የኔ ውድ አላህ እናትሽንም ጀነት አላህ ያስገባቸው በዚች ምድር ባታያት በጀነተል ፍርዶስ የምትገናኙ አላህ ይድርጋችሁ

  • @seadayimer9665
    @seadayimer9665 4 ปีที่แล้ว

    እማየየኔናፍቆት💔💔💔💔👍👍👍👍

  • @walexyone5214
    @walexyone5214 4 ปีที่แล้ว +1

    Sofya ደምሬሻለሁ መልሺልኝ ደሞም በርቺ

  • @JulfaMohammad
    @JulfaMohammad 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zanoobarak9414
    @zanoobarak9414 4 ปีที่แล้ว +1

    ♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲

  • @FatimaFatima-u9d4u
    @FatimaFatima-u9d4u หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminajemal8658
    @aminajemal8658 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ዪጠቢቀቸዉ

  • @ssss5427
    @ssss5427 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @kadijiacamar7366
    @kadijiacamar7366 4 ปีที่แล้ว +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀

  • @kideetabajehad9590
    @kideetabajehad9590 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😢

  • @abdilrazaktube9438
    @abdilrazaktube9438 4 ปีที่แล้ว

    Barchi lik arakshi

  • @kideetabajehad9590
    @kideetabajehad9590 2 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍❤❤🥰

  • @sofiyahabtamu6740
    @sofiyahabtamu6740 4 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊያ እኔንም ሰብሰከራይብ አረጊኝ ሀያቲ

  • @bintebrahimmylordincreasem5812
    @bintebrahimmylordincreasem5812 4 ปีที่แล้ว +2

    Mami 😂 😂 bisidet eyalihugi kifushin aelisema, , ,

  • @tewfikawel8949
    @tewfikawel8949 4 ปีที่แล้ว

    ሶፊ ለረሽ ልብሽ ደንደናው መሰለኝ ሰውን አተስለቅሺ

  • @AminatAminat-j1c
    @AminatAminat-j1c 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢