ከአሜሪካ የሚባረሩ ሀበሾች እነ ማን ናቸው ? ትራምፕ አምሯል ! | ashruka channel

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 183

  • @ashruka
    @ashruka  6 วันที่ผ่านมา +36

    ቪድዮውን ላይክ ለሚጠቅማቸውም ሼር እያደረጋችሁ ። አመሰግናለሁ

    • @LamrotTamer
      @LamrotTamer 6 วันที่ผ่านมา +2

      የአማራ ልጆችም ይባረራሉ አሹዬ😢?

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 6 วันที่ผ่านมา

      Will do I share your video

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 6 วันที่ผ่านมา +2

      ​@LamrotTamer what kind of questions 🤔 you asked him 🤔 seriously 😐

    • @girimaynebeyat8428
      @girimaynebeyat8428 6 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጠቃሚ መረጃ ነው ። መረጃህ ጥንቃቄ ያለው ፣ የምታወራውም በልክና የምታቀውን ያህል መሆኑ ጥሩ ነው ። እጅግ ያደነቁህ ዘገባ አቅራቢ ነህ ። በርታ ።
    ካንተ ብዙ ኢትዮጵያውያን ተከታታይና ወቅታዊ ኢንፍርሜሽን ይጠብቃሉና ዝግጅትህ እንዳይቋረጥ አደራ ።

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 5 วันที่ผ่านมา +18

    በ እርግጥ ምንም ቢደረግብን ይገባናል ክፉወች ነን ርስ በርሳችን እንኳን ተስማምቶ መኖር ያልቻልን ህዝቦች ሆነናል ዩናይትድ አረብ ኢሜሬት በ 50 ዓመት ውስጥ በዚህ አሸዋ ምድር የ አየር ንብረቷ እንደሚነድ እሳት የሚያቃጥል ግን በጣም በ አጭር ጊዜ የት ደርሳለች እኛ ለም መሬት የምድር ገነት የመሰለች አገር ሰጥቶን ግን ዘመናዊ ባርያወች ሆንን ይህን ሳስብ በጣም ነው የምናደደው ሁሌም አምላኬን እለምነዋለው ፈጣሪ ሀገራችን ራሷን ችላ ልጆቿ ስብስብ ብለው የሚቀመጡበትን ቀን እንዳይ።

  • @Andyadd
    @Andyadd 5 วันที่ผ่านมา +18

    አይዞአችሁ ወገኖቼ። ይሄ ሀገር እኮ በስደተኞች ጉልበት ነው ያለው። እኔ በ1ወር ነው ወደቤቴ የምመለሠው። ትራክ ውስጥ ነው ውሎና አዳሬ። በመላው አሜሪካ አስፈላጊ ምግብ፤ መጠጥና የመገልገያ እቃዎችን ነው የማመላልሠው። ስደተኛ ብሆንም ሀገሪቱን በጉልበቴ እየጠቀምኩ ነው። አይ ስደተኛ ማየት አንፈልግም ካሉ ከሀገር ለቆ ለመውጣት በቁጥር አንድ ዝግጁ ነኝ። ከዳላስ ቴክሳስ

  • @FikertteMimi1974
    @FikertteMimi1974 5 วันที่ผ่านมา +9

    ምርጫውን እኮ ሀበሻው ነው በይበልጥ የመረጠው ወረቀት ለሌላቸው የሃገራቸው ልጆች እንኳን አላሰብም

  • @negedelemma7021
    @negedelemma7021 5 วันที่ผ่านมา +33

    ጉልበት የእግዛብሄር ነው አምላክ እንኳን ከተዛተ ከተወረወረ የሚያድን ነው በስደት ላይ ያላችሁ ተግታችሁ ፀልዬ የልባችሁን መሻት ፈጣሪ ያከናውንላችሁ ዳንኤልን ከአንበሳ መንጋጋ ያዳነ የጠበቀ አምላክ እናንት ስደተኞችንም ከትራምፕ ዛቻና ፉከራ ይጠብቃችሁ!!!

    • @ועח
      @ועח 5 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን 🙏🇪🇷

    • @hiwigebre6475
      @hiwigebre6475 5 วันที่ผ่านมา

      @@ועח !!!Amen

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 5 วันที่ผ่านมา

      Amen !

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 4 วันที่ผ่านมา

      Fukera ayidelem meret lay yeworede new

  • @biniamsolomon8431
    @biniamsolomon8431 6 วันที่ผ่านมา +11

    እግዚኣብሄር ምሕረት የውርደልካ ዝ ሓወይ።

  • @ሰላቴሂወቴ
    @ሰላቴሂወቴ 5 วันที่ผ่านมา +6

    አይዞአችሁ ወገን ሰው ያወራል አልላህ ያለው ይፈፀማል keep pray እህታችሁ ከሳኡድ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 6 วันที่ผ่านมา +16

    ዘንድሮ ሪፐብሊካን ሁሉኑም ኮንትሮል አድርገዋል እና እንግዲህ እግዚአብሔር ይዘንልን .... ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር አለ አይዞን ነው እሱ ያለው ይሆናል በእሱ ታመኑ ....🙏

    • @Andyadd
      @Andyadd 5 วันที่ผ่านมา +3

      አይዞን ይሄ ሀገር እኮ በስደተኞች ጉልበት ነው ያለው። እኔ በ1ወር ነው ወደቤቴ የምመለሠው። ትራክ ውስጥ ነው ውሎና አዳሬ። በመላው አሜሪካ አስፈላጊ ምግብ፤ መጠጥና የመገልገያ እቃዎችን ነው የማመላልሠው። ስደተኛ ብሆንም ሀገሪቱን በጉልበቴ እየጠቀምኩ ነው። አይ ስደተኛ ማየት አንፈልግም ካሉ ከሀገር ለቆ ለመውጣት ዝግጁ ነኝ።

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 4 วันที่ผ่านมา

      Merteshiw yele chayiw engidih

    • @Bizuayehu-l2w
      @Bizuayehu-l2w 4 วันที่ผ่านมา

      @ እኔ እንዳንተ/ቺ ለሬፒስት ቶርች እምሰጥ አይደለሁም😡 … አህያ ...

  • @ETEFIWORKSHEMELES
    @ETEFIWORKSHEMELES 5 วันที่ผ่านมา +4

    የያቤጽ የድጋፍ ጥሪ የተመለከታችው ደጋግ ኢትዮጵያዊያን በሀገርም ውስጥ ከሀገርም ውጪ የምትኖሩ ይህንን 14አመት ታዳጊ ሕጻን እንድትረዱት በእግዚአብሔር ስም እንለምናችዋለን::
    Let us save the life of this young child by giving what we have under God

  • @tigist9810
    @tigist9810 6 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር ይማርህ የኔ አባት 🙏

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 6 วันที่ผ่านมา +13

    ወገኖቼ አይዞአችሁ ትራንፕ የፈለገውን ነገር ማድረግ አይችልም የኮንግረስ የሴነት የሱፐር ሚ ኮርት ከነዚህ አንዱ ትራፕ ያወጣውን ህግ የመሻር መብት አላቸው እና አሜሪካን የገቡትን ለማስወጣት ቀላል አይደለም ግን ትራምፕ ማስቀረት የሚችለው በገፍ እየመጡ ጠረፍ ላይ ለሚደርሱት ከአሁን በሂላ መግባት አይችሉም ከዝያ በተረፈ አሜሪካን ያላችሁ ወንጀል ላለመስራት ተጠንቀቁ በፖሊስ ከተያዛችሁ ሊያልቅላችሁ ይችላል በተረፈ ወሬ ብቻ ሆኖ ይቀራል::

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 6 วันที่ผ่านมา +8

    የሚገርመው በድብቅ የሚያሠሩ ካምፓኒዎችን ፣ይዘጋል ከዚ በፊት እኔ ስሰራበት የነበረን ቦታ ዘግቶ ማናጄሮችን አስሩዋል ብቻ ጸልዪልን በተጠንቀቅ ላይ ናቸው

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 4 วันที่ผ่านมา +2

      Awo

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞን እግዛብሄር አለ አገራችንን ሰላም ያምጣልን እንጂ ለሰው እንተርፍ ነበር እንካን ልንከራተት የሚመጣው ሁሉ ወንበዴና ሌባ አገራንን ጥለን እንድንጠፋ የሚያርጉ ሰይጣኖች ሆነው እንጂ ማን ሰደትን ይመርጣል 😢😢😢

    • @brunofernandes310
      @brunofernandes310 4 วันที่ผ่านมา

      @TigistTeklehaymanotGebreselass thanks

  • @tsehayabebe-sh7mn
    @tsehayabebe-sh7mn 3 วันที่ผ่านมา +1

    ልክነህ እግዚአብሔር ያለ ቦታ ነው የምትኖረው

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 6 วันที่ผ่านมา +7

    ኢትዮጵያዊ ን እኮ እንደሶማሌ ሀሆናለች ስለዚህ ማባረረር የለበትም😢

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዟችሁ ወገኖቼ ሁሉም የሚሆነው በፈጣሪ ነው ።ሰው ያስባል ፈፃሚው ግን አንድ አላህ ነው ።የሀገራችንን ችግር አይቶ የማይጥለን እሱ ይረዳናል እ።ፀልዩ ችግራችሁን ለእሱ ንገሩት እሱ ጥሎ የማይጥለው ጌታ ያመቻቻል።እህታቹህ ከሳዑዲ አረቢያ ነኝ።

  • @masrashawagaye1023
    @masrashawagaye1023 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወድሜ ለራሰህፍራ ሰለ አሜሪካ ተውና!

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 วันที่ผ่านมา +6

    @1:16 ላይ የኩላሊት በ'ሽ'ታ ያለብህ ል'ጅ' ሥውሯ ማርያም ገዳም ሂድ ጸበሉን ጠጣ ተጠመቅ ቅቤውን ዓቅልጠህ ሙሉ ሰውነትህን ተቀባ ትድናለህ። ሥውሯ ማርያም ገዳም ደብረ ብርሃን ልትደርስ ስትል ታገ'ኘ'ዋለህ።

  • @b.6015
    @b.6015 6 วันที่ผ่านมา +19

    🎉🎉🎉🎉🎉 አህለን አሹ ድልለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ

    • @ashruka
      @ashruka  6 วันที่ผ่านมา +6

      🦅💚💛❤️✊

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 6 วันที่ผ่านมา +4

      ድል ለፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 6 วันที่ผ่านมา +7

    ኤጭ አሁንስ ተጨማለቀች አሜሪካን ቀኑ ደርሷል እነሱም ወደኛ ሚሰደዱበት ጊዜ ቅርብ ነው ደግሞ ሴጣን ለሚመለክበት አገር እንዲሁም አረቦች ቀናቸው ደርሷል

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን ስደተኞች መላ አለው። አትፍሩ አትደንግጡ እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው።

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 4 วันที่ผ่านมา +1

    ከአሜሪካ መባረር ከዚህ አለም መባረር ነው ወይንስ ከገነት ለምን እንደ ጋሪ ፈረስ አንድ አቅጣጫ ብቻ ማየት የለብንም እድል የትም አለ እሱን ፈልገን ማግኘት ጠንክሮ ስራ ሳይንቁ መስራት አሜሪካ የተመረጠችው ሰርተው ስለቀየሮት ነው ሌላ ታምር የለም

  • @zehabesha7778
    @zehabesha7778 5 วันที่ผ่านมา +4

    መዳኒዓለም ይዳብስህ የኔ ልጅ 🥰

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 5 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞአችሁ ወገኖቻችን የፈጠረ ጌታ አላችሁ

  • @misrakmisganaw5347
    @misrakmisganaw5347 3 วันที่ผ่านมา

    Egzabiheri Yimarishi Ehite 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 6 วันที่ผ่านมา +4

    አላህ ያሽርህ ህፃኑ አሳዘነኝ ያሩሂ 😢

  • @gebreherego6746
    @gebreherego6746 4 วันที่ผ่านมา

    Thank you for your current immigration informations .

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 6 วันที่ผ่านมา +6

    ፈጣሪ ይማርልህ ልጅ አይታመም😢

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አሽሩካዬ እንዲህ አረጋጋቸው 🥰🥰🥰✊🙏🏻

  • @sirgutenorville3660
    @sirgutenorville3660 6 วันที่ผ่านมา +2

    አሸሩካ ብዙ ወንጀለኞችም አሉ

    • @ashruka
      @ashruka  6 วันที่ผ่านมา +3

      ወንጀለኞች ላይ አንደራደርም ቅድምያ እነሱ ናቸው ተብሏል

  • @addisTesfaye-k6d
    @addisTesfaye-k6d 6 วันที่ผ่านมา +3

    አሹ ማኛ ❤

    • @ashruka
      @ashruka  6 วันที่ผ่านมา +1

      🙏🏽

  • @Mesert196
    @Mesert196 2 วันที่ผ่านมา

    ታዳወደአገራቸዉመግባት ምንድነዉጉዳቱ ከሀናትአገርወዳ ምንይፈልጋሉ ይግቡአገራቸዉ ትፈልጋቸዋለች

  • @yilmahaile7803
    @yilmahaile7803 4 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ መጀመሪያ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ትንታኔም ይሁን ጠቀሜታ ያለዉ ምክረ ሀሳብ ለማህበረ ሰባችን
    ከማቅረብህ በፊት ራስህን በአግባቡ አስተዋዉቀን ።

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 6 วันที่ผ่านมา +2

    አሽሩካ ጀግና በርታ🎉❤

  • @SintayehuYishak
    @SintayehuYishak 5 วันที่ผ่านมา +1

    Selam ye Ashruka Betsab Damrune ❤

  • @freyethio5212
    @freyethio5212 4 วันที่ผ่านมา

    Ashrucka 👌

  • @solomonalemayehu1633
    @solomonalemayehu1633 4 วันที่ผ่านมา

    ሁላችሁንም።፡ከልብ፡እናመሰግናለን።በተለይ፡አሽሩካ።ፀሎታችሁም፡አይለየን።

  • @EshetuAyalew-o5j
    @EshetuAyalew-o5j 2 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮዽያ ገነት ምድር ናት! ወደዚች ገነት ምድር ለመመለስ ይህን ያህል የምንጨነቀው ለምድን ነው? እኛ ስንፈጠር ችግር ያለብን ሕዝቦች ነን:: በትርክት እገራችን እንወዳለን እንላለን በተግባር ግን ውሸት ነው:: ብዙ እትጨነቁ እኛ ከተስማማን እገራችን እንኳን ለኛ ለሌላ ትበቃለች:: ሀቁን ለመናገር እኔ በሂዎቴ ውስጥ ያስጨነቀኝ አገሬን ጥየ ወደ አሜሪካ የመጣሁበት ቀን ነበር::

  • @mulubekele4319
    @mulubekele4319 5 วันที่ผ่านมา +2

    If you don’t know about Ethiopian already do the asylum they are not illegal. He can’t do anything about that. Don’t confuse us and thank you for your information.

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 4 วันที่ผ่านมา

      It's the truth. Don't deny they already done the plan. They are a lot of milioners, billionaires

  • @asnakechwoudneh296
    @asnakechwoudneh296 6 วันที่ผ่านมา +1

    God be with you !

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 6 วันที่ผ่านมา +4

    አላህ ጨርሶ ይማረ አቢቢ. ያረብ 🤲🤲🤲

  • @bmbm5564
    @bmbm5564 5 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @aberash8113
    @aberash8113 6 วันที่ผ่านมา +4

    Dele Le Amhara FANO.

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 6 วันที่ผ่านมา +5

    አሹዬ በርታልን 👏💖
    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💚💚💚💛💛💛♥♥♥♥

  • @hoyboys1085
    @hoyboys1085 5 วันที่ผ่านมา +1

    Ahllah yemrk🙏🙏🙏

  • @semarawitsat
    @semarawitsat 5 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ የታመምከው ልጅ ።

  • @AlganeshGirmay-he7qh
    @AlganeshGirmay-he7qh 5 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ስለትንተናህ ተባረክ

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 6 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄንሁሉ ሕዝብ ለማስወጣት አይችል በሕገወጥ የተያዙትን አዎን ያስወጣል ምንም ሕገወጥ የሌለብትን ግን አይችልም ስንቱን እየከፈለ ወደያገሩ የምልከው?

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 6 วันที่ผ่านมา +1

      እረ ባደረገው ፈጣሪ ያሳዝናሉ😢😢😢

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 4 วันที่ผ่านมา

      Esun abren linay new

  • @yeshitadesse4616
    @yeshitadesse4616 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይማርህ

  • @sirgutenorville3660
    @sirgutenorville3660 6 วันที่ผ่านมา +3

    በመጀመሪያ Crime የሰሩ ናቸው የሚባሩት እንጅ ሁሉም እንደ እሰቴቱ ነው

    • @ashruka
      @ashruka  6 วันที่ผ่านมา +2

      እውነት ነው ባለፈውም ገልጫለው እዚህ ላይም ገልጫለው:: ቅድምያ ወንጀለኛ ተብሏል::

  • @donyabereket5010
    @donyabereket5010 6 วันที่ผ่านมา +4

    ምንችግር አለ የሰዉሀገር የሰዉነዉ ገንዘብ እያሰባሰቡ የሚያጨፋጭፉት ካልሆኑ ወዳገር መግባት የምን የምቦቅቦቅ ነዉ

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 5 วันที่ผ่านมา

      Ethiopian minee hager alen?? Ethiopia yeminorebat hager nate endee ahun??

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 4 วันที่ผ่านมา

      Woregna turetegna tinish ewuket chemir esti

  • @robiha3595
    @robiha3595 3 วันที่ผ่านมา

    ኣሽሩካ ብሎ ደሞ ኣለ !!!

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 6 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚገርመው ወታደሮቻቸው ከህዝባቸው ቁጥር ጋር አንድ ነው ማለት ሚሊዮኖች ናቸው እንደሌለው ሀገር እጅ መንሻ አይቀበሉም አገራቸውን ይወዳሉ ኬንያ እኮ ፖሊሶቹ ትንሽ ከሠጠ ይተውሃል እዚ እንደዛ የለም

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 5 วันที่ผ่านมา +1

      ኪቱ ኪዶጎ ኪቱ ኩቡዋ አሜሪካ የለም jል ትገባለህ😂😂 ኬኒያ 😂😂😂😂OMG

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 5 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👏👏👌👌

  • @fasikabekele1276
    @fasikabekele1276 5 วันที่ผ่านมา +1

    አግዚአብሔር ይማርክ የኔ ማርርር

  • @cheguvera3763
    @cheguvera3763 4 วันที่ผ่านมา

    አታ ሰራቒ ስነስርአት ግበር አሹሩካ

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 5 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሄር ይማርህ

  • @manasbshara2793
    @manasbshara2793 6 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ያሽርህ

  • @nichoye9161
    @nichoye9161 6 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይማርህ ትንሹ

  • @mismis8980
    @mismis8980 6 วันที่ผ่านมา +1

    Menw betegalagelchu😊😊😊

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 4 วันที่ผ่านมา

      Ende ante bet elayachin lay sifersibin ending new

  • @hannybegna2192
    @hannybegna2192 6 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ወድሜ

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 4 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 lezelalem tinur zeregnoch enna bandawoch 🇪🇹 ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu

  • @samahhani9965
    @samahhani9965 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @ADEYETESFA
    @ADEYETESFA 5 วันที่ผ่านมา +2

    የተደሰትክ እንጂ አዝነህ አይመስልም አታናፍሱ

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 5 วันที่ผ่านมา

      Tekamee information new, bezu yemyadametew sew alee. Antee kefelek sema kalfelek tewew. Yehee yerasu chanal new lemesemat ategededeem.

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 4 วันที่ผ่านมา

      Kkkk minew tenbokeboke sew

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 6 วันที่ผ่านมา +3

    JD Vance, start with your Indian wife first . Start to pack her bags.

    • @ashruka
      @ashruka  6 วันที่ผ่านมา +1

      😂 is she illegal bro ? I don’t know much 🤷🏽‍♂️

    • @ayalk2905
      @ayalk2905 6 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@ashrukashe is born in California from Indian parents 🙏

  • @Sebat24
    @Sebat24 5 วันที่ผ่านมา

    👍❤👍❤❤❤❤❤❤

  • @suminbaki
    @suminbaki 5 วันที่ผ่านมา

    በአፍሪካ ስላሉ ስደተኞች አሜሪካን ፕሮሰስ ስላቸው ምን ያደርጋቸዋል?

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 6 วันที่ผ่านมา

    Ashruka enkuwan be selam metake egizabher yalawe yehune

  • @saraa.8672
    @saraa.8672 3 วันที่ผ่านมา

    አንዳንድ ደንቆሮ አበሻ እሱን ነው የመረጡት 😡 . It’s also worrying for legal, not only illegals.

  • @weinearag7gebreyesus770
    @weinearag7gebreyesus770 5 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 4 วันที่ผ่านมา

    Ke Egziabher new Fird metebek!!! Degun yadrig le hizbChin!

  • @Mira-yusi
    @Mira-yusi 4 วันที่ผ่านมา

    Allah. Yedreselek...abatai😢😞

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 6 วันที่ผ่านมา

    የሚጠይቁህን ከመመለስ ውጪ ምርጫ አይሰጡህም legal ነህ illegal ይሉሃል ለማስረዳት ስትሞክር አንቀው መኪና ውስጥ ይወረውሩሃል ብቻ አስቡን ክፉ ጊዜ መጥቱዋል የተወሰኑቱ ወርክ ፐርሚትና ግሪን ካርድ ያላቸውም ሊሸኙ ይችላሉ እያሉ ነው

    • @MulatuDerebe
      @MulatuDerebe 6 วันที่ผ่านมา +4

      Falsely mentioned. "ወርክ ፐርሚትና ግሪን ካርድ ያላቸውም ሊሸኙ ይችላሉ እያሉ ነው". It is only for illegally entered to USA via borders.

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 5 วันที่ผ่านมา

    በአምላካችን መታመን ነው እርሱ ያለው ይሆናል

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 5 วันที่ผ่านมา

    ለምንድነው ወደ ኣሜሪካ ለመሰደድ ሰዉ የመረጠው በሚለው ላይ ኣንዴም ጠለቅ ባለና ዕውነትን በተመረኮዘ ሃቅን ባካተተ የተደረገ መረጃና ማስረጃ ቀርቦ ኣያውቅም። በዓሜሪካ ላይ ስም በማጥፋት የተካኑ ይኮሚኒስት ድርጅቶች መሪዎች ሳይቀሩ የተሰደዱት ኣለዚያም ተደብቀው መኖር የመረጡት ኢምፔሪያሊስት በሆነችዋና የጠሏት ኣሜሪካ ውስጥ ለምን ሆነ፧ ይህ ትምህርት ሰጪና ኣነቃቂ በመሆኑ ዕነሆ የስራ መፍጠር የተሻለ ኣኗኗር ዕንዲኖር ፣ የመማር ዕድል፣ ተግቶ መስራት በችሎታ ማደግና የዜግነት ፖለቲካን በማራመድ ኣዲስ የመጣም ዕንደሃገሩ ሁሉን ዕድል የሚከናነብ በመሆኑ ሁለተኛዋ ኣለም ሆናለች። በዚህ ትንታኔ በሚሻ ላይ የተሰጡ የመንደርደሪያ ነጥቦች ውይይት ቢደረግ ብዙ የማጋለጥ የነውርና የክብር መረጃዎች በተዳሰሱና ተራ ሰዉንና ሃገር ዕየመራን ነን የሚሉትን ደደብ የብልግናን ደጋፊዎችና ኣንቺም ጥያቄ በራሳቸሁ ላይ ዕንድታቀርቡ በረዳ ነበር።

  • @mindayearge8097
    @mindayearge8097 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያቃል ዛሬ አዳራቸውን

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 6 วันที่ผ่านมา +3

    መጀመሪያ ሚስቱን ያስወጣ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 วันที่ผ่านมา

      ሲያምርሽ ይቀራል። እሷ እኮ ቆንጆ ነጭ ናት።

    • @sherrydachew6634
      @sherrydachew6634 5 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅lek newe immigrant nat eswam esu rasure eko his parents are immigrants

  • @ERMIYESKETEMA
    @ERMIYESKETEMA 5 วันที่ผ่านมา

    ከኢትዮጵያ ማባረር ነው አሜሪካንን

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 5 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @memet2739
    @memet2739 3 วันที่ผ่านมา

    It's elegant ok not citizens

  • @weinearag7gebreyesus770
    @weinearag7gebreyesus770 5 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @semontaka6152
    @semontaka6152 6 วันที่ผ่านมา

    አሸሩካ ምርጥ እብድ ነው

  • @userd76
    @userd76 4 วันที่ผ่านมา

    Ashruka,yegulbut,sira,yemeseralahew,yelem,,only,immigrant,bicha,new,yemeseraw,
    Bizu,sira,alle,yegulibet,we,are,the,one,we,work,hard,,by,the,way,only,god,have,a,power,bro

  • @fafin9223
    @fafin9223 6 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ቪዛዬ ሊቃጠል 4 ወር ቀረው 😢 ብሄድም ያባርረኛል ይሔ ሰውየ የ ፕሌን ብሬ ከሚከስር ብቀር ይሻላል ወይ እስኪ አማክሩኝኝ😊🙄

    • @tigist9810
      @tigist9810 6 วันที่ผ่านมา +8

      መጥተሽ የዕድልሽን ሞክር ፈጣር ያለዉ ይሆናል

    • @fafin9223
      @fafin9223 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@tigist9810የኔ የቪዚት ቪዛ ነው🙄 የ 2 አመት ነበር የተሰጠኝ ሳልመጣ ሊቃጠል ነው 😌

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 วันที่ผ่านมา +4

      ለመቅረት ካሰብሽ አስቢበት። የመጣው ይምጣ ብለሽ ቆርጠሽ ከመጣሽ ትራምፕ ለዘላለም በስልጣን አይቆይም።

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 6 วันที่ผ่านมา

    Egzabeher yawekale

  • @Tybatube
    @Tybatube 5 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢😢

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 6 วันที่ผ่านมา +1

    👋 I'm # one hey 👋

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 6 วันที่ผ่านมา

    What about Mexico?

  • @MeskeremShumie
    @MeskeremShumie 5 วันที่ผ่านมา

    ምን ፡ ዋጋ ፡ አለው ፡ ብዙ ፡ ኢትዮጵያንን ፡ በአሳይለም ፡ ላይ ፡ ያሉት ፡ አንድ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አድርጉ ፡ ሲባሉ ፡ ነገ ፡ ዛሬ ፡ እያሉ ፡ ዛሬ ፡ ጭንቀት ፡ ላይ ፡ ናቸው ፡ ዲፓርት ፡ ሲደረጉ ፡ የአሜሪካንን ፡ ንብረት ፡ ይዘው ፡ መውጣት ፡ አይቻልም ፡ ሻንጣ ፡ ልያዝ ፡ ማለት ፡ አይቻልም ፡ ነገር ፡ ግን ፡ ብልጥ ፡ ሰው ፡ ወደ ፡ ካናዳ ፡ ከቻሉ ፡ ያውም ፡ ከቻሉ ፡ ቢሄዱ ፡ ቢያንስ ፡ እዛ ፡ ጥገኝነት ፡ ይቻላል ፡

  • @meserettsega8738
    @meserettsega8738 5 วันที่ผ่านมา

    What and how do you know about Immigration ?
    Do you work for government agency ?

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 5 วันที่ผ่านมา

    ከየዩቲቡ ወሬ እየለቃቀምክ አትቀባጥር ስለ አሜሪካ ምንም አታውቅም

  • @JulietFekadu
    @JulietFekadu 5 วันที่ผ่านมา

    Egthiyabhar yemark

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 5 วันที่ผ่านมา

    አሜሪካ ምንም ማድረግ ትችላለች ትራፖ ሀገሩንና ህዝብን ስለሚወድ አሜሪካን ለአሜሪካዊያን አለቀ ትክክል ነው በተለይ ሰነፉ የኢቲዮጲያዊያን ሰነነፍ ከመስራት መዝናናትና ተዘፍዝፎ መቀመጥና መተቸት ለሚወ።ዱና ከሀገራቸው ይልቅ የሰውን ሀገር ተስፉ በማድረግ ....👌

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 5 วันที่ผ่านมา

    Growing up don’t be foolish!!

  • @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
    @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 5 วันที่ผ่านมา

    National force cost lot of money 💴 so he can’t afford that sir

  • @FaizaFazuu-i9m
    @FaizaFazuu-i9m 6 วันที่ผ่านมา +1

    Dv molichallow yene eskahun almettam

  • @md-mm7pg
    @md-mm7pg 5 วันที่ผ่านมา

    Wutafe tuletula

  • @mesigezagni5608
    @mesigezagni5608 4 วันที่ผ่านมา

    Essey wadet naw yemithedut macem wade Ethi atasibut

  • @etsubbaye4253
    @etsubbaye4253 4 วันที่ผ่านมา

    Egzeabher cereso yemarehe

  • @sabayohannes3679
    @sabayohannes3679 5 วันที่ผ่านมา

    Fetare yedreseleh fewsun yelakleh