ቤተልሔም ዳኛቸው እና አስረስ ማረ ዳምጤ የዛሬ ተረኞች ናቸዉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 51

  • @Kelemugulilat
    @Kelemugulilat 17 วันที่ผ่านมา

    እዉነትን የያዘ መጠይቅን አይፈራም ጠይቅ ዘመዴ

  • @tilahunbirehanu3861
    @tilahunbirehanu3861 17 วันที่ผ่านมา +5

    ዘመዴ አንዳዳንድ ጉዳዮችን ከአመራሮች ጋር በግል ብትነጋገር ፣ሚዲያላይ ባታውለው መልካም አይመስልህም ወይ?

  • @ethiopiatikdem1970
    @ethiopiatikdem1970 18 วันที่ผ่านมา +6

    ፐፐፐ ቀዳዳ። ተበጥረቅ ጎጃም እንኳን ለአንተ ቱሪናፋ ድሮንም አልተንበረከከም።

    • @AbexEsh
      @AbexEsh 17 วันที่ผ่านมา

      Ante kedada mendw yemtkbtrew

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 2 วันที่ผ่านมา

      በምትልከው ብጥሰጣሸ ገንዘብ እኔን ማዘዝ አትችልም ሰላለው ውባንተ አባተን አሰገድሏል ሁለት ቤት እየሰራ ገንዘብ ሰብስቧል አሁን ልዘዛችሁ ብሎ ነው ያዙኝ ልቀቊኝ የሚለው ሰለጦርሜዳም ሰለፖለቲካም ምንሙ አያውቅም እየነገደ ነው የከረመው

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 17 วันที่ผ่านมา

    ሀሜተኛው ዘመድኩን!

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 17 วันที่ผ่านมา

    ዘመዴ አንጀት አርስ ማስክ አውላቂ ብየሃለሁ። እቺን አገው ሸንጎ አጥበህ አሰጣሃት። አስረስ ማረ አካሄዱ አደገኛ ነው ስንቱን በድሮን አስጨረሰው

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 17 วันที่ผ่านมา

    ግዴለህም ዘመድሁን፣በአማራ ትግል ላይ አፍራሽ ሚና እየተጫዎትህ ነው፤በደንብ አስብበት።

  • @Yihunie-e2n
    @Yihunie-e2n 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጠላሁክ ለዚህ ነው ከአማራ ውጭ አማራን አይመራም የምንለው

  • @dessiekelemu2864
    @dessiekelemu2864 17 วันที่ผ่านมา

    ሚዲያ ላይ ለምን ታወራለህ ዘመዴ። በግል የሚወራውን ነገር እዚህ አይወራም።

  • @Solomon-r6f
    @Solomon-r6f 17 วันที่ผ่านมา +5

    ዘመዴ ምን አደረገ? እከሌ ከእከሌ አላለም ለማንም አላዳላም። እውነትንና ወጥ ሥርዓታዊ የሆነ አቋምን ሳይለቅ ጥያቄ አቅርቧል ምንድን ነው ጥፋቱ? ቀድሞም አስረስ ማረ ዳምጠን አላውቀውም አነጋግሬውም አላውቀውም ነገርግን ወደፊት ባገኘው የምጠይቀው አለኝ ብሎ ቀድሞ ነግሮናል። ማንም ይሁን ማን ጥሩ ከስር አመሰግናለሁ አበረታታለሁ ካጠፋም ለምን ብዬ እጠይቃለሁ የአማራ ትግል ያገባኛል ሀገሬ ያስገባኛል ነፃነቴን ያስገልኛል ብዬ አምናለሁ ሲልም ነግሮናል። ከዚህ አቋሙ ንቅንቅ አላለም ዘመድኩን። ምን አድርግ ነው የምትሉ? ዘመነንም ሆነ ምሬን ሽማግሌ ውን አቶ ወይም ሻለቃ መሳፍንትን እንዲሁም እስክንድርን የአማራን ትግል የሚጎዱ ከሆነ አጋልጣለሁ ከትግሉ በላይ አይደሉም የሚዲያ ሰው ነኝ ብሏል። ምን አጠፋ? ጥያቄ ነው ተወያዩበት።

    • @yenenehw
      @yenenehw 17 วันที่ผ่านมา

      @@fikirtewoldemariam4402 አስረስ ማዕረይ አይደል ለግንቦት 7ቱ፣ ለኢሳቱ፣ ከዛ ለአብይ አህመድ አለቅላቂው፤ የኦሮሞና የደቡብ ተወላጅ መሣይ መኮንን አንከር ሚዲያ ላይ 24ሰአት ተጥዶ ሚስጢር የሚዘከዝከው? ለኦነጉ ሞገሰ ዘውዱም regularly ቃለመጠይቅ የሚመልስ አጭበርባሪው ነው እኮ። የዛሬ 2ወር አካባቢ "መነሻችን አማራ፥ መደራችንም አማራ ነው" ብለን አናውቅም፣ ወደፊትም አንልም ብሎ የብሔርተኛውን አማራ ወገቡን የሰበረው አስረስ ማዕረይ ነው እኮ።

    • @yenenehw
      @yenenehw 17 วันที่ผ่านมา

      @@fikirtewoldemariam4402 ዘመድኩን ነቀለ፣ አባ ማትያስ በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ባልጠፋ ሚዲያ አማራን 24 ሰአት የሚሳደበው የአሉላ ትግራይ ሚዲያ ሀውስ (TMH) ላይ ካንዴም ሁለቴ ቀርበው የቀላመዱትን ፀረ-አማራ፣ ፀረ-ፋኖ ቃለመጠይቅ የሸፋፈነ ሴረኛ ቢሆንም፤ በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ተክለኃይማኖት የተወገዙትን፣ ቀኖና አፍርሰው ፓትርያርክ የሆኑትን አባ ማትያስን ያፀዳደቀ ብፁዕ ያደረገ ተኝኮለኛ ቢሆንም፤ ለኚ ሰውዬ አማራ ፀጥ ለጥ ብሎ እንዲገዛ ቀን ከለሊት የሰራ: አሁንም የሚሰራ ፀረ-አማራ ብሔርተኛ መሰሪ ቢሆንም፤ ለአስረስ ማዕረይ ያነሳው ጥያቄ ግን ትክክል ነው።

    • @BeleteBantihun-z1x
      @BeleteBantihun-z1x 17 วันที่ผ่านมา

      😁😁

    • @Kelemugulilat
      @Kelemugulilat 17 วันที่ผ่านมา +1

      እዉነት ነው የትኛዉም መሪ ከ አማራ ትግል አይበልጥም መጠየቅ ያለበት ማንኛውም መሪ መጠየቅ አለበት ። ዘመዴ ጠይቅ ትግል ዉስጥ አትግባ እንጂ ሁሉም ይጠየቅ

    • @yenenehw
      @yenenehw 17 วันที่ผ่านมา

      @@BeleteBantihun-z1x ዘመድኩን ነቀለ፣ አባ ማትያስ በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ባልጠፋ ሚዲያ አማራን 24 ሰአት የሚሳደበው የአሉላ ትግራይ ሚዲያ ሀውስ (TMH) ላይ ካንዴም ሁለቴ ቀርበው የቀላመዱትን ፀረ-አማራ፣ ፀረ-ፋኖ ቃለመጠይቅ የሸፋፈነ ሴረኛ ቢሆንም፤ በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ተክለኃይማኖት የተወገዙትን፣ ቀኖና አፍርሰው ፓትርያርክ የሆኑትን አባ ማትያስን ያፀዳደቀ ብፁዕ ያደረገ ተኝኮለኛ ቢሆንም፤ ለኚ ሰውዬ አማራ ፀጥ ለጥ ብሎ እንዲገዛ ቀን ከለሊት የሰራ: አሁንም የሚሰራ ፀረ-የአማራ ብሔርተኛ: መሰሪ ቢሆንም፤ ለአስረስ ማዕረይ ያነሳው ጥያቄ ግን ትክክል ነው።

  • @seladngay1486
    @seladngay1486 17 วันที่ผ่านมา

    እረ ይህን ምላስህን አምላክ ይስርልን የአማር ትግል እንዲ በምላስህ እያመስክ አትኖርም እሜህ ይጠር

  • @zemares4325
    @zemares4325 17 วันที่ผ่านมา

    Wesh!etam

  • @fgghhfvhc4776
    @fgghhfvhc4776 17 วันที่ผ่านมา +2

    Zemede you are walking on the wrong street!!!

  • @yewlsewanteneh4536
    @yewlsewanteneh4536 17 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ሰዉ ግን አለማህ ምን ይሆን ? ምራቅህ አለማለቁ:
    በኛ ጉዳይ ጋላ ምን አገባህ?

    • @zt4mdyas211
      @zt4mdyas211 17 วันที่ผ่านมา

      ትክክል። ጋላ ነው

  • @dessiekelemu2864
    @dessiekelemu2864 17 วันที่ผ่านมา

    እረፍ ዘመዴ ።አሁን የማይነካ እየነካህ ነው።

  • @dessiekelemu2864
    @dessiekelemu2864 17 วันที่ผ่านมา

    ዘመዴ የሰው ግመና መዘርገፍ የለበትም። ሐብታሙን የያዙት መረጃ እዘረግፉለሁ ሲል ዘመዴ እንዴት እንደተጨረጨርህ

  • @Kirubel1221
    @Kirubel1221 17 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ባለጌ ለምን አታርፍም የጎጃም ፋኖ ነበር የቀረህ ሌላውን ፋኖ ከፋፍለህ አስስበላህ የጎጃም ፋኖና ህዝብ ባንተ ልፍለፋ አይሸወድም አትቀባጥር አንተ ድሮም ቢሆን ብልፅግና ነህ አሁን የምትቀባጠረው የእርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ ውስጥ ስላላስገቡህ ነው ነቅተናል አትቀባጥር ዶላር ልትሰበስብ አይሆንም ቀባጣሪ በአስረስ ከመጣህ አንለቅህም እረፍ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 17 วันที่ผ่านมา

    በደደቦች ከሰው ተራ የወጣ ህዝብ ቢኖር ኢትዮጵያውያን ነን። ማንን ለመጥቀም?

  • @SolSols-gs7oo
    @SolSols-gs7oo 17 วันที่ผ่านมา

    ዘመድኩን እና ሀፍታሙ አያሌው አብዳቹዋል ፣ ቤተ ለሄም የሰደበችህ ላንተ ግን ወደ ትግል ለምን ትቀላቅላለህ

  • @Abebebelow
    @Abebebelow 17 วันที่ผ่านมา

    Honestly speaking I don’t know the percentage but they are a lot of Amharas easily manipulated by a person like Zemedekun Bekela, I personally knew this man from the beginning. Can we all imagine what he is doing currently he is dividing, disrespecting the main Fano leaders so how on the earth this man is going to help for Amhara struggle, he is not a member in any organisation, he insulting those who are trying to do their best and organising people so that Amhara can defend itself from Abby Ahmed Ali regime.
    We don’t need to be that much smart to know about this man, any average person he/ she should know him .

  • @AsdAsd-p9d
    @AsdAsd-p9d 17 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር እናንተ እንጀራቹ ስለሆነ አንድ እንዲሆኑ አትፈቅዱም እንዲህ ወዲያወዲህ እያላቹ ጦሩነቱን የምታራዝሙት 😢

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 17 วันที่ผ่านมา

    በርግጠኝነት አስረስ ላንተ ቅንጣት ታክል ቦታ አይሰጥህም!

  • @letssaveamhara936
    @letssaveamhara936 17 วันที่ผ่านมา

    Ok አሁን ተረኛ ተሰዳቢ ጎጃም ነው ማለት ነው ? ይሄን ቅጥረኛ ተሳዳቢ የማሰድበው ሰው ነበረኝ ስንት ያስከፍለኛል ? ንገሩኝ please

  • @KumilachewAmare
    @KumilachewAmare 17 วันที่ผ่านมา

    ዘመዴ በጣም ነው የታገስንህ ከአማራ ትግል ውጣ አበዛሀው አብይ አህመድን መሰልከኝ ሁሊን ነገር አዋቂ ልሁን አትበል: የሀይማኖት መሪ ልሁን ትላለህ፣ የፓለቲካ፣ የፋኖ መሪ ልሁን ትላለህ: ሰማ መጀመሪያ እራሰህን ሁን :በመቀጠል አስረስ ማረን ለመናገር ም ሆነ ለመ ምከር ሙሉ ሰው አይደለህም ከውድማች ላይ ወረድ

  • @WondiSolomon
    @WondiSolomon 17 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰው የጎደለው ሶፍትዌር አለ ምን ልሁን ነው የሚለው እንዴ ምነው መምህር ነኝ የሚለው አንድ ቀን አንድ ቀን በአንድ እርዕስ ላይ ሲያስተምር አይቼው አላውቅም እንደው አፉን እድከፈተ ሆነ

  • @DD-ol6gl
    @DD-ol6gl 17 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር ይህ መንፈሳዊ_በሽተኛ ለምን ታዳምጣላቹህ ??? ለምን በወያኔ እና በኦነግ ጣልቃ አይገባም ? ለምን በአማራ ብቻ ይፈተፍታል ???

  • @YaschalewAyicheh
    @YaschalewAyicheh 16 วันที่ผ่านมา

    አንተ የጎጃም አልፈርስልክ አለአይደ እናቴ አመቤቴ ጉሮሮህን ትዝጋው

  • @melakaddis5725
    @melakaddis5725 17 วันที่ผ่านมา

    ዘመዴ ማለት ለምን ለማን እንዴት የት መታገል እንደለበት የማያውቅ እብድ ነው። ማንኛውንም ፋኖ ትግልን የሚከፋፍል ወሬ ሁሉ የአማራን ህዝብ መከራ ማራዘም ነው። አንተን የያዘህ ጋኔን በምን ጸበል ይለቅህ ይሆን። የከእርገ ዝንብ ሆንከ ። ልቡና ይስጥህ እንዳልልህ የአንተ ልብ አፍህ ነው። ከመናገር ዝም ማለት ይሻላል። ለትግሉ የሚጠቅመው የጎንዮሽ መጓዝ አይደለም ዋናው የህዝብ ጠላት የሆነው መንግስት ላይ ማነጣጠር ብቻ ነው። የሚድያ ወሬ የሚያሸንፈው የአማራ ትግል አልተጀመረም። ጎጃም ከያዘ አይለቅም ድል ያደርጋል! ድል ለ ዐማራ ፋኖና የአማራ ሆዝብ!!!!!

  • @endawokemeharie506
    @endawokemeharie506 17 วันที่ผ่านมา

    አንዳንዴ ቀባጣሪ ሁሉ ትመስለኛለህ ዘመዴ!!!!!

  • @EthiopiaN-z7t
    @EthiopiaN-z7t 17 วันที่ผ่านมา

    እባክህ ዘመዴ አሁን አንተ የምታወራዉ አሉሽ አሉሽ ወሬ መሪዎችን የቤት ስራቸዉን እንዳይሰሩ ከማድረግም ለአለመግባባት ምክንያት ይሆናል እና እባክህ ከአንተ አሉባልታ አንጠብቅም በምናዉቅህ ልክ ብትራመድ መልካም አይመስልህም ?

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q 17 วันที่ผ่านมา

    ጉድ

  • @yohanesyohanes4844
    @yohanesyohanes4844 17 วันที่ผ่านมา

    አይ ዘመዴ አሁን በአማራ አይን መጣህ አስረስን ለቀቅ በኃላ ብቻህን እንዳትቀር እንደ ሀብታሙ አያሌው

    • @addis927
      @addis927 17 วันที่ผ่านมา

      ሀብታሙ አያለው ብቻውን አይደለም መላው የኢትዬጵያን ህዝብ አብሮት ነው ከጎጠኞች በቀር

  • @rukiyap6949
    @rukiyap6949 17 วันที่ผ่านมา

    ዘመድኩን፣ከልክአለፍክ፣አንተንስፈጣሪ፣ያውቃል?

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q 17 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ አንተ ምን አይነት ሰው አንተ ደሞ እነ አስረስ ጋር ሄድክ ለነገሩ እነሱ አይሰሙህም

  • @tilahunbirehanu3861
    @tilahunbirehanu3861 17 วันที่ผ่านมา

    ትክክለረ አይደለም፣

  • @sewnetabebaw8476
    @sewnetabebaw8476 17 วันที่ผ่านมา +1

    የተረገምክ!, ማንም አይሰማህም

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 17 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ አንተ ሰው ልጆችህን መሳቂያ አታድርጋቸው ሰርተህ ብላ 🤔
    አማራው ነቅቷል እንኳን በቆቱ አማረ ነኝ የሚሉትንም ጆሮውን ጥጥ ደፍኖ አልሰማ ብሎ አሳብዷቸዋል 🙈😂

  • @zt4mdyas211
    @zt4mdyas211 17 วันที่ผ่านมา

    አሉባልተኛ

  • @fact8782
    @fact8782 17 วันที่ผ่านมา +1

    ምንድነዉ የምትቀባጥረዉ አላማህስ ምንድነዉ ተልእኮ አለህ መሰለኝ አንተን ብሎ ጠያቂ እበት