Apostolic Church of Kenya Amharic Song: ዘመኔ በከንቱ አይለቅ |Zemene Bekentu Ayelek|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • #ACIFK #apostolicchurchsongs #apostolicchurchofethiopia
    #ACIFK #apostolicchurchsongs #apostolicchurchofethiopia
    Apostolic songs, #ACIFK, #apostolicchurchsongs, #apostolicchurchofethiopia, #NahomTerefe, #Apostolicworshopsongs #IsoYisehak
    ዘመኔ በከንቱ አይለቅ ጌታዬ
    ዓመታቴ ለክብርህ ይሁኑ ሁሌ/2x
    ከኖርኩ አይቀር ልኑር ለክብርህ
    እያየሁ በቤትህ ማዳንህን
    ከኖርኩ አይቀር ይሁን ለክብርህ
    እያየሁ በቤትህ ማዳንህን
    ልስማ ላገልግልህ እንደ አባቶቼ
    አይለቅ በከንቱ ኢየሱስ ዘመኔ
    ኣሳብህን ላገልግል ሆኜ እንደምትሻው
    ዘመኔ በልማት ይለቅ ልፈጽመው
    ***ዘመኔ በከንቱ አይለቅ
    ከዘመናት በፊት በእኔ ልትሰራ
    ያዘጋጀኸውን የአንተን ዓላማ
    ፈቃድህን ፈጽሜ ደስ እንዳሰኝህ
    ጸጋህ ይፍሰስልኝ ያግዘኝ መንፈስህ
    *** ከኖርኩ አይቀር
    ዳዊት አሳብህን እንዳገለገለ
    የልቤን ሰው ይኸው አገኘሁ እንዳልከው
    እኔም በዘመኔ ላስከብር ስምህን
    ተጠቀም ሕይወቴን ፈጽም አላማህን
    *** ከኖርኩ አይቀር
    አይለቅ ዘመኔ በከንቱ
    አይለቅ ዕድሜዬ በከንቱ/2x
    ይለፍ አስከብሬህ
    ይለፍ አገልግዬህ
    ይለፍ በዘመኔ
    ፈቃድህን ፈጽሜ /አምላኬ የአንተን አሳብ አገልግዬ

ความคิดเห็น • 192

  • @mulu6386
    @mulu6386 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን😭

  • @mirkatdirirsa9764
    @mirkatdirirsa9764 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አባቴ ኢየሱስ

  • @BarakaB-tf8bm
    @BarakaB-tf8bm ปีที่แล้ว +6

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃደራ ጌታዬ ዘመነ በከቱ አያልቂ 😭😭😭😭😭

  • @ayalewbelete1450
    @ayalewbelete1450 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን!!

  • @yohannatube
    @yohannatube ปีที่แล้ว +3

    Amen amen Amennn🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @salimamjed4757
    @salimamjed4757 ปีที่แล้ว +3

    Amen🙏🙇🙇🙇🙇😭

  • @petiros9963
    @petiros9963 ปีที่แล้ว +3

    Amennn

  • @user-vv1mv8kc2c
    @user-vv1mv8kc2c ปีที่แล้ว +2

    Ameeeen❤❤❤

  • @dididemiss1418
    @dididemiss1418 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን

  • @GenetBefe
    @GenetBefe 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @TsionTadese-c8g
    @TsionTadese-c8g ปีที่แล้ว +1

    Amen bekentu aylek zemene linur lekibrh

  • @hiskelpetros4886
    @hiskelpetros4886 ปีที่แล้ว +5

    ከኖርኩ አይቀር ልኑር ለክብርህ
    እያየሁ በቤትህ ማዳንህን
    Very strong message
    God bless u abundantly my Kenyan family

  • @ijoolleekaayyooACE
    @ijoolleekaayyooACE ปีที่แล้ว +2

    Ameen

  • @meskerembogale5300
    @meskerembogale5300 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ተባረከ😍😍

  • @misganaagago-no8kz
    @misganaagago-no8kz ปีที่แล้ว +1

    amen amen 🙏 macarashen asmirelin

  • @HizkelDegfe-dk4ly
    @HizkelDegfe-dk4ly 10 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ዝማሬ
    አሜን አሜን እልልልልልል ተባረክ ኢየሱስ
    ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏

  • @davidayele3454
    @davidayele3454 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርካቸው 😢😊📖📖🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Exomesele-u6u
    @Exomesele-u6u ปีที่แล้ว +3

    Amen Zemene Bekentu Ayilek.

  • @musedagne7029
    @musedagne7029 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen

  • @TsionZekarias
    @TsionZekarias ปีที่แล้ว +1

    ዘመነ በከንቱ አይለቅ የሱሴ😢

  • @dubaidubai-hz5zx
    @dubaidubai-hz5zx ปีที่แล้ว +3

    Amnhe amnhe amnhe amnhe zmnhe bkntu aylqe Ysse Ydrha 😢😢😢😢😢😢😢😢😢Tbrkui❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisbettybettys491
    @sisbettybettys491 ปีที่แล้ว +7

    ዘመኔ በከንቱ አይለቅ ጌታዬ
    ዓመታቴ ለክብርህ ይሁኑ ሁሌ
    ከኖርኩ አይቀር ልኑር ለክብርህ
    እያየሁ በቤትህ ማዳንህን አሜን 🙏🙏be blessed U all both of

  • @GimbichuApostolicChurch
    @GimbichuApostolicChurch 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆይ ዘመኔ በከንቱ አይለቅብኝ ውዴ!

  • @tafachetakele
    @tafachetakele ปีที่แล้ว +2

    Thanks to god❤️❤️❤️

  • @sisaytamene4582
    @sisaytamene4582 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤
    Amen!🥰🥰🥰🥰

  • @nebiyugorges6966
    @nebiyugorges6966 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን😢😢😢ዘመኔ በከንቱ አይለቅ አባዬ እርዳኝ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክህ ተባረኩ ወጋውንም ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @LijEmmanuelGebure
    @LijEmmanuelGebure ปีที่แล้ว +1

    ዘመኔ በከንቱ አይለቅ አደረ ጌታ

  • @yonasyohannes9193
    @yonasyohannes9193 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩልን

  • @dynkwarajo5954
    @dynkwarajo5954 ปีที่แล้ว +3

    😢😢😢😢😢😢amniga amniga Ama eegtay ama 😢😢😢😢😢😢

  • @Dr.GetachewAbabuAkalu
    @Dr.GetachewAbabuAkalu ปีที่แล้ว +4

    THANKS TO GOD!

  • @AbinetTega
    @AbinetTega 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amenn tebarek eyesus

  • @bizuneshelias9949
    @bizuneshelias9949 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረኩ

  • @chalturegasa
    @chalturegasa ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeen Ameeeeen eyesus abatewoy be mihireti asebeni amlakewoyi zamane be kentu ayilek abatewoy ke noreku ayiker linuri le kibrihin eyayewu betihin Ameeeeen Ameeeeen ❤❤❤❤❤❤

  • @NardosKindo
    @NardosKindo ปีที่แล้ว +1

    Amen🙌🙌

  • @FhGh-fj5yz
    @FhGh-fj5yz ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeeen ameeeeeen🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TsionTadese-c8g
    @TsionTadese-c8g ปีที่แล้ว +1

    Eyesus yibarkachu Lebereket hunu

  • @eyasuyoutubechnale4794
    @eyasuyoutubechnale4794 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ለበረከት ሁኑ ጌታ የሱስ ይበራካቹ እግዚአብሔር ሆይ ዘመኔ በከንቱ እንዳያልፍ እባክህ ሀዳራ ቀር መዝሙሮችን እንዴት ነው ምነጌኛዉ ?

    • @ACIFKACIFK
      @ACIFKACIFK  ปีที่แล้ว +2

      አሜን 🙏ሌሎች መዝሙሮች በዚሁ ቻናል ጊዜያቸውን እየጠበቁ ይለቀቃሉ

    • @mehrethailesilassie3343
      @mehrethailesilassie3343 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @eyasuyoutubechnale4794
      @eyasuyoutubechnale4794 ปีที่แล้ว +2

      እሽ እንዳልክ ይሁን ጌታ የሱስ በእናንተ መንፈስ ያስቤን ❤

    • @HizkelDegfe-dk4ly
      @HizkelDegfe-dk4ly 10 หลายเดือนก่อน

      @@ACIFKACIFK አሜን 🙏🙏 እናንተም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ።ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 🙏🙏🙏

    • @bereketteshome6516
      @bereketteshome6516 7 หลายเดือนก่อน

      ​@mehrethailesilassie3343😊

  • @Gracelyrics2057
    @Gracelyrics2057 ปีที่แล้ว +3

    Tebareku❤❤❤

  • @eyerusmazgabu8216
    @eyerusmazgabu8216 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ተባረኩ ኢየሱስ ያብዛችሁ። ለትውልድ ትረፉ

  • @kalikidanapo4096
    @kalikidanapo4096 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 😭❤❤🙏🏻

  • @tigistmathewos6739
    @tigistmathewos6739 ปีที่แล้ว +1

    አሜንን አሜን ተባረከ🙌🙌🙌🤲🤲🤲😭😭😭😭😭📖📖📖🙏🙏🥰

  • @MuluKebede-k4c
    @MuluKebede-k4c หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ Ameeeen

  • @segenetnahom8361
    @segenetnahom8361 ปีที่แล้ว +2

    Amen zemene bebethi yilek Amen 🙏 🙌 👏

  • @Masabekela
    @Masabekela ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ ለክቢረ አኑ ረኝ ጌተዬሱስ

  • @MihiretuApo
    @MihiretuApo ปีที่แล้ว +2

    Amen yene zemen be kenitu ayiliken

  • @TijiMeto
    @TijiMeto 7 หลายเดือนก่อน +1

    Eridayin yesus😭😭😭😭

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo ปีที่แล้ว +2

    Ameeen Ameeen Zemene be kentu aylilek❤❤❤❤❤❤🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @birhanudemissie6119
    @birhanudemissie6119 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዝአሔብር ዘመናችሁን አብዝተው ይባርከችሁ 👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @terubari-mr3zh
    @terubari-mr3zh ปีที่แล้ว +2

    Tabaraku

  • @SebleOfficial-pq6wv
    @SebleOfficial-pq6wv ปีที่แล้ว +1

    Ameen zemene bekentu ayilek abaye!❤tebarekulin🥰

  • @hansuseyum4318
    @hansuseyum4318 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ዘመኔ በከንቱ አይለፍ የሱሰይ👋🏽🙏🏾🥲🥲😭😭

  • @kdhbsbejvsh2791
    @kdhbsbejvsh2791 ปีที่แล้ว +3

    God bless Kenya Apostolic church and the choir ❤❤

  • @israelpetros274
    @israelpetros274 ปีที่แล้ว +2

    God bless you!

  • @girmabekele2493
    @girmabekele2493 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዘመኔ በከንቱ አይለቅ🙌🙌😭😭

  • @edenkebede762
    @edenkebede762 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen 🙏🏻🙏🏻
    Tebareku 🙏🏻

  • @mehiretmehiretheramo6934
    @mehiretmehiretheramo6934 ปีที่แล้ว +1

    Amenn Amennn tebareku zamenachiw yebareki

  • @EyasuHaylu
    @EyasuHaylu 11 หลายเดือนก่อน +1

    Yene zamn bkantu aylake hadara

  • @walkband805
    @walkband805 ปีที่แล้ว +4

    የሱስ ዘመናችሁን አብዝቶ*2 ይባርካችሁ ወ/ም እና እህቶቼ።

  • @Netsanetapos
    @Netsanetapos 10 หลายเดือนก่อน +1

    itamenalwu amennnnn

  • @MimiBushura
    @MimiBushura 7 หลายเดือนก่อน +1

    Zemene be kintu ayiliki gitaye

  • @samuelsamuel4340
    @samuelsamuel4340 ปีที่แล้ว +1

    Amen እየሱስ ይባርካችሁ

  • @yasminsha9705
    @yasminsha9705 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @zerihuntesfaye8724
    @zerihuntesfaye8724 ปีที่แล้ว +5

    Thank you ACIFN...it's blessing

    • @ACIFKACIFK
      @ACIFKACIFK  ปีที่แล้ว +1

      You are very welcome.

  • @salimamjed4757
    @salimamjed4757 ปีที่แล้ว +3

    🙏🙇😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌

  • @lidiyaapostolic2121
    @lidiyaapostolic2121 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen🙏🙏😢

  • @BeainoConnection-d5t
    @BeainoConnection-d5t 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Tebareku❤❤

  • @FayeTefe
    @FayeTefe 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen bless you 🙏

  • @yabetsdejene8480
    @yabetsdejene8480 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏

  • @zufanshawule8069
    @zufanshawule8069 ปีที่แล้ว +1

    Ameen ❤❤❤❤❤ bebizu tebarekuu

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ከኖርኩ አይቅር❤❤❤❤❤

  • @tafachetakele
    @tafachetakele ปีที่แล้ว +2

    በጣም በፍቅር በመንፈስ እዎድሻለሁ እቴ አንድ በመፈስ አንድ አምልኮ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @tafachetakele
      @tafachetakele 10 หลายเดือนก่อน

      💕💕💕💕💕❤️ihte💕💕

  • @simeroka
    @simeroka ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ😍

  • @FkwNen-bv3qx
    @FkwNen-bv3qx ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ

  • @decent-CL3
    @decent-CL3 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen teberaku

  • @ramycell1235
    @ramycell1235 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን ❤️🙏🥰

  • @davidlambe
    @davidlambe ปีที่แล้ว +2

    God bless you all

  • @solomontekle8954
    @solomontekle8954 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ !! ለበረከት ሁኑ !! መልካም መዐዛ አለው ! ደስ ደስ ብሎኛል !!

  • @Tibu595
    @Tibu595 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭👍🙏🙏

  • @elsagenshole5497
    @elsagenshole5497 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Aaaaaaaapppppo
    @Aaaaaaaapppppo 10 หลายเดือนก่อน +1

    🙇🙇🙇🙏🙇

  • @TolaAbiraam
    @TolaAbiraam 4 หลายเดือนก่อน +1

    ammmmmmmmmeeeeeeen

  • @applecello5295
    @applecello5295 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን በከንቱ አይላፍ ዘመኔ

  • @hermelaabebe7168
    @hermelaabebe7168 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful ❤ May God bless you

  • @mesfinzeleke614
    @mesfinzeleke614 ปีที่แล้ว +1

    Amen God bless you

  • @meseretmeshesha-k5c
    @meseretmeshesha-k5c 2 หลายเดือนก่อน

    አለለለለለለለለለ

  • @natimanjosi6381
    @natimanjosi6381 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku esekesemaye yeshekemachu!!🙌

  • @girmabekele2493
    @girmabekele2493 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤❤

  • @Wonderinglife
    @Wonderinglife ปีที่แล้ว +4

    Be blessed!❤

  • @MekidesTeshal
    @MekidesTeshal 3 หลายเดือนก่อน +1

  • @YohannesSeyoum-kd1gu
    @YohannesSeyoum-kd1gu ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመነችሁን በሥራ ለይ ያድርግላችሁ፡ተበራኩ።

  • @mulu6386
    @mulu6386 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባረካችሁ❤

  • @kibensh919
    @kibensh919 11 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙇‍♀️😭😭😭😭🙌🙌🙌

  • @user-ye9rw3qn4s
    @user-ye9rw3qn4s 11 หลายเดือนก่อน +1

    Tsaaa

  • @EndaleYohannis-q6l
    @EndaleYohannis-q6l หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉❤

  • @tsehaydesaleyin-ql7kr
    @tsehaydesaleyin-ql7kr ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekdesmelaye
    @mekdesmelaye ปีที่แล้ว +1

    😭😭

  • @MekdeseMadidoMeja
    @MekdeseMadidoMeja ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @berekethaileselassie1829
    @berekethaileselassie1829 ปีที่แล้ว

    Be blessed

  • @milaraya-pz4yd
    @milaraya-pz4yd ปีที่แล้ว +2

    Gets tsgaaa kinate gari yuni

  • @Denka-hk9rp
    @Denka-hk9rp 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢