Sheger Mekoya - የእስርቤቱ አርቲስት ኤልቻፖ Joaquín "El Chapo" በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 90

  • @yarodort563
    @yarodort563 3 หลายเดือนก่อน +20

    ውይ ታሪኮች እሚያምሩት በ አንተ አንደበት ሲተረኩ ነው። ክብርና ፍቅር ለአንተ 💕🙏💕

  • @sadiqalreshidi659
    @sadiqalreshidi659 3 หลายเดือนก่อน +32

    ለእርሶም ለኛም እድሜና ጤና ሰቶን እንጠብቃለን ጋሽ እሸቴ የሳምንት ሰው ይበለን

  • @danidhabesha
    @danidhabesha 3 หลายเดือนก่อน +9

    እንጠብቃለን ጋሽ እሽቴ የሰማሁት ታሪክ ቢሆንም አንተ ስተርከው እንደ አንደ አዲስ ነው ማደምጠው 👏🏽👌🏽

  • @sisayfeyera
    @sisayfeyera 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ጋዜጠኛ ድምፅህ ምሳጭ ነው እናመሰግናለን

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ሁሌም የምወደው ፕሮግራም እናመሰግናለን

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 3 หลายเดือนก่อน +18

    ጋሽ እሸቴ በአዲስ መልክ መቆያን እያቀረብክልን ስለሆነ እናመሰግናለን❤

  • @kindukinduashagrie-oh8sb
    @kindukinduashagrie-oh8sb 2 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ነው የምልሆ እሸቴ አንተ በምታቀርባቸው ፕሮግራም ሁሌ ተመስጨ ነው የምከታተለው ሁሌም በርታልን

  • @sipara8333
    @sipara8333 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጡ እና ልዩው ጋዜጠኛ ጋሽ እሸቴ አሰፋ አቤት አገላለፅ አቤት ታሪክ ነገራ ዋው🙏😍

  • @KalilAhemade
    @KalilAhemade 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሸቴ በጣም የምወድህና የማከብርህ ሰውነህ መቆያ መከታተል ከጀመርኩ በጣም ቆየሁ ሁልግዜ በሰማህ አልጠገብህ የቃላት አገላለፅህ በጣም የሚመችነው እና አትጥፋብን በሳምት ሁለቴ ብታቀርብልን ባይነኝ

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech6245 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልቻፖ ለኔ ጀግናዬ ነው 🎉🎉

  • @sipara8333
    @sipara8333 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም በጉጉትየምጠብቀው ፕሮግራም ነው ጋሽ እሸቴ ባንተ ውብ አቀራረብ ምክንያት ስለ አለም ብዙ እያወኩኝ ነው ለዛውም ሳይሰለቸኝ ተመስጨ በጉጉት🙏😍

  • @solomonbeyeneamenu1524
    @solomonbeyeneamenu1524 หลายเดือนก่อน

    ውዱ እሸቴ አሰፋእድሜ እና ጤና ይስጥህ። በዕውቀት የታጀበ ድንቅ አቀራረብ ከሚገርም ድምፅ ጋር የታደልክ ታላቅ ጋዜጠኛ ስለሆንክ ቅዳሜን ጠብቄ አንተን ማዳመጥ በጣሙን ያስደስተኛል። ሠላምህ ይብዛ!!

  • @tarekegnayansa4543
    @tarekegnayansa4543 3 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome Gash Eshete ❤❤❤

  • @michaelseyoum9095
    @michaelseyoum9095 3 หลายเดือนก่อน +1

    የጠፋውን የኢትዮጵያዊነትን ስነምግባር ለምንናፈቅ ኢትዮጵያውያን መፅናኛችን የእናንተ ዝግጅት እና የአቀራረብ እንዲሁም የይዘት ስነምግባር ነውና ከልቤ አመሰግናለሁ ።

  • @Ade-s9e
    @Ade-s9e 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሸ እሼ በጣም የሚገርም አቀራርብ እናመስግናለን

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን እሼ

  • @kalkidanabrham642
    @kalkidanabrham642 3 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም 😊😊😊

  • @ahmedabdellah4955
    @ahmedabdellah4955 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሸቴ እባክህን ስለ የህያ ሲንዋር ❤

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ወዳጅህ ነኝ❤❤❤❤

  • @lalisab.enkossa1147
    @lalisab.enkossa1147 3 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome Eshete🎉

  • @Fuadhayilu
    @Fuadhayilu 2 หลายเดือนก่อน

    እሸቴ የኔ ጀግና ነክ

  • @habtamuabaye
    @habtamuabaye 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow mesachi program

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond8727 3 หลายเดือนก่อน +2

    Great man I want to see you

  • @Teddykene
    @Teddykene 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንደኔ በጉጉት እየጠበቀ ሚሰማ😎👌

  • @ኑእናንብብ
    @ኑእናንብብ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን።
    እስኪ ስለ መካከለኛው ምስራቅ ጀባ በለን ነገሩ እየተካረረ ነው።

  • @tareasrat9442
    @tareasrat9442 3 หลายเดือนก่อน +1

    Please next 🙏

  • @BiniyamEthiopia-t6t
    @BiniyamEthiopia-t6t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ፕሮግራም ለስድስት ዓመታት ተከታትየዋለው በጉጉት የምጠብቀው ጋዜጠኛ ጋሽ እሸቴ አሰፋን አመሰግናለው

  • @blackafrica8248
    @blackafrica8248 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Des Mil Tarak❤❤

  • @BesratMuleta
    @BesratMuleta 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ተራኪ ነክ

  • @seifedinm.6756
    @seifedinm.6756 3 หลายเดือนก่อน +2

    የተከበርከው እሼቴ ሁሌም እረጅም እድሜ ከቴና ጋር እመኝልሀለው
    እባክህ የ Fritz Fanon መልሰህ post አድርግልን

  • @miftasherif-xn4df
    @miftasherif-xn4df 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ሰላምህ ያብዛው

  • @MustefaJemla
    @MustefaJemla 3 หลายเดือนก่อน +6

    ስለ ሀንዬ እና ስለ ሃሰን ናስራላህ ያህያ ሲንዋር ስራልን

    • @danidhabesha
      @danidhabesha 3 หลายเดือนก่อน

      Sertual tinish yekoye nw enjii

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 3 หลายเดือนก่อน +3

    እሸቴ......እባክህ ስለ Dunkirk ጦርነት ባማረው አቀራረብህ ተርክልን!!!

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንጠብቃለን❤❤❤❤

  • @MubiZayne
    @MubiZayne 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክፍል ሁለት እስክልቅ ናፍቅይ

  • @shom662
    @shom662 3 หลายเดือนก่อน +49

    Mr እሸቴ አሰፈ በዝህ ጊዜ Ba international Affair ከ Middle-East ጉዳይ በላይ አንገብጋቢ አለ❓ እባክህ🙏🙌 Sila Haniye .Nasrallah.Sinwar Shukur ግድያዎች 🇮🇱🇵🇸🇱🇧

    • @Sk_Football-7
      @Sk_Football-7 3 หลายเดือนก่อน +17

      በዚህ ሰአት አንገብጋቢ ጉዳይ የሀገርህ ኢትዮጲያ እንጂ የሰው ሀገር አደለም

    • @shom662
      @shom662 3 หลายเดือนก่อน +9

      @@Sk_Football-7 እሸቴ ስለ ሀገራችን ብዙም ስለማያወራና ደግሞ ስለ ኤልቻፖ ማውራቱ እስካልቀረ ብየ እንጅ #የኢትዮጵያ ጉዳይ አንገብጋቢ ስላልነበር አይደለም

    • @tamrukassie8240
      @tamrukassie8240 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Sk_Football-7በትክክል bro

    • @lijeyasu-29
      @lijeyasu-29 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@shom662አለ ትንሽ የቆየ ነዉ እንጂ

    • @shom662
      @shom662 3 หลายเดือนก่อน

      @@lijeyasu-29 mizanawi nigigr

  • @AddisuTirfe
    @AddisuTirfe 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሽ እሸቴ አመሰግናለሁ

  • @adisalem1416
    @adisalem1416 3 หลายเดือนก่อน +10

    ለዛሬ በLive የተከታተልኩት።✋ ስለ መካከለኛው ምስራቅ አንድ ፕሮግራም በልልን

  • @wachisomoges-oq9qw
    @wachisomoges-oq9qw 3 หลายเดือนก่อน +1

    El Chappo hero!!!

  • @Fuadhayilu
    @Fuadhayilu 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @firstpost133
    @firstpost133 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይቀጥል

  • @Ethio-Indian
    @Ethio-Indian 3 หลายเดือนก่อน +1

    You should keep posting every week!

  • @nejwamedia139
    @nejwamedia139 3 หลายเดือนก่อน +1

  • @ephremabebe6200
    @ephremabebe6200 3 หลายเดือนก่อน +4

    እሸቴ አሰፍ የፖፕሎ እሰኮባርን ስራልን በፍጠረህ

    • @thomasyonas8614
      @thomasyonas8614 3 หลายเดือนก่อน +1

      ከዚህ በፊት ሰርቷል ።የአደንዛዥ ዕፁ ንጉሰ ነገስት በሚል ርዕስ።ፈልገህ አዳምጠው

  • @georgeokbazgi2287
    @georgeokbazgi2287 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ኣይነት የምስጋና ቃላት ልጠቀም ለኣቀራረብህ? ዛሬ ደግሞ ለትህትናህ! ዛሬ ኣልተጠናቀቀልኝምና በሚቀጥለው እንዳቀርብ ፍቀዱልኝ ኣልክ? ይገርማል። እባክህ የዚህን ዘመን ጋዜጠኛ ነን ባዮች ኮርስ ስጥልን!

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 3 หลายเดือนก่อน +6

    እባክህ....እንዲህ ቶሎ ቶሎ ናልን!!!!

    • @tsegaStudio
      @tsegaStudio 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ ስምህ ትክክለኛ ስምህ ነው ፀጋአምላክ? ይቅርታ የእኔ ስም ብቻ ነበር የሚመስለኝ ሰምቼ አላውቅም ከእኔ ውጪ ለዚያ ነው ለሌላ አደለም የጠየኩህ🙏😂🥰

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ እንጠብቃለን🤔

  • @Etalme
    @Etalme 3 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🤙

  • @yiheyes9757
    @yiheyes9757 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጋዜጠኛ እሸቴ አባክህ አየጠፋህብን ነው ቢያንስ ዝግጅትህን በሳምንት ሁለቴ አረግልን እባክህ

  • @improvementst-nl9vm
    @improvementst-nl9vm หลายเดือนก่อน

    Elon Musk "🙏🙏🙏🙏

  • @YasinMuhmmad-k2c
    @YasinMuhmmad-k2c 2 หลายเดือนก่อน

    😊🎉

  • @KaleabWelday
    @KaleabWelday 3 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @BelayBelay-e9q
    @BelayBelay-e9q 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ በኢትዮጲያ ውስጥ የ3 ጋዜጠኞች አድናቂ ነኝ እነሱም ጥበቡ በለጠ ያየሰው ሽመልስ እሸቴ ሞገስ ናቸው

  • @sufianjibril4666
    @sufianjibril4666 3 หลายเดือนก่อน

    Hullee siteyk neber Chapo akerb biye

  • @IbnabasAbas
    @IbnabasAbas 3 หลายเดือนก่อน

    መከከለኛው ምስራቅ ድብልቅልቁ ወቶ የእሸቴ ፕሮግረም አላ መስረት ግን እንዴት አስብሎኛል ለመነኛውም እንከን ደና መጠክ ተወደጁ ገዜጠኛ

  • @Tamiru_Temesgen
    @Tamiru_Temesgen 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከኤስኮባር ጋር አብሮ ይሰራ ነበር? ቢብራራ

  • @SamuelAklilu-u9h
    @SamuelAklilu-u9h 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልቻፖ

  • @teddyMeseret-h5w
    @teddyMeseret-h5w หลายเดือนก่อน

    አሁን ያለበት ሁኔታ እዴት ነው ????

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያውያን ጀግና ነን እንላለን በአለም ላይ እንደ ፍልስጤማውያን ጀገና ዬለም በዚህ ዘመን ተከቦ እጅ አልሰጥም ብሎ እየተቷከሰ የሞተውን ያህያ ሲንዋርን ህይወት ታሪክ ስራልን እናም ስለ ሀያሏ ኢራን ሪፐብሊክ

    • @utopianvortex
      @utopianvortex 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ashebari yehamas leader eko new yahya sinwar minew tiru sew aderekew?

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሄ የቆየ program naw እሸቴ የት ሄዶ ነዉ ግን

  • @Kirubelking-q8i
    @Kirubelking-q8i 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዚህ እስር ቤት አምልጦ ይሆን ?

  • @EleyasEleyasMumedAbdo-xn4st
    @EleyasEleyasMumedAbdo-xn4st 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yegebachwale

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀብታም ከጀርባው ሁሌም አንድ ነገር አለ ይሄማ አደገኛ ወንጀለኛ ነው

  • @jonnyjones2350
    @jonnyjones2350 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ እሸቴ ወዴት ጠፋ???

  • @afrishalom
    @afrishalom 3 หลายเดือนก่อน +1

    Addis Iyitibik Yimidagimut inna samint bigugut sintibik yilim Esheten siliminwaduw naw

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ እሸቴ

  • @Husletowns
    @Husletowns 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሆድ አደሮችን አትመኗቸዉ። ሕዝብን ወደ ሀላ ትተዉ ለሆዳቸዉ ያደሩ ሁሉ ዋጋ ይከፍላሉ

  • @JosephLambebo-pc1qo
    @JosephLambebo-pc1qo 3 หลายเดือนก่อน

    Getahun Nigatu yeti hedo newu?

  • @AbebeMirikana
    @AbebeMirikana 3 หลายเดือนก่อน

    Ratan tata seralen

  • @6killochannel620
    @6killochannel620 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፉሉንጫ ፉሉንጪ ቁጺ ሊጺ

  • @tarekegnayansa4543
    @tarekegnayansa4543 3 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome Gash Eshete ❤❤❤

  • @tarekegnayansa4543
    @tarekegnayansa4543 3 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome Gash Eshete ❤❤❤