🔴😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 277

  • @meymunatube
    @meymunatube  8 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ከርታታ የስደተኞች እናት#መሲየ ምነው ቸኩልሽ ኧረ ይሄ ለአንች አይገባም ታስፈልጊነ አለሽ እኮ ለኛ ለስደተኞች😭😭

    • @FikralemMengestu
      @FikralemMengestu 8 หลายเดือนก่อน

      ወጥቶከመቅረት ፈጣሪያጠብቀን 😭😭😭ያማል😭😭😭

    • @asqw6481
      @asqw6481 8 หลายเดือนก่อน +6

      አይባልም የአላህ ትዛዝ ማዘግየትም ማፍጠንም አይቻልም

    • @የነገንማንያውቃልጌታነህ
      @የነገንማንያውቃልጌታነህ 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢ታማ ነበር ሰውነቷ እርግፍ ብሏል እሪፓርት ላይ የሞተችው

  • @asqw6481
    @asqw6481 8 หลายเดือนก่อน +8

    ሞት ለማንም አይቀር አማሞታችንን ያሳምርልን

  • @Seada-o7q
    @Seada-o7q 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህይራህማት።እኛንምበሰላምአገራችንያስገባን

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 หลายเดือนก่อน +26

    ለማመን ይከብዳል የምትሉ ሙሲሊሞች ትገርሙኛላችቹ በሞት አታምኑም?እኛ ስዎች ኩሉ ነፊሲን ዛኢቀቱል ሞት ሁሉም ነፍስ ሞት ቀማሽ ናት ይልቅ አሞሞታችን አሳምርልን ብላችሁ ዱአ አድርጉ

    • @SilsKar
      @SilsKar 8 หลายเดือนก่อน +2

      አወአሟሟታችንን አላህ ያሣምርልን ዋነብሤ

    • @hasnah2023
      @hasnah2023 8 หลายเดือนก่อน

      በሂትተ አለች እያሉነበር

    • @meryem1143
      @meryem1143 8 หลายเดือนก่อน

      እኮ

    • @TembriTembri
      @TembriTembri 8 หลายเดือนก่อน

      እይወላ
      መሲ ከማንበላይ ሁናነው የመጀመሪያ ግዜሞትአሥመሠሉት ሡበሀነከ
      ሥንቶቹነብያት እንደሞቱ እራሣችንን ለምን አንፈትሽም እንኳንመሢ ካዳኒቱ በአላህመንገድ ላይጀሀድ ላደረጉትም አልቀርችም ኩሉነፍሲ ዞኢቀቱልመውት ቢልሀቅ ብሎናል አላህሡበሀነወ ተአላ ሠውበሞተበት ነው የሚቀሠቀሠው ካቲማችንን ያሣምርልን ኢህዱኩም

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 8 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀን አላህ አላህ መጨረረሻቺንን አሳምርልን

  • @fatoomamoosa8791
    @fatoomamoosa8791 8 หลายเดือนก่อน +15

    ሱብሀነላህ ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን

    • @ZainabZainab1-f4z
      @ZainabZainab1-f4z 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንንንንንንንንን

    • @SilsKar
      @SilsKar 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 8 หลายเดือนก่อน

    ያረብ ተድገተኛሞት አላህ ይጠብቀን😭😭😭😭😭

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 8 หลายเดือนก่อน

    አህለን ዉዴ በጣም ያማል መሲየ የሚስኪኖች እናት ጭምር ናት👍

  • @IkramH-xu3do
    @IkramH-xu3do 8 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሱበሀን አላህ አላህይጠብቀን

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 8 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ በጣም ያሳዝናል የምር በጣም ከባድ ነው እኛ እንዲ እየለፋ የሰበሰብነውን ሳንጠቀምበት ወይም ሳናርፍበት አንሙት መሲ የለፋችበትን ሳታርፍበት ሞተች 😢

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም መጣሽ መይ ሙናዬ የኛ የመዳም ቅመም 🙋🙋🙋🙋🌹🌹🌹

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 8 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሄር ከናብርሀም ከነኢሳቅ ጎን ያስቀምጥልን መስየ ማምን አቅተኝ በምድር የስራሽውን መልካም ስራ በስማይ ስንቅ ይሆንሽ እፍፍፍ

  • @Eyobzebene-v8s
    @Eyobzebene-v8s 8 หลายเดือนก่อน

    ነብሰ ይማረ

  • @-4587
    @-4587 8 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር😭

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 8 หลายเดือนก่อน +31

    በእውነት ሳውዲ ሁሉ ነገር ጨርሳ ወደሀገሮ ልትገባ አየር ማረፊያ ወንበር ላይ በተቀመጠችበት ህይወቶ ያለፈው እህታችነነ ካየው ጀምሮ አለው ማለት ከንቱ ነው ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን ፈጣሪ ሁላችንንም ለንሰሐ ሞት ያብቃን ሁሉም ከንቱ ነው

    • @meymunatube
      @meymunatube  8 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ወላሂ 😭😭

    • @mereamSeid
      @mereamSeid 8 หลายเดือนก่อน +9

      እሷኮ በሂወት አለች ኤርፖርት ሂወቷ አለፈ የተባለው😢

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@onelove-zs7xuማሻአላህአልሀምዱሊላህ

    • @meymunatube
      @meymunatube  8 หลายเดือนก่อน +1

      @@mereamSeid ትናት የለቀኩትን ቪዲዮ እይው ሙታለች

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 8 หลายเดือนก่อน

      @@onelove-zs7xu ኤርፖርት እህታችን ህይወቷ አልፎል ነብሷ በሰላም ትረፍ

  • @SaraSema-h5i
    @SaraSema-h5i 8 หลายเดือนก่อน

    በጣምያማል 😭😭😭😭😭

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 8 หลายเดือนก่อน

    እናሊላሂ ወኢናኢለይህ እራጅኡን😢😢

  • @konjonesh
    @konjonesh 8 หลายเดือนก่อน +3

    ስላም መይሙናዬ አሜን አሜን አሜን በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ በስላም ለሀገራችን ያብቃን 😢😢

  • @AliaAli-w1z
    @AliaAli-w1z 8 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አላህ ምን ጉድ ነዉ ያረብ መጨረሻየን አሳመረዉ

  • @እሙኡመር-ፈ4ቐ
    @እሙኡመር-ፈ4ቐ 8 หลายเดือนก่อน

    ወቶ ክመቅርት ይጠብቀንንን የአሏህ እድሜችንን አሏህ ያስርዝመዉ

  • @ኤልሳቤትYouTube
    @ኤልሳቤትYouTube 8 หลายเดือนก่อน

    እግዙአብሔርን ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ እህቴሰላም ፍቅር ለቅድስት አገራችን ይላክልን በላላ እርእስ እስከምንገናኝ ቸር ያቆየን እህታለም በርች😢😢😢😢😢

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc 8 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር 😢😢😢😢

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 8 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር ከባድ ነው

  • @kasechabata8964
    @kasechabata8964 8 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር አይ ስደት

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 8 หลายเดือนก่อน

    በትክክል መይ ሙናዬ የመሲ መሞት የማይታመን ነው የሁላችንም ነው ማንም ያመነ የለም በእውነት😢😢😢😢

  • @RuriTiti
    @RuriTiti 8 หลายเดือนก่อน

    የስደተኞች እናት ለቤተሰቦችሽ ጥንካሪውን ይሰጣችሁ

  • @SilsKar
    @SilsKar 8 หลายเดือนก่อน

    ነብሠሰ ይማር ወቶከመቅረት ጠብቀን አላህየ

  • @foziya0531
    @foziya0531 8 หลายเดือนก่อน

    ማመን አቀቶኛልየኔ መካሪ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር😢😢😢

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 8 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር😢

  • @Neima-b5r
    @Neima-b5r 8 หลายเดือนก่อน

    በቃአለሁማለኩቱ ነው 😭😭😭😭😭😭

  • @የነገንማንያውቃልጌታነህ
    @የነገንማንያውቃልጌታነህ 8 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር ተቀሳቃሽ አፈር ነን ተስፋ ቆረጥኩ አሁንስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እናት😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ እንዴት ልመን እህቴ አይ ዱንያ

  • @Dagu-bi9ds
    @Dagu-bi9ds 8 หลายเดือนก่อน

    ያረብ አላሄ መጨረሳችን ያሣምርል

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 8 หลายเดือนก่อน

    ነፍሳ በሰላም ትረፍ የብዙ ሰዎች የስደተኞች እናት ነበረች መሲ 😥😥😥😥😥

  • @thieyali8059
    @thieyali8059 8 หลายเดือนก่อน

    መሲነፍስሽ በጻድቃኖች ጎን ያኑርሽ ነፍስ ይማር

  • @የማመልከውአንዱንነውየምለ
    @የማመልከውአንዱንነውየምለ 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያሳዝናል በተለይ አላህን ሳያቁ መሞት ከባድ ነው

    • @SamiraSamira-f7z
      @SamiraSamira-f7z 8 หลายเดือนก่อน

      ሰማይንና ምድርን የዘረጋዉ ን አልፌና ኦሜጋ የአምላኮች አምላክ የሆነዉን ክርስቶስን ይዛ ነዉ የሞተችዉ መስቀሉ አይታይም ዴ አንገቷ ላይ

    • @HappyGiraffe-mj8eh
      @HappyGiraffe-mj8eh 8 หลายเดือนก่อน

      ሞት አይቀርም መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን 😭😭😭 ወቶ ተመቅረት ያረቢ ይጠብቀን ☝☝☝☝☝

  • @טזטה
    @טזטה 8 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር

  • @maisaali8651
    @maisaali8651 8 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር

  • @Salama-hk4pz
    @Salama-hk4pz 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም 😢😢😢😢 አሚን

  • @RehimaAhimed5880
    @RehimaAhimed5880 8 หลายเดือนก่อน

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጂኡን😢😢😢😢😢😢

  • @ዘይነብ-ይቱብ
    @ዘይነብ-ይቱብ 8 หลายเดือนก่อน

    አላመንኩም ወላሂ😭😭😭😭😭😭😭የኔየዋህ

  • @አልሀምዱሊላህ-ሠ2ሸ
    @አልሀምዱሊላህ-ሠ2ሸ 8 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ያረብ አይይ

  • @seadax8393
    @seadax8393 8 หลายเดือนก่อน

    ነብስይማር💚💚💚

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 8 หลายเดือนก่อน

    ነፍስሽ በሰላም ትረፍ እህቴ😥😥😥🙏🙏🙏

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 8 หลายเดือนก่อน

    ወቶ ከመቅረት ሰውረን😢

  • @applered4091
    @applered4091 8 หลายเดือนก่อน

    የአላህ 😢😢😢😢ዋ ነፍሴ

  • @hawa8490
    @hawa8490 8 หลายเดือนก่อน +8

    ወይ ዱኒያ ለዚች አጭር ኡምር በሥደት መከራተታችን

    • @SilsKar
      @SilsKar 8 หลายเดือนก่อน

      ሣህ

  • @ritalema9810
    @ritalema9810 8 หลายเดือนก่อน +3

    አምላኬ ሆይ ማመን አልቻልኩም😭😭😭

  • @YeneYene-st6jm
    @YeneYene-st6jm 8 หลายเดือนก่อน

    betaam yikebdal😢😢😢😢😢

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭

  • @KaleAfso-gw8fc
    @KaleAfso-gw8fc 8 หลายเดือนก่อน

    መሲዬ ቀርቤም ባላቅሽ አላማሽ ካቺ አልፈሽ ለሰዉ አላማ የምትመኚ እህታችን ነበርሽ ለቤተሰቦችሽ መፅናናቱን እመኛለሁ💔💔😥😥

  • @brehaml
    @brehaml 8 หลายเดือนก่อน

    ሂወትእደዚህናትነፋሥይማር

  • @AhamedYimam
    @AhamedYimam 8 หลายเดือนก่อน

    አይ እዱኒያ😢😢😢😢😢

  • @ዘመድተሥኘፈነዉ
    @ዘመድተሥኘፈነዉ 8 หลายเดือนก่อน

    ነፈስይማር

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 8 หลายเดือนก่อน

    uuuuuffff.meseye.nefeseshen..begent.yanureah😭😭😭💔💔💔

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 8 หลายเดือนก่อน

    💔😥😥😥😥😥😥 በሰው ሃገር በስደት እንዲህ ያለ መርዶ ያስደነግጣል ነፍስ ይማር ለቤተሰብዋ ለሚያውቋት ሁሉ እግዚአብሄር ያፅናችሁ

  • @kamiliamohammed908
    @kamiliamohammed908 8 หลายเดือนก่อน

    እረበአላህ ምንጉድነዉ እምሰማዉ እኔአላምንም

  • @እሙካሊድአህመድ
    @እሙካሊድአህመድ 8 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እህት መይሙናየ ማሸአላህ ብዙ ተከታይ አፍርተሻል

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 8 หลายเดือนก่อน

    እረ ዝበሉ በአላህ እኔ አላምንም 😢😢😢😢 ጣላት ነው

  • @AhmadNassri-jn8xm
    @AhmadNassri-jn8xm 8 หลายเดือนก่อน

    ውይ እህቴ ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 8 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነፍስሽ በሰላም ትረፍ!

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 8 หลายเดือนก่อน

    ዎአለይኩም ሠላም ወራመቱሏህስዴት ተከራተን በተሠብ ናፍቀን አይግደለን ያረብ አሟሟታችን ያሳምርልን አሏህ ዋ ነፋሤ

  • @MdRajk-ml5vc
    @MdRajk-ml5vc 8 หลายเดือนก่อน

    አይ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم 8 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zemenaybaye7457
    @zemenaybaye7457 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል አለሁ ማለት ከንቱ 😭😭😭

  • @ytube9055
    @ytube9055 8 หลายเดือนก่อน

    ነፈስ ይማር በእዉነት በጣም ያሳዝናል እኔም አላመኩም ነበር እፎፎ😢

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ነፍሷን ባጸገነት ያኑርልን።

  • @girmahailu870
    @girmahailu870 8 หลายเดือนก่อน

    ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ያሳዝናል በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ለንሰሐ ሞት ያብቃን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ናፋቂዋ-ጐ9ዐ
    @ናፋቂዋ-ጐ9ዐ 8 หลายเดือนก่อน

    በጣምያማልእህ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 8 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ሳለቅስ ነው የዋልኩት ኡፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 8 หลายเดือนก่อน

    በስመአብ የምርም አይመስል ኧረ ዋይይይ😢😢😢😢ለዚች አጭር እድሜ እረዝም ጉዞ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆ነፍስሽን ይማረዉ የኔ እናት 😢

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 8 หลายเดือนก่อน

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን አህለን ውዴ ኢናሊላሂ ወኢናኢላይሂ ራጅኡን ያአላህ ምን ጉድ ነው 😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا 8 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 8 หลายเดือนก่อน +1

    Inalilah woina ileyh rajeoun hulum nafis motin qamash nat allah katimachinin yasamitilin😢

  • @AahlamAahlam-vg6mr
    @AahlamAahlam-vg6mr 8 หลายเดือนก่อน

    Pir😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GanaGana-d5d
    @GanaGana-d5d 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ 1:18

  • @سعادهالسعاده-ض4ب
    @سعادهالسعاده-ض4ب 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሳዝናል ነፈስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MAZAYAPhone-b6d
    @MAZAYAPhone-b6d 8 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ንፊሱዋን ይማር ለበቲስቡዋም ለምያዚን ሁሉ መፂናት ይስጥ ፊጣሪ ክኪፉ ሁሉ ይጠብእቀን 😭😭😭😭💔💔💔

  • @SamraEbrahim-hr7be
    @SamraEbrahim-hr7be 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ አላምንም መቸታማ ነው ወይስ ድንገት ነው

  • @rodahty496
    @rodahty496 8 หลายเดือนก่อน

    ኢናሊላሂ ወይእናይረአጂኡ አይ ዱኒያ

  • @هديهجده
    @هديهجده 8 หลายเดือนก่อน

    እኔሥ ማመን አቅቶኛል የኔ ከርታታ አይ የኛ ነገር 💔💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቀን

  • @zmzmamarekesad700
    @zmzmamarekesad700 8 หลายเดือนก่อน

    ,ነፍስይማር

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ማመን አልቻልኩም 😭😭😭😭

  • @abdallahaltamimi928
    @abdallahaltamimi928 8 หลายเดือนก่อน

    እህህህህህቴምንው ነብስ ይማር-=😭😭😭😭😭😭

  • @ameraahmed7170
    @ameraahmed7170 8 หลายเดือนก่อน

    የአላህ ውነትነውግን ማማማየ

    • @meymunatube
      @meymunatube  8 หลายเดือนก่อน

      አወ እውነት ነው ከቤተሰቧ አጣርቻለሁ😭

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማመን ይከብዳል እኔ ግን አሁንም ማመን አቅቶኛል መሲ የሁሉ እናት እህት ትልቅ አስተዋይ እህታችንን ይህን አምኖ መቀበል ያማል የምር እውነት ግን ህይወት እንዲች ናት ሞት ያለ ቢሆንም እኔ ግን አላምንም 💔🤕

  • @Love-lj5ye
    @Love-lj5ye 8 หลายเดือนก่อน

    ነፍስሽን ይማረው

  • @MAZAYAPhone-b6d
    @MAZAYAPhone-b6d 8 หลายเดือนก่อน

    ንፊሴዋን በ ግንት ያኑር 😭😭💔

  • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
    @እሙኢክራም-ጰ6ዘ 8 หลายเดือนก่อน

    መቸ ታማነው

  • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
    @እሙኢክራም-ጰ6ዘ 8 หลายเดือนก่อน

    ኢናሊላሂ እራጀሁንአይይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢እዶና

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አላምንም ታማ ነበርደ የኔ እናት😢😢😢

    • @meymunatube
      @meymunatube  8 หลายเดือนก่อน

      ደም ግፊት ድንገት ነው ተብሏል😭

  • @AtamiAtami-sy9ow
    @AtamiAtami-sy9ow 8 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭ይማል

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ከርታታ እሕት 💔😭ዋ ለነብሴ

  • @OmanOman-ro6zd
    @OmanOman-ro6zd 8 หลายเดือนก่อน

    አኔየአላምንም፣ባእላህ፣ኢናሊላህ፣ወናኢላሂይ፣ወረጀኡወ😢😢😢😢

    • @abceqwer-qd7jh
      @abceqwer-qd7jh 8 หลายเดือนก่อน

      ለክርስቲያን ኢናሊላህ ወኢናአሊላሂ ራጂኡን አይባልም ትርጉሙን መጀመሪያ ተረዱት

  • @selamselam9549
    @selamselam9549 8 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭masiye😭😭😭😭😭😭😭😭😭 rip

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m 8 หลายเดือนก่อน +1

    መሲ ሞተች በአላህ እኔአላምንም አርጅቶ መሞትቀር ከሚርነው መልሱልኝ😭😭😭😭

  • @amonhmohammad3530
    @amonhmohammad3530 8 หลายเดือนก่อน

    ,አይ,እዱኒያ,