Salad salah, but I remember couldn't do salah on the natural destinment like yeah, yeah, I'd love to live in a cool city.Couldn't afternoon see that little gimme a shell.But Zimbabwe I've read out and did I hold figure out the last 2 melodies mode?That's in my name's garden
እኔን ብቻ ነዉ ናታ ኤፉየን የዉነት ይመሰለኛን እሚያፈቅራት ያሰለቅሱኛን እረሳዋለሁ ድራማ መሆኑን👍👍👍❤❤
ከ3 ሴቶች ለኔ ቆንጆ ኤፉ ናት ሚሰማማ በlike
ማርያምን የእዉነት ከፊልሙዉጪ ቢጋቡ ብሎ የሚመኝ እደኔ ኤፉና ናታንዬ❤❤❤
ናታንና ኤፉ የእውነት ቢጋቡ ደሥ ይላሉ
ድራማው በጣም ማርኮኛል ሁሉም ተዋንያኖችን ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል ፡ከወለጋ ኩምሳ ሞሮዳ ነኝ አመሰግናለው።
ናታንና ኤፍ የምር ቢጋቡ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤
ኤፉዬ ናታንን እመኚውእና ነጻነቱን እናም አብራቹ ሁኑ ብቻውን እንዳትተይው ይጎዳል 😢😢😢😢😢😢😢
እኔ እቃጠላለሁ እናትጨፍራላችሁ 😢 ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ማተባቸዉ ሲያምሩ❤❤❤❤❤❤❤
ኤፉየ የዉነት ጨረቃ ነሸ በጣም ነዉ እምወድሽ
ደስ የሚለው ነገር ሦስታቹም ኦርቶዶክስ ናቹ❤
የኔ ውቦች ሞቼነው ምወዳቹ አይለያቹ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
ኤፊዬና ናታን የእውነት ቢጋቡ ደስ ይላል ወላሂ❤❤
እዴ ናቱና ኤፉ የውነትም ነውዴ ፍቅራቸው ደስ ሲሉ የእውነት ቢሆን😂😂😂😂😂
ወው ደሲ ሲትሉ ነተ ነ ኤፉዬ ፉቅሪ ያሻንፈል(n a)❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኢፍራታ እና ናታንን ስወዳቸው 😊🎉
አባታችሁ እኮ ሙታል አልቅሱ እንጂ የምን ጭፈራ እኔ በጣም አዝኛለሁ😢😢😢😅😅😅
የውውነት ናታን ና ኤፉ ይፋቀራሉ😮
የኔ ውዷች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊❤😊❤😊❤😊❤
ለካም ትዋደድላችሁእኔን እያቃጠላችኩ ጨጎራየንልልጡትነው ከዝህ ቡሀላግንተነቃቃን😂
እፉ እና ናታን እኳን ደስ አለቹ❤❤❤❤❤አንድ ለይ ትሆናለቹ ብዬ አምናሎ❤❤❤
ኤፉየና ናታንቢጋቡደሥይልነበር መጨርሻውናፍቀኛ❤❤❤❤ፍጣሪይጠብቃችሁ ኤፉየ
በማርያም ማነው እንደኔ ናቱ ና ኤፉ አብረው ሲያያቸው ደስየሚለው
ምርጦች ለካፍቅርናችሁ❤❤❤❤❤
እኔ እንቅልፍ አጥቼ እናተ ትላጡብኝላቹ😢😂😂😂😂
ናታን ና አፋየ ጌታ ይጠብቃች 🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ጽዮን ና ቤዛ እብዶች ናችው 🎉❤🎉❤🎉
ናታን የኔ ፍቅር አንተን ሳይ አፍቅሪ አፍቅሪ ይለኛል❤❤😂😂😂
ደስ ይላሊ 💖💖💖💖
እንደኔ የሚወዳችሁ የለም በቀሚሳችሁ
የኔ ዉዳቺቺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ደስስትሉ❤❤❤
ላሚድ ነዉ እዉናት ለማልመስማሳሊ ምቲተገሉት ቱዋነ ኢንዳሆና እቆወሌ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኤፍራታ እና ናታን ስወዳቸው
ያኔ ጨራቃ 😒😊
እኔ የሚገርመኝ የኔ መጨነቅ እውነት እየመሰለኝ❤❤❤
ኤፉ ና ናታን ስወዳቹ❤❤❤❤
ቶሎ ቶሎ የልቀቅልን የምትሉ ላይከ 👍👍
Efiyee.ind.natuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
መቼም ለናታን የዳጊ ሙዚቃ 👍
Yekrta argulegna enen erasu ke efrata fekr ezognal❤❤❤
Swedachihu yene marochiiii❤❤❤❤
እኔግን የቤዛን አባት የገደሉት አደኛ ሉሊት 2ኛ የቤዛ አፍቃሪነኝ የሚሉት እነሱይመስሉኛል በነገራችላይ የፍራታ ጎደኛ ሰላም የምትባለው ከቤዛ ፍቅርኛጋር ትሰራለች ስለዚህ እሳም ልትሆን ትችላለች😢
አፉየናታንስወዳቸው❤❤❤❤🎉🎉
ወይኔ ናታልየ እኔምላቺሁ ሉሊት ሁሉም ዲራማ ላይ መጥፎሰዉሁናነዉ እምትሰሪዉ❤❤❤❤ዉ😂😂😂😂
ገዳዩቹ የቤዛ አዲሱ ፍቅርኞ እና የኤፍራታ ጓደኞ ናቸው
ቤዛ አሁንም ተንኮሉአ አለቀቃትም አትቀጣውም ናታን እንዳልገደለውም አውቃለች ለዛ ኤፍራታ ለናታን ያላት በቀል እንዲጨምር እና ናታንን የራሷ ለማረግ ይመስለኛል
አይነንአሞኛል ዱአድርጉልኝ ዉዶቸ 😭😭😭😭😭
Salad salah, but I remember couldn't do salah on the natural destinment like yeah, yeah, I'd love to live in a cool city.Couldn't afternoon see that little gimme a shell.But Zimbabwe I've read out and did I hold figure out the last 2 melodies mode?That's in my name's garden
እኔ እቃጣለሁ እናተ ጨፍሩ ሉሉት አአ አለቺ😂😂😂😂😂😂
Wow merte naw❤❤😊❤❤
ናታን ፕሮቴስታንት ነው እና ድራማው እየደበረኝ ነው ከሀለቱ ሀይማኖት ውጪ ያስጠ………😮😮
ገዳዩ የሚመስለኝ የ ቤዛ የሚያፈቀራት ልጅ ከሉሊት ጋር ተመሳጥረው ነው የሚመስለኝ
መነዉ እንደኔ ኤፉን እና ናተንን ስያይ እንበዉ የመጠዉ😢😢
Des sili❤❤❤❤❤❤❤
ኤፉ ግራ ያን ሁሉ እንባ ከየት አምጥተሽው ነው የኔን እንባ ያስጨረሽኝ 😢😢😢😢🙆🙆
የኤፍረት ጓደኛ ትግስት ናት በሩን ከፍተ ያስገባችሁ ለቤዛ ና ለ ፂ ህሳብ የከፈለ ልጅ ነው የገደለ 😂
አይ እንግድህ ኤፉ አታለቃቅሺ በፊልሙም በዚህም አልቅሰሽ😂😂😂
እኔ ጨጓራ የ ይቃጠላል እንተ ትጨፍራላችሁ😢😢
የህደራማማለት ምን አይነትነው በአንደጉን ሀዘን ባአንድጉን ጨፍራ ግራ ያገቡናል በዛላይ አቃጥለው ልደፊኑነው አሁንሥ ክክክክ
Keza hazne kezihe deseta😂😂😂kefu ayeyachehu❤
ናቱየ ማርያምን እፈቅርሀለው😢
አው ይፋቀሩ❤❤❤
ኤፍራታ ስታኮርፍ እንዴት ነው ምታምረው
😂😂😂😂😂ተይ ኤፉ እነዚ ሴቶች አትመኚ
ኤፍሪ ቆንጆ❤❤❤❤
👌👌👌❤❤😍😍👌👌🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣፍርታ እና ናታን❤❤❤
የኔ ውቦች ይመቻቹ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔውድች
ሱሶቼ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ሉሊትነች ያስገደለቹ
ሱሶች ቶሎ ነኡ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ናታል መሆን አለበት😂
Niqi efrta
እኔን ታቃጥላላችሁ እናተ ፈታ ትላላችሁ ግፈኗች😢😅
ድምቀቶቼ ስወዳቹህ
እወይይ ልታሣብዱኝ ነው ምን ይሻላል😢
ናታ ከተፈረደበት ኢፍራታ ተታገተች ቁረጡት
Lilit brusht
አቶ ሰለሞን ከመሞቱ ጭፈራ😢😢
ለቅሦው ተረሣ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤@
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Efuye siwedishi ko
እስኪ ክካሚራጀርባያለውን በደንብአሳዩን
ኤፉ የምር ቁንጅናሽ እስከ ጥግነዉ
እኔ የምስላቸው ፂ እና ቤዛ የምርም ሽርኛ ነው የሜመስሉኝ
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤ደስ ስትሉ
እናንተ በረዲ በሉ ልታመሩ ነውዴ እኒ የፈቀዲኩላችሁ ለፊልም ብቻነው ሆ
😢😢❤🎉😢
Egnan eyaslkasachu fata tilalachu😅
🥰🥰🥰
እኔ በዛ እየተቃጠልኩ አዚህ ትላላጡልኝ አለችሁ🤨አናታም ሁላ🤣🤣🤣
𝕨𝕠𝕨 𝕜𝕠𝕟𝕛𝕚𝕠 𝕟𝕒𝕔𝕙𝕙𝕙𝕦❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤
❤❤❤😢😢