በአለም ላይ አንድ እራት በውድ የተሸጠበት ሀገር ኢትዮጵያ ናት ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 5 ปีที่แล้ว +4

    ለአብቹ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ገና ብዙ እናያለን እንሰማለን የኢትዮጵያ ህዝብ ትዕግስት ይኑራቹሁ ልቦና ይስጠን የኔ ሳይሆን የኛ ነው መዕልክቴ

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex 5 ปีที่แล้ว +12

    መልካሙን ስራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ ፡፡ አምላካችን ሆይ ስለዚህ ድንቅ መሪ ክብር ላንተ ብቻ ይሁን GBU Ethiopia ፡፡

  • @mizuboo2189
    @mizuboo2189 5 ปีที่แล้ว +8

    I’m so honored to witness H.E. Dr. Abiy Ahmed ❤️ God Bless him and his family 💕

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 5 ปีที่แล้ว +5

    The real great leader Dr Abiy Ahmed. You are in our hearts for ever

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 5 ปีที่แล้ว +9

    ይህንን መሪ ነበር ልበሉብን የነበረው እግዝአብሔር ባያስመልጠው ኖሮ ለ ደጋፍዎቹ ደስታ ለተቃዋሚ ' ሐዘን ተቃጠይ አዳሜ ኤርምያስ ለገሰን ጋብዙልኝ እባካቹ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 5 ปีที่แล้ว

    እግዛቤር ይተካላችሁ ለተፈናቀሉት ወገኖቻችንን እርድልን በርቱ በአብት ኢት/ ያው ሀብታም ይሁን ሀገራችንን እግዛቤር ይጠብቅልን

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋው እኔ ኢሮፖ 13 አመቴ ነው አንደቀን በጥቁር ልኬ አላውቅም ለካ አገሬን እየጠቀምኩኝ ነኝ 💎 አላቅም ነበር አይገርምም ፈጣሪ ይመስገን አሁንም በአብይ ዘመን እቀጥልበት አለሁ 😘👌
    💶💶💶💷💷💷💵💵💵💸💸💸💸💸💵💴💶💷🤔👈

  • @yigo1010
    @yigo1010 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you PM salute good health and happiness we Ethiopian love you keep it up

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 5 ปีที่แล้ว +4

    The greatest things in life has hapend because of pm Abiye. Good Job👍

  • @nesanetlehulum7063
    @nesanetlehulum7063 5 ปีที่แล้ว +5

    Great visionary leader our PM Abiy.

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 5 ปีที่แล้ว +7

    God bless Prime minister Dr. Abiy Ahmed! God bless all his supporters! I
    God bless Ethiopia!

  • @hawiroth6454
    @hawiroth6454 5 ปีที่แล้ว +4

    ምእራብያዋን 60 አመት በፊት ጦርነት ረሀብ ሰደት። ድህነት ነበር ሁኔታውን አልተቀበሉም ። ዛሬ ሌላ ዜጎች እያሰጠለሉ ነው።

  • @mulugetagirmay6118
    @mulugetagirmay6118 5 ปีที่แล้ว +3

    God is Great and he helped us

  • @Welabu2002
    @Welabu2002 5 ปีที่แล้ว +1

    Appreciate what you have, where you are and who you are with in this moment." Blessed form above

  • @Welabu2002
    @Welabu2002 5 ปีที่แล้ว +2

    There are so many things my heart wants to say to you, all of which can be summed up in just three words - thanks for everything

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u 5 ปีที่แล้ว +2

    አብይ የተባረከ ብሩክ መሪ 🇨🇬

  • @kalkidandagne7938
    @kalkidandagne7938 5 ปีที่แล้ว

    እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በጉጉት እንጠብቃለን ፍቅርና መተሳሰብና መተባበር ከለ ሁሉም ይሳካል እናመሰግናለን ናሆም

  • @gimmeyourpantsx
    @gimmeyourpantsx 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless Abiy.

  • @yigo1010
    @yigo1010 5 ปีที่แล้ว

    I like the contractor ewenetun naw yeminageraw endeh feret argo naw menager le hageru teri meles seto benagerem yamerebetal tebarek abo yebezaleh atlist kaleh lay setehal

  • @eshetuwaktoli542
    @eshetuwaktoli542 5 ปีที่แล้ว +2

    Bravo abiy

  • @tewodrosasferu4264
    @tewodrosasferu4264 5 ปีที่แล้ว +1

    agoda bless you both of you.

  • @tgmeskel2258
    @tgmeskel2258 5 ปีที่แล้ว +1

    Do you know ethiopia is the 3rd diplomatic country in the world after Newyork and Geneva with the most ambassadors

  • @mulumeresa7542
    @mulumeresa7542 5 ปีที่แล้ว +5

    ጥሩ፡ ነው፡ ግን፡ በነካ፡ እጃችሁ፡ ለተናፈቀሉትም፡ ጣል፡ አርጉና፡ ሀገር፡ ይለወጥ፡ እውነት፡ ለሀገር፡ ከሆነ፡ ድካማችሁ፡ ሀገር፡ ማለት፡ ሰው፡ ነው፡ ፡

  • @astermamo2553
    @astermamo2553 5 ปีที่แล้ว

    ሂልተን ሆቴል ፊት ለፊት ያለው የሼክ አላሙዲ መናፈሻ መቼ ነው ሥራ የሚጀምረው ከተማው ውስጥ በቂ መናፈሻ የለም እየተባለ የተሰራውን እንኳን መጠቀም አልቻልንም ስለሆነም አሁን በቤተመንግሥት የተሰራው ሥራ ለማየት ብዙ ዘመናት ሊፈጅ ይችላል

  • @tihunyilmayilma2204
    @tihunyilmayilma2204 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔንም አጓጓኝ

  • @tewodrosangassa5515
    @tewodrosangassa5515 5 ปีที่แล้ว +1

    Abo mert yezemnu bechegna sew

  • @yahunuyebase8563
    @yahunuyebase8563 5 ปีที่แล้ว

    Tekikilegha aseteyayet wow

  • @sayifhusen5959
    @sayifhusen5959 5 ปีที่แล้ว

    Ye abageda lej new

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 5 ปีที่แล้ว +1

    ማፈናቀሉን እና ዘረኝነቱን ማስቀረት ቢቀድም ጥሩ ነው የቀረው ወደፊት ይደርሳል

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe 5 ปีที่แล้ว +3

      #word#truth የሚያፍናቅለው ህዝቡ እንጂ አብይ አይደለም ጭቅላታችውን አሰሩት ዝብላቹ ከምትቀባጥሩት👈🙄

    • @ነኝፍቅር
      @ነኝፍቅር 5 ปีที่แล้ว

      ስራ ሲኖር መፈናቀል አይኖርም ስለዚህ በተለያዩ ዘርፎች ስራ መጀመሩን አትጥሉ አርቀን እናስብ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ነ3ጘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ነ3ጘ 5 ปีที่แล้ว +6

    ቂቂቂቁቂ የመኪና መንገድ እንኳ በአግባቡ የማይሰመርባት ሃገር ፡ መብራትና ውሃ በፈረቃ የሆነባት ሃገር፡ ከ60% በላይ የሚሆነው ህዝብ ሽንት ቤት የሌለው ሃገር ቤተመንግስት ታደሰ ተብሎ እንደዚህ ማካበድ፡ አይ ኢትዮጵያ ስታሳዝኝ። የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር ካንጋሮ ማየት ነው እንዴ? እረ የት ሄጄ ልሳቅ።

    • @centralchritiancommunityde7142
      @centralchritiancommunityde7142 5 ปีที่แล้ว

      -

    • @samuelnegash5663
      @samuelnegash5663 5 ปีที่แล้ว

      Ante mesakeya Lante or lanche yehuneleshe kefu temama tayalehe gene atebelame.

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 5 ปีที่แล้ว +1

      ማንቋሸሽ ማጣጣል የሀበሻ ስራ ነው

    • @azizaabubeker4858
      @azizaabubeker4858 5 ปีที่แล้ว +1

      Be positive

    • @yigo1010
      @yigo1010 5 ปีที่แล้ว

      Betehen erasu atasedam ante gematam saw naw gematen yemewedaw maneneteh naw negegereh lay yemetayew betehen atseda pls

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 5 ปีที่แล้ว

    hezebe becheger laye eyale yehi hulu yedebeke rate gebeza yasazenale yawemi be aned deha heger mejemerya hezbu yetegebe yehe ye denekurna asetesasebe newi sewe eko beleto sitegbe newi hager masamer yemichalewi be tame tasekalachu

  • @tag7152
    @tag7152 5 ปีที่แล้ว +1

    ቅቅቅቅቅ እረ በጣም ያሳፍራል ይቻላል ፣ ሰቅለውታል ወዘተ ቅቅቅቅ የድሮዎቹ መሪዎች መስራት አቅተዋቸው ኮ አልነበረም የቱን እናስቀድም ብለው እንጂ ወይ ጅልነት

    • @agape4497
      @agape4497 5 ปีที่แล้ว +6

      ገሬ ዘ ሊባኖስ :የቱን አስቀድመን ከልቤ አታስቀኝ :: ከሆዳሞች የት ገንዘብ ዘርፈው እንዳሸሹት እያወቅን:: እንግዲህ ገና ትቃጠላላችሁ እጃችሁን በአፋችሁ ላይ ገና ትጭናላችሁ:: እብቹ ሽህ አመት ይንገስልን::

    • @yigo1010
      @yigo1010 5 ปีที่แล้ว

      Zerefa lay tetemdaw hager mafres lay