የስንታየሁ አስቂኝ የዘጠናዎቹ የጠላ ቤት ትዝታዎች | 90ዎቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 62

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 6 หลายเดือนก่อน +18

    በቀን ጠላ እየጠጣን የጀዘብንበትን የጉርምስና ጊዜ ሳስበው ይቆጨኛል:: ዛሬ ያኔ አራድነት መስሎኝ ጊዜዬን በከንቱ አቃጥዬ አሁን ከ20 ዓመት በፊት መጨረስ የነበረብኝን ትምህርት እየተማርኩ ነው:: ይሁን አላማርርም:: ብዙ ወዳጆቼስ ሞተው የለ!!

    • @afro90s78
      @afro90s78 6 หลายเดือนก่อน +1

      የባሰ አለና...

    • @Rase03445
      @Rase03445 6 หลายเดือนก่อน +1

      ልትከፋ አይገባም ምን ተማርኩበት ነው የሚባለው!

    • @kaleb-tx1kn
      @kaleb-tx1kn 6 หลายเดือนก่อน

      ቦርኮ ነበርክ

    • @ermibrasco1732
      @ermibrasco1732 5 หลายเดือนก่อน

      ምን ይቆጫል አንዱ የህይወት አካል ነዉ

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 2 หลายเดือนก่อน

      በፊት ጠላ ጠጣህ አሁን ስ

  • @kujappum5180
    @kujappum5180 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሚን ሀገራችንን ሠላሟን ያብዛልን 90ዎቹ

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 5 หลายเดือนก่อน +4

    ስንትሽዬ በመድኃኔያለም ስትምል ሲያምርብክ❤ መውደድዬ❤

    • @lieltarefeayine539
      @lieltarefeayine539 3 หลายเดือนก่อน

      ማርያምንንንን ብሎ ሲምል❤❤❤

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 6 หลายเดือนก่อน +5

    መውደድሻ ያራዳ ልጅ ይመችሽ አባዬ

  • @esmaelmohamed8209
    @esmaelmohamed8209 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋዬ፣ ዳዊት፣ኤፍሬም፣ቴዲ ታደሰ፣ኬኔዲ፣ሀይልዬ፣ቴዲ አፍሮ፣ጎሳዬ የ ዘጠናዎቹ ባለውለታዎች

  • @sghhgs2014
    @sghhgs2014 6 หลายเดือนก่อน +10

    ስንታየሁ የድሮን የኮልፌ /ልኳንዳ/ የቆየ ትዝታዬን ነው ያስታወስከኝ የተወለድኩበትና /06/ ያደኩበት ሰፈር ነው ከዚህ ውጪ ግን ክትፎ 09 ቀበሌ ከ18 ወደ ልኳንዳ መውረጃ ገባ ብሎ 1.50 ቆንጆ ክትፎ እንበላ ነበረ 08 ድልድዩጋ ሽሮ በዓይብ 1ብር ነበረ ይገርማል::

    • @habetageche1107
      @habetageche1107 5 หลายเดือนก่อน +1

      ክትፎ በናንተ ጊዜ ተበድሎ ነዎ 😂😂😂
      እኛላይ ሰማይ የደረሰው 😅😅😅

    • @natolihailu9487
      @natolihailu9487 5 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀ...

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 6 หลายเดือนก่อน +6

    ዱዲ _5 cents
    ዲናሬ_10 cents
    ሲታ_0.15 cents
    ከርክ_0.25 cents
    ቼላ_0.50 cents
    የክ_ 1 birr
    ቢጫ_5 birr
    ዴች_10 birr
    ቹንክ_ 50 bire
    አመድ_100 birr
    አንድ ትልቁ_1000 birr🍺

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax 5 หลายเดือนก่อน +1

      የጠራሀቸው ሁሉ ዛሬ በህይወት የሉም...😎

    • @lieltarefeayine539
      @lieltarefeayine539 3 หลายเดือนก่อน

      20 ቬንቲቲቲቲ

  • @userd76
    @userd76 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም።ደስ።ይላል።ያላችሁበት።ቤት።ማሰሮዋ።ኩባያዋ።ጠረቤዛዋ።አቦ።ደስ።የሚል።የባሕል።ደሞ።አርቲስቱን።በጣም።ደስ።የሚል።ኮሚክ።ይመቻችሁ።

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 2 หลายเดือนก่อน

    ከብት ያላቸው ሰዎች በባልዲ እና ያለዚያ
    በጀሪካን በአህያ ከየጠላ ቤት በነፃ ይወስዱ ነበር
    መውደድ አሪፍ ትዝታ ነው ላሞች እስኪከተሉን
    ድረስ ነው ሴሎን የጠጣነው

  • @AdemMalik-k5f
    @AdemMalik-k5f 2 หลายเดือนก่อน

    we thankyou mewdede kibru , wonderful programe ,,.

  • @KirusViews
    @KirusViews 6 หลายเดือนก่อน

    I was waiting for the 2nd part eagerly, thanks 👍🏽 such a nice ጭውውት

  • @yaredbefikadu8073
    @yaredbefikadu8073 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ program nw yejemrkew mewded 🙏

  • @WedebZemuiy-dy9oc
    @WedebZemuiy-dy9oc 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ስሙን ኣታንሳው ክክክክ ኮሪደሩን ስሙን ኣታንሳው

  • @Nebiyu-yf9cq
    @Nebiyu-yf9cq 5 หลายเดือนก่อน

    ታነበዋለህ አንብበው ሁሉ አሪፍ ነው ለምን ስትጠጡ (በሽክና ብትጠጡ) ያምራል

  • @gull4738
    @gull4738 5 หลายเดือนก่อน +1

    This guy is very clever. የሰው ስሚት ይጠብቃል ::

  • @nigistiyaze
    @nigistiyaze 2 หลายเดือนก่อน

    M my bro you are different keep going

  • @afro90s78
    @afro90s78 6 หลายเดือนก่อน +2

    ስንቴ ሌባ እና ፖሊስ በ90 ዎቹ ተጫውቼ ነበር አላልክም መቼም😂

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 5 หลายเดือนก่อน

    መውደድ የሰፈሬ ልጅ የአራዳ መጨረሻ ትመቸኛለህ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስንታየሁ አትሰለችም😂

  • @insiderstories2562
    @insiderstories2562 5 หลายเดือนก่อน +1

    25:38 ere zefenu yemanew yemiyawkew kale

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax 5 หลายเดือนก่อน

      የመሀሙድ ዘፈን ነው እስካሁን ካላወከው።

    • @insiderstories2562
      @insiderstories2562 5 หลายเดือนก่อน

      @@xFlavoriax degu deg sew... Thank you

  • @GetuHabtemariyam
    @GetuHabtemariyam 5 หลายเดือนก่อน

    የምታቀርባቸው ሀሳቦች ቆንጀ ናቸው ያሳለፍነውን ትዝ አስባልከን የጠላውን ኩባያ ነጩን ብታረገው።

  • @danihoek7341
    @danihoek7341 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @esmaelmohamed8209
    @esmaelmohamed8209 2 หลายเดือนก่อน

    ቅርቃር መደበቅ ነዋ

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😊

  • @Nebiyu-yf9cq
    @Nebiyu-yf9cq 5 หลายเดือนก่อน

    ሽክና ወይም የመርቲ ጣሳ ሞክር

  • @habtuzewoldie3645
    @habtuzewoldie3645 2 หลายเดือนก่อน

    LIJICH BEMAYDERSUBET BOTA YEKEMET MIYASBEL DESSSSS YEMIL YARADA LIJICH PROGRAM . MEWAYE MERESHEBET YAMRAL

  • @idrismuhe1320
    @idrismuhe1320 6 หลายเดือนก่อน

    ጨዋታ ይችላል

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 6 หลายเดือนก่อน

    ግን ሁለታችሁም ግን የ 90 ወቹ ናችሁ ግን እኮ አባትና ልጅ ነው የምትመስሉት

  • @Wasim-k3l
    @Wasim-k3l 6 หลายเดือนก่อน

    መውደድ ከአንተ ጋር ተግባረ ዕድ የቀን party ፍረናል ዋ ግዜ,,,,!!

  • @hana.t12345
    @hana.t12345 5 หลายเดือนก่อน

    ደሞዝ ስንት ነበር በዛን ግዜ ?

  • @lieltarefeayine539
    @lieltarefeayine539 3 หลายเดือนก่อน

    10 ብር ወድቆ አጊንቼቼቼ ጓደኞቼን ቪዲዮ ቤት አስገብቼቼቼ
    ሱፐር ቁርስ ቤት በያይት ከሁለት ጡታም ዳቦ ጋ ታዝ ናና ቆራርሰህ በላዩ ላይ ወጥ አስጨምረህ ለሶስትትትት ነበር ምንበላውውው

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላማቹ ይብቃ ይህንንም ማስታወሳቹ በቃቹ ግን እንኳን የእናት ያባት የሚሰማ የሚጠየቅ የሚችል ትውልድ የምትገኝ ኢትዮጵያ ይኖራል ብዬ አላስብም የዘጠናዎች መሰላኝ ይቱብ ተቀምጠው የሚሰዳደብት ይሄ ሁሉ ይቱብ ቲክቶክ ፋይል ይቀመጣል እናት አባት በይቱብ ያስቀመጡት ጥሩ ከሆነ እሰየው ግን አንድም ጥሩ የሰሩ ይህን በሮች የለም ለመጀመርያ የናንተን ሳይ ያንተ ልጅ በጥቂቱ በጣት የሚቆጠሩ ካልሁነ ብር የሚበልጠው ለመስማት የሚዘገንን ነው ይህ ሲያዩ ለያንዳንዱ ልጅ ለሚቀጥለው ትውልድ ኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቀው ያስብላል

  • @Nebiyu-yf9cq
    @Nebiyu-yf9cq 5 หลายเดือนก่อน

    ሽክና ቅል የምሰራ ነው ወጣብትል ታገኝዋለህ

  • @neba1034
    @neba1034 6 หลายเดือนก่อน +3

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😍😍😍😍😍😍

  • @UsemanZeynu
    @UsemanZeynu 6 หลายเดือนก่อน

    ዚጊ ዛጋ እን አቅርብልን

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 6 หลายเดือนก่อน

    Sita Kerk mdbek

  • @emk48
    @emk48 5 หลายเดือนก่อน

    Why u add political issues 🤔..for sentayew

  • @anuuyusufe3318
    @anuuyusufe3318 5 หลายเดือนก่อน

    Yaw naw iko Sinte yane damozi sint nbr?

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 2 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛው ምን ሆነህ ነው የልጆች ሱሪ አድርገህ ዝግጅት የምታቀርበው ቢያንስ ቢያንስ እንግዶችህን አክብር ።

    • @abebabogale8816
      @abebabogale8816 5 วันที่ผ่านมา

      It's 90's eko weg atabza😂

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 6 หลายเดือนก่อน

    በኔ ልንገርክ ያስር ስንት ነው በሚቀጥለው ሁሌ ሳየው ጊም የሚጫወት ይመስለኝ ነበር ፣ አንድ ቀን ቁጭ በል እስቲ ስለ ሀይማኖት ስለ አንድ አንድ ነገር እንወያይ ብዬ ጥያቂ አቀረብኩለት እውነት የዘንድሮ ትውልድ እጅህንም ብላሀተኛ ጠንቅቀው፣ የሚጎዳና የሚጠቅም በደንብ ያውቃሉ ፣የሰማንያና የዘጠናዎች የዋ ምስኪኖች፣ ሰው ምን ይለኛል የምንል ነን ያሁኑ ትውልድ በጣም ይከብዳል እንደወዳኛው ትውልድ አይገኝም በይትኛውም ያሁኑ ትውልድ ለኔ የሚል እንጅ ላንተ የሚል እንደሌለ ሁሉም እድል ኢንተርኔት የአለምን ንሮ በደንብ ያውቁታል

  • @esmaelmohamed8209
    @esmaelmohamed8209 2 หลายเดือนก่อน

    ቬንቲስ??

  • @Nebiyu-yf9cq
    @Nebiyu-yf9cq 5 หลายเดือนก่อน

    አንብበው

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 5 หลายเดือนก่อน

    ቅብጥሴ አልክ ቅመአያትን ቅብርጥሴ ትላለህ?

  • @wondessenayalew1431
    @wondessenayalew1431 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤