ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ የሰው ዘር በሙሉ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ🙏🙏🙏👍👍
Amen amen ❤❤❤
Amen nurlng❤❤❤
Amen (3) ❤❤❤
Amen
አሚንንንን
Keep up with the good work
ለኔም😢
@@Abubeker_Emran Sra sra
thanks🙏
Hej hur mår du från Marie
አብሬሎ በጣም ነው ወንድሜን የምትመስለዉ ሳይህ ደስም ይለኛል ይከፋያልም ከአመት 6ወር በፊት ነው ታናሽ ወንድሜን ያጣሁት እና በጣም ትመሳሰላላችሁ ❤ፈጣሪ እረጀም እድሜን ያድልህ ኮመቱን ካየህዉ ተመልካቾችህ ቢፈርዱ ደስ ይለኛል ፎቶ ልኬልህ 🙏
እኔ የማዳም ቅመም ሁሌ ፈታ ሥለምታረገኝ ድካሜን ሥለምታሥረሳኝ አመሠግናለሁ አብርሺያ❤❤❤❤❤❤ ሠላም ለሠው ልጆቺ ሁሉ❤
እኔ እግዚአብሔርን በጣም ነው የምወዳት ሰገንን እንኩዋን ደስ አለሽ ቁንጅናዋ በጣም ይገርማኛል እጅግ በጣም ቆንጆ ናት እህቴ ሁሌም ደስ ይበልሽ እንኩዋን አደረገልሽ ❤🙏
ግን ከሀድ መናፍቅ ናት ዉበት ያለ ሀይማኖት ከንቱ ነዉ
@@BurtiFan እሱን በሂደት ታስተካክላለች የ ሰው ፍፁም የ ለም
@@menberenegash3984 ተይ አባክሸ በሀይማኖት ቀልድ የለም ሰገን ራሱ ሳጥናኤል ናት እሷን ያገባ የተረገመ ወንድ ነዉ በጣም ባለጌ ወራዳ ናት
ፈጣሪ አምላክ ኧረ ሀገራችንን ሰላም ያርግልንና ከማዳም ኩሽና ወተን ሀገራችን እንግባ ፀልዩ ውዶች
የሁላችንም ምኞት ነዉ
እግዚአብሔር ይርዳን የእዉነት በጣም መሮናል😢😢
እኔ አረብ ሀገር እያለሁ ሀገሬ ቤተሰቤ በጣም ናፈቁኝና ግዜው አልሄድልሽ ሲለኝ መማረር ጀመርኩ አንድ እጅግ ጠንካራ ጏደኛዬ እንዴ ተይ እንጂ እንዲማ መማረር የለብሽም ናፍቆት ሁላችንም አለብን ግን ለምን ምሬት ያስፈልጋል እራሳችን ፈልገን እንጂ የመጣነው እነሱ እኮ አይደሉም በግድ ከሀገራችን ያመጡን ብላ ቆጣ ስትለኝ ቆፍጠን ማለት ጀመርኩ እህቶቼ ደስ እያላችሁ ስትሰሩ ግዜውም ይሄዳል ስራውንም በደስታ ትሰሩታላችሁ የላባችሁም ዋጋ ይባረካል አትከፉ አታማሩ እናንተ ደስ እያላችሁ ካልሰራችሁ እነሱም ሲከፍሏችሁ ደስ አይላቸውም ፈጣሪያችሁን የትም ቦታ ያዙ የወደፊት ትልቅ እቅድና አላማ ይኑራችሁ ትንሹን ትልቅ የሚያደርግ ፈጣሪም ደስ እያለው ይባርካችኃል አትማረሩ እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን ጤና ይስጣችሁ
Abri ❤❤
እንኳን ደህና መጣህ
ቀላል ያማልላላል ይሄ ኮ የታወቀ ነዉሁሌም ልበሱ ፒጃሞ❤❤❤
አብርኤሎ በጣም ነው የምትመቸኝ❤❤❤
ሰገንዬ ሽኮረይ ዕድለኛ እየ ረኺበኪ እንቋዕ ሓጎሰካ ❤❤❤
ዌብ ወንዝ ይባላል ይህ ወንዝ ሶፍ ኡመር ዋሻን 7 ጊዜ በተለያየ በሮች አቋርጦ ያልፋል ብትጎበኙት ደሞ የተሻለ መረጃ ይኖራችኋል ደስ የሚል ድንቅ የተፎጥሮ ተዓምር ነው
Bro ሁሌም የነፂን video እንደምታስጀምረው ውጭባርሶችንም አስገባቸው
አተስመቼነዉ የምትወልደዉ ብሮ😂😂😂😂❤❤🥰
ሀገራችን ሰላም ያርግልን ሀገር ልገባ አስቤ ግን ሁኔታው ከባድ ነው በሰው ሀገር ተሳቀን በሀገር ካላረፍን ኡፍፍፍ
አይዞሽ እህቴ ጨክነሽ ግቢና የሚሆነዉን እይዉ
አገባብ ጠላሁ…🤣👌…አይ ማን ያዘዋል ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት ማለት እሱ ነው
ዌብ ነው🎉🎉🎉
ዛሬ አንደኛ ላይክ እና ኮመንት
(ዌብ) Abrelo mrtye neh👌👌👌
ሰገንዬ እዉት ከሆነ ደስ ይላል ኮግራ
እንካን ደስ አለኝ ( ዌብ) ነው መልሱ
abrelo anchi mert sew the no 1 reaction video maker
Haftey segeñye enkuane dess alshe mareye ❤❤❤❤🎉🎉🎉 Aberelo mareye enkuane dehena methi sakhi eko betam new dess yemelew God bless you my Dear Selam feker le Ethiopian people 🇪🇹❤❤
አብሪሎ ወንድም አለም
ወይብ ወንዝ ይባላል 🔥🔥🔥🔥🔥💪
ባሌ ዞን የምገኝ ሶፍ ኡመር በዋሻ መሐል የምያልፈው ወንዝ (ዌብ ) ይባላል
ዋው የመጀጀመርያ ኮመት ሰጪ ዋው እኛ የማዳም ቅመሞች የተነቃቃን ነን
Ayniye
Nice bro❤
ዌብ ወንዝ ነው ።
ዌብ👍👍👍
ዌብ ወንዝ 😊
ዌብ።abrelo temchinalk❤
Wow intero
ዌብ ነው
Introwe👌👌👌
በርታ ወንድሜ፤ዌብ ነው መልሱ
ዌብ 👍😃
ዌብ 😊😊😊
ለመግቢያው❤❤❤😂😂😂ግን ማንያዘዋል አሁንም ተ...ኝ..ተ...ሃ...ል... ያለው ባይተኛ የት ሊልከው ነዉ ?🤔🤔🤔
ላይክ አድርጉት ፈልጎት ነው ላይክ ላይክ………..ምንም አይከፈልበትም 😀👍👍👍
The intro 😂😂
ፍልፍሉ ብሶበታል😂😂😂😂
እንዴት ነህ አብሬሎ? አሪፍ ስራ ነው እሺመልሱ ዌብ መሰለኝ
ዛሬ የጀመርክበት ክፍት አፉን ሰውዬ ዛሬም ተኚተሐል የሚለው በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂
እሰይ ሰገን ቆንጆ❤
ዌብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Eyi manyazewale yemibalew sew betam neber yemimechegn gin endet endastelagn ene layewm alfelegem awkogn belu zem belu yebortefale
Wabe ሸበሌ 🎉Am the winner
Abrelo good job 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዌብ ነዉ መልሱ ❤❤❤❤
ዋቢ ሸበለ
ዌብ ይባላል❤❤
Webe shebele is the name of the river
ወቢ ሸበሌ😊😊
Brother 🎉
ዌብ ነው ere abrelo ሁለ እንደመለስኩ ነው አንደ ሸልመኝ እንጂ❤❤
keep it up bro
አነቃን 😀😀😀😀😀😀
አቤት ሲያቃጥል የሚለዉ ሀዩቲ የምትጫወትበት ዘፈን የማነው? Please let me know
እሱን ትላለህ አብርዬ ሜክሲኮ ጋር የሚሚዬኔ መሸፈኛ በከለር ይላል ማለት ነው ምድነው ብዬ ሳይ ፓንት 😂😂😂😂ያዝናናሉ በጣም
ዌብ ወንዝ
Wave shebeli❤
ዌብ ነው::
ዌብ።
wabe shble nwa😍
ዌብ✌️
Bertalen🎉
Skip navigationዋቢ ሸበሌ ወንዝ
በመጨረሻም ልጁ/ማኔ/ አበደ በቃ😢😂😂
የዛሬው ልዩዩዩዩዩዩዩዩ፠፠. ነው😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
Melsu Wabi Shebele Newu ABRELO KESNT GIZE BEHOALA MELESKU
ዌብ ዌብ
አገባቡ ይለያል
ለ) ዌብ ✅
አብሬሎ ነፍ አመት ኑርልን
ዋቢ
ውይ ጉድ የዚ ሠውየ አፍ ምን ያክላል?
Abela kemir timechignaleshi😂😂😂
Yanten sake lemayet alemtanew raket aderg engi
የጥያቄው ምላሽ ዌብ
ማንያዘዋልሳይሆን መባልያለበት በአፍ ቀዝኖዋልነው
😂😂😂😂😂አገባብክ
እውነቷን ነው ጌታን 2 ወር ይፈጂብኛል ከኢትዮጵያ የተመለስኩ ሰዓት 😢
ATM- Automated Teller Machine😁
Ena rasu alekim nbr tnx❤
ግን የምጠይቀውን ጥያቄ በምንድነው የምንመልሰው
ዋቢ ሸበል
😂😂i like the intro gn bednb realistic bihone yabde nbr
ዋቤ ወንዝ
አብሪኮ.ከዳጊሾው.ላይፍ.ክላስፍቅር.ይዞኛል.ሼርሼር.አድርግልኝእንዲደርሳት.በፍቅር.እየጎዳችኝነው.ማፍቀር.ከባድ.ነው😢አባክክእርዳኝ.ዳጊ.ሁልጊዜ.ስለምትስቅፍቅር.ውስጥ.ገባው.አልቻልኩምፕሊስ.አድርስልኝ.ያለሷ.መኖርአልችልም.የሷን..ቪዲዮ.ማየት.አልችልም.እጄ.ይንቀጠቀጣል.እርዳኝ
😅
The first video I watch isn't starting with any of Netsanet's yebeteseb chewata comedies. Why???
webe nw bahunuma eshelemalew😄😄
first commented
web nw
Wow intro
ዌብ ነው መልሱ❤
ዘፈኑ ሰምጨ አላቅም ማነች ?
ብፃአት ስዩም
ዌብ ነው ሚባለው
ዌብ
. ዌብ
use derma roller and neo hair lotion your hair will grow back
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ የሰው ዘር በሙሉ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ🙏🙏🙏👍👍
Amen amen ❤❤❤
Amen nurlng❤❤❤
Amen (3) ❤❤❤
Amen
አሚንንንን
Keep up with the good work
ለኔም😢
@@Abubeker_Emran Sra sra
thanks🙏
Hej hur mår du från Marie
አብሬሎ በጣም ነው ወንድሜን የምትመስለዉ ሳይህ ደስም ይለኛል ይከፋያልም ከአመት 6ወር በፊት ነው ታናሽ ወንድሜን ያጣሁት እና በጣም ትመሳሰላላችሁ ❤ፈጣሪ እረጀም እድሜን ያድልህ ኮመቱን ካየህዉ ተመልካቾችህ ቢፈርዱ ደስ ይለኛል ፎቶ ልኬልህ 🙏
እኔ የማዳም ቅመም ሁሌ ፈታ ሥለምታረገኝ ድካሜን ሥለምታሥረሳኝ አመሠግናለሁ አብርሺያ❤❤❤❤❤❤ ሠላም ለሠው ልጆቺ ሁሉ❤
እኔ እግዚአብሔርን በጣም ነው የምወዳት ሰገንን እንኩዋን ደስ አለሽ ቁንጅናዋ በጣም ይገርማኛል እጅግ በጣም ቆንጆ ናት እህቴ ሁሌም ደስ ይበልሽ እንኩዋን አደረገልሽ ❤🙏
ግን ከሀድ መናፍቅ ናት ዉበት ያለ ሀይማኖት ከንቱ ነዉ
@@BurtiFan እሱን በሂደት ታስተካክላለች የ ሰው ፍፁም የ ለም
@@menberenegash3984 ተይ አባክሸ በሀይማኖት ቀልድ የለም ሰገን ራሱ ሳጥናኤል ናት እሷን ያገባ የተረገመ ወንድ ነዉ በጣም ባለጌ ወራዳ ናት
ፈጣሪ አምላክ ኧረ ሀገራችንን ሰላም ያርግልንና ከማዳም ኩሽና ወተን ሀገራችን እንግባ ፀልዩ ውዶች
የሁላችንም ምኞት ነዉ
እግዚአብሔር ይርዳን የእዉነት በጣም መሮናል😢😢
እኔ አረብ ሀገር እያለሁ ሀገሬ ቤተሰቤ በጣም ናፈቁኝና ግዜው አልሄድልሽ ሲለኝ መማረር ጀመርኩ አንድ እጅግ ጠንካራ ጏደኛዬ እንዴ ተይ እንጂ እንዲማ መማረር የለብሽም ናፍቆት ሁላችንም አለብን ግን ለምን ምሬት ያስፈልጋል እራሳችን ፈልገን እንጂ የመጣነው እነሱ እኮ አይደሉም በግድ ከሀገራችን ያመጡን ብላ ቆጣ ስትለኝ ቆፍጠን ማለት ጀመርኩ እህቶቼ ደስ እያላችሁ ስትሰሩ ግዜውም ይሄዳል ስራውንም በደስታ ትሰሩታላችሁ የላባችሁም ዋጋ ይባረካል አትከፉ አታማሩ እናንተ ደስ እያላችሁ ካልሰራችሁ እነሱም ሲከፍሏችሁ ደስ አይላቸውም ፈጣሪያችሁን የትም ቦታ ያዙ የወደፊት ትልቅ እቅድና አላማ ይኑራችሁ ትንሹን ትልቅ የሚያደርግ ፈጣሪም ደስ እያለው ይባርካችኃል አትማረሩ እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን ጤና ይስጣችሁ
Abri ❤❤
እንኳን ደህና መጣህ
ቀላል ያማልላላል ይሄ ኮ የታወቀ ነዉ
ሁሌም ልበሱ ፒጃሞ❤❤❤
አብርኤሎ በጣም ነው የምትመቸኝ❤❤❤
ሰገንዬ ሽኮረይ ዕድለኛ እየ ረኺበኪ እንቋዕ ሓጎሰካ ❤❤❤
ዌብ ወንዝ ይባላል ይህ ወንዝ ሶፍ ኡመር ዋሻን 7 ጊዜ በተለያየ በሮች አቋርጦ ያልፋል ብትጎበኙት ደሞ የተሻለ መረጃ ይኖራችኋል ደስ የሚል ድንቅ የተፎጥሮ ተዓምር ነው
Bro ሁሌም የነፂን video እንደምታስጀምረው ውጭባርሶችንም አስገባቸው
አተስመቼነዉ የምትወልደዉ ብሮ😂😂😂😂❤❤🥰
ሀገራችን ሰላም ያርግልን ሀገር ልገባ አስቤ ግን ሁኔታው ከባድ ነው በሰው ሀገር ተሳቀን በሀገር ካላረፍን ኡፍፍፍ
አይዞሽ እህቴ ጨክነሽ ግቢና የሚሆነዉን እይዉ
አገባብ ጠላሁ…🤣👌…አይ ማን ያዘዋል ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት ማለት እሱ ነው
ዌብ ነው🎉🎉🎉
ዛሬ አንደኛ ላይክ እና ኮመንት
(ዌብ) Abrelo mrtye neh👌👌👌
ሰገንዬ እዉት ከሆነ ደስ ይላል ኮግራ
እንካን ደስ አለኝ ( ዌብ) ነው መልሱ
abrelo anchi mert sew the no 1 reaction video maker
Haftey segeñye enkuane dess alshe mareye ❤❤❤❤🎉🎉🎉 Aberelo mareye enkuane dehena methi sakhi eko betam new dess yemelew God bless you my Dear Selam feker le Ethiopian people 🇪🇹❤❤
አብሪሎ ወንድም አለም
ወይብ ወንዝ ይባላል 🔥🔥🔥🔥🔥💪
ባሌ ዞን የምገኝ ሶፍ ኡመር በዋሻ መሐል የምያልፈው ወንዝ (ዌብ ) ይባላል
ዋው የመጀጀመርያ ኮመት ሰጪ ዋው እኛ የማዳም ቅመሞች የተነቃቃን ነን
Ayniye
Nice bro❤
ዌብ ወንዝ ነው ።
ዌብ👍👍👍
ዌብ ወንዝ 😊
ዌብ።abrelo temchinalk❤
Wow intero
ዌብ ነው
Introwe👌👌👌
በርታ ወንድሜ፤ዌብ ነው መልሱ
ዌብ 👍😃
ዌብ 😊😊😊
ለመግቢያው❤❤❤😂😂😂ግን ማንያዘዋል አሁንም ተ...ኝ..ተ...ሃ...ል... ያለው ባይተኛ የት ሊልከው ነዉ ?🤔🤔🤔
ላይክ አድርጉት ፈልጎት ነው ላይክ ላይክ………..ምንም አይከፈልበትም 😀👍👍👍
The intro 😂😂
ፍልፍሉ ብሶበታል😂😂😂😂
እንዴት ነህ አብሬሎ? አሪፍ ስራ ነው እሺ
መልሱ ዌብ መሰለኝ
ዛሬ የጀመርክበት ክፍት አፉን ሰውዬ ዛሬም ተኚተሐል የሚለው በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂
እሰይ ሰገን ቆንጆ❤
ዌብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Eyi manyazewale yemibalew sew betam neber yemimechegn gin endet endastelagn ene layewm alfelegem awkogn belu zem belu yebortefale
Wabe ሸበሌ 🎉Am the winner
Abrelo good job 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዌብ ነዉ መልሱ ❤❤❤❤
ዋቢ ሸበለ
ዌብ ይባላል❤❤
Webe shebele is the name of the river
ወቢ ሸበሌ😊😊
Brother 🎉
ዌብ ነው ere abrelo ሁለ እንደመለስኩ ነው አንደ ሸልመኝ እንጂ❤❤
keep it up bro
አነቃን 😀😀😀😀😀😀
አቤት ሲያቃጥል የሚለዉ ሀዩቲ የምትጫወትበት ዘፈን የማነው? Please let me know
እሱን ትላለህ አብርዬ ሜክሲኮ ጋር የሚሚዬኔ መሸፈኛ በከለር ይላል ማለት ነው ምድነው ብዬ ሳይ ፓንት 😂😂😂😂ያዝናናሉ በጣም
ዌብ ወንዝ
Wave shebeli❤
ዌብ ነው::
ዌብ።
wabe shble nwa😍
ዌብ✌️
Bertalen🎉
Skip navigation
ዋቢ ሸበሌ ወንዝ
በመጨረሻም ልጁ/ማኔ/ አበደ በቃ😢😂😂
የዛሬው ልዩዩዩዩዩዩዩዩ፠፠. ነው😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
Melsu Wabi Shebele Newu ABRELO KESNT GIZE BEHOALA MELESKU
ዌብ ዌብ
አገባቡ ይለያል
ለ) ዌብ ✅
አብሬሎ ነፍ አመት ኑርልን
ዋቢ
ውይ ጉድ የዚ ሠውየ አፍ ምን ያክላል?
Abela kemir timechignaleshi😂😂😂
Yanten sake lemayet alemtanew raket aderg engi
የጥያቄው ምላሽ ዌብ
ማንያዘዋልሳይሆን መባልያለበት በአፍ ቀዝኖዋልነው
😂😂😂😂😂አገባብክ
እውነቷን ነው ጌታን 2 ወር ይፈጂብኛል ከኢትዮጵያ የተመለስኩ ሰዓት 😢
ATM- Automated Teller Machine😁
Ena rasu alekim nbr tnx❤
ግን የምጠይቀውን ጥያቄ በምንድነው የምንመልሰው
ዋቢ ሸበል
😂😂i like the intro gn bednb realistic bihone yabde nbr
ዋቤ ወንዝ
አብሪኮ.ከዳጊሾው.ላይፍ.ክላስ
ፍቅር.ይዞኛል.ሼርሼር.አድርግልኝ
እንዲደርሳት.በፍቅር.እየጎዳችኝ
ነው.ማፍቀር.ከባድ.ነው😢አባክክ
እርዳኝ.ዳጊ.ሁልጊዜ.ስለምትስቅ
ፍቅር.ውስጥ.ገባው.አልቻልኩም
ፕሊስ.አድርስልኝ.ያለሷ.መኖር
አልችልም.የሷን..ቪዲዮ.ማየት.አልችልም.እጄ.ይንቀጠቀጣል.እርዳኝ