አምባሳደር ታዬ ለሶማሊያ ያስተላለፉት ማስጠንቀቂያ | ከእስራኤል እና ሀማስ ጦርነት ጀርባ ያለው ሴራ ! | የእስራኤል ፓለቲከኞች የሚሰሩትን በደንብ ያውቃሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • አምባሳደር ታዬ ለሶማሊያ ያስተላለፉት ማስጠንቀቂያ | ከእስራኤል እና ሀማስ ጦርነት ጀርባ ያለው ሴራ ! | የእስራኤል ፓለቲከኞች የሚሰሩትን በደንብ ያውቃሉ

ความคิดเห็น • 336

  • @seait840
    @seait840 วันที่ผ่านมา +33

    ክብርና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ❤️❤️🇪🇹🇪🇹
    ክብርና ሞገስ ትንትን አድርጎ ለሚያስተምረን ስዩም ስዬ ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ክብርና ሞገስ ለጥበበኛው መሪ አብቹ የኛ አብቹ ኬኛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 วันที่ผ่านมา +82

    ስዬ አንድ በግብፅ ዩኒቨርስቲ እየተማረ ያለ ደ/ሱዳናዊ ግብፅ ጦሬን ደ/ሱዳን አሰገባለሁ በለች ግዜ በጭራሽ እኛ እያለን አይቻልም ኢትዮጵያ እህት አገራችን ነች ኢትዮጵያን ለመዉጋት ብትመጡ ከኢትዮጵያ ጋር ተባብረን እንወጋችሁአለን ብሎ ሶሻል ሚዲያዉ ላይ ፅፎ የግብፅ አክቲቪስቶች ተነስተዉበታል እኛ እያስተማርነዉ እኛላይ ጦርነት አዉጇል እያሉ ቁም ስቅሉን እያሳዩት ነዉ ስዬ ይቺን ነገር አጣራት እና እኛ ደሞ ከሱ ጎን የመቆም ዘመቻ እንጀምር

    • @Tbebu2815
      @Tbebu2815 วันที่ผ่านมา

      ደደብ ጋላ

  • @eshetdemissie5938
    @eshetdemissie5938 วันที่ผ่านมา +39

    አምባሳደር የኢትዮጰያ ኩራት ናቸው።❤❤❤

    • @aklile7691
      @aklile7691 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አቶ አክሊሉ ሐብተወልድ፣ እና አቶ ከተማ ይፍሩም፣ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጆች ናቸው። ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ፈጣሪያችን።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet วันที่ผ่านมา +18

    እናመሰግናለን አምባሳደር ታዬ አስቀስላሴ ታሪካችን የደፈቁ እንደነበሩ እውነትን ለአለም በድጋሜ መንገር ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d วันที่ผ่านมา +16

    ሥዬና ወፉ ከሥዩም መሥፍንና ደመቀ መኮንን ውጪ ሁሉም የኢትዮጵያ ውጭጉዳይ ሚኒስትሮች ክቡር ከተማ ይፍሩ :ክቡር አክሊሉ ኃብተወልድ እንዱሁም ኮሎኔል ጎሹ ወልዴን ጨምሮ እስከ አምባሳደር ታዬ አስቀሥላሴ የኢትዮጵያ ጀግኖቻችን ናቸውና ክብር ይገባቸዋል ።

  • @beyanjemal2493
    @beyanjemal2493 วันที่ผ่านมา +31

    ኢትዮጵያ ችግር ውሱጥ ሆና እየበለፀገች ነው.በርቱ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm วันที่ผ่านมา

      ችግሩን እየፈታና የገዛ ህዝቡን እያስደስተ ያለው ፋኖ እስኪመጣ ጠብቅ::ምናልባት በየነ ጀማልንም እንዴት ተደርጉ የገዛ ቤተስብ ታፍኖ ተውስዶ በገንዘብ ልውውጥ በአጭር ግዜ ሀብታም እንድትሆን ያስተምሩህ ይሆናል:: ለግዜው የኢትዮጵያ ህዝብ ከችግሩና ከሀገር ውስጥ ባንዳዎች ጋር እየታገለ ይኖራል!😊

    • @MussieSolomon-yu1qc
      @MussieSolomon-yu1qc 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Hahahahaha

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@MussieSolomon-yu1qc wedi Solomon: you don’t agree with or Wedi Afom supposedly approved this statement in advance to be fair assessment.😊

  • @mohammedshenasirmikore5889
    @mohammedshenasirmikore5889 วันที่ผ่านมา +16

    comment ስፅፍ እምቢ ኣለኝ
    በተለቀቀ 3ደቂቃ ነበር የከፈትኩት ግን ማታ አየሁት።ስዬ የኢትዮጵያ ብርቅ ልጅ ያሳይህ ጨምሮ ደምሮ ከላይ

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 วันที่ผ่านมา +14

    አሁን ስለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ እንደዚህ ዓይነት ጥበበኛ፣ ብርቅና ብርቱ ሰው እያላት ፣ ለዛብሱ ገዱ የውጭ ጉደይ ሚንስትር ሆኖ ከማየት በላይ የሚያሳፍር ነገር አለ???

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 วันที่ผ่านมา +14

    የቀጠናውን ጥቅም ያስከበረ ስምምነት ተፈርሟል በሉ ስሙ ዛሬ ነው ስየ የነገርከን ለኢትዮጵያ ብስራት ለቀጠናው ሰላም

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale วันที่ผ่านมา +17

    ስዬዬዬዬዬዬ የኢትዮጵያ ተሟጋች ምርጥ ተንታኝ የአብችዬ አጋዥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @getachewabebe2956
    @getachewabebe2956 วันที่ผ่านมา +17

    ስዬ አንተምኮ የሀገር መከታ አርኪ የፓ/ ካ ተንታኝ ነህ ❤❤❤❤

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n วันที่ผ่านมา +11

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫵 አለ የተባሉ ጉምቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ናቸው ያራዳ ልጅ ናቸው 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @SebeledejeneGebresilasie
    @SebeledejeneGebresilasie วันที่ผ่านมา +10

    ዋው !!! ሰዬ እነኳን አብሮ ደስ አለን !!! እውነት ያላት ኢትዮጵያችን ምንግዜም በየትኛውም ጉዳይና ቦታ አሸናፊነቷ ይቀጥላል ።

  • @temesgenassefa7911
    @temesgenassefa7911 วันที่ผ่านมา +13

    አምባሳደር ታየ አንጀታችን አራሳው ኢትዮጵያ ማህጸነ ለምለም

  • @yidnekachewabebe8019
    @yidnekachewabebe8019 วันที่ผ่านมา +10

    እኛ ተጨማሪ ግድብ ሰርተን እንዴት ውሀችንን ለሰሜን አፍሪካ ሀገራት ለእስራኤል እና አረብሀገራት እንደምንሸጥ ዲዛይን ሰርተህ አሳየን😊💪

  • @Markanberihun
    @Markanberihun วันที่ผ่านมา +11

    ስየ የኢትዮጵያ ልጅ ሁሌም ይመቸናል የቀጠናው ቁልፍ❤

  • @seait840
    @seait840 วันที่ผ่านมา +27

    የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም እናሸንፋለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @BetewBetew
    @BetewBetew วันที่ผ่านมา +15

    ስዩሜ እዉነተኛ ኢትዮጵያ

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 วันที่ผ่านมา +7

    ስዩሜ ሠላም ጀግናችን በርታልን ለምታደርገው ተጋድሎና ሀገራችን ጥንቃቄ አላህ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ የእሼቴ የነፃነት አባት ኑርልን።❤❤❤❤❤

  • @mootiiIfaa-ec5le
    @mootiiIfaa-ec5le วันที่ผ่านมา +23

    አንደዚህ ምርጥ የዲፕሎማሲ ሰዎች ነበሩ ተሸብበው ተቀምጦ የነበሩት። ዶር አብይ እድሜ ይስጥህና የአለም ህዝብ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ያሳይህ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 วันที่ผ่านมา +23

    ስየ ያራዳአ ልጂ አባይ የቀጠናውን ሰላም በጠበቀ መልኩ ኢትዮጵያ እየመራችው ነው

  • @Abbbe-t1f
    @Abbbe-t1f วันที่ผ่านมา +11

    ስዬ አትሳሳት ቁራን ላይ የለም ስለኢትዮጵያ ሐዲስ ላይ ነው ያለው የነቢዩ መሐመድ ሐዲስላይ ነው ያለው ወደ ተቀደሰች አገር ፍታዊ መሪ ያለባት ሐገር ወደ ሐበሻ ሒዱ ብለው ነው ወደኢትዮጵያ የመጡት ትግራይ ክልል ውቅሮ የምትባል አገር አልነጃሺ የሚባሉ ነበር የሚያስተዳድርዋት ያችን መንደር አሁን በሳቸው ስም አልነጃሺ የተባለ የአለም ሙስሊም ታሪካዊ ቦታ ብዙ የሰሐባዎች ቀብር ያለበት ቦታ ነው ኢትዮጵያ ምንም አይነካትም የነብዩ ሙሐመድ ምርቃት ያላት ሐገር ናት❤❤

    • @tarikuabera4343
      @tarikuabera4343 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በኢትዮጵያ ያለው እስልምና ሃይማኖቱ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ነው; እ.ኤ.አ. በ615 የሙስሊሞች ቡድን በመካ ከሚደርስበት ስደት እንዲያመልጡ እና በዘመናዊቷ ኤርትራ በኩል ወደ ኢትዮጵያ እንዲጓዙ በመሐመድ ምክር ሲሰጡ፣ በነጃሺ፣ በክርስቲያናዊ ንጉስ ይመራ ነበር። ኢትዮጵያ በቁርኣን ውስጥ አቢሲኒያ (አል-ሐበሻ) ተብላ ተጠቅሳለች።[5] ነጃሺ በ615-616 በአክሱም አካባቢ ለሙስሊም ስደተኞች መጠለያ መስጠቱ በእስልምና ሊቃውንት ተስማምቷል።[6][7] ሙአዚን የመጀመርያው ሙአዚን ሲሆን ምእመናንን ወደ ሶላት ለመጥራት የመረጠው እና ከመሀመድ ግንባር ቀደም ሰሃቦች አንዱ የሆነው ቢላል ኢብኑ ሪባህ ከእናታቸው አቢሲኒያ (ኢትዮጵያዊ) እናት በመካ ተወለደ።

    • @Ishaqgetachew0123
      @Ishaqgetachew0123 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@tarikuabera4343
      Dear Tariku Ethiopia (Habesha) was mentioned in Hadith, not in Quran

    • @EluZkerya
      @EluZkerya 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@tarikuabera4343 Islam ☪️ entered ethiopia 🇪🇹 through modern erteria it is a false statement tariku don't lie at that time there is no a country called erteria there was known country called Abssnia!

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 วันที่ผ่านมา +6

    ሀገራት እኩል ድምፅ ሊኖራቸው ይገባል ካለዝያ ቆሚ መቀመጫ የግድ ነው ለኢትዮጵያ አፍሪካን እና የጥቁሩ ህዝብ በመወከል አድዋ ለሰው ልጆች

  • @fekerselassiebenti3459
    @fekerselassiebenti3459 วันที่ผ่านมา +5

    የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲ ደመቀና ደጉ የሚባሉ ደንቆሮዎች ቀልደውበት ነበር አምባሰደር ታዬ የኢትዮጵይን ድምፅ በትክክለኛው መድረክ በማሰማት ሀገራችንን እያስከበሩ ነው professionalism always makes things easier

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 วันที่ผ่านมา +6

    ዛሬም አይሰማም የተባበሩቱ መንግስታት የአሜሪካ ጉዳይ ፈፃሚ ሆኖ ቁጭ አለ

  • @teshyeba
    @teshyeba วันที่ผ่านมา +5

    Dear Ambassador Askesilasie, You are most experienced Diplomat Gracefully representing Ethiopia. Thank you!
    Ethiopia Honers You SIR!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 วันที่ผ่านมา +7

    Amen 🙏🙏🙏🙏 እናመስግናችኋለን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ወፍዬዬዬዬ blessed

  • @miliyon938
    @miliyon938 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @redwanmitiku1693
    @redwanmitiku1693 วันที่ผ่านมา +9

    ስዩም በርታልን

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu วันที่ผ่านมา +24

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 วันที่ผ่านมา +4

    ስየ በነገራችን ላይ የትኛውንም የአለም ችግር የአሜሪካ መንግስት ወደ ጥቅሙ ይቀይረዋል ሴራው ከባድ ነው

  • @AbdiAman-k1r
    @AbdiAman-k1r 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ተጋዳላይ ስዩም ተሾመ ኢትዮጵያ ከነሙሉ ክብሯ በሰው ስትመሰል አንተ እኮ ነህ ጀግና በርታልን

  • @Muazsum
    @Muazsum วันที่ผ่านมา +4

    በሚገርም አገላለፅ የጂኦ ፖለቲክስ ምስጥርን ያወኩበት አጋጣሚ ነው።እናመሰግናለን!!!

  • @akmeljemalligibecho-di2mf
    @akmeljemalligibecho-di2mf วันที่ผ่านมา +7

    ሱዬ ምርጥ እትዮጲያዊ ጀግና

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 วันที่ผ่านมา +5

    ጃ ሽ አመት ይንገሱ ታየ በታ በአለም አደባባይ ኢትዮጵያ

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm วันที่ผ่านมา +6

    إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏻💪🏻

  • @jaffartereo3272
    @jaffartereo3272 วันที่ผ่านมา +3

    አረ ቁርዐን ላይ የለም ስዬ
    በህዲስ ነው ሀዲስ ማለት የነብዩ መሀመድ ንግግር ማለት ነው።
    ደዑል ሀበሻ ከማ ደዑኩም እትሩኩል አትራክ ከማ ተርኩኩም።ነው ሀዲሱ ስዬ ብዙ ሰው ይሳሳታል ቁርዐን ላይ ምንም ነገር የለም።
    ሌላኛው ሀዲስ ወደ ሀበሻ ሂዱ እዚያም ማንንም የማይበድል ፍትሃዊ ንጉስ አለና
    የእውነት ምድር ናት ብለዋል።ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።

  • @tesfayehaile6163
    @tesfayehaile6163 วันที่ผ่านมา +3

    ስዩም እና ወፉ እንዴት ናችሁ ሰላሙን ያብዛላችሁ።ሶማሌዎች በስደት ወቅት ኢትዮጵያ ካለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በሯን ከፍታ የተቀበለች የመጀመሪያዋ ሀገር ናት። ኢትዮጵያ ለሶማሌዎች ሁለተኛ ቤታቸዉ መሆኑን በእርግጠኝነት አይዘነጉትም።

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya วันที่ผ่านมา +3

    ስዬ አገራችን እንዲህ በአለም መድረክ ተደማጭነት ስታገኝ እንደ ዜጋ በጣም ነው የምንደሰተው። ነገር ግን መንግስት ልበ ሰፊ ሆኖ ታጣቂዎችን አዳምጦ አገርናንና ህዝብን ተጠቃሚ በምያደርግ መልኩ ችግሮች እንዲፈቱ የተቻለህን አድርግ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አዲስ የባህ በር መፍጠር ነው ኔታኔሆ

  • @miliyon938
    @miliyon938 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @oumermohammed268
    @oumermohammed268 วันที่ผ่านมา +4

    ከተማ ይፍሩ ሳይሆ አክሊሉ ሀ/ወልድ ነው ።

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 วันที่ผ่านมา +4

    አንደበት ርቱእ ማለት የሉሀል እንዲህ ነው ።

  • @AbdurahmanAwol-z8h
    @AbdurahmanAwol-z8h วันที่ผ่านมา +4

    Siye bravo Thankyou

  • @Abdulbasitendris
    @Abdulbasitendris วันที่ผ่านมา +3

    ስዩምዬ ብርታልን. አብሺር በጣም ሀሪፍ ነው

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 วันที่ผ่านมา +2

    የሰው ልጆች ሁሉ ነፃነታቸው እስካልተከበረ መቸም ሰላም አይሆንም ብለው ነው ጃ ስየ

  • @Askumarym
    @Askumarym วันที่ผ่านมา +10

    ስዬ እድሜ ከኔ ቀንሶ ይስጥህ ደስታህ ይብዛ ሮቤ እና ወፉ

  • @SleepyAstrolabe-ed5ie
    @SleepyAstrolabe-ed5ie วันที่ผ่านมา +3

    ሰዩሜ ይመችህ በዴብ ተንትነኸዋል

  • @muhidinnegash8398
    @muhidinnegash8398 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    U r very good in analysing world geo politics ,specially z middle east oil piracy & conspiracy plus without bias of religious outlook b/s religion is z cover 4 exploitation of public wealth .

  • @Wendi-y3l
    @Wendi-y3l วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @KOOKS276
    @KOOKS276 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናትህ የወለደችህ ወንድ ያራዳ ልጅ ሰያ👌
    ህወሓትን ስትወቅጥ አቤት ያለኝ ደስታ‼️
    አቢቹን ወለደች ያቺ ለምለም ማህፀን👌
    እሱ እያለ እኮ ማን ሊደፍረን✊

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስዬ አንተ ጎበዝ ጂኦ ፓለቲክስ ተንታኝና እውቀት ያለህ ኢትዮጵያዊ ነህ
    ምን ልልህ ፈልጌ መሰለህ እስራኤልን በምንም መልኩ በክፍ እንዳታነሳት የሷ ጉዳይ ከፓለቲካ አልፎ መንፈሳዊም ነው

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቀደም ባሉት ጊዜያት አፍሪካ በዋናነት የምትወከለው በኢትዮጵያ፣ በሊቢያ እና በግብፅ ነበር። እስከ 19ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ አብዛኛው የአሁን ከሰሃራ በታች ያለው አፍሪካ የኢትዮጵያ ግዛት አካል ተደርጎ ይወሰድ ነበር። ይሁን እንጂ የአውሮፓ ቅኝ ገዢዎች መምጣት የአፍሪካን መሬት ሲይዙና ሲከፋፈሉ የአህጉሪቱን የፖለቲካ ድንበሮች በመቅረጽ ለውጦታል። አንድ ሰው መጽሐፍ ቅዱስን መጥቀስ አለበት. ሱዳን አይደለችም፣ ሶማሊያም አይደለችም፣ ኤርትራዊያን አይደለችም፣ ጅቡቲም አይደለችም። ኬንያም ሆነ ኡጋንዳ አይደሉም። ሁሉም የኢትዮጵያ ንብረት ነበሩ።

  • @daniKabo
    @daniKabo 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሴዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን ❤❤❤

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከሣኡዲ በፊት ሠም ያላት ሀገር ናት ኢትዮጵያ

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረቦች ትቤትኞ ናችዉ ሀማስም ሆን ሄዝቦላ ሰላም አይፈልጉም ሁለቱም አሽባሬ ናችዉ

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yihie secaram siawera yasiqegnal hahaha beteley englizegna be amarigna siawera. Hahahaha temrialehugn sil ayafrim mehayim chatam hahahaha anten bilo TH-camr

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 วันที่ผ่านมา +1

    Hi seya Happy meysjel day🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    God Bless Ethiopian
    On Bebe god Right Ethiopia 🇪🇹 42 times
    My mother land Ethiopia Thank you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰዬ ❤ ጀግናው ወንድማችን ክብርና ምሰጋና ይድረሰህ 🙏🙏👍🙏👍🙏👍🙏👏👍👏🙏

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q วันที่ผ่านมา +8

    my name is Gedu Andargacew i am Ethiopia s out side minster አለ የቀድሞ ውጭ የሆነ ሚኒስትር የአሁኑ የፋኖ ውጭ ጉዳይ። የገዱንና ደመቀን የቅርቡን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነትና የዛሬውን የአቶ ታዬ አዝቀስላሴን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ስታዩት እንደው ኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነበራት? ለነገሩ ኢትዮጵያ ከ1983 ዓ ም ጀምሮ እንኳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቀርቶ ጠቅላይ ሚኒስትርስ መች ነበራት በሬ ካራጁ ነበረች አብቹ እስኪመጣ

    • @Tbebu2815
      @Tbebu2815 วันที่ผ่านมา

      ጋላ ። ያልገባው ጋላ

    • @LamiLemi
      @LamiLemi วันที่ผ่านมา

      You mean foreign minister

    • @BasitA-s6q
      @BasitA-s6q วันที่ผ่านมา

      ya He mean like that

  • @eliasabdella1944
    @eliasabdella1944 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ፡ በጣም ፡ አመሰግናለሁ ፡

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    In the past, Africa was primarily represented by Ethiopia, Libya, and Egypt. Until the 19th century, much of what is now sub-Saharan Africa was considered part of the Ethiopian domain. However, the arrival of European colonialists changed that, as they occupied and divided African lands, reshaping the continent's political borders. One should refer to the Bible. No Sudan, no Somalia, no Eritreans, no Djibouti. Neither Kenya nor Uganda. They were all owned by Ethiopia. Therefore both Assab Massawawa and port Sudan and Djibouti are the property of Ethiopia.

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I don't understand why Ato Seyoum places so much emphasis on the speaker. It's unnecessary to give such credit to individual opinions when the task was actually prepared by a group of more than 15 speechwriters. It is misleading to suggest that the Foreign Office is reflecting the speaker's personal views. What is being presented is not an individual opinion but the collective work of the team, which represents Ethiopia's current perspective.

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 วันที่ผ่านมา +6

    ሰዩሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜህ ይርዘም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የስራኤልን አቅም ታዉቀዉ አለህ ደሞ ፑቴን ድክታቶረ ነዉ

  • @enush7338
    @enush7338 วันที่ผ่านมา +2

    ስዬዬዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v วันที่ผ่านมา +2

    Selamachu yebeza seya wfiu

  • @alishaamra7756
    @alishaamra7756 วันที่ผ่านมา +7

    The proficiency and thorough knowledge of the current world politics of this Renowned foreign minister is beyond impressing!
    Eth. Is coming back to the time of Aklilu Habtewold ,Ketema yifru and others!
    Hats off to you Sir!!!

    • @metihailu553
      @metihailu553 วันที่ผ่านมา +1

      Well said! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @akmeljemalligibecho-di2mf
    @akmeljemalligibecho-di2mf วันที่ผ่านมา +2

    ወፌዬ ቸለው😂

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ዛሪ ደግሞ እነቶኔ እንዳይሰሙህ!

  • @ከአቢላኦኪሎ
    @ከአቢላኦኪሎ วันที่ผ่านมา +2

    ስላም ነዉ

  • @ሮማንደስታ
    @ሮማንደስታ วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የሚገርመኝ ነገር የአልሸባብ 4 አባላት ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንሳውስጥ ሲሰሩ ቆይተው የሚፈልጉትን ይዘው ወጥተዋል እንተ ለሱማሌ ደሕንነት እስፈላጊዎች ነን ትላለሕ?መጀመሪያ ራስሕን አድን።

    • @Tesfumulugeta-e1k
      @Tesfumulugeta-e1k วันที่ผ่านมา

      ፋኖ ነው አልሸባብ 😅😅😅

  • @mera4050
    @mera4050 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Siye wedefitttt👍👍👍👍👍

  • @TolaAlemu
    @TolaAlemu วันที่ผ่านมา

    አሜርካን..ስለምትሰራ..በዳል.የእጆዋን.የምተጭድበት.ቀን.ቅርብ.ነው..የአሜርካን.አገር.ሀፉ.ይደማሰሰል..ሥሙት

  • @nana2009able
    @nana2009able วันที่ผ่านมา +2

    BIG RESPECT 👍

  • @tekluwolchie7928
    @tekluwolchie7928 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰዬ አንበሳው በኢትዮጽያዊነትህ የማትደራደር ምክንያዊ ተናጋሪ እናከብርሀለን

  • @EluZkerya
    @EluZkerya วันที่ผ่านมา +1

    Siyom habeshan atinku yalew kuran sayhon ye nebiyu Muhammad kal new irimat yidreg.

  • @ሁሴንሠይድእብራሃም
    @ሁሴንሠይድእብራሃም วันที่ผ่านมา +1

    አሁንም ብልፅግናንነው ምገድፈው

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 วันที่ผ่านมา +1

    ስዬ.ፀልይል.ቤሩት.እየነደደች.ነው

  • @MussaAhmed-sx9ui
    @MussaAhmed-sx9ui 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተሼያችን በአፋር አበባል ልያሻንፍህ የፍለገ ሰው ነጋሩን ከታሪክ ይጅምራል ይባላል ትክክል መሆንን እያየነው

  • @bheynjhonas5226
    @bheynjhonas5226 วันที่ผ่านมา +1

    አክሊሉ ሃብታወልድ ናቸው

  • @abdumohamed710
    @abdumohamed710 วันที่ผ่านมา +4

    ክቡር አምባሳደር..እርሶ የጸልሎት መልስ ለኢትዮጵያ ነዎት...ለአፍሪካም እንጂ...እድሜን ጤና ይስጥዎ...መታደል ነው....ዘርዎ ይባረክ...ዘር ይውጣልዎ...ዋ ኢትዮጵያ...🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YosefSenai
    @YosefSenai วันที่ผ่านมา +1

    ሮቤል።ተሻለው።ወፉን።ናፈቀን

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 วันที่ผ่านมา +1

    እማምየ ደናው ከተማ ተሰነባባተው

  • @mohammedmuktar1113
    @mohammedmuktar1113 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤ጀግና ሱዩም አድናቂነኝ

  • @BerhanuHailu-z4v
    @BerhanuHailu-z4v วันที่ผ่านมา +1

    Long live to my Ambassador Taye

  • @teddyboss9009
    @teddyboss9009 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወፎ መልኩን አሳየን ስዬ ።።።፡እኔ የሳልኩት በአእምሮዬ እረጅም ጫማ የሚጫማ ጅንስ ሱሪ ሰፋ ሰፋ ያለ የሚያረግ በፀሀይም በዝናብ ቲሸርት የሚለብስ ያውም ረጃጅም ፀጉሩ መላጣ ።።።።።ፍትህ ለወፉው!!!!!!!!

  • @adugna2835
    @adugna2835 วันที่ผ่านมา +1

    ስዬ የባንዳ የባዳ መድሐኒት ❤❤❤

  • @zewdituyitref6774
    @zewdituyitref6774 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስዬ የእትዮጵያ ጀግና ❤❤

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስዬም ጀግና ተንታኝ በአንደነት ነው የማይህ በርታልን እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን ምርት ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @BerhanuHailu-z4v
    @BerhanuHailu-z4v วันที่ผ่านมา +1

    Sile Egypt le MOsad nigerilign

  • @FikirKuki
    @FikirKuki วันที่ผ่านมา +1

    Viva our Foreign Minister Ambassader Taye

  • @agegnehutesfa5783
    @agegnehutesfa5783 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ ይልሃል ይህ ነው፡፡ የአንተ የአንድ ሰዓት ትንታኔ በራሱ መጽሀፍ ነው፡፡ ሰለ ጅኦ ፖለቲክስ ሳስበብ ማጣቀሻዬ አንተ ሆነሀል፡፡ በግሌ አመሰግንሃለሁ የእሼቴ አባት፡፡

  • @danieldid91
    @danieldid91 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰዩሜ እናመሰግናለን !
    ሮቢኤል አይመጥንክም እሱ የሚያውቀው ደረቅ ወሬ ወይም ኢንፎርሜሽን ማውራት ነው ክሪቲካል ቲንከር ወይ ዶት አገናኝቶ መተንተን አይችልም !
    አቋምም የለው አቋሙ ነገሩን ባነሱት ሰዎች ይወሰናል !
    ከአራያ ጋር ጀምሯል ግና ከእሱ ጋርም አይሄድም አርያም በመርህ የሚመራ ሰው ነው እናም ነፃ ሚዲያ አይመጥንም !

  • @EshetuKifle
    @EshetuKifle 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    #ስዩም ተሾመ የጭላሎዉ : ለኢትዮጵያ (ስለ 🇪🇹ኢትዮጵያ) ያለህ ን ተቆርቋሪነት : አገር ወዳድነት በጣም አደንቃለሁ ። ስለ ፋኖ ያለህን ግንዛቤ: ና ስለ አብይ አህመድ (የበሻሻዉ) ያለህ አድናቆትና ሙገሳ የተለየ ነዉ :ለምን ? ገንዘብ ያለዉ ያግባሽ ወይስ ምላስ ያለዉ አሏት አሉ ልጅቷን : እረ ምላስ ያለዉ ያግባኝ አለች አሉ ። አንተም ምላሳም ነህ ።ለመጣዉ ለሄደዉ የምታጎበድድ ። ደደብ

  • @temesgenaman9483
    @temesgenaman9483 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የክብር ኣምባሳደር ስዩም ተሾመ ስለምታደርግልን ፍልፍል ትንታኔ እጅግ እናመሰግናለ ከኣሜሪካን ሃገር ናሽቪል ሲቲ ሆኜ ሳልሰማህ ከዋልኩ እራሴን ስያመኝ ነፃ ውይይትን ሳዳምጥ ነው ነፃ የምሆነው በርቱልን ወፍን ሰላም በልልኝ 😂😂😂😂

  • @rossethiopia1182
    @rossethiopia1182 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልክ ነው ከደቡብ ሱዳን ጋር ያለን ወዳጅነት መለኪያው ብዙ ኪሎሜትሮች ድንበራችን ውስጥ ገብተው ወረው መቀመጣቸው ነው። ድሮ ወያኔ የራሱን ውሸት የሚያምን ድርጅት ነው ትል ነበር ዛሬ ባንተ ደርሶ አየነው። እንደ ብልፅግና ካድሬዎች የራስን ውሸት የሚያምን በመብራት ተፈልጎ አይገኝም። እንደ አለቃችሁ በዉሸት ተወልዳችሁ በውሸት አድጋችሁ በውሸት ነው የምትሞቱት

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁንስ አስጠላኸኝ ምን አይነት የእብድ ዘመን ነዉ ጌታ ሆይ እባክህ ና አናሳዝንህም እንዴ ወይኔ

  • @SamuelAkalu-l2q
    @SamuelAkalu-l2q 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አደንቃሃለሁ በርተ

  • @olikesootebo5150
    @olikesootebo5150 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስዩምዬ እባክህ እችን የእኔ ትንሽዬ መልዕክት ለመለው እትዮጵያ ህዝብ እና መንግሥት አስተላልፍልኝ። እሱም ምንድነው? 1ኛ ከዚህ በፍት በነፅ ለተጠቀመችሁ ነፃ ለእትዮጵያ ሀብት፣ ግብፅ ለእትዮጵያ ካሳ እንድከፍ የእትዮጵያ መንግሥት ለተባበሩት መንግስታት አቤቱታ እንድያቀብ፣
    ፣ሁለተኛ ደግሞ ከእትዮጵያ ወዴሶማሊያ የፍሰስውን ሸበሌ ወንዙን በሀገራችን ደረቃማ አከባቢዎች በማዞር እትዮጵያ በእስት አፍሪካ ውስጥ ምን አይነት ሀገር እንደሆነች ማሳያት፣
    3ተኛ እትዮጵያ ለጅቡቲ የምታቀርበውን 90% ንፁህ መጠጥ ወሃ አቅራቢ መሆነውንና ከግብፅ ሴራ እራሷን እንድትገለል ማስጠንቀቂያ መስጣት እና እንቢ ከለች፣ አንችም ክፍይ እኔም እየከፍልኩሽ ነው ብሎ እንቅጭ እንቅጮን ቁጭ አድርጎ ማስቀመጥ።
    4ተኛ እና መጨራሻ አሳቤ፣ ማንኛውም እትዮጵያዊ በውስጥም በውጭም የምኖር ማንኛውም ሰው፣ ለሀገራችን ጠላት ናት ብለን ለመነንባቸው ሀገራትም ይሁን ቡዱኖች ጋር ማንኛውንም ግንኙነት ያደረገው ሰው በትክክል ካታወቀ፣ እድሜ ልክ የምያሳስር ህግ መደናገግ።
    እናመሰግናለን በርቱልን ከመከላካያ ጎን ነኝ
    ከጀርመን ሀገር