ጎመን በድንች Ethiopia Food Dinich Begomen Vegan /Collard green With potato

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 10

  • @user-uk6cy3fs1s
    @user-uk6cy3fs1s 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ቀትይበት ግን የሚያቃጥል ቃርያ ቢኖረው የበለጠ ቆጆ ነው ይሄ የፈረጁ ቃርያ መሰለኝ

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 5 ปีที่แล้ว +6

    እህት... የጎመኑን አገዳ ከመጣል በትንንሽ ከትፈሽ ቀድመሽ ከሽንኩርቱ ጋር አስገቢው እንዲበስል... ብዙ ጣአም አለው አትጣይው. ቀድሞ ከገባ ይበስላል በደምብ. ለሾርባም መጠቀም ትችያለሽ ለጎመኑ ከደበተሽ.... ይመችሽ !

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አሰራር ነዉ
    በቅንነት ጎራ በሉ አዲስ ነኝ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
    አመሠግናለሁ

  • @seblekasa6505
    @seblekasa6505 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ድንችሁን መክተፍያ ላይ ባትልጭ ባይ ነኝ አፈር ልኖረው ስለምችል በርቺ

  • @semirabeshir7245
    @semirabeshir7245 5 ปีที่แล้ว

    masha Allah ሁሉ ነገርሽ ያምራል

  • @fjsjdnsjsj790
    @fjsjdnsjsj790 5 ปีที่แล้ว

    wow new
    Betam desi yelal ehta

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 5 ปีที่แล้ว +1

    የዘንድሮ ፋሽን ሁሉ በሙዚቃ ሆነ
    ሙያ ለመማር በእውነት የማምዬ ቻናል
    ምርት አዶት ዜድ የመሳሰሉት ባለሞያና
    በደንብ በድምፃቸው እየተነተኑ የሚያስተምሩትን ተጠቀሙ።

  • @user-gh2kw7kt6b
    @user-gh2kw7kt6b 5 ปีที่แล้ว

    ብርቺ እህቴ

  • @smerahssein921
    @smerahssein921 4 ปีที่แล้ว

    ማአላህ