የአሜሪካ ወታደሮች ከባዕድ ፍጡራን ጋር... የአሜሪካ ልዩ ስብሰባ |Dotcom Tv Show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 128

  • @bekeleolana5448
    @bekeleolana5448 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እናመሰግናለን ድንቅ የሆነ እውቀት እና አቀራረብ ነው።

  • @Bonsa418
    @Bonsa418 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም የሚገርምና የሚደነቅ ነገር ነው ። ለየት ያለ ነገር በማቅረብህ አደንቅሀለዉ በርታ

  • @meyaangel3267
    @meyaangel3267 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው😊

  • @tibishassen9518
    @tibishassen9518 2 วันที่ผ่านมา

    በአጠአምጎኦበአዝአለህይጠአብቅህ።አለህይጨአምእርልህ።ያሚገአርእም።ያሚደአንቅ።ታአሪክነው

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto หลายเดือนก่อน +5

    ሀባስ ማሪያምን ትመቸኛለህ
    ቀጥልበት አሪፍ ነው በርታ

  • @AddisBaddis
    @AddisBaddis หลายเดือนก่อน

    ይህን እውቀት ስላካፈልኸን እናመሰግናለን

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS หลายเดือนก่อน +3

    የአሜሪካና የአይሁድ መሪዎች ሰይጣናዊ የሆነ በእድ አምልኮን የሚከተሉና ሰይጣናዊ ህይወትን መሰረት አድርገው የሚኖሩ ከመሆናቸው የመነጨ ትክክለኛ የሆነ የህይወት ልምምዳቸው መሆኑ ይታወቃል ።

    • @nowisthetime7496
      @nowisthetime7496 13 วันที่ผ่านมา

      ባዕድ ማለት ምን ማለት ነው?? ከውጪ የመጣ ከኛ ያልሆነ ማለት ነው። እናም እስልምናና ክርስትናም ለኛ ለኢትዮጵያውያን ወይም ለአፍካዊያን ባዕድ ናቸው እስልምና ከዐረብ ክርስትናም ከአውሮፓ ነው የመጣልን በባርነት ሊገዙን ከሚፈልጉ ከጠላቶቻችን!!!!

  • @JemalBeyan-w1o
    @JemalBeyan-w1o หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በርታ

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 หลายเดือนก่อน +6

    very interesting 10q.

  • @HappyGiraffes-mw7hv
    @HappyGiraffes-mw7hv หลายเดือนก่อน +2

    መጨረሻቸውን አይናገሩም
    በተናገሩትም ሲጠፉና ሲጠፉፉ አሉ

  • @brahanugetuassefa5453
    @brahanugetuassefa5453 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ለዝግጅትህ ከፍተኛ ክብር አለኝ ጥረትህንና የልፉትህን ውጤት ኢትዮጵያኖች ጀሮ ባማረ ተአምራዊ ጥንቅር ማቅረብህን አደንቃለሁ ምክንያቱም የብዙ ሀገር መንግስታት ለህዝባቸው ብለዉ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን የሚያቀርቡበት ዕራሱን የቻለ የሚዲያ ቻናል አላቸው ስለዚህ መንግስት ሊሰራው ይገባ የነበረን ባንተ የቀረበውን በተመሥጦ አየን ሠማንም የብዙ ግዜ ጥያቄ የሆነብንን ቢያንስ 60% ንቁ ሆነን ግንዛቤ ፈጥረናልና👍 በጣም እናመሰግናለን 🙏
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sirajseyfu
    @sirajseyfu หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወንድሜ ማንም ያልገለፀልንን ጠቃሚ ግንዛቤ እንድንጨብጥ እንድንረዳ ነው ያረከን
    ባለፈው በአሜሪካን ኮንግረሥ ደረጃ ሢከራከሩበት በከፊል አይቻለው

  • @yihunemulualme7442
    @yihunemulualme7442 หลายเดือนก่อน +9

    Ufo አሜሪካ ብቻ ነው እንዴ ሚታየው 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ምገርም ነገር ነው ከዚህ በተያያዘ እኔ ኣድነገር የደረስኩበት ኣለ እይ ተብየ ማለት ነው እና ግዜው ጠብቆ በሳኣቱ ይነገራል እነዚህ ለኛ በስውር ምን ኣይነት ጉዳት እያመጡ ነው በመዠመርያው እኛ ወደ ምእራቦ ኣገሮች መሰደድ ኣልነበረብንን በኣገር ቤት ድንችም ቢሆን ቀቅለን ብንበላ በቂ ነበረረ ለንሮ ተብሎ በተለይ ኣልፎ ኣልፎ የክርስትና በየቦታ ይታያል ይህንን ደግሞ ለመናፍስት ኣለም እሳት ነው እና እነሱ ኣደለም የመጡብን እኛነን የሄድንባቸው እና እነሱ ደግሞ እኛን በማናዮው መልክ በስውር ሌላ ይቅርና ከሃጢኣታችን ብዛት የተነሳ ከእግዛኣብሔር የተሰጠን ጸጋና ሓይን ነጥቆ እኛ ብናቀቀርቦው ምስጋና ኣየርላይ እዴት ኣርጎ እደሚቋወሙት ይገርማል እና ወደ ኣገራችን ብንመለስ ጥሩ ይመስለኛል🕊🙏

    • @አዲስይሁን
      @አዲስይሁን หลายเดือนก่อน +7

      ምን እንደምታወራ/ሪ ታውቀዋለህ/ሽ?

    • @AbebeAbuhayAbechu
      @AbebeAbuhayAbechu หลายเดือนก่อน +1

      ጭብጥ የሌለው ወሬ በደንብ አስተንትነህ ፃፈው ምን ለማለት እንዳሰብክ አይገልፅም❤❤❤😂😂😂

  • @octopus2309
    @octopus2309 หลายเดือนก่อน +11

    አሁን ያለንበትን ቴክኖሎጂ የመጣው ከነሱ ነው ላለፉት 150አመታት አብረው ሲሰሩ ነበር ታላቋ ብሪታንያም መስራቿ ነበረች

    • @amanuelasrat799
      @amanuelasrat799 หลายเดือนก่อน

      yeas England which means Angeles Land ( Fallen Angeles )

  • @YamiMelke
    @YamiMelke หลายเดือนก่อน

    እንደ ሳድስ ሚድያ አዘጋጅ አብይ ይልማ ይሄን ጉዳይ በግልጽ በማቅረብህ በግሌ አመሰግናለሁ ❤

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 หลายเดือนก่อน +25

    ሳይንስ ያልደረሰበት 40 አለም ካለንበት ምደር ጋር ጨምሮ አላህ ነግሮናል የተለያዩ ፍጡር የሚኖሩበት

    • @Yoni-d2n
      @Yoni-d2n หลายเดือนก่อน +1

      101 አለማት እና ከዛ በላይ ግን ፍጥረትም ይኖሩበታል ለዛ ነው ነጮች ሚስጥራዊ የማይናገሩት

    • @tamrukassie8240
      @tamrukassie8240 หลายเดือนก่อน +1

      ማሜ እንኳን 40 አንዱ ላይ መኖር አቅቶን ተባላን

    • @ZelalemMeseret-j6s
      @ZelalemMeseret-j6s หลายเดือนก่อน +5

      እኔ ሰው አደለውም ከነሱ ነኝ

    • @Mami-op5my
      @Mami-op5my หลายเดือนก่อน

      በትክክል ከሳይንስ በፊት አላህ የዚህን የአለም ምድርንና ስለሰማይ ስለከዋክብት እያንዳንዱን ፍጡራን የፈጠራቸውን ቁርአን ላይ ገልፆታል በዝርዝር ለመረዳት ቁርአን ማንበብ ቡዙ እገዛ ያደርጋል በእርግጠኝነት ሳይንቲስቶች ቁርአንን በደንብ አርገው ተርጉመው እየተጠቀሙበት ነው ግን ይህን ሀይማኖት ለማጥፋት እስከጥግ እየሰሩበት ያሉ አጋንንታዊ አስተሳሰብ ያላቸው የወረደ አስተሳሰብ ከሀዲዎች ናቸው ፈጣሪውን የከዳ የዘቀጠነው እውቀቱን በመልካም ነገር አይሰሩበትም አሜሪካ የአጋንንት ታላቅ ወንድም ከሳይንስቶች አንስቶ እስከ ሚኒስትሮች ባለስልጣናት ጨምሮ የአጋንንት ቀኝ እጅ ናቸው

    • @searinosearino
      @searinosearino หลายเดือนก่อน +1

      Kkkkkkk demo yenante taot ke meche jemro new yemnagerew kkkkkk

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 หลายเดือนก่อน +2

    መፅሐፈ ሄኖክን አንብብ
    The book of enoch

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 หลายเดือนก่อน

    አዳም ለማወቅ ባለው ጉጉት ነው ክገንት የተባረረው አለም እነዝህን ነገሮች ለማወቅ በጣም ጏጉቷል አደጋ ውስጥ ነን

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 หลายเดือนก่อน +5

    አለም አለም ያለችበት ሁኔታ የእርኩስ መንፈስ እና የቅዱስ መንፈስ ጦርነት ነው ምርጫው የራሳችን ነው

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i หลายเดือนก่อน +1

    Kedada, egziabehere aemero adloacewale.rumors.

  • @memiahmed-eu1er
    @memiahmed-eu1er หลายเดือนก่อน +6

    ሙስሊም ከሆንክ ቁርአን እና ሀዲስ አንብብ ያኔ ይገባሃል መለአክ ጂኒ እና ሼይጣን የሚባሉ ነገሮች አሉ እኛ የማናያቸው እነሱ ግን መሚያዩን ልዩ የአላህ ፍጥረቶች አሉ ።
    ታላቁ ነብይ መሀመድ በመጨረሻው ዘመን በጆሮው ብቻ የፀሀይ ብርሃንን መሚጋርድ ፍጥረት እንደሚመጣ ነግረውናል ስለዚህ እኛ ሙስሊሞች በእንደዚህ አይነት ነገር ብዙም አንደናገጥም ።
    ነገር ግን እንደዚህ አይነት ፕሮግራም በማዘጋጀትህ በጣም አመሰግናለሁ በርታ

    • @Tedi-q8f
      @Tedi-q8f หลายเดือนก่อน +1

      ቁራንን፡ማነው፡የፃፈው

    • @Tedi-q8f
      @Tedi-q8f หลายเดือนก่อน +1

      ጥያቄ

    • @amanuelasrat799
      @amanuelasrat799 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @mubarekmuhammed-k1s
      @mubarekmuhammed-k1s หลายเดือนก่อน +1

      @@Tedi-q8f qurean is the speak of allah it is written before 1444 years

    • @JemalBeyan-w1o
      @JemalBeyan-w1o หลายเดือนก่อน

      ​@@Tedi-q8fይስማአከ እንድትባል ነው

  • @hassenhamze5399
    @hassenhamze5399 หลายเดือนก่อน

  • @GojamGondr
    @GojamGondr หลายเดือนก่อน +1

    ባአድ ፍጡራን በሌላ አለም ቢኖሩ ባይኖሩ እኛ የሰዉ ልጆቾ ምን አገባን።

  • @abduselammaeruff
    @abduselammaeruff หลายเดือนก่อน +1

    Berta

  • @lekidusyared6072
    @lekidusyared6072 หลายเดือนก่อน +2

    በምድር ውስጥ ሳይሆን Universe ብትል ይሻላል!

  • @abdulhamidali5982
    @abdulhamidali5982 หลายเดือนก่อน +1

    በዚ ሳምንት ደግሞ በ ኒው ጀርዢ ሰማይ ላይ ብዙ ነገር ስናይ ነበር

  • @JOJO-vd2po
    @JOJO-vd2po หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ እስኪ ስለተረጋገጠው ፍጡር ክብር ይኑራቹ😅😅😅😅😅

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 หลายเดือนก่อน +4

    አሜሪካ የምታውቀው ነገር ሁሉ መፅሐፈ ሄኖክ አስቀድሞ ነው የፃፈው ይህንን እውቀት በሙሉ ያሳዩዋቸው እነሱ ናቸው ። የማያደርጊትን ሁሉ እግዚአብሔር የማይፈቅደውን ነው ያሳዩዋቸው አንድ ነገር የሚጠሉት የኦርቶዶስ ቅዳሴን ብቻ ነው ። መፅሀፈ እዝራይ አለ ።

  • @amanuelasrat799
    @amanuelasrat799 หลายเดือนก่อน +1

    የሰው ልጅ ደካማ ነው ወይ ፈጣሪን መያዝ አለበት ትልቅ ለመሆን ወይም ሰይጣን ጋር መሆን አለበት ። ሰው በትምህርት university አያድግም ምእራባውያን ፈፁም ሰይጣንን ይዘው ነው እዚ የደረሱት ።ሁሉም ያልከው ትክክል ነው ።

  • @Kazabishotu
    @Kazabishotu หลายเดือนก่อน +1

    Nevada ,Colorado ነዉ ያልከከዉ😮😮

  • @HaregewoinYeneneh
    @HaregewoinYeneneh หลายเดือนก่อน +2

    መፅሀፍ ቅዱስ ሕዝቄል ላይ ተፅፎአል አንብቡ

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 หลายเดือนก่อน

    እኔ እላየ ላይ መንፈስ አለ በፈለገው ስአት ይነሳል በፍለገው ስአት ያርፋል ብር ምንም ባታምንም

  • @adugnaabebe7306
    @adugnaabebe7306 หลายเดือนก่อน +1

    ሊሆን ይችላል ፡ ግን በቀን ሶስት ጊዜ መመገብ ላልቻለ ፡ በርሃብ እና በጦርነት ለሚስቀይ ማህበረሰብ ትርጉም የለምው፡ ከባዕድ ነገር ጋርም ለመስራት ፡ ዕውቀት ይጠይቃል ዝም ብላቹህ አትቀደዱ።

  • @solasol1295
    @solasol1295 หลายเดือนก่อน +1

    Why all these types of news mainly from America? I think they made it.

  • @ephremshura4694
    @ephremshura4694 หลายเดือนก่อน +1

    By the way this guy is cool for this tecknoloy prograrm.....Des blogn new msemaw

  • @abrhamtensay2906
    @abrhamtensay2906 หลายเดือนก่อน +3

    ሳክስ ነው አትሸወድ😂

  • @mamushadiss5927
    @mamushadiss5927 14 วันที่ผ่านมา

    Nevada is not in Colorado just let you know. They are two different independent state

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 หลายเดือนก่อน

    Can't figure it out!! 😮

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus หลายเดือนก่อน

    ግቢያችሁ ውስጥ ትንሽ ሆኖ እንድ እይነት ሜታል መሰል ሊታይ ይችላል ያልከዉ ትክክል ነው።

  • @ashenafi725
    @ashenafi725 หลายเดือนก่อน +3

    ቢኖርም እንኳን አለ ተብሎ ስላልተናገሩ ልናመሰግናቸው ይገባል.. ምክንያቱም ዓለማችን እንኳን UFO" ተጨምሮባት ምድሪቱን በሞላነው ሰዎች መከራውን እያየች ነው...

  • @yonaskassa-t4z
    @yonaskassa-t4z หลายเดือนก่อน

    የወደቁ መላዕክት ናቸዉ

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy หลายเดือนก่อน +1

    ባክህ የለም እንደዚ ፍጥረት 2 ነው መንፈሳዊ እና ሚዳሰስ ነው ስለዚ እኔ ማምነው America ኒውክለር project ራሽያ ከወሰደች ቡሀላ strategy ለውጥ አርጋለች ማለት የAmerican technology ሄዶዋል እና እንዳይታወቅባት saycology new. Yemeseraw binor መፅሀፍ ቅዱስ ያረጋግጥልን ነበረ

  • @ephremshura4694
    @ephremshura4694 หลายเดือนก่อน +2

    52 minutes as 1 minute

  • @leykunmedia
    @leykunmedia หลายเดือนก่อน

    ስለ አልታወቁ በራሪ ፍጡራን የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ክሚለው መጽሃፍ ውጪ ስለ ዩፎ የሚገልጽ ሰውም ግልጽ መረጃም የለም አሉሽ አሉሽ ካልሆነ በቀር. የኤናቅ ዘሮች...ዲፋይን የተደረጉ!ኦኬ ኦኬ ሳይሆን ፋክት ተናገር

  • @derejeborona4409
    @derejeborona4409 หลายเดือนก่อน +1

    Brother Nevada and Colorado 2 different state new

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 หลายเดือนก่อน

      ሁለቱም ሀገር ላይ አሉ ቤዛቸው ማለት ነው

  • @elbethel423
    @elbethel423 หลายเดือนก่อน +1

    አሜሪካንን #ትልቅ #አስፈሪ አድርጎ #የመሳል ፕሮግራም????
    ይፎ ሌላ አገር ቦታ ለምን አይታይም?

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 หลายเดือนก่อน

    መሬት መንቀጥቀጥ የደረሰበት ?

  • @DawitGifti
    @DawitGifti 28 วันที่ผ่านมา

    አሄ ሰጣን ነዉ። አትቀባጥሩ ምንም ፍጡራን የለም። ፈጣሪ ከፍጡራን ገር እንድገናኙ አይፈቅድም።

  • @familyfarm5703
    @familyfarm5703 11 วันที่ผ่านมา

    Nevada, area 51,U2,1951, Freedom of information act, 1947, 1953,alien technology, jerod, አይዘን አወር ጋር ተነጋግሯል, film, heavely guarded,tunnel 16000km underground tunnel,

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 หลายเดือนก่อน

    የምሴን እያላቸው አለም መከራዋን አየች

  • @natideribe8821
    @natideribe8821 หลายเดือนก่อน +1

    2:01 Las Vegas Nevada corrections, not Colorado

    • @sg8704
      @sg8704 หลายเดือนก่อน

      I think what he trying to say is between the state of Nevada and The state of Colorado.

  • @user-ud5bz8ky6c
    @user-ud5bz8ky6c หลายเดือนก่อน

    Be ethiopia addis ababa indetaye takalachu be mereja pls i have something to share

    • @Loo101k9-0
      @Loo101k9-0 หลายเดือนก่อน

      መቼ ታየ pls ንገረን?

  • @mesay-k9l
    @mesay-k9l หลายเดือนก่อน

    what's you say

  • @negamulu7482
    @negamulu7482 หลายเดือนก่อน

    ከንግግርህ አንደተገነዘብኩት ከሆነ እነዚህ ባዓድ ነገሮች እንዴት ለአመሪካኖች ብቻ ሊታዩ ቻሉ?

  • @AsterAster-f6j
    @AsterAster-f6j หลายเดือนก่อน

    Yeseaw lejoh behahen ayedelenem.
    Kemotuet yeseaw zeroh ke Ghostohaheaw gaer nean.
    Life after death.

  • @familyfarm5703
    @familyfarm5703 11 วันที่ผ่านมา

    TBM,lasser plasma drilling,stealth technology, teleportation, all are speculation, የሠው ልጅ በቻውን ነው? የሄን ይመሥላል ተመልካቾቻችን አስከዛሬ ሳምንት መልካም ሳምንት ።በቃ ሃባስ ? አወራሃን እኛም ሰማንህ ያውም በግምት ላይ የተመሠረተ መረጃ። ይሁን ይህ መረጃህን ሰምተን ምን እናድርገው??ለምን ይጠቅመናል? ዴርቶጋዳ!!!!!!!

  • @zufankassa9650
    @zufankassa9650 หลายเดือนก่อน

    Awukew new ufo yemilut eyalemamedun new. Europe ena American yalut entities rasachewun ligeltsu feligew new

  • @MeftheCliForum
    @MeftheCliForum หลายเดือนก่อน

    ይሄ ነገር ውሸት ነው ይባላል። ብዙ አወዛጋቢ ነገርም ነው ሁሉም አልተስማማበትም። መረጃውን ማቅረብህ ጥሩ ነው በርታ

  • @muridukola5915
    @muridukola5915 หลายเดือนก่อน

    Slezeh americanoch fetare eyagezachew new malet new lemn enesu gar bicha ywerdalu?

  • @Fasildes
    @Fasildes หลายเดือนก่อน +3

    its not a new phenomena for Ethiopians our great grand fathers documented about UOFs , the book of Enoch well described about this entities

  • @danielgeda7849
    @danielgeda7849 หลายเดือนก่อน +1

    Nevada is not in Colorado...both of them are independent states bro...dig a bit before you speak out

  • @yagu2173
    @yagu2173 หลายเดือนก่อน +1

    6:32 Nevada is no in Colorado, Wrong location, you need to prepare what you are saying when you go the public.

  • @Mesgana-i2f
    @Mesgana-i2f หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው እኔም በነዚ ነገሮች መኖር አለመኖር የተደረጉ ክርክሮችን እና መፀሀፎችንም አነባለው እና ሁሌም ለኔ ግርምት የሚፈጥርብኝ ነገር ነው
    ለምሳሌ ካነበብኳቸው መፀሀፎች ውስጥ የ (ሲድኒ ሼልደን)the doomth day pary…የፍርድ ቀን ዘመቻ) መሰለኝ ትርጉሙ እና ሌሎችንም አንብያለሁ ለማንኛውም ግን ያንተም ተመችቶኛል ይመችህ አቦ…!!!!!!
    (በርግጥም ያበአ ይኖር ይሆን??????????????????)???????

    • @amanuelasrat799
      @amanuelasrat799 หลายเดือนก่อน

      ለምን ሀይማኖትን አትመረምርም አሉ በተዋህዶ እምነት ድርሳነ እስክንድር ድርሳነ ሚካኤል መርምረሰ ufo የሚሉን በአጭሩ አጋንንት ናቸው

  • @tebeber532
    @tebeber532 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ስለ UFO የሚነገረው በሙሉ ግምታዊ እንጂ በተጨባጭ የቀረበ ማረጋገጫ የለም:: የአሜሪካ ኮንግረስ በዚህ ዙሪያ የተለያዩ ሰነዶችንና; የቀረቡ ምስክሮችን ካለፉት 2 አመት ወዲህ ለህዝብ ክፍት የሆነ ቃለጉባኤ እየተሰማ ይገኛል::
    በዚሂ ክፍለጊዜ እየተሰማ ያለው ከሌላ አለም ለመምጣታቸው ምንም ማረጋገጫ የለም:: መሬትን እንኳን ጠንቅቀን በማናውቅበት ስለሌላ አለም መናገር የሚከብድ አይመስልህም?

  • @GetachewNatan
    @GetachewNatan หลายเดือนก่อน

    አሜሪካ ራሷ ምታከናባብረው ቴክኖሎጂ እንጂ ሌላ ምንም አይደለም። ሊሆን የሚችለው ከጥልቁ አለም ፣ አንተም ቅድም ጠቆም እንዳደረከው ሉሲፈር ለአሜሪካ ባለስልጣናት መረጃ እና ማስጠንቀቂያ እየላከ ይሆናል።
    ሁለተኛ እነዚህ አካላት የሚመጡት ካልታወቀ አለም ከሆነ እንዴት በአሜሪካ ብቻ ይከሰታሉ ወይም መሬት ጋር ከተጋጩ እንዴት ወዲያውኑ በተማራማሪዎች እጅ ቶሎ ይገባሉ።
    ሌላው ደግሞ ስለእነዚህ አካላት ጥናት ያደረጉ ከ30 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ጥናት በአደረጉ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሙተው ተገኝተዋል የሚል መረጃ ከዩትብ ሰምቻለሁ።🤔🤔🤔

  • @zeezee3871
    @zeezee3871 หลายเดือนก่อน +1

    Brother I have a reservation to accept your story due to the fact that the three different caves that you mentioned covers thousands of kilometers are extremely exaggerated. Because the air distance from East cost of United States (New York to West cost of San Francisco cover four thousand kilometers. So what you saying is very wrong. Secondly Colorado and Nevada two different states.

  • @mulugetamekonnen8086
    @mulugetamekonnen8086 หลายเดือนก่อน

    በቁፏሮ አልቀዋል በለኛ
    በለዉ 🤣😂🤣🤣

  • @user-hj4hg6oq8z
    @user-hj4hg6oq8z หลายเดือนก่อน

    ቱሪናፋ 😅

  • @bekelejimma5765
    @bekelejimma5765 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ዕድሜዬ 63 ደርሻለሁ ማታ ከብቶች አያበለሁ እያለ በግምት 4 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በትላልቅ ሕንፃዎች ላይ የሚሰቀል ከብ ማብራት አዣንቦ
    ሲያርፍ አየቻለሁ ነገር ግን ተነሰቶ ሲሄድ አላየሁም ተገርሜ ለማንም አላወረሁም ለኔ የማብራቱ ደምቀት እጅግ ደማቅ ነበር ያየሁት 1969 አከባቢ ነው አከባቢው ደንቢ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ሲሆን ብሾፍቱ ነው ቦታው በደርግ መንግስት ዘመን ሲሆን ለከብቶች ግጦሽ የተተወ ቦታ ነው 😊😊😊

  • @birhanushimelesmekonnen9096
    @birhanushimelesmekonnen9096 หลายเดือนก่อน

    Yehe eko Le egna Le christianoch ayedelume ....reye yohanes yenebeb....

  • @Sanedelabo
    @Sanedelabo หลายเดือนก่อน

    ቱሪናፍ በላት አሜሪካ ጨረቃ ላይ ረገጥን ብላው😂 ፌክ ቪዲዬ ያሳዩን ይበቃል ጊዜው አብቅቶዋል የአሜሪካ የበላይነት ያ ያሳየኸን ጥበቅ ቦታ የድሮ መሪዎቻቸው ሽንት ቤት ነው😅😅

  • @Dream9b
    @Dream9b หลายเดือนก่อน

    Nuclear ለ አሜሪካ ምንም አይደለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🇪🇹🇺🇸

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 หลายเดือนก่อน

    ሲድኒ ሸልደን the dooms day conspiracy በሚለው መጽሃፉ የፍርድ ቀን ዘመቻ ተብሎ ወደአማርኛ በተተረጎመው ገራሚ መጽሃፉ ስለ ያልታወቁ በራሪ አካላት በደምብ አብራርቶ ጽፍዋል አሜሪካኖች ስለነዚህ ያልታወቁ በራሪ አካላት ከፍተኛ ምርምር እደሚያደርጉ ይገመታል

  • @CalnNega
    @CalnNega หลายเดือนก่อน

    አዎ ምድር ላይ የሰው ልጅ ብቻዉን አይደለም። በአይኔ በተደጋጋሚ አይቻለሁ ያየሁትን ለሰዎች ተናግሬ መልስ ማግኘት አልቻልኩም። ማንም ሰዉ የሚናገረውን ቋንቋ ይናገራሉ....

    • @negamulu7482
      @negamulu7482 หลายเดือนก่อน +1

      ማንም ሰው ማናገረው ቋንቋ መናገራቸው እንዴት አወክ?

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 หลายเดือนก่อน

      ተመርመር/ሪ

    • @AlamrewTgstu
      @AlamrewTgstu หลายเดือนก่อน

    • @AmanuelBekele-e4z
      @AmanuelBekele-e4z หลายเดือนก่อน

      እንደት ተመራመርክ ?እንዴት አይኔት ውጤት አገኜህ ?

    • @CalnNega
      @CalnNega หลายเดือนก่อน

      @ ብዙ ነገሮች በመመራመር አታይም እንዴት እንደሆነ ባታወቅም በሆነ ጊዜ ላይ ልዩ ፍጥረቶችን በአይንህ ልታይ ትችላለህ። እዉነት አንተጋ ቢኖርም ለሰዉ አስረድተህ መልስ አታገኝም።

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 หลายเดือนก่อน

    try to explain what you know clearly

  • @miserts7657
    @miserts7657 หลายเดือนก่อน

    Edene endene gin kesew dna gar yadakelun yemeslengal
    . bestanferd university wuset ende beteseb
    Agelales lijetu ke andameto jemiro beyeametu yekeftota yezegoatal. Meleqoa ahun lay excactley ufo honalech beayene selayehot new yemaweraw. Wedehola afegfege neber

  • @AffectionateAstroStation-gj2wo
    @AffectionateAstroStation-gj2wo หลายเดือนก่อน +2

    በሬ ወለደ ንግግር ክክክክ

    • @sirajseyfu
      @sirajseyfu หลายเดือนก่อน +1

      በሬ ነገር ነህ እሚገልጽልህ አገላለጽ አይመጥንህ ይሆናል እንቅፋት ግን አትሁን ሌላ ማረጋገጫ መፈለግ እኮ ይቻላል

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 หลายเดือนก่อน +5

    ስዎች የፈጠሯቸው እንጂ ዮፎ የሚባል የለም የውሸት ( ልብ ወለድ) ነው። እማዝነው በህዝብ ሚድያ ልብ ወለዱን እንደ እውነት ሲነገር እጅግ አሳፋሪ ነው። ወንድሜ ሲጀምር ስፔኩሌሽን ብሎ ነዉ ሊያወጋ የተነሣው ። የአሜሪካ መንግሥት ያልተቀበለውን ለህዝብ ግን ያለከልካይ ውሽትን እንደ እውነት ሲተላለፍ ሳይ አዝናለሁ። ሚድያ እውነት ና አስተማሪ መሆን ይኖርበታል እላለሁ።

    • @tomk5529
      @tomk5529 หลายเดือนก่อน +1

      ስለ ዩፎ የሰማውት በኢትዮጵያ ሬዲዮ ከ 20 -30 አመት በፊት በተከታታይ ሲቀርብ ነው:አሁን የተጀመረ ነገር አይደለም:በአለም ላይ ኮሽ ያለ ነገር ሁሉ በሰከንድ ውስጥ ከከተማ እስከ ገጠር በሚደርስበት አሁን ላይ ዮፎ ምንም ማለት አይደለም:( ድሮ በሰማይ ቤት ሰይጣን ፈጣሪው ላይ ሲያምፅ ወደ ሲኦል ጣለው:ፈጣሪ ለሱ የታዘዙትን መላእክት በመንግስቱ ውስጥ ሲይስቀምጥ:በጊዜው ከማንም ጋር አንወግንም ብለው ማህል ላይ የሰፈሩትን መልአክት ፈጣሪ ከመንግስቱ አባሮ ወደ እስፔስ በተናቸው:እነዛ አየር ላይ የተበተኑት ናቸው ዩፎ የሚባሉት::)የሚባልም ነገር አለ::

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm หลายเดือนก่อน +1

      @@tomk5529የአሜሪካ መንግስት አልተቀበለው የሚለው ውሽት ነው! ነገር ግን የአሜሪካ መንግስት የተፈጥሮ ክስተት ( natural phenomenon) ሊሆን ይችላል ብለው ነው ምክንያት የሚስጡት:: ነገር ግን Pentagon ክደዋል!

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 หลายเดือนก่อน

      መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አለ መፅሐፈ ሄኖክ ይገልፃቸዋል

  • @abe2868
    @abe2868 หลายเดือนก่อน +1

    አጠከባጥር! ኔቫዳ የሚገኘው አሪዞና እንጅ ኮሎራዶ አይደለም. በ DC ና California መካከል የ 4 ሰዓት ልዩንት አለ. Do your home work before you appear on screen

    • @YamiMelke
      @YamiMelke หลายเดือนก่อน

      ታዲያ ምን ችግር ነበረውንበስርዓቱ ብትናገር ?

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 หลายเดือนก่อน

    የሽገር ዳ ቦ ይበላሉ እንዴ

  • @Kal-g3k
    @Kal-g3k หลายเดือนก่อน

    የሰው ልጅ ከዮፎ ከፍቷል

  • @bubululu-n9k
    @bubululu-n9k หลายเดือนก่อน

    Dedabe

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አስፈለገ አንተ እውቀቱ ከሌለህ ስድቡ ምን አስፈለገ

  • @amazingworld9540
    @amazingworld9540 หลายเดือนก่อน

    😂😂 the fallen angels nachow (yewedeku melaket) they were destroyed by noah great flood ♥️ 😀

  • @kienfemichaeltemesgen9168
    @kienfemichaeltemesgen9168 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/_Cnd88fsKjo/w-d-xo.htmlsi=1pQjJvtrGFMoDQPu