ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም በጣም ይሚገርም መነባንብ ነው ትልቅ ትምህርት እናመሰግናለን
wow ካልሞትክ አይገሉህም በጣም ተምሬበታለሁ ተስፋ ያልቆረጠ ሰው የወደፊት ብርሃን እንጂ አሁን ያለበት ጨለማ አይታየውም እናመሰግናለን ።
ተስፍሽ እንኳን ለዚህ አበቃህ ቀሪው ጊዜህ የሰላምና የጤና የምኞትህ ስኬት እንዲሆን እመኝልሀለሁ።
እንኳን ለዚህ አበቃን ይህ ሁሉ እስትንፋስ ታፍኖ ከድምፅ የፈጠኑ ፀሐፊዎች እየወጡ የምንደሰትበትን የምንማርበት የምንመራመርበት እውቀት የምንጨብጥበት ፅናት የሚሰጡንን መለያየትን የምንዋጋበት የመጣውን ለውጥ ለመጠበቅ እያስተማሩን ነው በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ተስፍሽ አንተስ በቀጥታ ሄደክ ይህን ካልክ እኔን ብትመለከት ጾታ ብቻ ነበር ያልቀየርኩት ብቻ አንተ ለኔ ነው ያነበብክልኝ....አመሰግናለሁ በጣም በጣም የድሮ የተዋንያኖች የኳስ ተከላካይ ተጫዋቼ ዛሬ በግጥምክ ህይወቴን ተከላከልካት...
ድንቅ ድርሰት በግሩም ንባብ ሲቀርብ እንዲህ ይጣፍጣል። 👌👌👌
Thanks ተስፍሽ❤💛💚
ዋውውውውው አንደኛ ትምህርት
THANK YOU!!!!!!!!!!💕💕💕💕💕💕💕💕💕
ድንቅ ነው!!!
ግሩም አስተማሪ ነው
እናመሰግናለን
ዋው ትልቅ አስተማሪ ነው
ለብዙ፡ጊዜ፡ተስፋዬ፡የትጠፋ፡እልነበር፡፡ተመልስህ፡በመድረክ፡እንድናይህ፡ያደረገን፡አምላክ፡የተመሰገነ፡ይሁን፡፡ የተበላብህ፡ዘመን፡በእጥፍ፡የሚመለስበት፡ዘመን፡እንዲሆንልህ፡ከልብ፡እመኝልሀለሁ፡፡ ሚኒሊክ፡ትምህርት፡ቤት፡አብራህ፡ከተማረች 😀
welcome tesfeshe...
Great Tesfish
የት ጠፋ? አይ ችሎታ ድሮ መጨረሻየ የቀን ቅኝት ነበር
Wooooooow arfe temhert nawe ❤❤❤❤❤
♥♥♥♥♥♥♥♥1000%
Tikikl
Tesefeshiy magna
ተስፍሽን እናስግናለን
ይሄን ሁሉ አመታት አሪፍ አርቲስት ለመሆን መሟሟትህ ያሳዝነኛል።ደግሞ ሚስትህም አንተም ደምበኛ የወያኔ ደጋፊዎች አልነበራችሁም።ስንቱ ሀገር ወዳድ ኢትዬጵያዊን አላሳዘናችሁም።አውስትራሊያ ለምነህ የገባህበት ሀገር ነው።በከፋኝ ሰአት ላልከው በወያኔነት ህዝቡ ሲያገላችሁ ምን ታደርጉ።የሚያናደኝ አንተና ሚስትህ ከእነ ሰራዊት በምን ትለያላችሁ።ደግሞ የዳንኤል ክብረት መፅሀፍ ምርቃት ላይ።ያሳዝናል።ማፈር የብር ነገር ጠፍቷል።