እስከ 3ት ትዉልድ ያጋደለው በቀል | ቤተሰቦቻችን ሳይተላለቁ በፊት አንድ በሉን! ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • Revenge that had until the 3rd generation. እስከ 3ት ትዉልድ ድረስ ያጋደለው በቀል። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
    Subscribe to our official channel / @erq-maed-tv
    እስከ 3ት ትዉልድ ድረስ ያጋደለው በቀል
    ጥቁር ደምን ለመመለስ ለግድያ የሚፈላለጉ ቤተሰቦች ታሪክ።
    በቀል በህይወት ላይ በጣም ከባድና አስቀያሚ ነገር ነዉ። ወንድሜ በፈጠረዉ ስህተት ምክንያት የተጎጂ ቤተሰቦችም ያንኑ ወንድሜ የፈጠረዉን ስህተት እየደገሙት ይገኛሉ።
    እባካችሁ ቤተሰቦቼ አንጨራረስ? ኧረ የኛ ቤተሰብ ታሪክ እዚህ ጋር ይብቃ?
    ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና Whatsapp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
    የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
    #erq_mad
    #erq_maed_TV
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

ความคิดเห็น • 76