🛑 ለዳናዊት መክብብ የቀረበላት አስገራሚ ጥሎሽ || ልጅ ያሬድ ከጅቦች ጋር ታሰረ|| donkey tube ለመሰረት መብራቴ ይቅርታ ጠየቁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 202

  • @benjatube2
    @benjatube2  หลายเดือนก่อน +9

    በሁለተኛው ቻናላችን ላይ አስገራሚ የሆኑ ዜናዎችን በዚህ ሊንክያ ታገኛላቹ ይግቡና ይደነቁth-cam.com/video/FFDOFOhECds/w-d-xo.htmlsi=iaueqcaq1Cf72nYH

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 หลายเดือนก่อน +7

    መንሱርዬ ያደረከው ልክ ነው እኛ ክብር ስንስጣቸው ደስ ይላቸዋል ለመከላከያ ክብር ይገባቸዋል ጀግኖቻችን 💪💪💪💪

    • @mamemelese3054
      @mamemelese3054 หลายเดือนก่อน +1

      ሽቶ መቀባት ክብር አይደለም ንቀት ነው መከላከያ በየቤቱ እየገባ ሽቶ ከተቀባ በሽቶ ውስጥ የሚገድል ኬሚካል ሊጠቀሙ ይችላሉ በጣም ነውር ነው ስጦታ ቢሰጣቸው ይሻላል

    • @AddisAdwa-8815
      @AddisAdwa-8815 หลายเดือนก่อน

      ህዝብ የሚጨፈጭፍ የአብይ ሰራዊት ነው መከላከያ የምትለው አሱን ከሆነ ኦሮሞን ብቻ ነው ሚወክለው እኛን አይወክለም የአቡይ ባርያ ነው አንፈልግም እኛ

    • @YibekalKifle
      @YibekalKifle หลายเดือนก่อน

      መከላክያ ይድፈርሽ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 หลายเดือนก่อน +7

    ደሃ ወርቅ አይግዛ ከገዛም አያብዛ አለች አያቴ እውነቶን ነው ለካስ አይይይይይይ መንሱር 🫤 ሲቀጥል መከላከያ ማለት ምን ያህል እንደዘቀጡ እንደረከሱ እንደተበሳበሱ የሚያሳይን ነው አወይይይይ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ ይድረስልሽ 💔

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 หลายเดือนก่อน +9

    የኢትዮጵያ ኑሮ ውድነት በጣም ይገርማል😢😢😢

  • @HenbaFanta
    @HenbaFanta หลายเดือนก่อน +14

    መከላከያ የዚህን ያህል መውረዱ ይገርማል በየ ግለሰብ ቤት እየዞሩ

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k หลายเดือนก่อน +4

    መከላከያ ሽቶ ለመቀባት ቤት ለቤት ምን ይሉታል ሁሉም ነገር ከአበቃቃ ቆየ

  • @YoditAmbaye
    @YoditAmbaye หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ በጣም እኮነዉ የሚገርመዉ እዉነትዋን ነዉ ያገርቤት የኑሮ ዉድነቱ

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የሰውን ህይወት በማጥፋት ቀኑን ማሳጠር በእግዚአብሔር ስራ መግባት ነው ስለዚ አልስማማም

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 หลายเดือนก่อน +4

    የመተንፈሻ መሳሪያ ስትል በቀደም የሆነ ሰዉየ hospice ውስጥ ነበር እና 12yrs አልጋ ላይ ነበር ከዛ በቃ ይዉለቅለት ሲባል እሱ ግን እንባው እየፈሰሰ ነበር።።። በቃ እኔ በህይወቴ ውስጤን ከሚጎዳኝ ነገር ዉስጥ የአንድን ሰው አለመቻል አቅም አልባነት ሌላው ሲወስንበት። ያማል።።። የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላል። መንግስት ደሞ ይሄን የሚያደርገው የነጮችን ትእዛዝ በመከተል ነው። እከክ የሆነ መንግስት መጥቶ ከእንስሳ በታች አኖረን።። እግዚአብሔር ይክፈለው!

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 หลายเดือนก่อน +14

    ብልፅግና የኢትዮጵያን ህዝብ ቁጥር ለመቀነስ የሚሄድበት ድርጊት በጣም አሳፋሪ ነው የመተንፈሻ መሳሪያ ሳይነቀልላቸው ቆይተው ብዙ ሰዎች ደህና የሆኑ አሉ እግዚአብሔር የፈጠረውን ነብስ እንደማጥፋት ነው የሚቆጠረው እናም ይህ አረመኔያዊ ህግ በኢትዮጵያ ውስጥ ከፀደቀ አብይ የአለምን ህዝብ ለመቀነስ እና አለምን በአንድ መንግስት ለማድረግ ከሚሰሩት ከምእራባዉያን ጋር አብሮ እንደሚሰራ ትልቁ ማሳያ ይሆናል።

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 หลายเดือนก่อน +4

      ግልፅ ነው። የውጮች ግልገል ነው እኮ።

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 หลายเดือนก่อน

      እና ከምእራብያውያን ጋር ላይሰራልህ ፈለክ ሁሌ መቃወም

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 หลายเดือนก่อน

      @@genetyilma7717 ያልጎደለበት ሰው ልቡ ዝግ እና ጪፍን ነው። ከሆዱ ባሻገር ማሰብ አይችልም። ካደጉት ሀገር ጋ መስራት እና የነሱን አላማ ሀገርሽ ላይ ማስፈፅም ይለያያል። ይሄ ሰዉየ ምን ሰርቶ ነው ሰራ የምትይው? ይቅር ይበልሽ ለሆድሽ ያደርሽ

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 หลายเดือนก่อน +14

    የትራንስፖርት ጭማሪ ኑሮን በእጥፍ አክብዷል ሁሉም ነገር ጨመረ 🤔

  • @semarawitsat
    @semarawitsat หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር 😥😥😥🤲🤲🤲

  • @HalimaAwel-t8o
    @HalimaAwel-t8o หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ካለው ሽቶ ከሚቃባቸው በስጦታ መልክ አይሠጣቸውም ነበር አምጥቶ በቤቱ ሽቶ ቃብቶ መሸኘት ማለት ወርደት ዝቅጠት ም ነው።

  • @jermiyaweyni
    @jermiyaweyni หลายเดือนก่อน +3

    በኢሊፎርም ላይ ሽቶ መቀባት በዲሲፕሊን ያስቀጥል

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 หลายเดือนก่อน +4

    በወታደር ስራአት የቲክቶከ መጫወታ ሆነ ቀረ እነዚ ናቸው አገር የሚከላከሉ አሳፋሪዎች🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉም ዩትዩበር ከንተ መማር አለበት ቢያንስ በአንድ ቪድዮ አንድ የሚረዳ ሰው ማቅረብ መልካም ነው

  • @YesytChekole
    @YesytChekole หลายเดือนก่อน +1

    አይ ቤጃ ዘድሮ በመከላከያ ተናደን ተቃጥለን እያረርን ነው መከላከያ ጉዳትጅ ጥቅም አላየንም በተለይ በዚህ 6 አመታተቶች ሆድ ይፍጀው ብንልም እነሱ ዝም አያስብሉም ሳትፈልግ ያናግሩሀል

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 หลายเดือนก่อน +4

    ለሁሉም ነገር ጭማሪ መንግስት ነውና ህዝብ መንግስት ላይ ሆ ብሎ መነሳት ።አለቀ

    • @hiwottesfaye5833
      @hiwottesfaye5833 หลายเดือนก่อน

      መሰሪያ ከያዘ መንግስት ጋር ሆ ብለ ብትወጣ ዋይ ዋይ እያለን እንመለስ እንዴ መከላከያው እንደው የመንግስት ሆ ማለት ማን አቃተው ብለ ነው ብቻ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላምሽ ያብዛው

  • @danielgebremariam
    @danielgebremariam หลายเดือนก่อน +2

    እባካቹ ይሄን የአንደኛ ክፍል አስተማሪ አደብ አስገዙልን. ዜሮ ዜሮ ብሎ ጨረሰን እኮ

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 หลายเดือนก่อน +1

    ማጥናት ነበረበት ስለ አትክልቱ ውሃ ሚሰጠው በ 11 ቀን ንው ፀኃይ በመስኮት ካገኝ ይበቃዋል we should study about each plant 😢before we bought it

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 หลายเดือนก่อน +2

    መንሱር የሚባል ቀላል ሠው ከሱም የባሱ መከላከያዎቹ ከነልብሳቸው ።ይሄኮ ህዝብንም ሀገርንም መናቅ ነው

  • @addisgessesse6203
    @addisgessesse6203 หลายเดือนก่อน +2

    Ke alem ye megemariyau ye sheto serawit , wow!!

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty หลายเดือนก่อน +2

    እንኳንም ፀድቆ ሳይፀድቅም በመድሀኔት እጥረት እየገደሉ አይደል ይሄ ህግ በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው እዜ ፣ በሰው ጉልበት ብቻ ስንት ሰዎች አሉ አይደል አልገባኝም ???

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እንጀራውን ያውጥለት ❤

  • @BatyMamo
    @BatyMamo หลายเดือนก่อน

    ገሀነብ ግቡ እናተ መተፈሻ ሰካችው አልሰካችው አይመለከተኝም እስትፋሴ ክረስቶስ ነው ❤❤ ክብረ እሱ ምቶ እኔን ህወት ለሰጠኝ ክብረ ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤ ይህንን የምታነቡ ሁሉ አሜን በሉ❤🙏

  • @Chaina88
    @Chaina88 หลายเดือนก่อน +33

    ቤንጃዬ በማርያም ይህን መንሱር መንደሬ መሀይም ባታቀርበው ያንተን ቻናል ወጣቱም ያየዋልና ይህን ዋልጌ ገለል አርግልን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน +8

      አሁን ምን ማለት ነው ሸቶ መቀባት ይሄ ሰውዪ ሸቶ ብርቁ ነው አይፍርድበትም እበት እየተቀባ ሰላደገ ነው😂😂😂😂

    • @aregashgebere
      @aregashgebere หลายเดือนก่อน +1

      ​@@TigistTeklehaymanotGebreselass😂እበት 🙆

    • @tesfayohannes6192
      @tesfayohannes6192 หลายเดือนก่อน

      የዛ ሰፋር የነ ቆማጢት አመለካከት

    • @tesfayohannes6192
      @tesfayohannes6192 หลายเดือนก่อน

      የዛ ሰፋር የነ ቆማጢት አመለካከት

    • @teddysiyoum5612
      @teddysiyoum5612 หลายเดือนก่อน +1

      💯

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 หลายเดือนก่อน +1

    ድሮ ድሮ ልበል እንጂ ወታደር ክብር ይገባዋል ግን ይህ ሰው ምን ማለቱ ነው ብጭርቅ

  • @leulzewdu1074
    @leulzewdu1074 หลายเดือนก่อน +2

    ብራዘር ብዙ ምክር /ማብሪራ አታብዛ ይገባናል with respect

    • @tesfayohannes6192
      @tesfayohannes6192 หลายเดือนก่อน

      አባቴ የአንቺ IQ ከፍ ያለ ስለሆነ እኮ ነው ሚገባሽ። እኛ አት በል

  • @faniyoo6555
    @faniyoo6555 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በመንሱር አዝኛለሁ አንሶ ብኛል እነሱ ብር ቢሸልማቸዉ አከበራቸዉ እልነበር የህክምና አዋጅ ልክአይደለም እናቴን ይዛችሁ ሂድ ብለዉ 1አመት ካለ መተንፈሻ ኖራ ነዉ ያረፈችሁ አንተን አመሰግናለሁ😊😊😊😊😊

  • @neba1034
    @neba1034 หลายเดือนก่อน +2

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5K አስገቡኝ ስወዳች💝💝💝💝💝💝💝

  • @KassechYilma-e9z
    @KassechYilma-e9z หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ሰው እንደዚህ የስነምግባር ለውጥ ሲያመጣ በዚህ ቀጥል

  • @YeshiMekonnen-q3v
    @YeshiMekonnen-q3v หลายเดือนก่อน

    የገረመኝ ባለሽቶዉ ሁለተኛወቹ ምጣታቸዉ ምን መልክ ት ማስተላለፉ ነዉ

  • @FirehiwotSolomon-cw9mq
    @FirehiwotSolomon-cw9mq หลายเดือนก่อน +3

    ሽቶ ለመቀባት ብቻ ነው ምትኖረው

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 หลายเดือนก่อน +2

    ለምን ነዉ ይሄን ከብት ምታመጣዉ ደግሞ ድንበር የሚጠብቅ ሲል አያፍርም

  • @YoditAmbaye
    @YoditAmbaye หลายเดือนก่อน +2

    እስራኤል ገብተናል በጣም ድምፁ ደስይል

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 หลายเดือนก่อน

    Thank you ልጅ ያሬድ ❤

  • @ethionitsuhfker3722
    @ethionitsuhfker3722 หลายเดือนก่อน

    አይ ባሻዬ በኔ የደረሰውን ተናገሩት እንደቀልድ😮😮

  • @DawaGraceዳዋግሬስ
    @DawaGraceዳዋግሬስ หลายเดือนก่อน +5

    እናቱን የሚወድ ሰው ላይክ ቪድዬ ለቅቄያለሁ ኑ 👈ፎቶዋን ንኩና ግቡ

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu หลายเดือนก่อน

    ነፍስህ ሰላም ትርፍ ኤሊዬ

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 หลายเดือนก่อน +3

    ለእነዚህ ግማታም መከላከያዎች ሽቶ ሳይሆን ፊሊት ወይም ፀበል ነበር መርጨት የነበረበት ካድሬዉ መንሱር።

  • @AJ2125-TM
    @AJ2125-TM หลายเดือนก่อน

    መንሱር ጀማል አይ አንተትኩረት መሳብ ተወዳለህ በል አይተናል

  • @AbebaFrehiwot
    @AbebaFrehiwot หลายเดือนก่อน

    እንጀራ በጭንቅላት ይዞ በሳይክል በጣም ጀግና

  • @yezerhargtekalign6274
    @yezerhargtekalign6274 หลายเดือนก่อน +1

    እሸቱ ትልቅ ሰው🙏

  • @henokwubetjr7983
    @henokwubetjr7983 หลายเดือนก่อน

    አይ እረ ምን ጉድ ነው እግድም። አደግ የሆነ ስው እረ ተው መንሱር በልክ ሁን

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 หลายเดือนก่อน

    ወልዳለች የምን እርጉዝ ናት ናቲ ቆንጆ ነው

  • @ElsaHailu-id3ub
    @ElsaHailu-id3ub หลายเดือนก่อน

    Why u didn't show when Tsehaye sing, Solyena melse...if u advertise please show it

  • @howtoguidesamharic5071
    @howtoguidesamharic5071 หลายเดือนก่อน

    ልጅ ያሬድን አመስግነህ፣ በቀለን መውቀስህ አግባብ አይደልም ፣ እሱ ኢትዮጵያዊነትን ሲስብክ የሚገፊት በዝተው ነው።

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር

  • @alemtsehaykassaye4976
    @alemtsehaykassaye4976 หลายเดือนก่อน +1

    አይ መከላከያ በዚ ልክ መቅለል ?🤔🤔🤔🤔

  • @muluf7616
    @muluf7616 หลายเดือนก่อน +1

    I like it that nice prank make me laugh ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @kedirahmed4880
    @kedirahmed4880 หลายเดือนก่อน

    KAKA NEW YALISHIW YIRESAL????

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty หลายเดือนก่อน

    በላይ ወይ ሲጀመር ገጣሚ መሰለኝ ልጅ ያሬድ ከድሮም ጀምሮ ከእንሰሳ ጋር ነው ልጅ ያሪድ መሬት ቦታ ተሰጥቶት ነው በላይ ወያ ፣ ምንም ሳይሰጠው ማደንዠዣ ተወግቶ ነው የወጣው ምን ይስራ ፣ ግዜውን እንዴ ይጨርሰው ተዉት ፣ ስንቱ ከእስር ተፈቱ ወደ ስደት በእስር ቤት የደረሰባቸው ፍግ ለጆሮ የሚዘገንን ግፍ ከአውሬና ከእሬሳ ሲሰቃዩ ፣ስንት ጋዜጠኞች እየመሰከሩ መሰለኝ በላይ ወይ ሀገር ውስጥ ስለሆነ እንጂ ብሱላይ የደረሰው ግፍ ማን ያውቃል

  • @tinatito1987
    @tinatito1987 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ስለ መንሱር የሽቶ...ትርጉም የለሽ ብየዋለሁ:: Seriously? ሰው ግን እንዴት ነው ግራ የገባው:: እረ የምትሰሩትን እወቁ

    • @BatyMamo
      @BatyMamo หลายเดือนก่อน

      ከየት እደመጣ የማይታወቅ ገዘብ ላናቸውን አዙሮት በየት ያስቡ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ሕዝብ አለቀ ኑሮ ገሀነም ሆነ ምን ማድረግ ይሻላል ማልቀስ ይሻል ይሆን

  • @tedeladesalegn
    @tedeladesalegn หลายเดือนก่อน

    ህዝብን የሚያስተዳድር መንግስት የአባት ያህል ሀላፊነት ያለበት ይመስለኛል፡፡አባት ልጆቹ ሲሞቱ ፡ሲራቡ..........ምን የሚያስችል አንጀት ይኖረዋል?

  • @Tsion-um9kx
    @Tsion-um9kx หลายเดือนก่อน

    Mesi siansat nw betam Chewa lege nat yeartistoch araya yemetehon sewedat

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ หลายเดือนก่อน

    ኮሜንት ለማንበብ ስንቀዠቀዥ ተደፍቼ ነበር ሆሆ አይ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ 😂😂

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo หลายเดือนก่อน

    መከሊከይ. አደሉሚ. የቀቢሊ. ጠቢቂ. ናቸው. ሚንሚ. አቀሊድሚ

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 หลายเดือนก่อน

    እሸቱ ነፍሱ ታምራለች ❤❤❤❤

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 หลายเดือนก่อน

    ድንቄም መከላከያ ዝዝዝዝ ነገሮች

  • @BetanyaYirdaw
    @BetanyaYirdaw หลายเดือนก่อน

    ቤንጃችን😍😍😍😍

  • @halom3886
    @halom3886 หลายเดือนก่อน

    እረ ምንም ችግር የለውም ምስጋና ነው

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 หลายเดือนก่อน

    እና ህጉ ሰው ሳይሞት መግደል ማለት ነው ?

  • @FilmonAbraha-rl6qu
    @FilmonAbraha-rl6qu หลายเดือนก่อน

    የሰው ልጅ በፈጣሪው ውሳኔ ቢያርፍ ነው ጥሩ። የፈጣሪ ምረት እስከ መጨረሻ ስለሆነ።

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq หลายเดือนก่อน

    አይ ያሬድ እዚያው ጅቡ ሲርበው ይበላሀል እንጂ ።ማንም መልስ አይሰጥህም ።የሚያስታውሰህም የለም ።

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 หลายเดือนก่อน +1

    The laws are not meant for Prosperity Oromos since they are above the laws of the country. They are the ones who make the laws too.

  • @yaredsintayehu2256
    @yaredsintayehu2256 หลายเดือนก่อน

    #benja man great guy 🎉🎉🎉

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l หลายเดือนก่อน

    ሽቶ ለመቀባት ነው እቤት ድረሰሰ ያስመጣቸው😮😢

  • @eyemetunw2450
    @eyemetunw2450 หลายเดือนก่อน +2

    መንሱር ይንሠርህ እና ከሞት የተረፈ ወታደር ተላጥበት በዚህ ነበር መቀወር 😏🔨

  • @BatyMamo
    @BatyMamo หลายเดือนก่อน

    ጥቁልና አታበረታቱ ማስታወቂአያም አታስሩ ጥቆላን ተቃወሙ

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 หลายเดือนก่อน

    ምን ያህል መከላከያን እንዳቀለለ ሽቶ ቀብቶ ሰላምታ ሰተውት ሄዱ ይገርማል ስጦታ ቢሆን አሰየው አይ ኦሮሞ

  • @bereketkelemu7443
    @bereketkelemu7443 หลายเดือนก่อน

    እስር ቤት የአንዱን አንጎል ለሌላው መቀያየር ጀመሩ እና? ልጅ ያሬድ በላይ በቀለ ሳይቀያየሩ አልቀረም!

  • @user-enu
    @user-enu หลายเดือนก่อน

    አባቴ ትንፋሹ እሚቋጥ አለ ማለት ነዉ

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel หลายเดือนก่อน

    ስለ content , ወታደሮቹ ከአዉቀት ነፃ ናቸዉ የሚሊተሪ ክብር የላቸዉም

  • @user-enu
    @user-enu หลายเดือนก่อน

    ምንም አንልም በቃ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ หลายเดือนก่อน

    ምናለ ከሆነም ሽቶውን ቢሸልማቸው ደሞ በየቤቱ ይሄዳሉ ይሄንን ልብስ ለብሰው ክብር ነበረው ድሮ

  • @sanitizertube9042
    @sanitizertube9042 หลายเดือนก่อน

    Benjaye sew bekenu bemot new elalew even here beteseb sign kaladerege ayechalem

  • @SirkutAlix
    @SirkutAlix หลายเดือนก่อน +1

    Selam wendime ❤❤❤❤❤

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ስለጠንቋይ ከተወራ ከጠቅላዩ ጀምሮ 60 ሚሊዮኑ ህዝብ ጠንቋይ ቤት ይሄዳል የጠቅላዩ ለየት የሚለው ደም ይገብራል እና ነው

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj หลายเดือนก่อน

    20:19 👍👍👍

  • @MekuriawAstatekie
    @MekuriawAstatekie หลายเดือนก่อน

    ይገርማል

  • @FireGetachew-u5v
    @FireGetachew-u5v หลายเดือนก่อน +1

    And akafa afer betam ygermal

    • @Amenadmasu22
      @Amenadmasu22 หลายเดือนก่อน

      እኔም የገረመኝ አገላለፅ ነው ምፅ ስናሳዝን🤫

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 หลายเดือนก่อน

    አንዳንድ ሰው ግን በ ኦሾ መፅሀፍ እየሳተ ነው 😂

  • @raheel-z4e
    @raheel-z4e หลายเดือนก่อน

    አይ መከላከያ የአብይ ወታደር በሉት የኢትዮጲያ ስትል አታፍርም ብቻአ ፈጣሪ ከነዘር ማዘርክ ንቅል ያርግህ ፀሉቴነው ከሀገራችን ላይ አሜን🙏🙏🙏

  • @samsonalemu3497
    @samsonalemu3497 หลายเดือนก่อน

    በሽቶ ተጓትቶ የሚመጣ ዉትድርና የወረደ ቦታ መገኘቱ ያሳዝናል ገና አብረው ሽንት ቤት ይገባሉ

  • @amanufekir6373
    @amanufekir6373 หลายเดือนก่อน

    Mensur gin sew new bemedhaniyalem😢 Ethiopiaye endew min eyehonish new ahunis aferkubish Ethiopiawi balihon biye temegnew😢😢

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu หลายเดือนก่อน

    ፍጣሪ ይዳብስህ

  • @Toselamdeseta
    @Toselamdeseta หลายเดือนก่อน

    Weye guuuuude agerachine egezabere yefeterwene nefese matefate letefekede nwr? Ende egezabere endegena hiwote meketele yichelale

  • @ZibazinkiZinkZaker
    @ZibazinkiZinkZaker หลายเดือนก่อน

    በግድ እንግሊዘኛ እኔ ሚመስለኝ ይሄ ሰውዬ አፋሪካዊነው ጠፍቶ መጥቶ ነው አሜሪካ የገባመስሎት

  • @banchalemworkneh2989
    @banchalemworkneh2989 หลายเดือนก่อน

    Koye measure jile new adele😂😂😂😂

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 หลายเดือนก่อน

    ድክምክም አለ ልቤ😂😂😂😂😂

  • @Lili-df1sr
    @Lili-df1sr หลายเดือนก่อน

    ቸግሮናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😅

  • @selamawitmulugeta8447
    @selamawitmulugeta8447 หลายเดือนก่อน

    "ሀገር ሲያረጅ ጃርት ያፈራል።" የሚለው ተረት የሚሰራው
    ስንተ ዋጋ ይከፈልበት የነበረውን ዩኒፎርም ለበሰው
    ከመንሱሬ ሽቶ ቤት ሲገኙ😭

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 หลายเดือนก่อน

    እነዚህን ብሎ መከላከያ

  • @JEMATUBE-s8c
    @JEMATUBE-s8c หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ልደቴ ነው 🎉

    • @HenbaFanta
      @HenbaFanta หลายเดือนก่อน +1

      HBD 🎉🎂

  • @Aloz_tube
    @Aloz_tube หลายเดือนก่อน

    🔥🔥🔥

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳንም በሰላም ምትክ ግን ግን ግን የፕሮግራሙን ስትጀምር በምን ስር አረከው ከሚያስጠላኝ አንዱ መንሱር የሚባል የአብይ ደጋፊ ነው ባታመጣው እውነት የሱን አላየሁትም አሳለፍኩት ሌላውን ግን እየደጋገምኩት የማየው

  • @meleseworku4491
    @meleseworku4491 หลายเดือนก่อน

    አበበ መካኒክ

  • @tsedaynigussie421
    @tsedaynigussie421 หลายเดือนก่อน

    ቤንጃ ግን የኔ ባል መሆን ነበረብህ

  • @Chaina88
    @Chaina88 หลายเดือนก่อน

    በፈጣሪ ስም በዲያቆኑ ስም? አረ እናስተውል