Zemede is always amazes me. He is well-informed, and no one has as much information on Amhara struggle as he has. He is a man of integrity, and he is not shy to say the truth.
ቴዲ የተባልክ ደንቆሮ ፅሑፌን መልሰህ አየር ላይ አውለው Now it becomes quite apparent that this media is fostering the RECKLESS , MORONIC & DEFUNCT narratives of zemedkun Hoaever it's to be noted with clarity that UNDER NO CIRCUMSTANCES you ain't downsize & degrade our prestigeous hero ESKINDER NEGA !!!!!!!!!!
Thanksgiving both you.❤
አቤት ንግግር በድንግል ማርያም ስም አማራው በደንብ በጥበብ በማስታወል ስሙት ዘበዴ ዘርህ ይባረክ።
Zemede is always amazes me. He is well-informed, and no one has as much information on Amhara struggle as he has. He is a man of integrity, and he is not shy to say the truth.
and also well organized
አይ ዘመዴ ምን ላርግ የኛ እስትንፋስ እኮ ነህ የአማራ ህዝብ መቼም ውለታህን አይረሳም ኑርልን ወንድማችን አንተን እና ቤተሰቦችህን ፈጣሪ ይጠብቅልን 💚💛❤️
ይሄ ደንቆሮ "ፌክ ኢትዮጵያኒስት" ሲል ምን ማለቱ ነው? "ኢትዮጵያኒስት" ማለት ምን ማለት ነው? ቃሉ አማርኛም እንግሊዝኛም አይደለም።ይሄ ማቶ የጎዳና ተዳዳሪ "ኢትዮጵያኒስት" የሚላቸው ኢትዮጵያ ትዳን የሚሉትን የአንድነት ሃይሎች(ኢትዮጵያዊያንን)
ነው ብለን እንውሰድለትና ከፈሱ ጋር የተጣላ መሃይም መሆኑን እናሳይ። "ፌክ" የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የውሸት የሚለውን አማርኛ ቃል ይወክላል።ይህ ቃል ከኢትዮጵያኒስት ጋር አብሮ ሲፃፍ ፌክ ኢትዮጵያዊ ሲሆን ትርጉሙ የውሸት ኢትዮጵያዊ ማለት ነው።ታዲያ በዚህ ማቶ አገላለፅ የውሸት ኢትዮጵያዊ ማን ነው ? የአንድነት ሃይሉ ወይስ ኢትዮጵያን አያሳየኝ ብሎ ብሔሩ ውስጥ የተወሸቀውን ኦነግ ወይም ትህነግ ? ወይም ሳልሳዊ ብአዴኑ ?(መነሻዬ አማራ መድረሻዬ አማራ የሚለው የዘመድኩን ፋኖ ?)
የዘመኩን ፋኖ ብአዴን ነው የምንለው በምክንያት ነው።የትህነግን ሕገመንግስትና የብሔር ፌዴራሊዝም የተቀበለ፣መነሻውንም መድረሻውንም ወያኔ ከልላ የሰጠችውን የልቦለድ አማራ ክልል ያደረገ የስልጣን ጥም ያጠወለገው ስብስብ ነው።
አትጠራጠሩ በአንድ ወቅት ማን ነበር Oromia out of ethiopia ! እንዳለው ሁሉ፥ በቅርብ ቀን የሃረርጌው አማራ(ዘመድኩን ነቀለ)ደግሞ Amhara out of ethiopia ይለናል።የሚሰማው አያገኝም እንጅ።😂
ዘመዴ ተባረክ ወንድሜ ድል ለፋኖ
ቴዲ ሃዋሳ ታሪክን በደንብ ተማር ዘመዴ ይመችህ
❤❤❤❤
ድል ለፋኖ💪💪💪💪
ዘመዴ እውነተኛው የአማራ ዘመድ ተባረክ
ድንገል,ማረያም,ትባረካቸሁ
ዘመዴ ኑርልን
ድል ለፋኖ👌👌👌👌
የአማራ ህዝብን የትግል ኮዝ እንዲህ እንዳንተ ገላልጦ የሚያሳይ ዘመድ ማግኘት እንዴት ፀጋ ነው።
ጀግናው ዘመዴ
Thank you so much Zemede
ዘመዴ በርታ
እውነትም ዘመዴ ተባረክ
ዘመትኩን፣፣፣ዘመድኩን፣፣፣ዘመድኩን፣፣፣ዘመድኩን፣፣፣አላህ፣፣ሀቅህን፣፣ያዉጣዉ፣፣ተባረክ
ዘመዴ ብቻውን ሀገር ነህ ተባረክ
ተባረክ ዘመዴ መቼም መንፈስ ቅዱስ ያቀብልሀል የእኔ ዘመዶች ኦሮሞዎች መስሚያ የላቸውም በደም ተጨማልቀዋል ኦሮሞ መሆኔ ያሳፍረኛል
ዲያብሎስ መንፈሰ ተሞልቶ እያስለፈለፈው ነው ተራ ስድብ የሚሳደብ እብድ ነው ።መንፈስቅዱስ መልካም በጎነገርን የሚያወራ ጨዋነው
ዘመዴ ገራሚ ነው አስተማሪ ነው
ይሄ ደንቆሮ "ፌክ ኢትዮጵያኒስት" ሲል ምን ማለቱ ነው? "ኢትዮጵያኒስት" ማለት ምን ማለት ነው? ቃሉ አማርኛም እንግሊዝኛም አይደለም።ይሄ ማቶ የጎዳና ተዳዳሪ "ኢትዮጵያኒስት" የሚላቸው ኢትዮጵያ ትዳን የሚሉትን የአንድነት ሃይሎች(ኢትዮጵያዊያንን)
ነው ብለን እንውሰድለትና ከፈሱ ጋር የተጣላ መሃይም መሆኑን እናሳይ። "ፌክ" የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የውሸት የሚለውን አማርኛ ቃል ይወክላል።ይህ ቃል ከኢትዮጵያኒስት ጋር አብሮ ሲፃፍ ፌክ ኢትዮጵያዊ ሲሆን ትርጉሙ የውሸት ኢትዮጵያዊ ማለት ነው።ታዲያ በዚህ ማቶ አገላለፅ የውሸት ኢትዮጵያዊ ማን ነው ? የአንድነት ሃይሉ ወይስ ኢትዮጵያን አያሳየኝ ብሎ ብሔሩ ውስጥ የተወሸቀውን ኦነግ ወይም ትህነግ ? ወይም ሳልሳዊ ብአዴኑ ?(መነሻዬ አማራ መድረሻዬ አማራ የሚለው የዘመድኩን ፋኖ ?)
የዘመኩን ፋኖ ብአዴን ነው የምንለው በምክንያት ነው።የትህነግን ሕገመንግስትና የብሔር ፌዴራሊዝም የተቀበለ፣መነሻውንም መድረሻውንም ወያኔ ከልላ የሰጠችውን የልቦለድ አማራ ክልል ያደረገ የስልጣን ጥም ያጠወለገው ስብስብ ነው።
አትጠራጠሩ በአንድ ወቅት ማን ነበር Oromia out of ethiopia ! እንዳለው ሁሉ፥ በቅርብ ቀን የሃረርጌው አማራ(ዘመድኩን ነቀለ)ደግሞ Amhara out of ethiopia ይለናል።የሚሰማው አያገኝም እንጅ።😂
ዘመድ፣፣፣በእዉነት፣፣፣ለኔምለአማራልጂ፣፣ዘመዴነህ፣፣ወድሜነህ፣፣፣እኔስሰማህ፣፣፣፣አለቀስኩ
የዛሬዉዪለያል፣፣፣ዘመዴ፣፣፣አላህ፣፣ከአንተዪሁን
አንደበት የሆነህ አምላክ ነው መጨረሻውን ያሳምርልህ ወንድሜ
ይሄ ደንቆሮ "ፌክ ኢትዮጵያኒስት" ሲል ምን ማለቱ ነው? "ኢትዮጵያኒስት" ማለት ምን ማለት ነው? ቃሉ አማርኛም እንግሊዝኛም አይደለም።ይሄ ማቶ የጎዳና ተዳዳሪ "ኢትዮጵያኒስት" የሚላቸው ኢትዮጵያ ትዳን የሚሉትን የአንድነት ሃይሎች(ኢትዮጵያዊያንን)
ነው ብለን እንውሰድለትና ከፈሱ ጋር የተጣላ መሃይም መሆኑን እናሳይ። "ፌክ" የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የውሸት የሚለውን አማርኛ ቃል ይወክላል።ይህ ቃል ከኢትዮጵያኒስት ጋር አብሮ ሲፃፍ ፌክ ኢትዮጵያዊ ሲሆን ትርጉሙ የውሸት ኢትዮጵያዊ ማለት ነው።ታዲያ በዚህ ማቶ አገላለፅ የውሸት ኢትዮጵያዊ ማን ነው ? የአንድነት ሃይሉ ወይስ ኢትዮጵያን አያሳየኝ ብሎ ብሔሩ ውስጥ የተወሸቀውን ኦነግ ወይም ትህነግ ? ወይም ሳልሳዊ ብአዴኑ ?(መነሻዬ አማራ መድረሻዬ አማራ የሚለው የዘመድኩን ፋኖ ?)
የዘመኩን ፋኖ ብአዴን ነው የምንለው በምክንያት ነው።የትህነግን ሕገመንግስትና የብሔር ፌዴራሊዝም የተቀበለ፣መነሻውንም መድረሻውንም ወያኔ ከልላ የሰጠችውን የልቦለድ አማራ ክልል ያደረገ የስልጣን ጥም ያጠወለገው ስብስብ ነው።
አትጠራጠሩ በአንድ ወቅት ማን ነበር Oromia out of ethiopia ! እንዳለው ሁሉ፥ በቅርብ ቀን የሃረርጌው አማራ(ዘመድኩን ነቀለ)ደግሞ Amhara out of ethiopia ይለናል።የሚሰማው አያገኝም እንጅ።😂
እውነትም ዘመዴ የአማራ
እውነት ዘመዴ የአማራ ጠላት ነህ ጎንደርና ይጨፈጨፋል ያልክ
Zemede du bist der beste
Historical facts!
እግዚአብሔር ለተግፋ ለተበደለ ህዝብ ሰው አስነሳ
Tedy yimechih enwodhalen zemede berta❤
ዘመዴ ወለጋ አርደው ሬሳቸው ላይ ችግኝ ትከሉ ያላትን ቃላት የሚረሳ የአማራልጅ የለም አንድ ሰው እስኪ ቀር እንዋጋዋለን ማሃይም መግስት
እድሜ ይስጥህ
Yefetari sira new
የጎንደር እበቶች በደንብ ስሙት
Zenede geta yebarekeh
እወእነት.ትንረ.አደለ.መነለወ,እናተመ,እደእወነቶ.ኑሩ
Tarik indih new yimechih zemede fetari zemenh yibarek❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዘመዴ የታሪክ ምሁር የእዉነት ሰው ብቻ ሳይሆን ስጋ ለባሽ ድሮን ማለት ነው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን !!!!
በአብይ ፍቅር አብጀ
አንተን እጠላ ነበር
እውነት ግን አንተ ጋ ነበር
ይቅርታ ዘመዴ
❤
ዘመድኩን፣፣፣ዪህን፣፣ከብት፣መጋ፣፣ንገረዉ
እስክንድር ገና ወደ ፋኖ ሲቀላቀልም
አልጣመኝም ከዛ ለሁሉም መፍጠን
ጀመረ ከዛ ቶሎ ወደ መፍረስ።
እውነትን መስማት የምትፈልጉ ስሙ። ዘመድኩን ከሚናገረው ነገር ውሸት ነው የምትሉ አላችሁ።
በአማራ ላይ የደረሰው ግፍ ነገ ለእናንተ ነው። ጊዜ ለኩሉ።
ይሄ ደንቆሮ "ፌክ ኢትዮጵያኒስት" ሲል ምን ማለቱ ነው? "ኢትዮጵያኒስት" ማለት ምን ማለት ነው? ቃሉ አማርኛም እንግሊዝኛም አይደለም።ይሄ ማቶ የጎዳና ተዳዳሪ "ኢትዮጵያኒስት" የሚላቸው ኢትዮጵያ ትዳን የሚሉትን የአንድነት ሃይሎች(ኢትዮጵያዊያንን)
ነው ብለን እንውሰድለትና ከፈሱ ጋር የተጣላ መሃይም መሆኑን እናሳይ። "ፌክ" የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የውሸት የሚለውን አማርኛ ቃል ይወክላል።ይህ ቃል ከኢትዮጵያኒስት ጋር አብሮ ሲፃፍ ፌክ ኢትዮጵያዊ ሲሆን ትርጉሙ የውሸት ኢትዮጵያዊ ማለት ነው።ታዲያ በዚህ ማቶ አገላለፅ የውሸት ኢትዮጵያዊ ማን ነው ? የአንድነት ሃይሉ ወይስ ኢትዮጵያን አያሳየኝ ብሎ ብሔሩ ውስጥ የተወሸቀውን ኦነግ ወይም ትህነግ ? ወይም ሳልሳዊ ብአዴኑ ?(መነሻዬ አማራ መድረሻዬ አማራ የሚለው የዘመድኩን ፋኖ ?)
የዘመኩን ፋኖ ብአዴን ነው የምንለው በምክንያት ነው።የትህነግን ሕገመንግስትና የብሔር ፌዴራሊዝም የተቀበለ፣መነሻውንም መድረሻውንም ወያኔ ከልላ የሰጠችውን የልቦለድ አማራ ክልል ያደረገ የስልጣን ጥም ያጠወለገው ስብስብ ነው።
አትጠራጠሩ በአንድ ወቅት ማን ነበር Oromia out of ethiopia ! እንዳለው ሁሉ፥ በቅርብ ቀን የሃረርጌው አማራ(ዘመድኩን ነቀለ)ደግሞ Amhara out of ethiopia ይለናል።የሚሰማው አያገኝም እንጅ።😂
መልካም ጋብቻ ሰውር ካድሪዎች
Egzehabere yestehe Zemede Amlak letegefaw sew yasnesal
እረ,አጀታቸሁ,ይራሰ,የእኒወዱቸ
ስለ ደመቀ ዘውዱ የተናገረው እውነት ነው:: ናዝሬት ላይ ደመቀ ዘውዱ እየሄደ ሁሌም ከነ ሽመልስ አብዲሳ ጋር ስብሰባ ያደርጋል:: አማራው ንቃ:: እነዚ ናቸው 40ዓመት የሸጡህ! እነዚ ዲቃሎች ነፃ አያወጡህም::
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌❤❤❤👍👍👍
Ewent. New. Adem. Weshet. Yelem.
ዘመዴ ኮሎኔል መኮንን ያልኸው ኮሎኔል ጌታሁን መኮንን እንዲባል።
አዎ 30'000 የጎጃምን ህዝብ አርደዋል አርደዋል።
ስለእዚህ አማራ የእጁን ነው ያገኘው ማለት ነው! ማን አታለለው!!!! ቴዲ አፍሮ!.... አማራ ጅል ነው፤ አሁንም ትግሉን እየነጠቁት ነው፤
ሉባ በምንም ታእምር የኢትዮጵያዊነት ሥነልቦና የለውም::: እንኳን ሀገር መምራት አብረው መኖርም አይፈቀድላቸውም!!
L🎉
ወያኔ በታኝ ነበር በአያቶቹም!
Nothing is wrong with what ZB is narrating!!! Teddy yimechih!
❤🙏❤
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡአማራ፣፣አሁንም፣፣ነጉስነዉ፣፣፣እዉነቱዪህነወ፣፣፣አብዪ፣፣በቁምህሙተሀል
Wetir Wetir Zemede!
Zemede yegala medhanit 🥰🥰🫶🥰
ቴዲ የጋዜጠኝነት ብቃት
ይጎልብሀል ዘመዴ በለለ
በት ገምጋሚ ብለኽ ተቃዋ
ሚ አቀረብኽ ማስተካከል
አለብኽ
እሰክድር መተቸት መቃወም እፎግነት ወየም መቀሰፍ ነው ያልከው ዘነጋከው እንዲ ተቸዋለው የሚያሰለፈልፈኝ አላውቀውም ተየዠነው ያልከው ትክክል ነክ
I had respect to Bekele Waya. But I found him infantile and undisciplined in this discussion.
Inshilalitu isikinidir fetari kemidire gets yatifaw kehedi ibab
Correction
they are engaged.......
Bevdio yetageze meliekit fanowochin sebisibo siratu wede betachuihh gibu tebilenal indirigew iyale fanowochin seteyiqachew melis alsetutim isu banda new yesiratu teqetari lefano tigil tser new
አማራ አብይን የደገፈው የትግራይ ሕዝብ ጥላቻ ነው እንጂ ለራሱ ቢያስብ ስልጣኑ እጁ ጋ ነበር ቁማር ተበልተዋል
አማራ አብይን የደገፈው እውነተኛ ዲሞክራት ስለመሠለውና በወያኔ ዘመን ሲፈጸም የነበረው መለያየትና ግፍ እስርና ግድያ የሚያበቃ መስሎት ነበር
ewenet.tdebka.atnerem.ewen.nw
ዘመድኩን በቀለ መልካም ነገር የመፍትሄ ሃሳብ የማያቀር ብ ለፍላፊ የስድብ መምህር ነው
Tsere andinet heyiloch wede and kalimeta dil yelem
ዘመደኩን በቀለ ሞኝ አማራ አግኝቶ የሚነግድ 🤣😄🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ዘመዴአታጭበርብር።
እስኬ ወደ ተለያዩ ፋኖዎች ደውሎ
ስልጣን ቢሰጣቸው አንቀበልም
አሉት ታዲያ ሁሉንም ስልጣን
ራሱ ይያዘው እንጅ።
Are texi yihen inshilalitu isikinidir meseri yeamaharan hizib ayiweklim banda yebanda lij
እናመስግናለን እውነቱ ይህና ይህ ነው ታሪክን ማወቅ ማንበብ ለዚህ ይጠቅማል ባንዳዎች መልስ አላችሁ ? ሃግር አትጠፋም ታሪኩን ይዛ ትቀጥላለች::
እባክህ እፈር ምን ትቀባጥራለህ ትላንት ቀብትህ የምታነግሰውን ዛሬ አፈር ድሜ የምታበላ ከወዳጅህ የማትሰነብት በፍቅር የቀረብከው ወንድምህን ነገ ቤተሰቦቹን ልጆቹን እንኩዋን ሳቀር የነ ያልሆነውን በውሸት ምለህ ተገዝተህ የምታዋርድ ማፈሪያ ነህ እርግጡን ልንግርህ ነቀለ ዘመድኩን በእውነት እስክንድር ላይ ምኑም ላይ አትደርስም አንተ እየለፈለፍክ እርሱ ዝም ብሎ እንኩዋን ይበልጥሀል ይሄ አለም ያወቀው ነው ታላላቅ ሰዎችን በመዘርጠጥ ታላቅ መሆን አይቻልም
የሌቦች ሚዲያ
ዘለግ ያለ ትንታኔ በእንግሊዝኛ አቅርቤ ነበር ። 30 ደቂቃ አየር ላይ ሳይቆይ ተነሳ። አይገርመኝም ሌቦች በድንቁርና የታጠሩ ናቸው ። አይገባህም አልገባህም አዎን ከእብድ ውሻው ጋር ተሞላፈጥ
ተቃጠል
Betikikil
ቴዲ የተባልክ ደንቆሮ ፅሑፌን መልሰህ አየር ላይ አውለው
Now it becomes quite apparent that this media is fostering the
RECKLESS , MORONIC & DEFUNCT narratives of zemedkun
Hoaever it's to be noted with clarity that UNDER NO CIRCUMSTANCES you ain't downsize & degrade our prestigeous hero
ESKINDER NEGA !!!!!!!!!!
ዘመድኩን እስክንድር ቢነግስ የአንተ ችግር ምንድን ነው አትመጥነውም የፓለቲካ እውቀት ድሀ ነው።
ነህ
😂😂😂
ከዘመዴ ከጫፋ አይደርሰም አስመሳይ ነው እስክድር አሁን ሁሉም ነቅቷል አወቀንበታል
Eskindir is the new Birhanu Nega! Ye efugnit lij newu!!!
Blasphemy
ቴዲ የተባልክ ደንቆሮ ፅሑፌን መልሰህ አየር ላይ አውለው
ተቃጠል
አስቋላጭ
ገንዘብ አላት ብሎ መልከ ጥፉ ማግባት ገንዘቡም ያልቅና ሁለተኛው ጥፋት። የእስክንድር ገንዘብ ሲያልቅ አንቺም ዜሮ ዜሮ ሁላችንም ዜሮ ብለው ይዘፍናሉ ማለት ነው።
እስክንድር ደግ አደረገ ምን አገባችሁ። የአማራ ህዝብ ተቀብሎታል እርር በሉ።
Jezba 🙃
አንተ ባለጌ ከፋፋይ መሀይም ነቃንብህ በጊዜ
jaziba
አይ ዘመድኩን እስክንድር ነጋ ከብአዴን ጋራ ተሻርኮ ከአብይ አህመድ ጋር አንድ አይነት ናቸው አንተስ የአማራን ትግል እያጠነከርክ ነው እያፈረስክ መልሱን ለአንተ ትቻለሁ ግን የምትናገረው ያሳዝናል ማስተዋል ማገናዘብ ማየት መመዘን የምንችል ስለሚመስላችሁ ይገርማል
አይ ዘመድኩን አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን መፅሀፍ አጠበች የተባለችውን ሴት ነው የሆንክብኝ! ለማንኛው አርበኛ እስክንድር ነጋን ለቀቅ አድርገው የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም ግልፅ ይሆናል።
እስክንድር እንደእባብ እየተሳበ ገብቶ መበጥበጡ ግልፅ ሆኗል ትግልን በገንዘብ ለመግዛት የሞከረ የዘመናችን ደንቆሮ ነው አበቃ
Teretu lanchim new yemimeslew😂 jil mejemeria Fidel kuteri
Jezba
hletachm.edmrat.zlalem.edemac.yrzm
ዘመዴ ኑርልን
Thanksgiving both you.❤