አስቀድድልኝ !! አዲስ ለየት ያለ የገጠር ኮሜዲ ድራማ (Askedidilgn adis yegeter comedi drama)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 29

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +3

    እንደ አያሌው ያሉ ጭፍት አመለካከት ያላቸው ወንዶችን ልቦና ይስጣቸው ሶስት ዙር አቅፎ እያደሬ ደግሞ ለሴት ሲሉ አለማፈራቸው እንደ ጠብቀው ያሉ ባሎችን ያብዛልን ❤❤❤❤

    • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
      @wedikirosvisibleallyoutubc8590 11 หลายเดือนก่อน

      ጭራሽ ጠብቆው እንደኣያሌው ሞዶሌስት የለም ከምር 😮😮

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንየ እንደኣያሌውና ትበይን 100/100ኣድናቂ ነኝ በጣም ችሎታቸው 100ነውኣከተመ።

  • @አሐ
    @አሐ ปีที่แล้ว +1

    አያሌው ምኑ ነው ደስ የማይለው ምቀኛ ለሚወዳት ሚስቱ እንዳሻው ቢገዛላት ምኑ ነው ወንድ ወንድ ሽተት የምትለው ወንድነትህን የምትጠራጠረው ለምንድነው እንዲህ አይነት ወንድ ካለ ግን ምንም ምህረት አያስፈልገውም እንደከብት የሚያስብ😮

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell7550 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ስወዳችሁ ምንም አልጠግባችሁም በርቱ ውዶች

  • @mwale8371
    @mwale8371 ปีที่แล้ว +2

    Tebeyen good job !

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 ปีที่แล้ว +1

    ❤"ሞኝ ካመሪረ.." ይሉታል እንግዲህ እንደ ትበይን ነው! "ኋላስ ቢሆን(of course)" አለች ትበይን😊

  • @VipVip-v5x
    @VipVip-v5x 7 หลายเดือนก่อน

    ጀግና❤❤❤❤❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +3

    ያልተያዘ ሰው ግልግል ያውቃል አለች ዘፋኝ አያሌው በጠብቀው እየሳቀ ትበይን ልብስ ካልተገዛ ቤቱን ጥየልህ ምሄድ ብላው አረፈች በርቱ ደስ ትላላችሁ❤❤

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 ปีที่แล้ว +3

    የማትጠገቡት በርቱልን

  • @እሙሩቅያየልጓማዎ
    @እሙሩቅያየልጓማዎ ปีที่แล้ว

    ምንችግርአለውቢገዛ

  • @Donakale-M
    @Donakale-M ปีที่แล้ว +3

    ትችላላችሁ።
    ትበይን❤

  • @dkm1666
    @dkm1666 ปีที่แล้ว +1

    andandem sele ketemewm seru

  • @agdr895
    @agdr895 ปีที่แล้ว +3

    ስድብ ነክ ቃላቶችን ቀነስ ብታደርጉ ይመረጣል።

  • @getnetzemo6094
    @getnetzemo6094 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሴቶች ቅናት

  • @קטלהטאקלה
    @קטלהטאקלה ปีที่แล้ว

    Ayalewn ewunetegna maninet baweku

  • @tuba9437
    @tuba9437 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ❤❤❤❤😂😂😂

  • @manayedesta9132
    @manayedesta9132 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ዬት አካባቢ ናቸው

  • @selomonassrat6391
    @selomonassrat6391 ปีที่แล้ว +1

    Gobezoch

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 11 หลายเดือนก่อน

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @wallooapp3291
    @wallooapp3291 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👌👌🇪🇹

    • @VipVip-v5x
      @VipVip-v5x 7 หลายเดือนก่อน

      🤣🇪🇹🤣💝🇨🇬💪

  • @خضرامحمد-و3ت
    @خضرامحمد-و3ت ปีที่แล้ว +1

    ወይ፣አያሌው፣ታስቃለህ

  • @VipVip-v5x
    @VipVip-v5x 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂

  • @AnwarAli-v7v
    @AnwarAli-v7v 11 หลายเดือนก่อน

    😂😢😂😊

  • @eyayuasnakew7724
    @eyayuasnakew7724 ปีที่แล้ว +1

    ሴትመማት የኢቶጵያ መንግስት ቢፈቅድ የአሚሪካ መንግስት አይፍቅድም አለኝ የአመሪካ ፍርድ ቤት ፈራጅ እናንተም በሚዲያ በዱላ ሴትን መቃጣት መምታ ማለት ነው ይህይቁም😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesfinterefe1122
    @mesfinterefe1122 ปีที่แล้ว +1

    ጠብቀው ሲሠርቅ የያዘውን ችግረሐን ተረድተህ ይቅርታ ማድረግህ🙏🙏🙏