ለመሳቅ ሶፍት አዘጋጁታቹ እዩ |አይ ፕሮፌት ሊያላግጥ ገብቶ ተንጨርጭሮ ወጣ |የእሾህ አክሊል | lidet| felege| temu| toni|
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
Join this channel to get access to perks:
/ @yeshohaklil
#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
ethiopian mezmur
eritrean orthodox mezmur
orthodox christianity
begena mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox sibket
ethiopian orthodox mezmur 2022
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,
ስቄ ስቄ ሞቼ ነበር አምላኬ ሆይ ከ ኦርቶዶክስ ቤተሰብ እንድወለድ ስላደረከኝ ተመሰገን
Tebarwku❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን
ተራ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ አለማወቄን ሸፍኖ በሀይማኖቴ እንድጸና ስለረዳኝ አምላክ አመሠግነዋለሁ እስከ መጨረሻም ይጠብቀኝ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን መማሪያ ጊዜ አለ አረፈደም አኬ ራሱ course ይሰጣል ከጀመረ ቆይቷል እንጂ 🥰🥰 መማር ከፈለግሽ አዋሪኝ
እኔም
@@YeshohAklilፕሊስ ሊንኩን online ከሆነ
Coursu telegram ላይ ነው እና channalu private ነው ቮይሶቹ record የተደረጉት አለኝ telegram ላይ በዚህ @Shineonlin username አውሩኝ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን መማሪያ ጊዜ አለ አረፈደም አኬ ራሱ course ይሰጣል ከጀመረ ቆይቷል እንጂ 🥰🥰 መማር ከፈለግሽ አዋሪኝ
Felge beretaln gn pls tenagari atehun just elfachewww🙏🙏🙏
ወደኦርቶዶስ. ልቀላቀለ ትንሺነው. የቀረኝ. ትምርታቺሁን. አስተምሩኝ
beselam na/ney befeker eneqebelalen.
Please talk to them. Egziabher abat yirdash gobez. You can reach out to Ake, Lidetekal, Felege,Yohad, Gadi,Anteneh, …
በዚህ አውራኝ የ telegram user name @Shineonlin እኔ አመቻችሎታለው ወይ ሚፈልጉን ሰው ከወንድሞች እንዲያገኙ እረዳዋታለው ያውሩኝ
ደስ እያለን እንጂ 🥰🥰🥰
መማር ትችላላችሁ ያው ፍላጎት ካላችሁ❤
በናፍቆት እንጠብቃለን ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤
ወንድሜ እናመሰግናለን እየተማርንባችሁ ነው ግን የጠፉ በጎችን ለመመለስ ትእግስት ያስፈልጋል በመጀመሪያ እና ሀሳብን በመረዳዳት ብዙ በጎችን እንደምትመልሱ እርግጠኛ ነኝ ተባረኩ ወንድሞች
እመቤቴን ፈለገ ስወድህ❤❤❤❤
ፈለገ እንደምን አለህ የአባቶች በረከት እንዲደርሰኝ የመባረኪያ መስቀል ላልከው የአቅሜን እንዳደርግ አካውንትህን ላክልኝ
ላይቭ ላይ ይምጡና ያውሩት አንድ ቁጥር ፅፈው ያስገባወታል በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከ3 ሰአት ጀምሮ ብዙ ጊዜ ይገባል
የራሴ የግል ቸርች አለኝ😢😢😢😢
የግል ድርጅት ለማለት ነዉ ?
እና እስካሁን አክሲዮን መሸጥ አልጀመርኩም እያልከኝ ነው እረ አፍጥነው ሰዉ ወደእውነተኛዋ መንገድ እየተመለሰ ነው ካልሸጥክ ኪሳራ ውስጥ እንዳትገባብን ቢዝነሱ መዘጋቱ ስለማይቀር
ፈለገ በጣም በጣም ነው የማዝንብህ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ምነው ፕሮፈት የምባለው እንዳያወራ ለምን ትከለክለዋለህ ፈለገ ታሳፍራለህ ብዙ ሰው ልማር ገብቶ ባንተ አፍረን ነው የወጣነው እንድህ አይደረግም እንደ አዋቅ ሁን ሰውየው እንዳያወራ ምዮት እያረከው እንደት መልሱን እናዳምጥ ሸም ሸም ነው የምታቀርበው
ኦሮቶዶክስ አይደለሽም
😂😂😂 ፈለገ ምንም አላደረገም, ጭዌው ግን ምንም ደስ ይላል
ሁለት ክርስቶስ የለም ።ፔጤም ጋ ኦርቶዶክስምጋ ክርስቶስ አለ ብለሽ ካመሽ ብዙ ክርስቶሶች አሉ ልትሉ ነዉ ።ይህ ፈፅሞ ጤናማ አስተሳሰብ አይደለም ። እዉነተኛዉ ክርስቶስ ግን በሀዋርያት መሰረት ተመስርታ እስከዛሬ ባለች እስከ እለተ ምፅአትም የምትኖረዉ ኦርቶዶክስ ብቻ ናት ።በየዘመኑ እየተነሱ ሀሰተኛ ነብያቶች እና ሀሰተኛ ክርስቶሶች በስሜ ይመጣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ ብሎ አስቀድሞ ነግሮናል። እኛም በደንብ ነዉ የምንለያቸዉ ። ሲቀጥል ዉነት ስለ እምነትሽ በጥልቅ ማወቅ ከፈለግሽ ስንት አጥንትን የሚያለመልም ግልፅ ያለ አስተምሮ በሰባኪያን ሞልቶልሻል ሰርች አርገሽ አዳምጭ ።
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ወንድሜ ተካ ለተጠየከዉ ጥያቄ መጅምር መልስ መልስ ከመሳደብሕ በፊት
ተካ ሰምተሀል የፈለገን ንግግር!!!
😂😂😂 ተካ ማንንም አይሰማም😂
ምንድ ነው ጉሮሮውን የያዘው ያመነ የተጠመቀ ይድናል አሜን
እኔ እኮ ጴንጤዎች ከገቡ በኋላ ለምን ወደ ሌላ ሀሳብ ይሄዳሉ
አይችሉማ
የመናፍቅ ጉድ አያልቅም 😂😂😂😂
ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ለጠየቋት ጥያቄ መልስ አላት
ክክክክክክክክክክ
ጎግል አድርጎ ነው በማይኩ የሚያወራው ወይ ዘንድሮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Rebbbbbbeeeee😂😂😂😂😂
በናትህ ይሄ ፕሮፊት ሁሌ ይምጣ
😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
Orthodox wendemoche ebakachu menafkanen anesadeb
Orthodox sigelun menmot sisedbun amen yemnl
yeegzaber lijoch nen ebakachu wendemoche telatn menashenfw be tehtna nw abatochachnm yetelatn fetena mialfut
Plis felege I don't think you're right on your expression to protestants
ኦርቶዶክስም ቤተክርስቲያን ቅባቅዱስ መሸጥ ጀምራለች ኦርቶዶክስ ምን ይባላል ሲሸጡ
አትዋሽ ወይም ዋሽተውሀል