ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጨረሶ ያጥፋልን ንፋሱ ቤንዚንም ይጨምርና ይገላግለን አለም ሰላም ትሆናለች
ያረቢ ጅምርህን ጨርስልን
Kibr le Egziabiher Amlak yihun
የህፃናትና የሰው ግፍ ነው👌👌👌👌👌👌👌
አላህ ያጥፈት አሜርከን
ክብር ለአምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ እና ለናቱ ለድንግል ማሪያም ይሁን ገና ድንቅ ስራህ ይገለጣል .
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
This is the anger of Jesus oh😮
ሰላም ለአለማችን ፈጣሪ ማንነቱን የአለም ገዢ እሱ እንጂ አሜሪካ እኔ ነኝ የአለም ገዢ ስትል ነበር አለመሆኗንና ከፈጣሪ ዉጪ የአለም ጌታ አለመኖሩን በተግባር እያሣየን ነዉ ዓለም ላይ ያለበደላቸዉ ያለቁ ህፃናትና አዛዉቶችን የምትገድልና የምታስገድለዉ አሜሪካ የንፁሃን ደም በእጇ ነዉ የበደሏን ዉጤት እያገኘች ነዉ
እንደሰው፡እንድሁም ፡ እንደሰለጠነ ፡ ጋዜጠኛ ፡ እውነተኛ ታሪክ ፡ ብቻ፡ግለጽ።
ይገርማል በጣዖት አመኑ ሌላ መቅዘፋት
እግዚአብሔር ይመሰገን
አይ ኔታንያሁ እንኳን ኢራን የሁቲ ምት ማሥቆም አልቻለም😂😂😂
ዜናውን ብቻ ማንበብ አትችልም አንዴ አለም እንድህ ሆነች የሚለውን ቃል አሰልቺ ነው ግነቱን ለኛ ተው
Asc
ብዙ ቤት ውሰጥ እኮ ተስቀሎ ነበር የተቃጠለው ይበዛል
Aman 🙏 🙏 🙏
ተዘበራረቀብህ ዘገባ ስታቀርብ ምረጣቸው ማሩን ከኮሶ ጋር አታቀላቅል
ብዙ ቤቶች የእየሱስ እና ድንግል ማርያም ያለበት ሥዕል ያለበት ከሺህ በላይ ቤቶች አሉ ነገር ግን በዝህ ሥዕል ቤቱ ሳይቃጠል ተረፈ ስትል አታፍርም? እንድህ ዓይነቱ አባባል ነው አሜርካንን ያነደደው በሀያሉ እግዘአብሔር ሀይል ነው ቤቱ የተረፈው ከእግዘአብሔር ውጪ ዝባዝንኬ ከምንም ከማንም መዓት የምያድን ሀይል የለም በቃ በቃ እሄን ቃል ብቻ ይዘው ፀንተው በዝች ዓለም ላይ ተዝናንተው መኖር ይቻላል መሸሸግያችን አንድ እግዘአብሔር ብቻ ነው።
አትበጠራርቅ የሆነነገር ስታገኙ ሁሌ ከራሳችሁ ጋር ለማገናኘት ትሞክራላችሁ 😂😮 ሌላምንም አይደለም👌👌👌👌👌👌
እኛስ ወገኖቼ ምን እያሰብን ነው? ኢየሱስ ሊመጣ አይመስላችሁም? ፈጣሪያችንን ምን ያሕል እያከበርነው ነው? ኢየሱስ ክርስቶስ ያለደባል ብቸኛ የሕይወታችን አዳኝና ጌታ ነው? ከድንግል በድንግልና የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም መድሀኒት፣ የዘለዓለም ሕይወትና የመንግስተሰማያት ብቸኛ በር ነው! እርሱ ከመንግስተ ሰማያት በሀጢያቱ ምክኒያት የተባረረውን የሰው ዘር ሁሉ ሲሞት ከሚጠብቀው የዕሳት ባሕር አድኖ ወደ መንግስተሰማያት ለመመለስ ነው ፤ይሔን የሚያምን ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ እንጂ ኦርቶዶክስ ጴንጤ ሙስሊም ሌላም ሌላም አይሆንም! ወደ ኢየሱስ ተመለሱ "ብቻውን ነው የሞተላችሁ በሦሥተኛው ቀን የተነሳው እናንተን ከገሀነም ፍርድ ሊያድናችሁ ነው ይወዳችኋል" ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አርብ ያወራኸው ዜና ዛሬ እንደ አዲስ ስታወራው ትንሽ እፍረት አይሰማህም ጁማ ሰላት ከተሰገደ በኋላ ነው የእስራኤል ባንዲራ የለበሰ ሳጥን የጎተቱት
እና እሳቱ ጣዖት ፈርቶ ሳያቃጥል አለፈው እያልከን ነው?😁
ቤተክርስቲያን ሳይቃጠል ተረፈ ያልከው መረጃውን የት አገኘህው? እኛ እዚሁ ቃጠሎው ውሰጥ ነው ያልነው የሌለ ነገር ለምን ታወራለህ
BGaza Yfesesewo Yhisant dem Americanin fid befetari iyeweredebat new isarelm titefalchi yih ymayiker hak new YGaz ilket iyeferede newo!!!
አልሸሹም ዞር አሉ
አክራሪ ዘረኛ አክቲቪስት ባላገሩ ቲቪ
You are the most foolish Journalist. Why don't you cross-check the reality of the information you are going to present? This picture is from the 2023 BBC report on the Hawaii wildfires.
Fake news