I love to eat Gomen this way. I am going to watch and learn more about how to prepare Ethiopian dishes from this lovely Mama. She makes you feel at home. I am not Ethiopian but listening to her culinary wisdom and watching her...she feels like anyone's loving grandmother, auntie, or Mama or may I say, Emmamaye! Thank you for sharing.
@@feefee3959 hahaha enem asaqechgn. guragem hager ale , adiss abeba merkato besh new, adama 18 gebeya ere hulum bota ale . ( afer new eko chewama afer)
@@feefee3959 hahaha enem asaqechgn. guragem hager ale , adiss abeba merkato besh new, adama 18 gebeya ere hulum bota ale . ( afer new eko chewama afer)
ማሚዬ እድሚሽን ያርዝምልኝ ሁሉ ነገርሽ ግልፅ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ወርቅ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 💝💝💝🙏
ማሚ ስወድሽ እኮ ይሄው ሙያ በሙያ ሆንኩ ባለቤቴ በጣም ጥሩ ሰው ነው እኔ ምንም ምግብ አልችልም ነበር እናቱ ወጥ እንኳን መስራት አትችል ሲሉ ዛሬ እድሜ ላንቱ መልክ ሰጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤቴ የሚባለውን ተረት እኔ እውን አድርጌዋለሁ አሁን ለጎረቤትም ተረፈ ሙያዬ እናቴንም አሳረፍሻት ምግብ መስራት ስፈልግ ደውዬ ጠይቄ ነበር አሁን ባለሙያ ሆንኩ ግን አሁንም ሸክላ ጥብስ እንዴት እንደሚሰራ አሳይኝ እና አልጫ ምንቸት አብሽ በተረፈ ብርክ በይ የኔ ማር እናት
I love to eat Gomen this way. I am going to watch and learn more about how to prepare Ethiopian dishes from this lovely Mama. She makes you feel at home. I am not Ethiopian but listening to her culinary wisdom and watching her...she feels like anyone's loving grandmother, auntie, or Mama or may I say, Emmamaye! Thank you for sharing.
real decent lovely Ethiopian Mom. Holidays are wonderful with Ethiopian Moms
የኛ ውድ እናት በጣም እናመሰግናለን ላስተማሩን ሞያ ሁሉ:: ባለሞያ አደረጉን እኮ😊❤️
የእማማዬ የምግብ ዝግጅት በጣም ደስ ይላል አገላለጻቸውም በጣም ጥሩ ነው፡፡
_ወይ ገና አየሁት ጎመን እንደት እንደምወድ ማማየ እድሜሽ ይረዘም_
እጆት ይባረክ እናቴ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏❤❤❤
ማምይ እድሜ ከ ጤና ጋር የስጥልኝ ደሞ እናቴን ነው የሚምስሉት ያጋጣሚ ንገር ሆኖ ከርሶ ብዙ ንገር ነው የትማርሁ ምንም ሳላዉክ ንበር ከ ሀግሬ የውጣሁ አሁን ባለሙያ ሁኛልሁ አምስገናልሁ በተስቦችሆን እርሶንም የባርክልን አግዚአብሔር
English subtitles? Please. She’s so amazing I’d love to know what she’s saying.
ማሚ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በጣም ነው ያጓጓኝ ጉመን ውስጤ ነው
How do you make Ethiopian selijo ?
Yeni enat yet barki yehun enamsegn alen Egziabher erjem edma katan nager yestote 😍💝💝💖❤❤❤🙏
በጣም ነው የማመሰግነው ማምየ ለማየት በጣም ነበር ጉጉት ያልኩት እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ
በጣም እናመሰግን አለን...ማሚ
በርችልን እናት በጣም እናመሰግናን በጣም ብዙ አስተምረሺኛን
ወይኔ ማሚየ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
እናታዊ ትምርት አሰጣጥሽን በጣም ወድጀዋለሁ ሳላደንቅሽ አላልፍም
thank you mommy,betam arif new.bole gn yaskal bechrash semche enqwan alawkm.ay BOLE😁❤️❤️❤️❤️love u.
So delicious! Betam thank you Emmamaye!!
bemejemria eegwot yibarek.ahun yefelkut min aynet gome new yemitekemut .ezi bzu aynet veggie slale yetgnaw mehonun benglish xafulign pleas?
እጅሽ ይባረክ በጣም አመሰግናለሁ
I loveeeee gomen besiga specially with lamb meat yammy💖💖💖💖💖💖🥰
ለመሰራት ሰፈልግ ምግብ ያንቺን ፔጅ ከፍቼ ነው ... ሙያ አሰተማሪያችን እድሜሸ ይርዘም ውድድድድድድድ ማማዬ
ማማዬ።ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር። እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ማሚየ በጣም ይልምራል
አመሰግናለሁ Seble
እናቴ ስወድሽ እኮ እድሜ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ ነገር አስተማርሽን እናቴ ኑሪልን ውድድድድ♥♥♥♥
Beautiful!
ጎመት በአጥንት የለ ቦሌም መቀቀል ይቸለል
እናመሰግናለን
ማሚ እድሜሽ ያረዝመሁ ስላምሽ ይብዛ
Kuwait Kuwait አመሰግናለሁ
Adane አዳነ enamasaginalen mama
ማምዬ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ እስቲ ማምዬ የአገራችንን ፓስታ ፉርኖ አሳይን
ማሻአላህ ማዘር ብዙ እማላቃቸውን አስተማርሽኝ በዝሁ ቀጥይበት ማሚ
አላህ እድሜና ጤና ይሥጥሽ ማሚ
ቦሌ!!!! እኛ ሀገር ለከብቶችነው ምግብ በደንን እንዲበሉ እሱ ጣል ይደረግበታል ወይ ጉድ ቦሌ ለምግብነት ለዛውም አሜሪካ ገባሽ እኔ ባለሁበት እየረገጥኩ ወይ ጉድ እድሜ ደጉ ጉድ አሳየኽኝ ተምስገንጌታዬወይ ቦሌ!!!!!
Enaty egesh yebarkkkk❤❤❤
ማም እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ
How do prepare ingredient
ቦሎ ምንድን ነው። እናቴ በጣም አመስግናለው እናቴም ያሳየችኛማ። በሩዝ ተቀይራል። እንዴው ደግነታ ኔቶርክ መስጠታ።
የኔእናት እግዚሀብሄር እዲሜናጤና ያዲለወት
Great job
የቦሌ ውኃ ምንድነው?
እድሜና ጤና ይስጥልን ለናታችን ሰላምሺ ይብዛልን ከመላው ቤተሰብሺ እናቴንው የምትመስይኝ
ማሚዬ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ ግን ሸተተኝ እርጉዝ ነኝ
E/r ybarksh mama
Salama Salama እኔም እዳችው
ምርጥ እናት ኑሪልን
Bole mindinewu? Yet yegengal?
ቦሌ ምንድ ነው ማማየ ጎበዝ እናት ኑሪልን
ማማየ ጋመን በስጋ ሲሰሩ እየጎመጀሁ አይቻለሁ ።አመሰግናለሁ ግን ይህ ቦሌ ምንድን ነው ቤት ማዘጋጀት ይቻላል?
Kkkkkkkkቦሌ ጨው የሚወጣበት ሀገር ነው ይገኛል ክፍለሀገር በተለይ ኦሮሚያ ወይንም ጉጂ ሀገር ዘመድ ካለሽ ቦሌ በይና አስመጭ ከብቶች ምግብ በደንብ እንዲበሉ የሚነሰነስጨውጨው የሚል ነገር ነው ሀሀሀሀለከብቶችአፒታይዘር ነው ቦሌ ማለት እሺ
@@feefee3959 hahaha enem asaqechgn.
guragem hager ale , adiss abeba merkato besh new, adama 18 gebeya ere hulum bota ale . ( afer new eko chewama afer)
@@feefee3959 hahaha enem asaqechgn.
guragem hager ale , adiss abeba merkato besh new, adama 18 gebeya ere hulum bota ale . ( afer new eko chewama afer)
ቦሌ ማለት ምንአይነት ፋሬ ነው ከቻልሽ አሳይን እማየ
ፍሬ አይደለም። ጨው የሚወጣበት ሀገር ወይም።የሚመረትበት እዛ ነው የሚገኘው። የጠላ ቅራሪ እንደምንለው እሱም የጨው ቅራሪ ነው
እማየ እንደምን አለሽ እናቴ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ እድሜ ከጤና ይስጥሽ እናት በጣም ነው የሚያምር .
Egziabger edmena tena abzto yestelen
enamesegnslen enatechin edme yistish
በጣም እናመስግናለን እድሜሺ ይርዘም
Wow btame layine yamrale ejeshe ybrke
ቦሌ ምንድነው
Mama what is bola can we get it in America what is the name in English?
Only @Ethiopia....its like salted soil...
Mom...edemi yeseteh wow Luke's yummy sewode demo gomene be rega 🙏👑💚💛❤️❤️❤️ nurelene
ነጭ ቅመም ምንድነው
ማሻአላህ እናታችን እናመሠግናለን
አየ ማሚየ እድሜና ጤና ይስጥልን በርቱልን ማሚየ
አዳነ እናትህን ከልብ አመሰግናለሁ ግን የባለፈው የወጥ ቅመም ላይ ቅመሞቹ ሞቅ ሞቅ እናደርገዋለን ወይንስ ዝም ብለን ነው እምንፈጨው
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ ዋክበረ አላህ ዋክበረ
ቅመሙን ዝብሎ መፍጨት ይቻላል ግኔ ጣሙ ሞቅ ሞቅ ቢደረግ በጣም ጣሙ ሀሪፍ ነው
ሱበሃን አላህ ሱበሃን አላህ
ሊኩን ላኪልኝ እህት የቅመም አሰራሩን
አላህ ያጠበቅሽ
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው
ሽኩረን።ማማየእናመስግናለን ።
Ewnet betam adnakiwa negn
ማሚ እናመሰግናለን
Mama i love❤❤
Emamye betam nw mamesegenew bzu videos lay felge atchew yenebere aserar nw egziaber ytebksh enate
mamaye thank you very mach
እናቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ዋው ዘመንሽ ይባረክ እናት
ሰድሽየእናት ምግብ ናፍቆኛል
እናት አሠራሮት ራሡ ደስ ይላል
ምስር በስጋ አሳይን ማሚ
ጒመን ከበግ ስጋ ውጭ በደሮ ስጋ መስራት ይቻላል ?
ማምዬ የኔ ወለላ እደት ነወት አመሰግናለሁ እሽ እጅዎት ይባረክ ጥያቄየን ስለመለሱልኝ ከልብ አመሰግናለሁ!!!
የኔ ደርባባ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
wow!thank u somuch mother
Very nice mama
ማምየ እናመሰግናለን እኔግን ቦሌ የሚባለው አላውቀውም እንዴው ለፈገግታ ቦሌ ስትሉኝ ማማየ ኤርፖርት መስሎኝ ደሞ ምግም መስሪያ ተጀመረዴ ብየ ድንግጥ አልኩለወት ተባረኩ
Madina Tilahun ክክክክክክክ
Kkkkkkkየሚገርምሽ ክፍለሀገር ቦሌ ከብቶች በደንብ ምግብ እንዲበሉ የሚነሰነስላቸው ጨውጨው የሚል ነገር ነው እና ለምግብነት መብቃቱና አሜሪካ መግባቱ ጉድ በል ጎንደር አስብሎኝ በጣም ስስቅ ነበር ስልማውቀው ወይጉድ
Woooooooowww thanks mam
yene wud enat endet endemiwodish edimesh rizim yibel
ማማየ እናቴን መሠልሺኚ የኔ ዉድ ሥወድሺ እረጂም እድሜ ይሥጦት
Very good
ማሚዩ አመስግናለሁ አስረሩን ዛሬ ገና ማዬቴ ነው ግን በልቼ አውቃለሁ እናቴ አመስግንሻለሁ ስላምሽን ያብዛሁ......
Kuwait Kuwait እኔ እንዳንቺ መብላት ብችቻ ነው ማውቀው ግራ የገባኝ ዛሬ አይቻለው ግን መስራት ፈልጌ ጎሌ ምን እንደሆነ ግራ ገባኝ የሚያቅ ካለ ወይም ሌላ ስም ካለው ቢነገረኝ ደስ ይለኛል በተረፈ ማዘርን ከልብ እናመሰግናለን አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
ቦሌ ሀገረች ገብያ ላይ ታገኛለሽ አፍረ ይመስላል ከሀገረቤት ስትገቢ ቦሎ ብትጠይቅ ይነጉሩሻል በተለይ ጉራጊዎች ይጦቁሙሻል እሺ ማር
Kuwait Kuwait በእውነት በጣም አመሰግናለው ቦሌ ነው ሚባለው
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ማም
God bless you
እናታችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይክብርልን ግን ዲስ ላይክ የምታደርኩ እውቃችሁ ነው ያለማወቅ ማለቴ እዉቀት ስለሰጡን ግዛቸውን መስዋእት እድርገው አይ ሰው ስንባል ማስተዋሉን ይድለን
yene enate betam dse teyalsh nurilen
ማም ከእንግዲህ ብኃላ ባሌ ምንም የምግብ አለመጣፈጥ ችግር አይገጥመውም እያየሁ መስራት ብቻ ነው
ኣንቺ በኣንደኝነት ጣፍጭው እንጂ ምግብ እንኳ ሁሉተኛ ነው። ኣይዞሽ።
enamesegenalen
ማማዬ ምግብሸ ውሰጤነው እጅሸ ይባረክ ካንች እያወኲ ነው
ረጅምእድሜ ና ጤና ይሥጥሽ ማራኪ እናት ነሽ
ወይኔ ጎመንዬ ውስጤ ነሽ
mamiye betam ameseginalehu
enamesganln mazukayaa
ማሚ ምርጥ ባለሙያ
Thank you mam
ማሚ እድሜ ጤና ይስጥልን ግን ቦሌ ማለት ምድነው ክይቅርታ ጋር
እማእንኳን በሠላም መጣሽ
ምራቅ ያስውጣል ❤️
Lol enjoy your saliva
mami egziyabher edmena tena yistshi bizu moya temirebshalew amsegnalew
Indet nw kimem masegajew
ጎመን በአረበኛ ምድነው የምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ
ድግል አትለይኝ ብቸኛ ነኝ እና mulu ... Hi karnab new mibalew
Google adrge malet new. Tebareki
Eyesus Yichlal አመሰግናለሁ ጉመን ግዞልኝ ብዬ አሳይቺ ፎቶውን ቱልት ገዝተው አመጡልኝና እርፍ አሉ ስሙን ተናገሬ ብለውኝ ነው
ድግል አትለይኝ ብቸኛ ነኝ እና mulu
እኔ እደማቀው ከሆነ ስልክ ይሉታል ሳውድ ላይ
+mirza shakeel
ይቅርታ +mirza shakeel ስልክ ሣይሆን ሥልእ ነው ግን እንደየ ሀገሩ ሊለያይ ይችላል
ድግል አትለይኝ ብቸኛ ነኝ እና mulu ስልህ መስለኝ ግን ልለያይ ይችላል