ገንዘብ የሚሰራ የዩቱብ ቻናል በሞባይል አከፋፈት | How To Create A YouTube Channel! (2022 Beginner’s Guide)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 794

  • @al_muba
    @al_muba ปีที่แล้ว +24

    ልጅ ቢኒ በጣም ነው የምትመቸኝ ሁሌም የምትለቀው ነገር 👍 ቢኒ እኔ youtube መስራት ፈልጌ ባስተማርከን መሠረት ቻናል ከፍቼ ነበር ግን የሰራሁት ቪድዮ ማንም መጥቶ እያየልኝ አይደለም ቢኒ አንድ ነገር ተባበረኝ እኔ አዲስ አበባ ቤት አፍርሰውብኝ ገና ያለኝን ለቃቅሜ ደላሎች የጨረቃ ቤት እንድሰራ ገፋፍተውኝ ሰራሁና ቤቱ ፈረሰብኝ ግን ምንም መፍትሄ ላገኝ አልቻልኩም ቢኒዬ አስተማሪም የፈጣሪ ሰውም ያገኘሁት አንተን ብቻነው ቢኒ ላስቸግር ቻናሌን ሼር አድርግልኝ ነገ ፈጣሪ አንተንም ከክፉ ድንገተኛ ነገር ፈጣሪ ይረዳሀል ወንድሜ 😭 በእናትህ ቢኒ ምንም አጋዥ የለኝም ቻናሉን በአዲስ ልክፈትና ሊንኩ ልለላክልህ ? ቢኒ ?

  • @meskitube3581
    @meskitube3581 3 ปีที่แล้ว +33

    አመሰግናለሁ ቢኒ አንተ በልክ መሰረት ከፍቻለሁ አሰድጉልኝ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹❤😍

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว +8

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ

    • @meskitube3581
      @meskitube3581 3 ปีที่แล้ว

      @@abdulkerimtube5951 eshi

    • @በላይነሽTUBE
      @በላይነሽTUBE ปีที่แล้ว +1

      ለኔም ደምረኝ

    • @mulutrfey3673
      @mulutrfey3673 4 หลายเดือนก่อน

      እሽ ግብርን እንሂዲ❤

  • @yaros_media
    @yaros_media 3 ปีที่แล้ว +43

    YOU Tube ዝም ብሎ ሚክፍል እንዳይምስላችሁ ትግስት እና ልፍት ይጠይቃል መክፍት ቀላል ነው ገንዘብ መስራት ይክብዳል ግን አላማ ካረጋችሁ ቀላል ነው በቶሎ ብዙ አትጎጉ

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 3 ปีที่แล้ว

      እሽ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ

    • @amanueltube2101
      @amanueltube2101 2 ปีที่แล้ว

      Est sub adrgugn entegagez

    • @meklitdebebe2590
      @meklitdebebe2590 2 ปีที่แล้ว +1

      ግን ክፍያ የሚጀመረዉ በምን ያህል ጊዜነዉ

    • @tube-ez8on
      @tube-ez8on 2 ปีที่แล้ว

      አይ እኔ እንኳ ብዙም አልገባኝ ክሬት አደረኩ ሁለተኛው ስቴፕ ግን አልገባኝም

  • @temayob906
    @temayob906 3 ปีที่แล้ว +86

    ምቀኝነት የሌለብህ ሀበሻ ነህ 👍👍👍

    • @HayuTube-q2k
      @HayuTube-q2k หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ዉደ😢

    • @HabibaGulita
      @HabibaGulita หลายเดือนก่อน

      አንችም ደምርኝ​@@HayuTube-q2k

  • @NahiMedia
    @NahiMedia 3 ปีที่แล้ว +113

    ቢኒ ወደ ቴክኖሎጂዉ አለም በድጋሚ ተቀላቅሏል እንኳን ደስ አላችሁ Welcome back my brother 🤗

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว +4

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ

    • @NahiMedia
      @NahiMedia 3 ปีที่แล้ว +5

      እኔ ጋር ስለ ዩቲዩብ አሪፍ አሪፍ ትምህርቶች አሉ ገብተዉ ይከታተላሉ

    • @jemomedia
      @jemomedia 2 ปีที่แล้ว

      ሀይ ሠላም

    • @samiboy6850
      @samiboy6850 ปีที่แล้ว

      @@NahiMedia eshi

    • @samiboy6850
      @samiboy6850 ปีที่แล้ว

      @@NahiMedia 🏃

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 3 ปีที่แล้ว +8

    *ቢኒ አንተ ሁሌ መልካም ስው ነህ እግዚአብሔር እብዝቶ ይጨምርልህ እኔ በፊት ባሳየኸኝ መስረት ከፍቼ ይኸው ግን ጥቂት ተከታይ አለኝ እየሰራሁበት እይደለም ከይቱበር ጋር መገናኘት መስራት አልቻልኩም*

    • @danitube7051
      @danitube7051 2 ปีที่แล้ว

      Subcrib አርገሃለው አንተም argi

  • @ቲጂነኝጎንደሬዋ
    @ቲጂነኝጎንደሬዋ 2 หลายเดือนก่อน +56

    ሰደተኛ ነኝ አሳደጉኝ😢

    • @እሙከወሎቦረና
      @እሙከወሎቦረና 2 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ

    • @BettyBet-sk5wj
      @BettyBet-sk5wj หลายเดือนก่อน +1

      Anchim asadigign❤

    • @azizagnaty6802
      @azizagnaty6802 หลายเดือนก่อน +1

      እየኔምነኝ እስበሳችን ስደተኝች እናደመር😢😢😢

    • @MHdgdk
      @MHdgdk หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ደምሬሻለሁ​@@azizagnaty6802

    • @MHdgdk
      @MHdgdk หลายเดือนก่อน

      ​@BettyBet-ደምሪኝ ደምሬሻለሁsk5wj

  • @Tube-zr3uf
    @Tube-zr3uf 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ቢኒ ባሳየኸን መሰረት ይኸው ከፍቻለሁ አንድ ቀን ደግሞ ሁላችንም እነደማመር ሲመችህ live ብትገባ በተጨማሪም youtube ማስታወቂያ ላይ ያለ ምንም subscriber ገንዘብ መስራት ትችላላቹ የሚል አይቻለሁ መረጃው ካለህ ቪድዮ ብትሰራልን

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 3 ปีที่แล้ว +34

    ቢኒ መልካም ሰው ዘርህ ይባረክ ከክፉ ይጠብቅህ 🙏 የኢትዮጵያ ወርቅ ልጅ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว +1

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ

    • @YeneYoutubeChannel
      @YeneYoutubeChannel ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍

    • @Mulievisionary
      @Mulievisionary 9 หลายเดือนก่อน

      Wendemche adis ngen subscribe bmarge abaratugn

  • @helinamengste7285
    @helinamengste7285 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ይህ መልካም ስራ ነዉ
    ሰዎችን ማገዝ እንደምትፈለግ አይቻለሁ
    ባገኝህ እንደምትረዳኝ ተሰምቶኛል

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 3 ปีที่แล้ว +15

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔረ ይሰጥልን በእድሜ በጤና ያኖረልን ወንድማችን

  • @LidiyaNigus-fg4zp
    @LidiyaNigus-fg4zp 6 หลายเดือนก่อน +8

    ልጅ ቢኒ በጣምም ነዉ የምናመሰግንህ በርታ የምታዉቀዉን ሁሉ ለትዉልዱ ማጋራትህ... ብዙ ነገርህ በጣም ጥሩ ነዉ በርታ

  • @yobeytube4192
    @yobeytube4192 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመስግናለሁ በነገርከን መስርት ከፍቸዋለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልክ ቢኒሻ

  • @fikirtehabtemariam2120
    @fikirtehabtemariam2120 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀናነትህ ሁሌም ያስተምረኛል እናመሰግናለን

  • @mosomoso2841
    @mosomoso2841 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቢኒ መልካም ሰው እናመሰግናለን

  • @teshaletefera1781
    @teshaletefera1781 5 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰግናለሁ ልጃችን ቢኒ ፡፡ ብቅርቡ ነው የከፈትኩት አበረታታኝ፡፡

  • @teklieyilma1300
    @teklieyilma1300 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ደግ ሰው

  • @abrikotube16
    @abrikotube16 2 ปีที่แล้ว

    ቢንዬ ትህትናህ ቀናነትህ በጣም ደስ ይላል በጣም አከብርሀለዉ እወድሀለዉ በርታልን ወንድሜ!!!!

  • @mahitube4141
    @mahitube4141 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ ቢኒዬ እግዚአብሔር ያክብርህ ያወከውን ስለ ምታሳውቀን

    • @seadltube2433
      @seadltube2433 10 หลายเดือนก่อน

      እንደማመር🎉

  • @alemushabebe7769
    @alemushabebe7769 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @rh8ks
    @rh8ks 22 วันที่ผ่านมา

    እነጋገርህ ደስ ስል ❤❤❤❤
    እናመሰግናለን ❤❤

  • @werkalemabebe8738
    @werkalemabebe8738 3 ปีที่แล้ว +24

    ግዜ ያመጣልንን ቴክኖሎጅ በአግባቡ መጠቀም አይክፍም እናመስግንላለን ወንድም ቢኒ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ እንሁን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว +3

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ

  • @gechTizazu
    @gechTizazu ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ ወንድማችን ቢሊጮ የምር በጣም አመሰግናለው 👍👍👍👍👍

  • @KalkidanWAregay
    @KalkidanWAregay ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ

  • @sarayoutuba7592
    @sarayoutuba7592 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ወድሜ እናመስግናለን በጣም ደስ የሚል አቢልክሽን ነው

  • @GPLAN-g7x
    @GPLAN-g7x 3 ปีที่แล้ว

    ቢንዬ አንተ ሁሌም መልካም ነህ የማትቀየር ወርቅ

  • @markonabay6252
    @markonabay6252 2 ปีที่แล้ว

    ልጅ ቢኒ ሲበዛ ቅን መልካም ሰው ነህ የምትወዳት አመቤቴ ማርያም ኪዳነ ምህረት መልካም የሆነ ምኞትህን ሁሉ ታሟላልህ። በፊት በሌላ አካውንት የተወሰነ ጊዜ እከታተልህ ነበር። ዛሬ ከብዙ ጊዜ በኋላ "የዩቱብ ቻናል አከፋፈት" ብዬ ሰርች ሳደርግ ከብዙ ቪዲዮዎች መካከል ያንተን ቪዲዮ አየሁና ክሊክ አደረግሁት በጣም ግልጽ በሆነ አቀራረብህ እጅግ ውስብስብ የመሰለኝን ነገር በቀላሉ አገኘሁት፤ ተመቸኝ ሰብስክራይብ አደረኩ ፋሚሊ ሆንኩ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክ🙏❤️

  • @aduniaabrha7581
    @aduniaabrha7581 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ ይሚል ኣቀራረብ ቢኒ ጎበዝ

  • @semharyacob2764
    @semharyacob2764 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሠግናለው ድንቅ የሀበሻ ልጅ ምቀኝነት የሌለብህ 🎉🎉🎉🎉

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒዬ የኔ መልካም ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤😍እግዚያብሔር ይባርክህ🙏

  • @degneshsoresa5708
    @degneshsoresa5708 3 ปีที่แล้ว

    እኛም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yeneneshfqir6749
    @yeneneshfqir6749 3 ปีที่แล้ว

    ውይ አተ የልጅ አዋቂ የሆንክ ልጅ ስወድክ እኮ ፈጣሪ እውቀቱን አብዝቶ ይሽጥክ በመቀተል እዴት ማሳደግና እዴት ብምንለቅ ወቅት ምን ማድረግ እዳለብን ጠቃሜና ጎጅውን ብትናግረን ለጅርማሪወች በተረፈ እንወድካለን

  • @NuredinAhmed24
    @NuredinAhmed24 3 หลายเดือนก่อน

    My brother, I thank you for always being there for me. And New youtubers, you give us valuable lessons. Thank you again.

  • @ematube7485
    @ematube7485 3 ปีที่แล้ว +7

    ቢኒ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን 💚💛❤

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ

  • @wondetube7126
    @wondetube7126 ปีที่แล้ว +2

    የሰጠህን ማብራሪያ በጣም ልዮ ነው እ/ር ይባርክህ።

  • @BezaFikerr
    @BezaFikerr 2 หลายเดือนก่อน

    ቢኒ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @hegerbeattube4813
    @hegerbeattube4813 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ ወንድማችን የእውነት እመ አምላክ ትጠብቅህ

  • @ወሎዩቲብ-ከ8ፀ
    @ወሎዩቲብ-ከ8ፀ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ነመፈልገው ነገር ነው ያሳየሀው እናመሰግናለን

  • @TesfayeHailu-iw8wd
    @TesfayeHailu-iw8wd 7 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ቢኒየ በጣም በጣም እመቤቴ ትባርክህ ዘርህም ይባረክ

  • @Emutube-cg3ne
    @Emutube-cg3ne ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ይብዛልክህ ቢንዬ እሺ እናመሰግናለን ❤👍

  • @heluyoutube4089
    @heluyoutube4089 3 ปีที่แล้ว

    አዎ አንተ የሚያምረው እነደዚህ ነው የድሮ ቢኒ ነው ናፈቀኝ ነበር ለማነኛውም Thanks You

  • @kiyukiyukiyu1363
    @kiyukiyukiyu1363 3 ปีที่แล้ว

    ቢኒዬ መልካም ሰው በጣም የምወድህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት

  • @kingtube6937
    @kingtube6937 3 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ይስጥልን ልጅ ቢኒ!

  • @marthamartha1907
    @marthamartha1907 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን. እኛ ደህና ነን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @bezaworkgebreyohanis8007
    @bezaworkgebreyohanis8007 3 ปีที่แล้ว +3

    Bini God bless you and your family and you provid important information.

  • @bizuhan
    @bizuhan 3 ปีที่แล้ว

    ቢኒዬ መልካም ሰዉ እናመሰግናለን ወንደማችን

  • @melewollomedia9596
    @melewollomedia9596 2 ปีที่แล้ว

    ልጅ ቢኒ እጅግ እናመሰግናለን አድናቂህ ነኝ በዚህ አጋጣሚ መሌ ወሎ ሚድያን እንድትቀላቀለኝ እና ብዙ የምጠይቅህ ነገር ነበሩኝ ካላስቸገርኩህ እኔም ያንተ ተከታይ ነኝ የግሸኗን በጣም ወድጀዋለው ስራወችህን ( ዪቱዩቤን ሰብስክራይብ እንደት ማሳደግ እንደሚቻል ብታሰረዳኝ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ያክብርልኝ አመሰግናለው በርታ ወንድምህ መሌ ወሎ ሚድያ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን ቀናነክ እግዚአብሔር ይስጥክ❤❤❤

  • @mastewalgbreslase
    @mastewalgbreslase ปีที่แล้ว

    ቢኒዬ እግዚአብዜር እድሜና ጤና ይጠብቅ በጣማ ነዉ የምንወድህ

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @asterbadde3377
    @asterbadde3377 3 ปีที่แล้ว

    ብኒ አንተኮ መልካም. ሰው ነህ. ከክፉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ. ምኞተ ነው የኔ. መልካም

  • @Nour34-x1p
    @Nour34-x1p 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግንለን ወንደማችን💕💕💕

  • @tesfayebaye8968
    @tesfayebaye8968 ปีที่แล้ว

    ቢኒ በጣም ውሪፍ ነዉ ወደፊት ክሬትካደርኩ በሃላ አሳዉቅሃለሁ

  • @sofiakaasa414
    @sofiakaasa414 3 ปีที่แล้ว +1

    geta yebrkh lij Bini

  • @FilmonTsege
    @FilmonTsege 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ymeheh bro yarada leje 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ትመስገናለህ እግዚአብሔር ስላምና ጤና በረከት ይጨምርልህ

  • @tarikferita9067
    @tarikferita9067 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቢንዬ ደህና ነን ያንተም ሰላም ብዝት ይበልልን እናመሰግናለን ቢንዬ እናቴ ኪዳነምህረት የጌታዬ እናት የልብህን መሻት ሁሉ ትሙላልህ የኔ ልበ ቀና

  • @feriyaabedela6613
    @feriyaabedela6613 3 ปีที่แล้ว

    Lij BIni Tebarekeleng andenga 1st

  • @zinashgizawkerga244
    @zinashgizawkerga244 3 ปีที่แล้ว +2

    ኑርልን ወንድማችን በቅንነትህ ብቻ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት የልብህን መሻት ከሀጥያት በሥተቀር ትፈፅምልህ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው እናመሠግናለን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ

    • @jabalpha
      @jabalpha ปีที่แล้ว

      Customize yemilw almetam alegne

  • @ቃሌንአክባሪነኝ-ነ3ዸ
    @ቃሌንአክባሪነኝ-ነ3ዸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ልቦናህ አይቀይረው ተባረክ እኛም እንወድሃለን

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 10 หลายเดือนก่อน

    መልካም ሰው ነህ የምር ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ 3 ปีที่แล้ว

    የእኔ መልካም ምርጥ ሰዉ እኮ ነህ ቢንየ ❤❤❤

  • @meditube9905
    @meditube9905 2 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ በእውነት ለመክፈት ብዙ ተቸግሪ ነበር

  • @ሰላምኣርአያ
    @ሰላምኣርአያ 28 วันที่ผ่านมา

    ናመሰግናለን ወንድሜ

  • @busylife5740
    @busylife5740 3 ปีที่แล้ว +1

    Bini enamesegnalen beketay vedio edit yemtitekembtn method asayn

  • @ሁሉምለበጎነው-የ7ዀ
    @ሁሉምለበጎነው-የ7ዀ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ ቢኒ አንዳንዴም እንደዚህ አሰተምረን

  • @alemuwube2009
    @alemuwube2009 10 หลายเดือนก่อน

    የትምህርት አጣጥህ በጣም ጥሩ ነው: በርታ!

  • @-sewtube6216
    @-sewtube6216 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በዩቱዩብ እንዲከፈለንስ ማድረግ ያለብን ነገሮች ብታሳየን?????

  • @BaltaMesfin
    @BaltaMesfin 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ነው ።

  • @selamawitmekuria2053
    @selamawitmekuria2053 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድም ቢኒ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እመቤቴ ትስጥልን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ

  • @tube4479
    @tube4479 3 ปีที่แล้ว

    ቢኒ የኔ መልካም በእግዚአብሔር ኢዮብን አስተዋዉቅልኝ 😍😍😍

  • @fikrtemariam21
    @fikrtemariam21 9 หลายเดือนก่อน

    ኪዳነ ምህረት ትስጥልን ቢኒዬ ባትፈጥን ደግሞ ጥሩ ነው

  • @ፍፌወሎየዋነኝ
    @ፍፌወሎየዋነኝ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወዲማችን ቅን ወዲማችንነህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቢንዬ እናመሰግናለን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ያብዛ ቢኒዪ ወንድሜችን እግዚአብሔር ይሥጥህን በእውነት

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 3 ปีที่แล้ว

    Awe eshe hodye yene konjo. Melkame sewe nkie bewente. Egthabher yebarkhe ❤😘

  • @SemegewubekeleYemariyameleij
    @SemegewubekeleYemariyameleij 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ደግ ወንድም አመሰግናለሁ

  • @hannawoldu1057
    @hannawoldu1057 ปีที่แล้ว

    ቢኒ በጣም ቅን ወንድማችን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ከልብ እናመሰግናለን❤

  • @toybamohammed7863
    @toybamohammed7863 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ቢኒዬ

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እናመሰግናለን ለዛ እንኳን ጎበዝ አይደለሁም ግን ለሚፈልጉት ሰዎች መልካም አድርገሃል
    በነገራችን ላይ ወሃ አይመስለኝም በስኒ የያዝከው እስኪ ጎንበስ አደርገህ አሳየን ሃሃሃሃሃሃሃ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ

  • @genimk9464
    @genimk9464 3 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒ እናመሰግናለን ስለመልካም ስራህ ፈጣሪ ብድራትህን ይክፈልህ። በቀጣይ ቪዲዮ እንዴት በቀላሉ ኤዲት እንደሚደረግ ብታሳየን እና ጠቃሚ የምትላቸውንም አፕልኬሽኖች ብትጠቁመን ደስ ይለኛል።

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว +1

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ቢኒ 🙏

  • @ዙዙ-ሠ9ገ
    @ዙዙ-ሠ9ገ 3 ปีที่แล้ว

    ቢኒየ ምርጥ ሰው ተባረክ
    ግን ትንሽ ረዘም አለ ተወሳሰበብኝ ደጋግሜ እሰመዋለሁ

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 3 ปีที่แล้ว

    ቢኒ እናመስግናለን መልካምነት ለራስ ነው

  • @MisganawTsegaw
    @MisganawTsegaw 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን
    ከመጀመርያው እሰከ መጨረሻው ንገረን

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣህ

  • @MekdeeDemise
    @MekdeeDemise 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሠግናለዉ❤❤

  • @akgre6883
    @akgre6883 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 3 ปีที่แล้ว +1

    ለማነኛውም እናመሰግናለን ቢኒ

  • @getutube6678
    @getutube6678 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ወንድሜ

  • @ዛሬምተስፋየባንተነዉ
    @ዛሬምተስፋየባንተነዉ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ይስጥልን ወድም ቢኒ እናመሰግናለን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ

  • @adu-genet
    @adu-genet 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቢኒ።

  • @Mihretu_MK
    @Mihretu_MK 10 หลายเดือนก่อน +2

    great man#1

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ብዙዋች እኮ ሰራ ፈት ነው ያደረገው እንዳንተ ካንተ ሰው ምን ይማራም ሁሉም ወቶ አሜት ሰድብ ነው የተረፈን ለገንዘብ ብለው አገራችን የደመ መሬት ያደረገው አንድ ዩቱብ ነው የሐሜት ሰድብ ልመና የተረሰው

  • @ማርያማዊት-ረ3ዐ
    @ማርያማዊት-ረ3ዐ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ይብዛልህ ልጅ ቢኒ እናመሰግናለን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ

    • @sisayteshome9810
      @sisayteshome9810 3 ปีที่แล้ว

      ቢኒ በጣም እናመሰግናለን ጥያቄ የምናገኘው ገቢ በምን ያክል ሰብስክራይቨር ነው የሚከፈለን

  • @GENi826
    @GENi826 ปีที่แล้ว +1

    የኔመልካም❤❤

  • @DawitDessalegn-mm8td
    @DawitDessalegn-mm8td ปีที่แล้ว

    ፔፖል አከፋፈት ደግሞ ንገረን።አመሰግናለሁ።

  • @denkeethio8311
    @denkeethio8311 3 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒዬ መልካም ሰው በጣም እናመሰግናለን በቅንናት ስላስተማርከን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኛ መልካም ወንድም

  • @hulegebchanal3560
    @hulegebchanal3560 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቢኒ ለምትሰጠን እውቀት