Memeher Girma Wondimu Video 90 በግና ዶሮ 30 አመት ተገብሮ አይኑዋን ያፈሰሰዉ እናትና ልጅ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 898

  • @hhkjh8343
    @hhkjh8343 4 ปีที่แล้ว +101

    ለኣባታችን ረጅም እድሜ ጠና ይስጥልን

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 4 ปีที่แล้ว +47

    እኮን አደረሳቹ የወራዊ የአማኑኤል በአል በያለንበት ይጠብቀን አባታችንም እግዚሐብሔር ሼህ አመት ያኑርልን የክርስቶስ ቤተሰቦች ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ ገጩኝ

  • @eilse1301
    @eilse1301 4 ปีที่แล้ว +96

    አይ እኔማ ትጫውትብኝ እያውኩ መቸ ነው ይቺን ቀን የማያው አምላኬ እርዳይ በፆሉት አሰብኝ ወለተ ሰላሴ

    • @samsungsam4681
      @samsungsam4681 4 ปีที่แล้ว +2

      አይዝ እህቴ በፆም እና በጸሎት በርቼ
      እመቤታችን ጸሎት ልመናው አይልይዝ

    • @ሀሴትዘማዶት
      @ሀሴትዘማዶት 4 ปีที่แล้ว

      ፀሎት ቅዱሳን

    • @abebe7532
      @abebe7532 4 ปีที่แล้ว

      Eilse,, tolo wede Hagerbet heja !!!
      TIDIGNALESH AYZOSH 1

    • @eilse1301
      @eilse1301 4 ปีที่แล้ว +1

      @@abebe7532 ወይ ማሬ አሁን ነው የመጣሁ ከዚህ ከመጣሁ ነው እንዳለቢኝ ያውኩት እህቴ

    • @dgst137
      @dgst137 3 ปีที่แล้ว +1

      በርች በፀሎትሽ ስግደት አብዥ አይወድም ስግደትና መቁጠሪያ በመቁጠሪያ እሳት አርጊው ሰውነትሽን ሁሉ አይዞን

  • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
    @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 4 ปีที่แล้ว +26

    እውነት ለአባታችን ፀጋ በረከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም ከስደት መልስ እሳቸው ዘንድ እንድንመጣ እግዚአብሔር ይርዳን ወንድሜ ሀይለ መለኮት በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ኢየሱስ እያልክ💒💒💒💒💒

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 ปีที่แล้ว +34

    እንኮን መጣችው መ ምህር አበታችን በረከቱ ይድረሰን

  • @ኦአምላኽምሕረትኻላአኸልና
    @ኦአምላኽምሕረትኻላአኸልና 4 ปีที่แล้ว +253

    በስደት ያለን ለዝ ቅዱስ አባት ለማግኘት ያብቃን ያኑርልን አባታችን

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 4 ปีที่แล้ว +56

    በሰላም ለሀገረ እንድብቃ በፆሎት አስቡኝ ሀገረ ለመገባቴ አስባለው

    • @addiseketemaw959
      @addiseketemaw959 4 ปีที่แล้ว

      Emebrhan tasbshi yasakalshi amanueil

    • @ትራንስፖርት
      @ትራንስፖርት 4 ปีที่แล้ว

      Enem methe ende mihed ayyyyyyyy yetnew yaleshw ene sawdi new yalehut 1amet honebn gn mn ladrg

    • @yordanosyemane1077
      @yordanosyemane1077 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ታድለሽ

    • @addiseketemaw959
      @addiseketemaw959 4 ปีที่แล้ว

      @@ትራንስፖርት enem Saudi negn ayzoshi tioely

    • @nebiyatasgedom6610
      @nebiyatasgedom6610 4 ปีที่แล้ว

      Abawa teloth yidresen

  • @elsayemana175
    @elsayemana175 4 ปีที่แล้ว +17

    አባዬ ስወዶት እኮ እግዚአብሔር። እድሜ ጤና ይስጦት አባቴ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว +22

    ኡፍ እማምላክ ትጎብኛን እንጂ ጠፍተናል እኮ አቤቶጠፍተናል ማረን

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 4 ปีที่แล้ว +167

    የነሱ የደረሰ አምላክ የኛም ስደተኞች ይድረስልን እያዳዱ ስት ያልቻለ ነገር ዬለም ቢቻ እግዚሐብሔር ያሣልን 😭😭😭

    • @genu681
      @genu681 4 ปีที่แล้ว +2

      Amen3

    • @uaekfn890
      @uaekfn890 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭

    • @gigigtdik.werede3356
      @gigigtdik.werede3356 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-sy4rl8wr6x
      @user-sy4rl8wr6x 4 ปีที่แล้ว

      አሜን፫

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን። አሜን። አሜን😭😭

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 4 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰን በአባታችን በእጅዎ ለመፈወስ ያብቃኝ

    • @Zማርያም
      @Zማርያም 3 ปีที่แล้ว

      በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @zozoqtr689
    @zozoqtr689 4 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምዉ በንደዚህ አይነት ኮተት እሁላችንም ጋ አለ እኛንም ፈጣሪ አንድ ቀን ነፃ ያወጣናል ብዬ ተሥፋ አለኝ በረከታችሁ ይድረሠን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጨ4ኸ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጨ4ኸ 4 ปีที่แล้ว +35

    እንኳን በሰላም መጣችሁ አባ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ ደጃችሁን ለመርገጥ ያብቃን እኛ ስደተኞች ልጆቻችሁ ነን !!

  • @ወሰንየስላሴልጅ
    @ወሰንየስላሴልጅ 4 ปีที่แล้ว +24

    አባቴ እደው እንዴት አርጌ ነው ምገልፀው ለእርሶ ያለኝን ፍቅር ምገልፀው እደው አምላክ ባሉበት ሰላም ይሁኑልን ብቻ አንድ ቀን አግቾት መስቀሎትን ስሜ ልሙት አባቴ

    • @hanahana5660
      @hanahana5660 4 ปีที่แล้ว

      Ename yazwater helma nawe dagmo 1 kane yehonal tasfa alge hula saychawe leba yemtal yedangtal

    • @ኦርቶዶክስነኝ-ጘ7ዐ
      @ኦርቶዶክስነኝ-ጘ7ዐ 4 ปีที่แล้ว

      Enem ahun esacwn lemagnet eytarku new

    • @arocina1
      @arocina1 4 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን
      የቻናሌ ሊነክ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

    • @berhandesta655
      @berhandesta655 4 ปีที่แล้ว

      እስኪ ታባበሩኚ ካሞንታቹ የት ነዉ ያሉ ኣባታችን

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 3 ปีที่แล้ว +2

    አባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ባካል አግኚቼዎት በጂዎ ለመባረክ ያብቃኚ ወለተ ማርያም ብለው ያስቡኚ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 ปีที่แล้ว +9

    በስደት ያለን ልጆችህን በምህርትህ ጎብኘን አባቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ. ለእነሱ የደርስክ. ለእኛም ድርስልን አምላኬ ሆይ. እርዳን. የመዳንን ቀን. አሳየን

    • @Zማርያም
      @Zማርያም 3 ปีที่แล้ว

      በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር በጣም ነው የሚወደን
    እርሶ አባት የስጠን ሂወታችን ተቀየረ እኮ ተመስገን ጌታ ረጂም ዕድመ ይስጦት አሜን

    • @Zማርያም
      @Zማርያም 3 ปีที่แล้ว

      በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዞኦ ታምር ነው የኛ ስራ እግዚአብሔር ፈውን ምህረቱን የአባታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 4 ปีที่แล้ว +5

    እማምላክ ወላዲተ አምላክ የጌታችን የመዳህኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት በምልጀዋ ትድርስልን በሴጣን መንፈስ ለተጨነቅን አሜን አሜን
    አባ በጸሎት አስቡኝ ሰመነ ማሪያም ብልው ስደተኛ ነኝ በአህዛብ ሀገር ወዴትም መሄጃ የሌለበት 🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @zfanayanawzufanayanaw3038
    @zfanayanawzufanayanaw3038 4 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ከክፋ መንፈስ አባታችን ከስደት መልሶ ለደጂወት ያብቃን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 4 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅዶ ከስገድት መልሶን ለመባርክ ያብቃን

  • @habtuaseyoum1805
    @habtuaseyoum1805 4 ปีที่แล้ว +5

    እመቤቴ የአባታችን እድሜ አርዝሚልኝ ክፉዎትን አያሰማን እርቅን ላለነው በረከት ይድረሰን አሜን ለተቸገርነው ሁሉ ይድረሱልን

  • @ካሰችየተዋህዶልጅ
    @ካሰችየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +19

    እኔስ መላ አጣሁ በፀሎቶ ያስቡኝ አባቴ ወለተ ማርያም እያሉ ከነ በተሰቦቼ ⛪✝️😭

    • @arocina1
      @arocina1 4 ปีที่แล้ว +1

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን
      የቻናሌ ሊነክ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

    • @Zማርያም
      @Zማርያም 3 ปีที่แล้ว

      በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @Zማርያም
      @Zማርያም 3 ปีที่แล้ว

      @@arocina1 በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @ወለተኪዳን-ቨ4ገ
      @ወለተኪዳን-ቨ4ገ 3 ปีที่แล้ว

      እፍፍፍፍፍ እኔም እንደት ይሆን አባ እሜገኙት።ስልካቸውስ እንደትይገኛል

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 ปีที่แล้ว +2

    የኣገልግሎት ዘመኖት ይባረክ እግዚአብሔር ኣምላክ በሕይወት በሥጋ ይጠብቅልን እመቤታችን ትጨምርሎት ታስጨምርሎት!!!!!

  • @arsemawityemaryamlij806
    @arsemawityemaryamlij806 4 ปีที่แล้ว +85

    እረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን አቤቱ ህዝብህን አድን😭😭😭😭

    • @ahmedalketbi2422
      @ahmedalketbi2422 4 ปีที่แล้ว +2

      እመቤት ማርያም እድሉለን ይደ፯ረሰን

    • @ahmedalketbi2422
      @ahmedalketbi2422 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜንአመን

    • @arocina1
      @arocina1 4 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን
      የቻናሌ ሊነክ:-
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

    • @agddag4626
      @agddag4626 4 ปีที่แล้ว +1

      የት ናቸው አባታችን?

    • @redietfisseha2305
      @redietfisseha2305 2 ปีที่แล้ว

      No

  • @abebawseyoum119
    @abebawseyoum119 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው እምወዶት መምህር እድሜ ይስጥልን

  • @meazawoldetsadik6927
    @meazawoldetsadik6927 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ግርማ አባታችን እድሜ ጤና ረጅም እድሜ ይስጥልኝ በርሶ ትምህርት ሕይወቴ ተለውጦል።

  • @tigestshetaw1520
    @tigestshetaw1520 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ፈጣሪየ እኔንም በምህረት እጆችህ ዳብሰኝ አባታች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ፀጌ ማርያም ይህን ምህረት ስመኘው በጣም እረጅም አመት ሆነኝ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 ปีที่แล้ว +5

    አባ እንኳን ደህና መጠችሁ በእድሜና በጤና የቆይልኝ እኛን ከእስራት የምፈተበት ቀን ይምጠለን አሜን

  • @destadesta7458
    @destadesta7458 3 ปีที่แล้ว +6

    የነሱ የደረሰ ኣምላክ ለኛም በስደት ያለን ኣምላክ ይድረስልን ኣበታችን በፆሎታቸዉ ያሱብን

  • @afratauae5886
    @afratauae5886 4 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
    አሁን የት ነው የሚያገለግሉት እስጢፋኖስ ነው ወይስ ሌላ ደብር ናቸው እባካቹ በመንገር ተባበሩኝ

    • @arocina1
      @arocina1 4 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን
      የቻናሌ ሊነክ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta4035 4 ปีที่แล้ว +4

    አባ ኑሩልን ቃለ ህይወትን ያሰማን
    አለን እንላለን ውስጣችን ምን እንዳለ አናውቅም መድሀኒ አለም ያጥፋልን

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 4 ปีที่แล้ว +15

    በፆሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ እያል ስደተኛዋ ልጅውት ነኝ አባቴ

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 4 ปีที่แล้ว +3

    አባዬ እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታችን
    ሺ አመት ያቆይልን መቼ ነዉ ቀኔ አልልም እግዚአብሔር በቃ ሲል ጀበር ይበቃል!

  • @elsabetabebe6789
    @elsabetabebe6789 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ የኔ የዋ አባት ጉባዮ የት ነው ያለው ትምህርታቸው ከጉባዮው የሚገኘው በረከት ናፍቆኞል አሁንም ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
    @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 4 ปีที่แล้ว +7

    ምን ይባላል ተመስገን ከማለት ውጪ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን መች ይሆን አገልግሎት የሚጀመረው ሰው እኮ ተይዟል እርሶን ያቆይልን

  • @munatube2201
    @munatube2201 4 ปีที่แล้ว +5

    እርሶዎን ማግኘት እንዴት መታደል ነው አባቴ ፈጣሪይ እድሜዎት የብረት ምሰሶ ያድርግልን🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

    • @Zማርያም
      @Zማርያም 3 ปีที่แล้ว

      በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @hewetdestaw3817
    @hewetdestaw3817 4 ปีที่แล้ว +4

    ሂወቴ እንዳይለወጥ በነገ ዛሬ ሰወች እኔ ላይ እምነት እንዳጡ የሚያደርግ ክፉ ጠላት ከኔ ይራቅ በጌታየ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይታሰርልኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @sarad925
    @sarad925 4 ปีที่แล้ว +9

    አባታችኝ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ረጅም እድሜ ያቆይልን

  • @hana967
    @hana967 4 ปีที่แล้ว +3

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጂም እድሜ ይስጥልን ✝️

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว +1

    አባዬ ኑርልን ቃለሄውት ያሰማልን የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጣት እግዜያብሄር ያገልግሎት ዘመነትን ያርዝምሎት መንግሰት ሰማያት ያዎርሰልን አባዬ ኑሩልን እግዜያብሄር በመጎሱ ይጠብቆት ሀይለ መለካት ኑርልን የባዬ ብሩክ ልጅ ወድሜዬ እግዜያብሄር ጥበቡን ያብዛልክ ኑርልን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 4 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን በሳላም መጡልን መምህራችን ቃላህወት የሰማልን በርከቶት ይደርብን

    • @elianaarefayne5626
      @elianaarefayne5626 3 ปีที่แล้ว

      selam new ebakachihu yet endalu nigerun

    • @babiethiopya1216
      @babiethiopya1216 3 ปีที่แล้ว

      @@elianaarefayne5626 ኢትዮጵያ ነቸው አሁን በኮሮነ ምክንያት አገልግሎት አቁሞል

    • @elianaarefayne5626
      @elianaarefayne5626 3 ปีที่แล้ว

      @@babiethiopya1216 eshi Egziabher yistlegne

    • @elianaarefayne5626
      @elianaarefayne5626 3 ปีที่แล้ว

      @@babiethiopya1216 gen agelgelot sijemeru nigerugne

    • @MonaMona-xb2yk
      @MonaMona-xb2yk 3 ปีที่แล้ว

      @@elianaarefayne5626 እባክሸ መልስ ካገኝሸ ለኔም ንገሪኝ

  • @selamchala8687
    @selamchala8687 4 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን በእውነት እድሜወን አብዝቶ፡አብዝቶ፡አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ክፋውን ከእግርወ በታች ይጣለው አሜን

    • @Zማርያም
      @Zማርያም 3 ปีที่แล้ว

      በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @Ali-cn8pm
    @Ali-cn8pm 4 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት አባታችን እረዥም እድሜ ይስጥልን ስልካቸው ተባበሩኝ በድንግል ማርያም የት ነው ያሉት እናቴን ላመጣ ፈልጌ ነበር

  • @leleybineywintatesfay6391
    @leleybineywintatesfay6391 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዛቤሄር ይዕዚዙ ይባርካ ጸጋኻ ይብዛሕ ሰላኻ ብዙሕ ከሲበ እየ እሞ ከም ፍቃድ ኣምላኽ ኮይኑ ክሪእኩም የብቃዓኒ ቡሩኽ ኣቦዋይ ኣባ ግርማ ኣምሓርኛ ኣይክልን እየ ካብ ኤርትራ እየ ዊንታ ይብሃል ኣብ ጸሎትኩም ዘኩሩና ስለ ሰላም ጸሊይልና ኣምላኽ ኣይፈለለና

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 4 ปีที่แล้ว +6

    ገበረ እግዚአብሔር ወለተ ስላሴ ሀብተ ስላሴ ቤተስቦቼን ሁሉ በፆሎት አስቡልኝ አባታችን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 4 ปีที่แล้ว +3

    አ ባ ታ ችን አንኳን ድና. መ ጠ ህ ቃል ሕይወት ያሰማልን አ ባ ታ ችን ብጽልት አሥብኝ አ ባ ታ ችን ጽጌ ምርያም ብልው ጸጋውን ይብዝልት አ ባ ታ ችን

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን፫አባታችንእግዚአብሄርይጠብቅልን
    በፀሎታችሁአስብኝ/ወለተፃዲቅ/ገብረመስቀል

  • @almtaishefraw379
    @almtaishefraw379 4 ปีที่แล้ว +3

    አባ እረጅም እድሜ ይስጥልን እርሶን የሰጠን አምለክ ይመስገን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 4 ปีที่แล้ว +4

    ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ሂወቴ ነዎት አባ በእድሜ በጤና ያቆይልን ኑሩልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @Zማርያም
      @Zማርያም 3 ปีที่แล้ว

      በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን መላከ መክራት እድሜ እና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አሜን

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 4 ปีที่แล้ว +9

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ከዝህ ከፈ ምንፈሰ ሰውራን
    😭😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ሆላችንም ጥል ከልላ ህንልኝ

    • @hanahana5660
      @hanahana5660 4 ปีที่แล้ว +1

      Amane mane amane mamya

    • @Zማርያም
      @Zማርያም 3 ปีที่แล้ว

      በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @Zማርያም
      @Zማርያም 3 ปีที่แล้ว

      @@hanahana5660 በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @ahabte
    @ahabte 4 ปีที่แล้ว +3

    Abatachu ena memerachinn
    Melake menkirat
    Yegna wud abat 🙏🙏🙏
    nurulene 1000 amet 💕💕💕

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት
    @እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 ปีที่แล้ว +13

    አባዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🤲 አቤቱ ትውልዱ እኮ የለም 😭

    • @arocina1
      @arocina1 4 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን
      የቻናሌ ሊነክ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

    • @Zማርያም
      @Zማርያም 3 ปีที่แล้ว

      በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ
    @ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ 4 ปีที่แล้ว +8

    እህት ወንድሞች ሆይ ወደ መምህር ግርማ ሳይሆን ወደ ፀሎት ና ስግደት በደንብ መትጋት አለብን ይመሰለኛል
    ምክንያቱም ቡዙዋቻችን ሰይጣን ማራቅ ከፈለግን በፆም ፀለትና ሰግደት አዳክመን ጂ ዝም ብለን ዉጣ ብለን አይመስለኝም።

    • @arocina1
      @arocina1 4 ปีที่แล้ว +3

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን
      የቻናሌ ሊነክ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

    • @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
      @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 4 ปีที่แล้ว

      Tikikil

    • @ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ
      @ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ 3 ปีที่แล้ว

      በእውነት ትክክል

  • @user-Abegimbi
    @user-Abegimbi 3 ปีที่แล้ว +5

    የክርስትና ስሜ ሀይለ እየሱስ ነኝ ! አባቴ በህይወቴ የማከብረው የምወደው ሰው ቢኖር እርስዎን ብቻ ነው እናቴን ወቃቢዋ ነው የገደለብኝ ታላቅ በመሆኔ ውስጤ ሁሌ ይፈራል ወለጋ ጊምቢ ነኝ ያለሁት ሰመሞኑን ደግሞ ቤ/ክ አስጠልቶኛል አባ በፀሎትዎ አስቡኝ

    • @temnt
      @temnt ปีที่แล้ว

      ቅዱስ ምካኤል ያስብልን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን ህህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭📚📚📚📚📚💒💒💒😭😭😭😭😭😭

  • @rtecujh4666
    @rtecujh4666 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ እኔም አያቴ አይኗን ታማሚ ናት ሁልዬ አሞኛል ነበር አቤት አለማወቅ ድንግል ማርያም ይህን መፈሳዊው ነገር ለማያውቁት እናቶች ድረሻላችው

  • @sajj5852
    @sajj5852 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አባ እድሜ እና ጤን ይስጥልን

    • @Zማርያም
      @Zማርያም 3 ปีที่แล้ว

      በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 4 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን የድንግል ማርያም ልጅ ከነመላው ቤተሠብዎ ይጠብቅልን ለነሱ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን

    • @Zማርያም
      @Zማርያም 3 ปีที่แล้ว

      በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @zxc836
    @zxc836 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን አቤቱ አምላካችን ማሪን
    ያታዘጋውን ያበርካትን መንገድን ይክፈትልን

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባየ ለኔም ይድረስልኝ አባየ 💘😥😥😥😥👈አሜን
    አባየ በረከታችሁ ይድረሰኝ አሜን😥😥
    አባየ እድሜ ጤና ይስጥልን አባየ አሜን

  • @ኪዳነምህረትእናቴአግዢኝደ
    @ኪዳነምህረትእናቴአግዢኝደ 2 ปีที่แล้ว

    አባ ስለእርሶ ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር ብቻ እድሜዎቱን እንደ ማቱ ሰላ ያርዝምልን ጤናዎትን አብዝቶ ይስጥልን አባ በእጆት እስክፈዎስ የአቺን ቀን እናፍቃለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ።እረጅም ።እዲሜ።ይስጥልን ።እግዚአብሔር ።የተመሰገነ ።ይሁን ።አባ።በፀሎት ።አስብን።እኔ።ወለተኪዳን።ነኝ።በፀሎት ።አስብኝ

  • @Muthu.Muthu_16
    @Muthu.Muthu_16 9 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ከጠና ጋር አባታቺን
    እኛንም ከስደት በሰላም ይመልሰን አባ በሂዎት እያሉ ክጃቸዉ ምባርክበት ቀን ያምጣን 👏

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
    @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ሺ አመት ይኑሩልን ጸጋዉን ያብዛላቸዉ በጀወ መባረክ የናፈቀዉ ማን ነዉ እሰኪ በጸሎት እንተሳሰብ ወለተ ኪዳን ብላችሁ አሰቡኝ

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
    @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 4 ปีที่แล้ว +3

    ለኣባታችን እግዛቢሔር ኣምላክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @AsAs-qx7su
    @AsAs-qx7su 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚብሔር አምልክ በድሜ በጤና ሺአመት ያኑርልን እኛንም በስደት ሀገር ያለነውን ለግድስት ሀገራችነ ያብቃነ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +2

    Keep up the good work Tanhks memihir Girma 🙏🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ተመስገንካጎይታይ-ኀ4ወ
    @ተመስገንካጎይታይ-ኀ4ወ 4 ปีที่แล้ว

    ኤረ በየን የ ክረክቦ ኣቦና መምህር ግርማ የሕዋት ሓቡርኒ ኣበይ የ ክረክቦ ንዑኡ ክረክቦ ኢለ ይብገስ ኣለኩ ንኢትጲያ

  • @sarahsarah4584
    @sarahsarah4584 4 ปีที่แล้ว +3

    ኣባቴ በረከቶዎ ይደርብን የማቶሳላ እድሜ ይስጥልን ከጤና ጋ አሜን፫

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት ያስቡን ወለተ ማሪያም ልጄ ሀይለ ሚካኤል አመሰግናለሁ

  • @kibirtyoutub1447
    @kibirtyoutub1447 4 ปีที่แล้ว +8

    በፀሎት አስቡኝ ፊልማውን በድል እንድወጣ ክብርተ ስላሴ

    • @Zማርያም
      @Zማርያም 3 ปีที่แล้ว

      በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ሰላም መጥሉን አባየ በረከትዎ ይድረሰኝ ፀጋው አብቶ ይስጥልኝ እድሜ ና ጤና ይስጥዎት አባየ

    • @arocina1
      @arocina1 4 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን
      የቻናሌ ሊነክ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አባታችን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 4 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ኢዪብ የጽናት መምህራችን እግዚአብሂር በብዙ ነገር ይናገራል እኛ ሶዎች ግን አይገባንም ብሎ ነገረን አባታችን በእድሚ በጢና ይጠብቅልን አሚን

    • @nestanetkelewu564
      @nestanetkelewu564 4 ปีที่แล้ว +1

      የት ነው ያለሽው ውዴ አዋሪኝ 0545007764

    • @גויתואלם
      @גויתואלם 4 ปีที่แล้ว

      @@nestanetkelewu564 hiii naxi selam nesh ledwelelesh

  • @aeynalemaemogen5744
    @aeynalemaemogen5744 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫

  • @raheiyoutuberaheiyoutube7193
    @raheiyoutuberaheiyoutube7193 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት አባዬ እኔንም ሁሉን ቤተሰቦቼን በፀሎቶት አስብኝ አባታችን ስደተኛዋ ልጆት ነኝ ቤተሰቦቼ እቤትውስጥ መተት አለ በፀሎቶት አስብን አባዬ ሙሉ ቤተሰብ አንድም እንጀራ የወጣለት የለም አባዬ ወርቄ ወልደማሪያም ብለው ይፀልዮልኝ ከስደት ፈጣሪ ይመልሰኛና ከእርሶ ፊት ያቁመኝ አንድም አክስቴ በመተቱ አብዳብን ይይው እስካውን ምንም መፍቴ አላገኘችም እብድ ናት በፀሎቶት አስብኝ አባታችን ሁላቹም የድንግል ማሪያም የፈጣሪ ልጆች በፀሎታቹሁ አስብን🙏🙏🙏

  • @zenashlasab8415
    @zenashlasab8415 4 ปีที่แล้ว +1

    በእንጦጦዋ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ይሁንባችሁ ያባታችን ስልክ ተባበሮኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ እንትነ አባቴን ማምጣት እሻለሁ በማርያም ተባበሬኝ

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን
    ከስደት ተመልሰን በእጆዎት ለመባረክ ያብቃን
    አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 ปีที่แล้ว +3

    ይፍቱን አባታችን እንዴት ኖት ሰላም ኖት ይበረታሉ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጀም እደሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን እግዚአብሔር ለኛል ይደረስልን ልቦና ይስጠን በረከቶ ይደረሰን አባታችን በፀሎቶ አስቡን

  • @waliatube9583
    @waliatube9583 4 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ጤና ያድልሆት ገ/ስላሴ እባላለሁ በፆለት ያስቡኝ

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 4 ปีที่แล้ว +1

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም እግዚአብሔር አምለኽ አዋይ ተአሰርና በድያወለሰ 😢ፆሎትኩም አይፈለየና አቦና🤲

  • @mushrasiyoum2667
    @mushrasiyoum2667 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በአውነት እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ያድልልን አባታችን በእዉነት እናቴ ብዙ አመት በህመም የየተሰቃየች ነው አሁን ደሞ አደኛውን አይና እያየላት አይደለም አባታችን በፀሎትህ እስባት እኔም ወደ ሃገር ተመልሼ እናቴን ባንተ እጅ ተፈውሳ የማይበት ቅን ነው የናፈቀኝ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድም ና ጥና ይስጥልን እግዝአብሔር አባቴ እኛም በእጆት ለመዳን ያብቃን 🤲🤲🤲🤲

  • @hopefree7558
    @hopefree7558 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልን ለ አባታችን🙏🙏🙏⛪⛪⛪

    • @Zማርያም
      @Zማርያም 3 ปีที่แล้ว

      በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @ወይንወለተሚካኤል
    @ወይንወለተሚካኤል 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን በእውነት በረከቶ በያለንበት ይድረሰን

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ተወለዱ አባታችን "በረከቶት ለሁላችን ይድረሰን " አሜን

  • @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
    @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ 3 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉ ነገር እግዛብሔር ይመስገን ኣባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን እኛም በስደት ያለነው ለዚች ቀን ያብቃን 🙏🙏🙏ኣባታችን ሺ ኣመት ኑሩልን

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 ปีที่แล้ว

    በመጀመርያ ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አባታችን እረዥም ዕድሜ ይስጥልን ጌታ የመረጠልን ለአዳም ልጆች የተሠጡ የተመረጡ በዚህ በክፉ ዘመን አቤቱ ምን ይሣንሀል

  • @መቅደስተ
    @መቅደስተ 4 ปีที่แล้ว +1

    ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን ሺ አመት ኑሩልን አባታችን

  • @ተመስገንፈጣሪንበል
    @ተመስገንፈጣሪንበል 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ግርማ ዕደመን ጥዕናን ይብካም 🤲🤲🤲

    • @Zማርያም
      @Zማርያም 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 ปีที่แล้ว

    ለኣባታችን ኣባ ገሪማ መልኣከ መንክራት ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ወለተገብሪአልገብረአሉ
    @ወለተገብሪአልገብረአሉ 4 ปีที่แล้ว +2

    Abatacin regmi edme ketengar ysitut amen amen amen kalhwet yasmaln memihran bereketun yderbn 🙏🙏🙏💒💒💒🤲🤲🤲

  • @SalamSalama-kn9qo
    @SalamSalama-kn9qo 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሄር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว +1

    የእናንተ የደረሰው እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ለጠፋነው ይድረስልን ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከትዎ ትደርብን 👏
    ኑሩልን እድሜ እንደማቱ ሳላአ 💒
    ጽድቅ እንደላሊበላ ያድልልን 👏💒

  • @trhasmeharihagos9666
    @trhasmeharihagos9666 4 ปีที่แล้ว +2

    የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገነ ይሁን።የማቱሳላ እድመ ይስጦት

  • @asmertasmert783
    @asmertasmert783 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜንኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልኝ 📖 ኣባየ በጸሎቱም ኣስቡኝ 🙏🍃

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 4 ปีที่แล้ว

    አባ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን