ከኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጋር ሙሉ ቃለ ምልልስ| ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @Hara_Media
    @Hara_Media 9 หลายเดือนก่อน +77

    Thank you Ethio forum, now everything is clear ማን ምን እንደሆነ አውቀናል, ታሪካዊ መረጃ ነው!

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 9 หลายเดือนก่อน +2

      ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም ከክልላችን ወለቅን ብላቹ ወልቃይት ብላቹ ሰየማቹት በጀመሪያ በአማርኛ እንማር አላቹ አይሆንም ስትባሉ አብይ ሲመጣ ዝናሽ ጎደሬ መሥላቹ ሰማይ ምድር የኛ ነው ብላቹ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ ወደቃቹ የሆሮሞ ብልፅግና እናተም ምራብ ትግራይ የትግራይ መሆኑንን ለአብይ ግን ጥሩ ሆነለት ውሸት ሢደጋገም እውነት አይሆንም ወደራሳቹ ተመለሡ

    • @behaveman5754
      @behaveman5754 9 หลายเดือนก่อน

      @@selamsamueltube5490 Thanks sister that’s absolutely right answer. ✅ 👍❤❤

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 9 หลายเดือนก่อน

      @@selamsamueltube5490
      ምን ደነዟ ነሽ? ከዕውቀት ነፃ የሆነ ንግግር i

  • @ትግራይ-ኸ3ሠ
    @ትግራይ-ኸ3ሠ 9 หลายเดือนก่อน +22

    ኢትዮ ፎሮም እናመሰግናለን ምርጥ ጋዜጠኛ ❤️

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 8 หลายเดือนก่อน

      ወልቃይት የትግሬዉች ነው ጎደሬው የመጣው ካርማጭሆ ከጎደር ክልል ነው ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት ምራብ ትግራይ ነው ሁመራ ማይ ካድራ ማይ ሎሚን ነው እባካቹ ውሸት ሲደጋገም እውነት አይሆንም እንኑርበት ወይ አርፋቹ ተቀመጡ ወይ ወደ ክልላቹ ተመለሱ ምን አደረገ ጎጃሜው ወለዬው ኦሮሞ ደብቡ ትግሬው በናተ በሬ ወለደ ውሸት የሚሞተው አሁን ያሳሳታቹ አብይ የለም ወደራሳቹ ተመለሱ

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 9 หลายเดือนก่อน +138

    አቤ አንደበትህ እጅግ ይጣፍጣል ቃለ መጠይቅ ስታደርግ፥ ትህትናህና ጨዋነትህ በድምጽህ ጎልቶ ያስታውቃል። እርግጠኛ ነኝ መልካም ወላጆች ናቸው ያሳደጉህ፥ ኑርልኝ፥ አብብልን ፥ እልፍ ሁንልን እንወድሃለን ወንድም አለም❤❤❤❤❤

    • @wegene2056
      @wegene2056 9 หลายเดือนก่อน +9

      ለምን ሥንክሳር ላይ አትጽፍለትም

    • @Lubaba-t3x
      @Lubaba-t3x 9 หลายเดือนก่อน +7

      የአማራልጅ እኮ ነው በጨዋነት ያሳደጉት

    • @aruaki4454
      @aruaki4454 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሓሳዊ ን ሓሳዊ ከመስግን ከድንቅ ምርኣይ ዝገርም ኣይኮነን
      ያየሰው ሕደ ካብዞም ሎቃምጽ ብ ከብዶም ዝሽየጡ ኢካ ለክባጥ ኮንዶም ስርወ መግስቲ ዓድዋ

    • @SeidImam-kj2ws
      @SeidImam-kj2ws 9 หลายเดือนก่อน

      Tabot Seralet

    • @mekalihtigray8627
      @mekalihtigray8627 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@aruaki4454ኣንታ ሓሳዊ ህግደፍ😂

  • @GetachewCherenet
    @GetachewCherenet 9 หลายเดือนก่อน +13

    ተባረክልኝ ውድ ቃለመጠይቅ አቅራቤ ፦ አልደብቅህም አሳዝነኸኛል ። ምክንያቱም የድምፅ አወጣጥህ ፣ ልስላሴህ ፣ እንዳንተትትህ (እንደማውቅህ ችሎታህን ) ልትጠይቅ እሚገቡህ ጠንከር ያሉ ጥያቄዎች ነበሩ። ነገር ግን ከተወራብህ ወሬ አንፃር የተውካቸው ይመስለኛል። ሰውየው ግን ዲፕሎማት ለመሆን የፈለገ ይመስለኛል እንጂ አምኖበት አይመስለኝም

    • @abeba2241
      @abeba2241 9 หลายเดือนก่อน

      የእኔም ጥርጣሬ ይኸዉ ነዉ

    • @cricket3806
      @cricket3806 หลายเดือนก่อน

      ጠያቂው የሕዋሀትን መስመር የተከተለ አጠያየቅ ነበር የጠየቀው እየመራ የሚፈልገውን እንዲናገር አርጎታል‼️

  • @MoneEfat
    @MoneEfat 9 หลายเดือนก่อน +88

    Ethio forum በጣም ጥሩ ነው ለ አድማጭ እንደዚህ ግልፅ ማድረጋችሁ በርቱ እናመሰግናለን ::

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn 9 หลายเดือนก่อน +1

      ይሔ ሆን ተብሎ ተቀነባብሮ የተሰራ ነው ደመቀ ዘውዱ አደለም

    • @AmenYihonal
      @AmenYihonal 9 หลายเดือนก่อน +4

      ምን አይነት ደነዝ ነሽ? እየሰማሽ አይደለም?​@@Tigist-ww4gn

    • @MoneEfat
      @MoneEfat 9 หลายเดือนก่อน +1

      አላልኩም ብሎ መግልጭ ይስጠን, ok አለ መፍትሄው ላይ ማሰብ ነው

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 9 หลายเดือนก่อน

      ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም ከክልላችን ወለቅን ብላቹ ወልቃይት ብላቹ ሰየማቹት በጀመሪያ በአማርኛ እንማር አላቹ አይሆንም ስትባሉ አብይ ሲመጣ ዝናሽ ጎደሬ መሥላቹ ሰማይ ምድር የኛ ነው ብላቹ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ ወደቃቹ የሆሮሞ ብልፅግና እናተም ምራብ ትግራይ የትግራይ መሆኑንን ለአብይ ግን ጥሩ ሆነለት ውሸት ሢደጋገም እውነት አይሆንም ወደራሳቹ ተመለሡ

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 8 หลายเดือนก่อน

      ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው

  • @aemrotenaw4287
    @aemrotenaw4287 9 หลายเดือนก่อน +30

    እናመሰግናለን አቤ፡ የኮለኔሉን ሒወት የታደገው ፋኖ መሆኑን እረስቷል። ብልጽግና ያድነው ከሆነ እናያለን።

    • @kkhhaa419
      @kkhhaa419 9 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄ ከሀዲ የጁን ማግኘት አለበት

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 9 หลายเดือนก่อน +1

      ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም ከክልላችን ወለቅን ብላቹ ወልቃይት ብላቹ ሰየማቹት በጀመሪያ በአማርኛ እንማር አላቹ አይሆንም ስትባሉ አብይ ሲመጣ ዝናሽ ጎደሬ መሥላቹ ሰማይ ምድር የኛ ነው ብላቹ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ ወደቃቹ የሆሮሞ ብልፅግና እናተም ምራብ ትግራይ የትግራይ መሆኑንን ለአብይ ግን ጥሩ ሆነለት ውሸት ሢደጋገም እውነት አይሆንም ወደራሳቹ ተመለሡ

    • @delelegnkassie-ge9uw
      @delelegnkassie-ge9uw 9 หลายเดือนก่อน +2

      ወንድሜ ለፍርድ አትቸኩል። የህወሓት አፍቃሪው ሚዲያ ኢትዮ ፎረምን አምኜ ኮሎኔሉን ለመተቸት አልደፍርም። እውነቱ በጊዜ ሂደት ይታያል።

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 8 หลายเดือนก่อน

      ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 6 หลายเดือนก่อน +1

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😅 እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡት😅😢😮😢😅😮

  • @shibabawyihune7848
    @shibabawyihune7848 9 หลายเดือนก่อน +95

    በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ አይነቱ ከርሳም ነው ያማራ ጠላት

    • @fatmaandles3976
      @fatmaandles3976 9 หลายเดือนก่อน +8

      ሆዳም አተነህ ይህ ሚዲ የወያኔ እጅ ላማራ የሚስራ አይደለም አማራ ክንቃ ቆየ ጅግናን ክህዝብ ለመንጠል አይሳካም

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 9 หลายเดือนก่อน

      አህመድ ፡ ኢሳ ፡ ሞፋ ፡ ቡቱቶ ፡ የሱዳን ፡ የፈላታ ፡ ተወላጅ ፡ ቅሌንሳ ፡ ጀን ፡ ሳቢ ፡ ከአይራ ፡ ጉሊሶ ፡ በመጣ ፡ ጅን ፡ አጋንት ፡ ሳቢ ፡ ጠንቋይ ፡ ነውሚመራው ፡ አሉ ፡ አብይ ፡ ውሎበታል

    • @shibabawyihune7848
      @shibabawyihune7848 9 หลายเดือนก่อน +2

      @@fatmaandles3976 አናምንም ብለን ነበር ግን ማን እንደሆነ አወቅነው እንዳንተ አልሳደብም

    • @mmn6040
      @mmn6040 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሆዳም አንተ ነክ😢

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 9 หลายเดือนก่อน +1

      ደመቀ ፡ እንደተጠለፈ ፡ ግልጽ ፡ ነው ሆኖም ፡ በስአቱ ፡ ስራ ፡ ሰርቷል ፡ ስለእሱ ፡ ማውራት ፡ ሳይሆን ፡ እያንዳንዳችንጨመስራት ፡ ነው ፡ ያለብን

  • @ghh5860
    @ghh5860 9 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪

  • @demelashTsegaye
    @demelashTsegaye 9 หลายเดือนก่อน +25

    እውነት የአማራ ጠላት ሆዳም አማራ ነው

    • @bg9694
      @bg9694 9 หลายเดือนก่อน

      እውነት ለመናገር አማራ አይደለም ከዚህ በፊት የሰጠውን ኢንተርቪው ስማው

    • @0ahh858
      @0ahh858 9 หลายเดือนก่อน

      አወን የወያኔ ደጋፊነው እኔኮ ባገኘውት ስልክ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት ግን

    • @bg9694
      @bg9694 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@ፋኖደግአረገ አታስቀን ባክህ እውነትና ውሸት መለየት የሚያቅተው ደንቆሮ ነው! ውሸትን አውነት እውነትን ውሸትን እያላችሁ የሳደገቻችሁ ጦብያ ችግር ነው

    • @birhanubeyene8744
      @birhanubeyene8744 9 หลายเดือนก่อน

      Conrele dedebe ye Amhara telate new le ethio forum betam respect 🙏

  • @mobileinfo2147
    @mobileinfo2147 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኮሎኔል ደመቀ መናገር ያለበትን ተናግሯል። አለቀ። ኮሜንቶችን አነበብኩ ፡ የአማራ ህዝብንና ደመቀን ለመለያየት የቋመጠ ብዙ ነው። ለዚህ ፍላጎት ዱላ የሚያቀብል ካለ አንዲህ

  • @fish618
    @fish618 9 หลายเดือนก่อน +108

    ❤❤❤Ethio Forum ሁልግዜም እንደምታደርጉት የአማራን እና የትግራይን ሰላም እና አንድነት እንዲመለስ ስለምትጥሩ እናመሰግናለን ❤❤❤ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ግን ጭንብሉን አውልቆ ብልጽግና ሆኗል
    ያዝልቅለት
    ነገ አብይ አህመድ እንዴት አድርጎ አፈር ከድሜ እንደሚያበላው ያየዋል
    የአማራ እና የትግራይ የአንድ እናት ልጆች ግን ሰላማችሁ ተመልሶ በሰላም የምትኖሩበትን ቀን ያምጣላችሁ🙏🙏🙏

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 9 หลายเดือนก่อน +4

      Well said and Well explained

    • @samiyoutube9287
      @samiyoutube9287 9 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትህ ከሆነ ለምን በቢዲዮ አላቀረብከውም ማንም ማንም በድምፅ የሚሼወድ አማራ የለም

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 8 หลายเดือนก่อน

      ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 7 หลายเดือนก่อน

      ደመቀ ዘውዱ የአማራን ኩላሊት ከሻብያ ጋር ሆኖ እየሸጠ ነው ህዝቤ ንቃ

    • @cricket3806
      @cricket3806 หลายเดือนก่อน +1

      @@samiyoutube9287ትክክል!

  • @ayalewbelaynhe6593
    @ayalewbelaynhe6593 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኮለኔሉ ደመቀ ዘውዱ እጅግ በጣም አርቆ አስተዋይ ለአገር አንድነት አሳቢ መሆናቸውን ለሴራ ጋዜጠኛው አጥጋቢ መልስ መልሰዋል ሰላማዊ የትግል መፍትሄ በጠረጷዛ ዙሪያ እንጂ በጠመንጃ አገር ከሚያስተዳድር የመንግስት አካል መከላከያ ጋር መዋጋት እንደሚያስፈልግ ነግረውታል።

  • @samcity7267
    @samcity7267 9 หลายเดือนก่อน +101

    ይህ ቃለ ምልልሰ በህይወቱ የመጀመሪያና የመጨርሻዉ ነዉ !! ታዝለህ ገብተህ ታናፋለህ ከእዝልህ ተፍጥፍጠጠህ ትወርዳለህ !!!! ለፍርድ ትቀርባለህ !!!

    • @wizkidkidu3339
      @wizkidkidu3339 9 หลายเดือนก่อน +2

      ሙያ በልብ ነው እኛ እንደምናስበው አደለም

    • @eryefoo3187
      @eryefoo3187 9 หลายเดือนก่อน +1

      Mokrachihut neber eko. 1 bichawn hono eko new 20 mnamn yezereleh. Hale 5 eresahew zikachu

    • @netsanettdf9263
      @netsanettdf9263 9 หลายเดือนก่อน

      ጅል ሰው እየገደለ ይኖራል ብለህ ካሰብክ እንቦጭ ራስ ነህ ለሁሉም ግዜ አለው ቀኑን ይጠብቅ በኛ እጅ ባይጠፋ እንኳ የትግራይ ህዝብ እንባ አሳልፎ ይሰጠዋል ​@@Elham-z7x

    • @netsanettdf9263
      @netsanettdf9263 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@eryefoo3187ግዜው ሲደርስ ካዳናችሁት እናያለን

    • @netsanettdf9263
      @netsanettdf9263 9 หลายเดือนก่อน

      @@gemirum2608 ዝም በል ጅል እና መሬታችን በሰላም መልቀቅ ነዋ እናንተ ጉልበት ስለ አላቹ ጉልበት ለሌለው ጨፍልቃቹ ልትኖሩ ነው ምድረ ወራሪ ካልሆነ ታሪካዊ መሬታችን ከ አልወኻ እስከ መተማ ዮሃንስ ለማሊሞ ይመለሳል ክብር የማትወዱ ራሳችን ሳናከብር እናንተ ስለ አከበርናቹ ልባቹ ተደፈነ ምድረ ከሃዲ

  • @endirisabdoutube8298
    @endirisabdoutube8298 9 หลายเดือนก่อน +22

    ብልጥግና አማራን ለአማራ ትግራይን ከአማራ ኡሮሞን ከኦሮሞ በማጋጨት እድሜውን እያራዘመ ነው

    • @BadarAhmmed-t8w
      @BadarAhmmed-t8w 9 หลายเดือนก่อน

      Oromo oromo ywaglde andnen eylu adel😂😂😂

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 9 หลายเดือนก่อน

      ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም ከክልላችን ወለቅን ብላቹ ወልቃይት ብላቹ ሰየማቹት በጀመሪያ በአማርኛ እንማር አላቹ አይሆንም ስትባሉ አብይ ሲመጣ ዝናሽ ጎደሬ መሥላቹ ሰማይ ምድር የኛ ነው ብላቹ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ ወደቃቹ የሆሮሞ ብልፅግና እናተም ምራብ ትግራይ የትግራይ መሆኑንን ለአብይ ግን ጥሩ ሆነለት ውሸት ሢደጋገም እውነት አይሆንም ወደራሳቹ ተመለሡ

    • @cricket3806
      @cricket3806 หลายเดือนก่อน +1

      ደደብ ትግሬ

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala7470 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሀንም እኛ አማራ ነን የምንለዉ ከኮረኔል በፊትም ወልቃይት አማራ ነበር አሁንም አማራ ነዉ ለዛዉም ብዙ ወጣት ያለቀበት ጥያቄ በደሙ መጥቷል ሰለዚህ አማራ ነን

  • @Yah4918
    @Yah4918 9 หลายเดือนก่อน +4

    በርቱ ፎሮሞች አጭበርባሪን ማጋለጥ ነው።Forom❤❤

    • @genetnegash3152
      @genetnegash3152 9 หลายเดือนก่อน +1

      ከትግሬ የበለጠ አጭበርባሪ የለም መቼም😂😂😂😂😂

  • @a-ka-gerado
    @a-ka-gerado 9 หลายเดือนก่อน +29

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @EndalkGebrie
    @EndalkGebrie 9 หลายเดือนก่อน +2

    ደመቀ ሆነ እኛ ወልቃይቶች አማራ ነበርን አሁንም አማራ ፋኖም ጭምር ነን ሆን ብለው ወልቃይትን ከአማራን ለመለየትና ለማጣላት ነው የወልቃይት ሕዝብ ብልፅግናን የሚደግፍበት ምክንያት አንዳች ነገር የለውም ፋኖ ነው 💪💪💪💪

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 9 หลายเดือนก่อน +110

    ❤❤❤ከባንዳና ከዳተኛ የአብይ ቅጥረኛ የሆነ , በማንነቱ የሚያፍር ኣሳፋሪ ሰው ምን ጥሩ ነገር ይጠበቃል?? ግን Thank you EthioForum for Sharing this with us❤❤❤ ወገኑ ከድቶ በሌሎች የተጠጋ መጨርሻው በተጠጋበት ሲበላ ማየትነው

    • @lovem7635
      @lovem7635 9 หลายเดือนก่อน +1

      You wore shabias servant wow how time changs use and move on with out them i dont thik so

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 9 หลายเดือนก่อน +2

      Ayyy yihe dimth yessu aymeslengim

    • @gebrehawaryameresa2610
      @gebrehawaryameresa2610 9 หลายเดือนก่อน +5

      ተብታባ ከሀዲ ራሱ ህወሃት አልነበረም እንዴ ?

    • @sisaytadesse9075
      @sisaytadesse9075 9 หลายเดือนก่อน

    • @sisaytadesse9075
      @sisaytadesse9075 9 หลายเดือนก่อน

      ​😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @BrhaneGebrerufael
    @BrhaneGebrerufael 9 หลายเดือนก่อน +1

    እቺ ቃለ መጠይቅ የመጨረሻ ናት አመኑኝ❤❤❤❤

  • @hagosyohannes732
    @hagosyohannes732 9 หลายเดือนก่อน +109

    ደመቀ ዘውዱ አማርኛ በቅጡ ማውራት ሳይችል አማራ ነኝ ብዬ በገዛ ወላጆቹ ላይ ያደረገው ክህደት የኡፉኝት ነገር ነው

    • @AlemGedefa-cm4wk
      @AlemGedefa-cm4wk 9 หลายเดือนก่อน

      😅

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn 9 หลายเดือนก่อน +16

      ሳይፈልግ በግድ ትግረኛ እንዲማሩ አድርጋችሁት ነውጂ ኮኒለር ዘውዱ አማራነቱን ነው የሚወደው ። በርግጥ ትግርኛ ቋንቋ ማወቅ ጥሩ ነው ይጠቅማል የአማራ የሆነው ቋንቋ አስጠልቶ ሲሆን ግን ይደብራል

    • @bg9694
      @bg9694 9 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@Tigist-ww4gn ጉራጌ ነሽ አይደል ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ኮሜንት የሚመጣው ከዛ አካባቢ ነው

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tigist-ww4gnyou are du*mb az mhyme areb gered, they said his accent is more tigrian, you are dedeb mhyme

    • @Searit-rich
      @Searit-rich 9 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@Tigist-ww4gnbe Demke edeme amaregna endimar tedergo ? eshi beged temare benel enkuan ye af mefecha kuankuaw amaregna kehone amargna siyawera endet Tigrigna yadnakefwal? lelaw demeke welkayt be Tigray kiele saykalel yetefetere sew nw yihe hulu welkayt west yemiweraw Tigrigna mehonun nw atedenakori

  • @tekotatari
    @tekotatari 9 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ!!!

  • @ZewditumekonnenZewditumekonnen
    @ZewditumekonnenZewditumekonnen 9 หลายเดือนก่อน +11

    አማርኛ የማይችል አማራ

    • @behaveman5754
      @behaveman5754 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂✅👍

  • @robiaddis1438
    @robiaddis1438 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ኮ/ል ደመቀ this is the fact take it guys ! እውነት መራራ ነች ግን ግድ ናት። ወገኖች ሰውየው ሀቁን ቁጭ አረገው። አቤት ህዝባችን ታሟል ሁሉም እያሟረተ ነው። ወደ እውነት ተመለሱ
    Selam feker le hagerachen

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 9 หลายเดือนก่อน +5

    ኮ/ል ደመቀ በአሁን ሰአት ለሁሉም የአማራ መሪዎች ምሳሌ የሚሆን የማይበገር ፅኑ መሪ ነው። Focussed, articulated, organised, well spoken military leader without being all over the place. Thankyou C/l Demeke!!

  • @Tinkshu
    @Tinkshu 9 หลายเดือนก่อน +2

    ደመቀ በርግጠኝነት በአብይ ተጠልፏል😂😂😂😂

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres 9 หลายเดือนก่อน +76

    ሰላም ኢትዮ ፎሮም ሰላም የትግራይ ህዝቦች የተባረከች እና የተቀደሰ ሰምበት ይግበረልኩም ሕጉስ መዓልቲ የውዕልኩም❤❤❤

    • @Toti-kt3lu
      @Toti-kt3lu 9 หลายเดือนก่อน

      Eeeeeeyeyyyeeeeeryyeeeeyeyeeeyeeeyee😢yeeee😮6eeeeeu😢eeereyeeu😢eeueyy😢eeue😮yryee5ey 1:46 😢yueeee😮eeeeeeeyuyeee😅eeeeye😢yttey😢e

    • @Toti-kt3lu
      @Toti-kt3lu 9 หลายเดือนก่อน

      Yyeuyeet😢eytyeyyyeeyeyu6ty😢e🎉eeeeyeeeet5yeeeeeyiteeeyeyeyyueyeeeeyyyey😢eeyu😮5eeeeeeeyeueeyeeeeeeeeey😮eteey😢😢

  • @simegneterefe9157
    @simegneterefe9157 9 หลายเดือนก่อน +6

    እናመሰግናለን ኮ/ደመቀ።
    እውነትን መደገፍ ትናንትም ዛሬም ማንነትህ ስለሆነ።

  • @Befikiru368
    @Befikiru368 9 หลายเดือนก่อน +38

    ፋኖን ብቻ እንሰማለን።

    • @TesfaTesfaye-pc9dg
      @TesfaTesfaye-pc9dg 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @AddisAshara
      @AddisAshara 9 หลายเดือนก่อน +2

      ፋኖ በርታ ወልቃይትን ጠብቅ ብለውታል😂😂

  • @arebowoyessa2352
    @arebowoyessa2352 9 หลายเดือนก่อน +2

    The most Diplomatic answer he is wise the Colonel Appreciated

  • @letewubnhe2899
    @letewubnhe2899 9 หลายเดือนก่อน +85

    ካሐዲ የመጣህበት ማህበረሰብ እምታጠፋ እዚጋብሔር ይፋረዳሐል

    • @Shelo-g2r
      @Shelo-g2r 9 หลายเดือนก่อน +2

      ጦርነት ካላወጀ የምትል ነው የሚመሰለው

    • @netsanettdf9263
      @netsanettdf9263 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@Shelo-g2rደደብ የምን ጦርነት ብቻ ጆኖሳይደር እኮ ነው ደመቀ ዘውደ አንተ ካዳንከው እናያለን ከ1 ሚልዮን በላይ ህዝብ አፈናቅሎ ጨፍጭፎ በሰላም የሚኖር ከመሰለህ ጅል ነህ

    • @jahman9676
      @jahman9676 9 หลายเดือนก่อน +5

      ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ፥ አማራ ነኝ
      ትህነጎች፥ ትግሬ ነህ 😅

    • @BetelhemKebie
      @BetelhemKebie 9 หลายเดือนก่อน +2

      ሳያጣሩ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ አለ ያሀገሬ ሰዉ

    • @antu998
      @antu998 9 หลายเดือนก่อน

      😝🤣🤣🤣🤣🤣

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 9 หลายเดือนก่อน +2

    VICTORY FOR FANO AMHARA 💯👋✊✊✊✊🔥🔥 🔥 🔥 🔥 🙏

  • @Alemu9Teshome
    @Alemu9Teshome 9 หลายเดือนก่อน +59

    ኮሌነሉ በብልፅግና ቫይረስ ተበክሏል😅😅😅

    • @lovem7635
      @lovem7635 9 หลายเดือนก่อน

      He is criminal like the rest of them

    • @adangizomaffed4056
      @adangizomaffed4056 9 หลายเดือนก่อน +1

      ቫይረስ አንተ ነህ

    • @BadarAhmmed-t8w
      @BadarAhmmed-t8w 9 หลายเดือนก่อน +1

      Tkikl😂😂

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 9 หลายเดือนก่อน

      አህመድ ፡ ኢሳ ፡ ሞፋ ፡ ቡቱቶ ፡ የሱዳን ፡ የፈላታ ፡ ተወላጅ ፡ ቅሌንሳ ፡ ጀን ፡ ሳቢ ፡ ከአይራ ፡ ጉሊሶ ፡ በመጣ ፡ ጅን ፡ አጋንት ፡ ሳቢ ፡ ጠንቋይ ፡ ነውሚመራው ፡ አሉ ፡ አብይ ፡ ውሎበት

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 9 หลายเดือนก่อน

      አልመለፀገም

  • @atrsawalem4233
    @atrsawalem4233 9 หลายเดือนก่อน +4

    Tanks Ethio forum Media House ❤

  • @merontadele70
    @merontadele70 9 หลายเดือนก่อน +29

    ደመቀ ልጆች ወልደሀል ዘር ይኖራሐል እያንዳንዱ እጅ የሰው ደም አለብህ ፈጣሪ ሚዛናዊ ኘጋሪ የማይስፈልገው አምላክ ነው እና ታገኘዋለህ ከእናት እስከ መነኩሴ ከህፃን እስከ ወጣት አባቶች ሬሳቸው ሱዳን ምድር ተከዜ ወንዝ እንዲወረወሩ ተደርጎ ያለቀው ህዝብ ከተቀበረ በኃላም አውጥተው መቃጠል ቤታቸው ያፈረሰ ከለገጣፎ ወለጋ ጎጃም ከተለያዩ አከባቢ እየወሰዱ እንዲሰፍሩ ስያደርጉ አላቅም ስትል ፍርድ አይቀርም ጠብቅ።።

    • @GabrilGabril-ju5wh
      @GabrilGabril-ju5wh 9 หลายเดือนก่อน

      Tig girl😅😅😅

    • @henoktesfaye9100
      @henoktesfaye9100 9 หลายเดือนก่อน

      Yihenin bota ke 1971 jemiro new tplf yetekotaterew ena keza gize jemiro ye tigray tewelajochin eyewesede siyasefribet norual amargna kuankua beftsum endayneger kelikilo 40 amet koytual ye akababiwun nebar sewoch bemulu gelo ena abro chersual ena minew yihe hulu bedel sisera altayachihum ahun welkayt be amara ej kegeba behuala amara yehonu sewoch eza hedew sefrewal yemtilut sefrewus kehone tplf yaladeregewun neger ahun enesu alaregu new weys tigrewoch siyaregut tsidik yehone neger amaroch siyaregut hatiyat yhonal ....

    • @belayzeleke9379
      @belayzeleke9379 9 หลายเดือนก่อน +1

      መዋሽትን ባህል አድርጋችሁታል።

    • @behaveman5754
      @behaveman5754 9 หลายเดือนก่อน +1

      Thanks that’s the best answer.
      ❤❤❤

    • @kahsuhaile435
      @kahsuhaile435 9 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@belayzeleke9379ታውረሃል እንዴ? ኣንተም ኣላየሁም፥ ኣልሰማሁም ልትል ነው?

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 9 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድ ነህ መልስህ ያጠግባል ኮለኔል እድሜና ጤና ይስጥህ አንድ ለእናቱ

    • @lillywm4673
      @lillywm4673 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @mesafint001
    @mesafint001 9 หลายเดือนก่อน +8

    ደሜ ተልከሰከሰች... ወጥር ፋኖ 💪

    • @wendimagegnt.dinbore9361
      @wendimagegnt.dinbore9361 9 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅 በጠጅ ቤት ወሬ መሰለሽ ጀግንነት ?

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 9 หลายเดือนก่อน +13

    አበበ ባዩ ምርጥ ሰው አንደበተ ርቱ❤❤❤
    ደመቀ ዘውዱ ባንዳ ጭምብልህ ተገልጦ ቁጭ አለ የሆንክ ተብታባ😢
    ድል ትግራይ እና የአማራ ህዝቦች❤❤❤

    • @asratberhanie1594
      @asratberhanie1594 9 หลายเดือนก่อน +2

      ስሜተ ግልቦች ኮለኔሉን ለቀቅ ሁሉም አካሄድ አለው።

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 9 หลายเดือนก่อน +1

      ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም ከክልላችን ወለቅን ብላቹ ወልቃይት ብላቹ ሰየማቹት በጀመሪያ በአማርኛ እንማር አላቹ አይሆንም ስትባሉ አብይ ሲመጣ ዝናሽ ጎደሬ መሥላቹ ሰማይ ምድር የኛ ነው ብላቹ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ ወደቃቹ የሆሮሞ ብልፅግና እናተም ምራብ ትግራይ የትግራይ መሆኑንን ለአብይ ግን ጥሩ ሆነለት ውሸት ሢደጋገም እውነት አይሆንም ወደራሳቹ ተመለሡ

    • @genetnegash3152
      @genetnegash3152 9 หลายเดือนก่อน +1

      ማንም ምንም ይበል የታገለለትን መሬትና ማንነት ይዟል አዳሜ ትግሬና አማራ እያልሽ ስታለቃቅሺ ኑሪ

  • @Befikiru368
    @Befikiru368 9 หลายเดือนก่อน +118

    መጥቶ የገጠመን መከላከያ እንጂ ፋኖ ሂዶ አይደለም

    • @NathanKefyalew
      @NathanKefyalew 9 หลายเดือนก่อน +5

      ​​​@@lammiiambo5267Lammi ambo....this is your way..this is your GALLA DREAM...This is not your case MR AMBO....TIMB..KIRFAT..QODA LEBASH.GIMATAM ..GALLA😮😮😮😮

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 9 หลายเดือนก่อน

      ​​@@lammiiambo5267; Gala beloo ameed adrage, kkk fessam k kebte

    • @Shelo-g2r
      @Shelo-g2r 9 หลายเดือนก่อน +2

      ተረጋጉ የትኛው ፋኖ ብዙ ሰለሆናችሁ ነው

    • @zelalemmiherete2844
      @zelalemmiherete2844 9 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያዊነትን የማትፈልጉ ; በቻይና ባነዲራ ራሳችሁን የምትሸውዱ ; ከእነግ ጋር ተመሳሳይ አመለካከት ያላችሁ ; መገንጠል የምትሹ ; ለሃገራችን ጦስ እና እዳ ብሎም መከራ የሆናችሁ ; የባንዳ ውላጅ ፂላዎች ዘንድሮም ወልቃይት ገለመሌ ትላላችሁ አፍ ምልታችሁ ግን ? ሌላ ጦርነት ? ሌላ ረሃብ? የማትሠለጥኑ ። እስኪ ወደ ስራ ግቡና ከረሃብ ተላቀቁ መጀመሪያ ። በእርዳታ ስንዴ የምትዋጉ ማፈርያዎች ። ከእርዳታ ልመና ውጡ መጀመርያ !

    • @netsanettdf9263
      @netsanettdf9263 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@mtilahun4444ደደብ Tplf ሀገር ያንፃል እንጂ ሃገር አያፈርስም አንተ ቆሻሻ ከሃዲ እንቦጭ ራስ

  • @dr.derejebelew4654
    @dr.derejebelew4654 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስተቱ በመጀመሪያ ብወችን የአማራ ተወላጆች በኮረኔል ደመቀ የሳሳት እይታና ትልቅ ብዝታ እንዲፈጠር ያደረገው የEthio Form የመጀመሪያውን ቃለመጠይቅ ቆርጦ ማውጣቱ ነው እኔ ለኮረኔል ደመቀ ከረጅም ዐመታት ከታሰረ ጊዜ ጀምሮ ከፍተኛ አክብሮት እና አድናቆት አለኝ ኮረኔል የአማራ ህዝብ ትግል ችቦውን ለመጀመሪያ የለኮሱት ጀግና አርበኛ ፋኖ ጥልቅ የፖለቲካ እውቀት ያላቸው ሰው ናቸው በአማራነታቸው በአማራ አንድነት ፍፁም የማይደራደሩ አቋም ያላቸው ሰው ናቸው በመጨረሻ ኮረኔሉን ከስብና የወደ ስድብ ለምሳሌ አማርኛ ቋንቋ አትችልም ብለህ ለፃፍህው ሰው አንተን መልሶ መስደብ እና ማንቋሸሽ እዚህ ቦታ አስፈላጊ አይደለም ኮረኔል ደመቀ በእናቸው እና በአባታቸው የአማርኛ ቋንቋ ከ40 ዐመት በላይ በወያኔ እዳይናገሩ ተከልክሎ የኖሩትን ሰው እንዴ የጠራ የአማርኛ ቋንቋ ከእርሳቸው ትጠብቃለህ እኔ አማረኛ እናቴ ቋንቋ ከ37 ዐመት በላይ ውጭ አገር እየኖርሁ ነው ሰለ ሆነ በአሁኑ ወቅት አማርኛ ቋንቋን በትክክል መግለፅ እነቸሪለሁ የምኖርበትን አገር ቋንቋ ግን ቀላጥፌ እናገራለሁ እሰራሁበትም ነው ለእኔ አንተም ሆነ ሌሎች ተሳዳቢወች የወያኔ ተላላኪ እና ሻንጣ ተሸካሚ ሰውች ናችሁ ለኮረኔል ደመቀ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና እንዲሰጣቸው ከልብ እመኝአለሁ።🙏💚💛❤️

    • @cricket3806
      @cricket3806 หลายเดือนก่อน

      ተባረክ🙏💯⚖️

  • @getahunlanduber2496
    @getahunlanduber2496 9 หลายเดือนก่อน +3

    Ethio Forem Thank you so much ኮረኔል ደመቀ በዚህ ደረጃ መሆንህ ያሳዝናል ግን እሚሆነውን አብረን እናያለን !!!

  • @yohannessharew3337
    @yohannessharew3337 9 หลายเดือนก่อน

    አይ የአማራ ህዝብ ያሳዝነኛል ለኮለኔል ለወልቃይት ብሎ ስንቱ ወጣት አልቆ ዛሬ ግን ኮነኔሉ በልጽጎ ከች አለ ጋዜጠኛዉ ክብር ይገባሀል በርቱ ኢትዮ ፎረሞች

  • @hiwotmekonnen1642
    @hiwotmekonnen1642 9 หลายเดือนก่อน +22

    Best Media ever! Thank you

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 9 หลายเดือนก่อน +1

      Koshasha media ever

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 9 หลายเดือนก่อน

      ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም ከክልላችን ወለቅን ብላቹ ወልቃይት ብላቹ ሰየማቹት በጀመሪያ በአማርኛ እንማር አላቹ አይሆንም ስትባሉ አብይ ሲመጣ ዝናሽ ጎደሬ መሥላቹ ሰማይ ምድር የኛ ነው ብላቹ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ ወደቃቹ የሆሮሞ ብልፅግና እናተም ምራብ ትግራይ የትግራይ መሆኑንን ለአብይ ግን ጥሩ ሆነለት ውሸት ሢደጋገም እውነት አይሆንም ወደራሳቹ ተመለሡ

    • @hiwotmekonnen1642
      @hiwotmekonnen1642 9 หลายเดือนก่อน

      @@yonatanteshome6800 Jealousy is loading..

  • @selamawit1228
    @selamawit1228 9 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ ሌላ ነገር አልሰማም

    • @Yallah-2023
      @Yallah-2023 9 หลายเดือนก่อน

      ፋኖ ፈሳም ነው

  • @Brurey
    @Brurey 9 หลายเดือนก่อน +6

    የምርጦች ምርጥ የምሁራን ምሁር ጋዜጠኛ etio forum ለእዉነት የቆመ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k 9 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢ያኔየጎንደረ ወጣት እደቅጠል የረገፈዉ ወልቃይቴን ለማትረፈነበረ ላተተብሎ ህዝብአልቆል ዉንድሜ በዘንግዜ ነዉ ታፈኖ በመከላከያ ተዋሰዶ ጣቱየተቆረጠዉ የተኮላሸዉ ፈጣሪ ይፈረድ የህዋት የወያኔ የሰራብን ግፈቤታቹህ ሀዘንይግባ😢

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 9 หลายเดือนก่อน +19

    ኢትዬፎረም
    ልዬ እኮ ናችሁ✌️
    Great job💯 ኮሌነሩም ብልፅግና እንደሆኑም ተረዳን🙄

  • @napoleongirma1205
    @napoleongirma1205 9 หลายเดือนก่อน +38

    He should be under Fano's radar, all eyes on him.

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 9 หลายเดือนก่อน +1

      This is what your enemies want you to do. once they widen the gap, they will do whatever they want. Do your job, and let him do his job.

  • @AhmedinHusenRameto
    @AhmedinHusenRameto 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጋዜጠኛው ትክክለኛ ፋኖ ነው ።
    ደመቀ ዘውዱ ጀግና አርቆ አሳቢ ነው።

    • @kemileye5864
      @kemileye5864 9 หลายเดือนก่อน

      ነፍሰገዳይ ነዉ ላንተ ጀግና? ጭንጋፍ አልፈዚዝ።

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 8 หลายเดือนก่อน

      ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወልቃይት ያአማራ ነው።

  • @ochristianadane640
    @ochristianadane640 9 หลายเดือนก่อน +24

    ኮለኔሉ ወጥመድ ውስጥ አልወደቀም። ፋኖንም አልተቃወመም...ጥሩ አካሄድ ነው የሄደው

    • @ashebirasaminew1117
      @ashebirasaminew1117 9 หลายเดือนก่อน +3

      ጎበዝ ፓለቲከኛ ሆኗል
      ያለበትን ሁኔታ መረዳት ያስፈልጋል

    • @selamlekulekimu2393
      @selamlekulekimu2393 9 หลายเดือนก่อน +1

      የፋኖ ትግል ማንኳሰስ ትክክል ነው እያልከን ይሆን? ኮሎኔሉ የብልጽግና ካድሬ ሆኖ ከማየት በላይ ወጥመድ የሚያስገባው አለን?

    • @ochristianadane640
      @ochristianadane640 9 หลายเดือนก่อน

      @@selamlekulekimu2393 ኮለኔሉ የአንድ ዞን አስተዳዳሪ ነው። እንደ አንድ ፋኖ ነፃ ሆኖ መናገር አይችልም...ቢናገር እና ቢተባበር አጠገቡ የሰፈረው መካላከያን ነው ዘመቻ የሚያዙበት። የሚያስከፋን ነገር ብዙ የተናገረ ሰለመሰለኝ ሙሉውን ኢንተርቪው ስስማ...ብዙ መጥፎ ነገር አለማግኘቴ አስደስቶኛል

    • @behaveman5754
      @behaveman5754 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @cricket3806
      @cricket3806 หลายเดือนก่อน +1

      @@selamlekulekimu2393 አላንኴሰሰም

  • @yilkalamlaku4414
    @yilkalamlaku4414 9 หลายเดือนก่อน +40

    ምርጥ ጋዜጠኛ ፤ ሳይኮሎጂስት ጭምር ነው የምትመስለኝ።

  • @milliontafese4418
    @milliontafese4418 9 หลายเดือนก่อน +10

    የሚገርም ትህትና አቤ መልካም ሰው ነህ❤

  • @Weldetsadik-ym6ho
    @Weldetsadik-ym6ho 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመነ ካሴም ቢሆን እንደራደር ነው ያለው። ደመቀም እንደዛው ነው። ወልቃይት እንደሱ ያለ ብቁ እጅ ላይ በመሆኗ በጣም ኮራለሁ። በርታ ደመቀ።

  • @belachewmekbibe
    @belachewmekbibe 9 หลายเดือนก่อน +15

    Colonel Demeke Zewdu committed war crimes! He should face justice at the ICC!

    • @kinfekaleab49
      @kinfekaleab49 9 หลายเดือนก่อน +2

      Tplf committed genocide on Amhara people in Welkait

  • @mikreazene7801
    @mikreazene7801 9 หลายเดือนก่อน +1

    Conerelu በጣም ብልጥ ነው።ወልቃይትን ለመጠበቅ ለአመራ እንደዚህ አየነት አማራ ነው የሚያስፈልገው

    • @AkliluAklilu12
      @AkliluAklilu12 9 หลายเดือนก่อน

      ብልጥ ማን እደሆነ ታያለህ

  • @فوزيهفويه
    @فوزيهفويه 9 หลายเดือนก่อน +3

    ደመቀ ዘውዱ ምንአይነትበሳል ኢትዮጵያዊጀግና እንደሆነ የታየበት ኢንተርቪ ይመስለኛል ቪቫደሜ አንበሳው

  • @KasahunDoctor
    @KasahunDoctor 9 หลายเดือนก่อน

    🎉ኮረኔል ጥሩ መልስ ነው የሠጡት ጋዜጠኛው ግን አጠያየቁ ተንኮል ያዘለ መሆኑ ያሣዝናል

  • @Mohammed-Asefa1471
    @Mohammed-Asefa1471 9 หลายเดือนก่อน +4

    የጋዜጠኛው ትህትና እና ላለማስከፋት የሄደበት ርቀት ጥሩ ሆኖ ሳለ
    የኮሎኔልም ሀሳብ ትክክል ነው!!! ለሚናገረው ነገር ጥንቃቄ ለመውሰድ ያክል ነው ሙያ በልብ ነው!!

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ ጎበዝ ❤❤❤❤

  • @ashanti_benja
    @ashanti_benja 9 หลายเดือนก่อน +11

    ኢቲዮ ፎረሞች የእዉነት የገዜጠኞች ልክ ናችሁ በርቱልን

  • @Hiwot95
    @Hiwot95 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትግራይ ፎረም ሚድያ. . . ዉስላታ ቀጣፊ!

  • @explore-ethiopia1
    @explore-ethiopia1 9 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks Ethioforum

  • @GizeWondimu-1619
    @GizeWondimu-1619 9 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤
    💚💛❤
    💚💛❤
    ደመቀ ገደል መግባት ይችላል።
    ወልቃይት ግን አማራ ነው።

  • @asfawtilahun3675
    @asfawtilahun3675 9 หลายเดือนก่อน +8

    ፖለቲካን በትክክል የተረዳ በሳል ሰው ።የጋዜጠኛው ጥያቄና አካሄዱ ምን አይነት ምላሽ ለማግኘት እንደሆነ አስቀድሞ የተረዳና የሚፈልገውን ግብ ኮለኔሉ ያሳኩበት ነው።

  • @RomeoFour
    @RomeoFour 9 หลายเดือนก่อน

    ኮሌኔል ጀግና እድሜ ይስጥህ አንጀት አርስ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 9 หลายเดือนก่อน +78

    ይገርማል በቃ ዘዉዱ ብልግና ነው 😢😢

    • @TesfaTesfaye-pc9dg
      @TesfaTesfaye-pc9dg 9 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂beka sw kaltewaga pp nw neutral mehon aychelm

    • @birhanabuhay1975
      @birhanabuhay1975 9 หลายเดือนก่อน

      gibiz neh ahun bante akim ajenda setehal. yemengist shomegna mehonun man ataw wanaw neger meriw yehzibun tiyakey yet talachew yemilew new ? meri hono fano ale hulum telat adelem!

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@TesfaTesfaye-pc9dg
      የኛ ሰው ይገርማል!

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 9 หลายเดือนก่อน

      አህመድ ፡ ኢሳ ፡ ሞፋ ፡ ቡቱቶ ፡ የሱዳን ፡ የፈላታ ፡ ተወላጅ ፡ ቅሌንሳ ፡ ጀን ፡ ሳቢ ፡ ከአይራ ፡ ጉሊሶ ፡ በመጣ ፡ ጅን ፡ አጋንት ፡ ሳቢ ፡ ጠንቋይ ፡ ነውሚመራው ፡ አሉ ፡ አብይ ፡ ሚመራው ፡ ውሎበት

    • @maekel6789
      @maekel6789 9 หลายเดือนก่อน

      ቀላል ኦነጉ አብይ እዳስወረረን እያወቀ

  • @samuelbirhanu2078
    @samuelbirhanu2078 9 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ኮረኔል ደመቀ እውነት ብለሀል ።

  • @GtachewTirago-ns1dg
    @GtachewTirago-ns1dg 9 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ያሠዝናል አማራነኝ ብሎ በሥተማታ በአማራ ቁሥ ላይ ጨው የሚነሠንሥ ከሐዲ ድምጽ መሥማት !!

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰውየው ልክ ብሏል ብልህ ሰው ነው። በጦርነት የሚፈታ ነገር የለም።

  • @letewubnhe2899
    @letewubnhe2899 9 หลายเดือนก่อน +5

    ኢትዮ ፎረም በጣም በምታቀርቡት ዜናወች በጣም እናመሰግናለን

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 9 หลายเดือนก่อน +2

    ደመቀ አማራ የሆነ ግለሰብ እንጂ ብቸኛ ተወካይ አይደለም ግን የብአዴን ህዝብ ግንኙነት ሆነህ አረፈከው ይገረማል‼️

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 9 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለሰሜኖዎቹ ኮከብ💚💛❤💪ኢትዮ ፎረም ለአቀረብክለት ጥያቂ እናመሰግናለን ነገር ግን የአማራ ትግል እንደገለጥገው ያየሰው ሽመልስ ከልክ ያለፈ ከትግስተኝነት በኋላ የመጣ ትግልነው ብዙ ሰላማዊ ሰልፍ ወቷል አትግደሉን ብሎ ጮኾል አማራ፡ ሰለዚህ አሸባሪው መንግስት ነው ክልሉላይ ምክንያቱ ባልታወቀ ነገር ትጥቅ አስፈትቼ ልጨፍጭፋቹህ በነፃነት ብሎ ጀመረ ጦርነቱን የአማራ ፋኖ ግን በጭራሽ እንደ ህውሃት የማንንም ክልል ተሻግሮ ዜጎቼን አልጨፈጨፈም አሁንም ፋኖ የአማራ ክንድ እንጂ የራሱን ዜጋ እንደኦነግ የሚጨፈጭፍም አይደለም ሰለዚህ ደመቀ የአማራን ትግል ውስጡ እንደሚያምንበት 100%እርግጠኛ ነኝ ነገርግን እዛጋ ጫና የበዛበት እንደሆነ እናቃለን መከላከያ ከተማው ላይ በጣም ብዙ ተቀምጠዋል ሆኖም እንደሚመታ ያቃል እንጂ የአማራ ትግል እማ ማሪምን በጣም የሀቅ ትግል ነው ምክንያቱም አትግደሉን አታፈናቅሉን ሲል ምን ታመጣለህ ትጥቅ አስፈትቼ አማራን እንደትግሬ እጨፈጭፋለሁ ብሎ የጀመረው ነው የኦሮሞ መንግስት ድል ለሰሜኖዎቹ ድል ለተገፈ ክልሎዎች💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 9 หลายเดือนก่อน

      ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም ከክልላችን ወለቅን ብላቹ ወልቃይት ብላቹ ሰየማቹት በጀመሪያ በአማርኛ እንማር አላቹ አይሆንም ስትባሉ አብይ ሲመጣ ዝናሽ ጎደሬ መሥላቹ ሰማይ ምድር የኛ ነው ብላቹ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ ወደቃቹ የሆሮሞ ብልፅግና እናተም ምራብ ትግራይ የትግራይ መሆኑንን ለአብይ ግን ጥሩ ሆነለት ውሸት ሢደጋገም እውነት አይሆንም ወደራሳቹ ተመለሡ

    • @cricket3806
      @cricket3806 หลายเดือนก่อน +1

      @@selamsamueltube5490#ጥንብ_ትግሬ_እከካም

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛው 👍ደመቀ ግን ሲበዛ ጨካኝ ሰው

  • @Wonde.the.wonder
    @Wonde.the.wonder 9 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you Ethio forum!
    The interview will help to shade a light on the complex problem of "Welkayite Vs west Tigray".
    The only way out is to have a genuin dialog with the utmost political will, however the major stake holders particularly tplf and pp wanted to play 'hide & seek'.

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 9 หลายเดือนก่อน

      ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም ከክልላችን ወለቅን ብላቹ ወልቃይት ብላቹ ሰየማቹት በጀመሪያ በአማርኛ እንማር አላቹ አይሆንም ስትባሉ አብይ ሲመጣ ዝናሽ ጎደሬ መሥላቹ ሰማይ ምድር የኛ ነው ብላቹ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ ወደቃቹ የሆሮሞ ብልፅግና እናተም ምራብ ትግራይ የትግራይ መሆኑንን ለአብይ ግን ጥሩ ሆነለት ውሸት ሢደጋገም እውነት አይሆንም ወደራሳቹ ተመለሡ

  • @AsratFerede-qq1go
    @AsratFerede-qq1go 9 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ከኮረኔል አንደበት ይህን እሰማለሁ ብየ አልጠብቅሁም ትንሽ ከበደኝ ምክንያቱም ወልቃይትን ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ ብሎ የተነሳውን እና ዛሬ መንግስትም ሆነ ወልቃይቴ ቀና ብሎ እንዲሄድ ላደረገ ትውል ድ አዳኝ እና አሻጋሪ ተራማጅ የአባቶቹ ልጅ ፋኖ ! ፋኖ !! ፋኖ !!!
    ፋኖ !!!ወደ ጦርነት ለመግባት ምክንያታዊ አይደለም ብሎ ማለት በአንተ ውስጥ ካለው እውነታ እጅግ የራቀ ቃለ ምልልስ ነው ::
    አንት በዚያ ክፉ ዘመን እውነታን ይዘህ በትፋልምህውና ለአማራ ህዝብ በባእዴን ተከፋይ ካድሪ በባዶ ተስፋና በተራ ድስኩር እንደ ከብት ይነዳ የነበረ ህዝብ የፍርሀት ቆፈኑን እዲወልቅ ያደርግህ ይእንቢ እልገዛም ባይነት ምልክት ጀግናችን ነህ ግን ልውቅስህም ልመክርህም ሳይሆን እግዚአብሄርን ብቻ ተስፋ አድርጎ ራሱን እና ወገኑን ከተደቀነበት የሞትና የዘር መጥፋት አደጋ ለመታደግ ብሎም እኩልነትን ለማስፈን ሲል የፅሀይ ሀሩር ና ብርድ : ችጋርና ርሀብእየተፈራረቀበት ማቄ ጨርቄ ሳይል በዱሩ በገደሉ ህይወቱን እየገበረ ለሚፋለመው ወንድምህ ሞራል ስትል ሚዲያ ላይ ስትቀርብ ጥንቃቄ ብታደርግ መልካም ነው አልያም አለመቅረምብ ወይም ዝምታ ወርቅ ነው
    ይላሉ አባቶቻችን ሌላው እሚገርመው በውጭ የሚገኘው የዲያስፖራው ግሩፕ ያም የኔ ያም የኛ እያለ እና እንድ ወጥ ሆኖ አለመጏዙ ይህም ራስ ወዳድነታችን ደግሞ ጅግኖቻንን ሊያሳጣን ነውና ከራስ ወዳድነት እንውጣ እባካችህ እና አንተም ወልቃይት እፎይ ያለች ስለመሰለህ ይመስለኛ ል የማይጠበቅ ይህን ቃለ ምልልስ ሰጠህ
    ግን ታዲያ ሁሉ ተጀመረ እንጅ መቋጫው ገና ነው ወንድሜ
    ፋኖ ምክናያታዊ ትውልድ ነው
    ፋኖ በተወለደበት በአባቶቹ ርስት በባርነት እልያም በሞት እንጅ በህይወትና በነፃነት እንዲኖር ስላልተፈቀደለት ብቻ ነው እናስብ እንጅ ህዋህት ከውጭ እስከ ውስጥ ምሁራን ጀነራል አንድ ሆና ነበር ለጦርነት የተሰለፈችው እኛ አንድ አንተ እንኳ ፋኖን እየመራህ የነፃነትን ወጊ ሻማ ለእማራ ህዝብ ታጎናፅፋለህ ስንል ጭራሽ
    እንዲህ አልጠበቅሁምና አሁንም ወንድሜ አረፈደም ሀገር ወገን ማለት ወልቃይት ብቻ ነፃ መውጣት ብቻ አይደለም ከጀግኖቹ ጎን መቆም ነው የመጨረሻው የነፃነት ችቦ ሊበራ የሚችለው እንጅ ብቻህን ጀግነትህ የሚያዋጣህ ነው ብየ አልገምትምና አስበት እላለሁ

  • @AbrehamNeway
    @AbrehamNeway 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮ ፎረም በጣም የምወዳችሁ ሁሌም ለኢትዮጵያዊነት ስለምትቆሙ ነው እና በርቱ ሁሌም እውነትን እና ግልፀኝነትን አስተምሩን አድምጡን
    አከብራችዋለሁ

  • @YalemCardin-sp2jz
    @YalemCardin-sp2jz 9 หลายเดือนก่อน +5

    ቅንብር ነው የተባለው እሚገርም ነው አይ አማራ ስንቱ እንደሚክደው እዩት እንግዲህ የወልቃይት ሚኒሻ ፋኖን ለመውጋት ከሆነ ግዴለም ብልፅግና እርስ በእርስ አዋጋቸዋለሁ ያለው ሊሳካለት ነው ማለት ነው::

  • @MebratuBerhie
    @MebratuBerhie 8 หลายเดือนก่อน

    ከአማራ ህዝብ ልብ ለአንዴ እና ለመጨርሻ እንዳትወጣ ፈራሁልህ አቶደመቀ

  • @sleshichekol3463
    @sleshichekol3463 9 หลายเดือนก่อน +13

    ያሳደገውን ማሕበረሰብ እንካን የካደ እንዴት ፋኖን ካደ ተብሎ ለምን ይገርማል::ከጅ ሁሌም ከጅ ነው::

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 9 หลายเดือนก่อน

    "የ ፋኖ ትግል ምክንያታዊ ነው ብዬ አላስብም????" የ አመቱ ምርጥ ክህደት 👌 ok በጣም ጥሩ ነው 👍 ነገ tplf ከ oneg ጋር መቶ ዎልቃይትን ስቀበልህ የ ትግሉ ምክንያታዊ አለመሆን ይገለጥልሃል 👌 ፋኖዬ ግፋ ወደፊት 👍👍👍

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 9 หลายเดือนก่อน +7

    Logical & rational answers for every question raised by the interviewer. The colonel is wise man & believes in law ,peace & order .

    • @kemal4775
      @kemal4775 9 หลายเดือนก่อน +1

      Complement from another anarchist

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 9 หลายเดือนก่อน

      ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም ከክልላችን ወለቅን ብላቹ ወልቃይት ብላቹ ሰየማቹት በጀመሪያ በአማርኛ እንማር አላቹ አይሆንም ስትባሉ አብይ ሲመጣ ዝናሽ ጎደሬ መሥላቹ ሰማይ ምድር የኛ ነው ብላቹ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ ወደቃቹ የሆሮሞ ብልፅግና እናተም ምራብ ትግራይ የትግራይ መሆኑንን ለአብይ ግን ጥሩ ሆነለት ውሸት ሢደጋገም እውነት አይሆንም ወደራሳቹ ተመለሡ

  • @Amhara.A.Mohammed1
    @Amhara.A.Mohammed1 9 หลายเดือนก่อน +1

    TPLF (Ethio-Forum)
    99% የህውሃት ድምጽ
    99% Voice of TPLF

  • @birhanubeyene8744
    @birhanubeyene8744 9 หลายเดือนก่อน +3

    Ethio forum betam new dess mitilu god bless you guys all the time tru reported keep it up ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 8 หลายเดือนก่อน

      ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you, ethio -forum

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 9 หลายเดือนก่อน +16

    Well said Colonel Demeke. He didn’t say anything bad. LISTEN CAREFULLY. The most important thing is he is responsible for Wolqait and he repeatedly said in the interview that Wolqait belongs to Gonder. It is smart that he did not appear provocative to the federal. He will never be against Fano but he cannot openly support Fano either while he’s officially administering the place.
    Dear Amharas - please be careful. Col Demeke is not your enemy. He’s your heroe. Don’t be a victim of your enemies by insulting him.

    • @adugnatesfaye6346
      @adugnatesfaye6346 9 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ይህ ሰው ብልጽግና አባል ነው ለምን እንደፋኖ እንዲሆን እንፈልጋለን አስብ ትንሽ

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 9 หลายเดือนก่อน +1

      ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም ከክልላችን ወለቅን ብላቹ ወልቃይት ብላቹ ሰየማቹት በጀመሪያ በአማርኛ እንማር አላቹ አይሆንም ስትባሉ አብይ ሲመጣ ዝናሽ ጎደሬ መሥላቹ ሰማይ ምድር የኛ ነው ብላቹ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ ወደቃቹ የሆሮሞ ብልፅግና እናተም ምራብ ትግራይ የትግራይ መሆኑንን ለአብይ ግን ጥሩ ሆነለት ውሸት ሢደጋገም እውነት አይሆንም ወደራሳቹ ተመለሡ

    • @annitmul1614
      @annitmul1614 9 หลายเดือนก่อน +1

      i could not agree any more

  • @mengistugebremichael7626
    @mengistugebremichael7626 9 หลายเดือนก่อน

    ዘረ ቢስ ከሓዲ። ዘርህን በራስህ መፍጠር ኣትችልም።ዘርህ ኣባትህ ጠይቅ።

  • @gebreshumuye5241
    @gebreshumuye5241 9 หลายเดือนก่อน +5

    በደም የጨቀየ ርካሽ ሰዉ የእጁ ያገኛል, ኢትዮ ፎረም ግን እናመሰግናለን.

  • @theministryofthelordjesusc5399
    @theministryofthelordjesusc5399 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን። ሰው እግዚአብሔርን ባለመፍራት ህሊናውን ለዚህ አለም ጠፊ ነገር ከሸጠ መጨረሻው የውርደት ሞት ይሆናል ያመነውን ህዝብ ሸጦ ለውጦ በሰላም የኖረ አላየንም የእግዚአብሔር ፍርድ ቢዘገይ እንኳ የህሊና ፍርድ እረፍትና ሰላም አይሰጥም ያሳዝናል በጣም። መከራና ሞት የተፈረደበት የአማራና የትግራይ ህዝብ እግዚአብሔር ክፉውን ፍርድ እንደሚያነሳ እናምናለን 😔😔😔

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 8 หลายเดือนก่อน

      ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው

  • @Deretube-2ty
    @Deretube-2ty 9 หลายเดือนก่อน +3

    ይገርማል ለብልጽግና ያለው ወግንና ይገርማል

  • @simegneterefe9157
    @simegneterefe9157 9 หลายเดือนก่อน

    ህዝብ ሰላምና ነፃነት (ዲሞክራሲ ) እንጂ ሌላ አይፈልግም።
    ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የዜግነት ክብር የሰፈነባትን ሃገር ለመገንባት እንጣር።

  • @gslawtgistu1298
    @gslawtgistu1298 9 หลายเดือนก่อน +6

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ

  • @DesetawGola
    @DesetawGola 9 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Ethio forum media

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 9 หลายเดือนก่อน

      ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም ከክልላችን ወለቅን ብላቹ ወልቃይት ብላቹ ሰየማቹት በጀመሪያ በአማርኛ እንማር አላቹ አይሆንም ስትባሉ አብይ ሲመጣ ዝናሽ ጎደሬ መሥላቹ ሰማይ ምድር የኛ ነው ብላቹ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ ወደቃቹ የሆሮሞ ብልፅግና እናተም ምራብ ትግራይ የትግራይ መሆኑንን ለአብይ ግን ጥሩ ሆነለት ውሸት ሢደጋገም እውነት አይሆንም ወደራሳቹ ተመለሡ

  • @geazinfotech
    @geazinfotech 9 หลายเดือนก่อน +63

    ከዳዕ ትግራዋይ

    • @lovem7635
      @lovem7635 9 หลายเดือนก่อน +1

      Criminal he is he will pay for what he is doing done its a matte of time

    • @AbdulhakimMohammed-op5zc
      @AbdulhakimMohammed-op5zc 9 หลายเดือนก่อน +6

      ዘረኝነት የትግራይ መገለጫ ነው ማለት ነው

    • @SeidImam-kj2ws
      @SeidImam-kj2ws 9 หลายเดือนก่อน +1

      Beged Tigre hun, tigray ahadawe nat, afar, amhara, agew hulunem cefleko Tigre

    • @jahman9676
      @jahman9676 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@lovem7635yes its a matte
      😅

    • @BadarAhmmed-t8w
      @BadarAhmmed-t8w 9 หลายเดือนก่อน

      Amhara new😂

  • @AlexDamte-r6d
    @AlexDamte-r6d 9 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ያደርገህን የአማራ ህዝብ ነው የካድከው የማተርባ ካዲ

  • @suldaankaahmed2445
    @suldaankaahmed2445 9 หลายเดือนก่อน +11

    Ethio from very good 👍

  • @aleneatakilte4543
    @aleneatakilte4543 9 หลายเดือนก่อน

    Tigray Forum!!!!

  • @tibletsgebremedhin7439
    @tibletsgebremedhin7439 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮ ፎርም ሚዛናዊ ጋዜጠኞች❤❤❤

  • @ዘመኑ
    @ዘመኑ 9 หลายเดือนก่อน

    በቶሎው ይገደል የአማራን ትግል ጎታች ነው ።

  • @fethawinetlehulachen113
    @fethawinetlehulachen113 9 หลายเดือนก่อน +17

    Let your parents testify