ከሞት የተረፍኩበት ገጠመኝ! ደራሲ ዘነበ ወላ zenebe wolla

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 80

  • @welbettube8647
    @welbettube8647  4 หลายเดือนก่อน +7

    አዳዲስ መዝናኛዎችንና አስተማሪ ዝግጅይችን ስንለቅ ይደርሳችሁ ዘንድ ሰብስክራብ በማድረድ ቤተሰብ እንሁን!! ወል_ኢንተርቴይመንት
    wel_entertainmente

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አንተንና ቡርሀን አዲስ ስሰማ ደስ እያለኝና አእምሮየ ክፍት ልቤም ምቱን ቀንሶ ተረጋግቼ ነው እናመሰግናለን ሽኩረን

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 หลายเดือนก่อน

      አታውቀውም ቀጣፊ ነው።

  • @tefferabekele2012
    @tefferabekele2012 3 หลายเดือนก่อน +1

    Zene It is an amazing message,I am praising of you Because you are my intek Golden 75

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 หลายเดือนก่อน

      የቀጣፊ ምስክር ተፈራ በቀለ። ዘነበ ወላ ስለ ኬኔዲ የሚያወራው ካፒቴን ግርማ ተከስተ መልሕቅ መጽሔት ላይ የፃፉትን ነው። የዋናው ታሪክም የእኔን ፅሁፍ ኮርጆ ነው። ርእሰ ምድር በዋና የተሻገርነው ጥቂቶች ነን አልነበረም። እልም ያለ ቅዘናም 1 ጥይት ሳይተኩስ የሸሸ የፈሪ ሁሉ ፈሪ ነው። ሲጀመር ያንተ intake አይደለም። ግምት ቦክሰኛው ብቻ እውነታውን ተናግሯል። ለስፖርት ሁለቱም ከ 8ኛ ክፍል ነው የተቀጠሩት። የእንግሊዝኛ መፅሀፍ የሚተሩጉምለት ዳዊት ገ/ሥላሴ ነው

  • @EyobMichael-s3y
    @EyobMichael-s3y หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @AffectionateBirchForest-fk4wb
    @AffectionateBirchForest-fk4wb 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you sir

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ።

  • @BlueSky-ti4zj
    @BlueSky-ti4zj 3 หลายเดือนก่อน +1

    Gegema! Hodam! Kifela mehonu newu?

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጋሽ ዘኔ የሰጠኸን እጅግ ብዙ ነውና አሁንም አክባሪህ ነኝ ፤ቅሬታዬን አንስቻለኹ።

    • @abduselamsualih6715
      @abduselamsualih6715 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ትልቅ ሰው ነህ የምር ግን ምን አጠፋ ? በእስልምና ምንኩና መመነን የለም ስላለ ነው ?

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አገኘህበት ከዚህ ቀዳዳ ሰው 😂😂😂😂😂

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘኔ ኢትዮጵያን የኢትዮጵያን ባህር ሃይል በቅንነትና በታማኝነት አገልግሎሃል እናመስግናለን እሸቱ ነጋሽ አዋስ( Sevo) ገላዬ ጮንቄ ቴንቴ ምርጥ የባህር ላይ ጓደኛችን ነበር ነብስ ይማር ።

    • @welbettube8647
      @welbettube8647  3 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 หลายเดือนก่อน

      አንተ ቀጣፊ! ዘነበ ወላ ለስፖርት ከ 8ኛ ክፍል የተቀጠረና ካድሬ ነበር

  • @MeseretKassa-px8zg
    @MeseretKassa-px8zg 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የ ይቅርታ አምላክ ነው ሰው ፍፁም አይደለም ሁላችንንም ይቅር ይበለን

  • @SolW.
    @SolW. 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for sharing

  • @seifugosaye8375
    @seifugosaye8375 3 หลายเดือนก่อน

    ያልገባኝ የልሰማሁት ያመለጠኝ ነገር አለ ለምንድነው የምትሰድቡት እኔ ጥሩ አስተማሪ ሰው እንደሆነ ይሰማኛል

  • @SamuelAssefa-ly3hb
    @SamuelAssefa-ly3hb 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ ዘኔ ጦሲ ኢሞ
    ከልጅነቴ ጀምሮ ከ 97.1 እስከ ከጸሀይ በታች እስካሁንም ብዙ ተምሬብሀለሁ እየተማርኩብህ ነው።
    ካንተ ሰምቼ ወድጄው አሁን ባህረኛ ነኝ አለምን እየዞርኩ ነው። ወደፊት ለልጆቼ ማወርሰው እውቀት ይኖረኛል ብዬ አስባለው።

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 หลายเดือนก่อน

      የግለሰቦችን ጽሁፍ እየሰረቀ አጃጃላችሁ

  • @gosayea.6648
    @gosayea.6648 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዘኔ እውቀትን ለማግኘት የለህ ትጋትና እውቀትህንም ያለስስት የምትሰጥ በመሆንህ አክባሪህ ነኝ። ስለጉራጌ ርዘዝ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ነው ያነበበኩት ። በተቻለኝ አቅም የህይወቴ መመሪያም ለማድረግ እየሞከርኩ ነው።

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 หลายเดือนก่อน

      የምናባክ እውቀት ? ዘነበ ወላ የሚናገረው ሁሉ ውሸት ፤ ጽሁፎቹ የዘረፋ የምሁራንን ሰርቆ እየፃፈ የናንተን ብጤ መሃይማን ሸወደ! ባሕር ሃይል ውስጥ ከ 8ኛ ክፍል ተቀጥሮ ያልተሳካለት ሌባ የዶርዜ ወያኔ ነው

  • @yirgadinku4006
    @yirgadinku4006 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቅኔ መና መማርስ ውሃ ዋና

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 หลายเดือนก่อน

    የተቀጠረው ለቦክስ ስፖርት ከ 8ኛ ክፍል ነው። የሚናገረው በሙሉ ሐሰት ነው። ምን አንብበሀል በሉት ይሄንን ቀጣፊ

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 หลายเดือนก่อน

    በስተርጅና ቅጥፈት

  • @bekeeplove1263
    @bekeeplove1263 3 หลายเดือนก่อน +1

    👌

  • @abasehussen338
    @abasehussen338 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዶለዝ

  • @Plaschem
    @Plaschem 3 หลายเดือนก่อน

    Kefo

  • @ChalachewSintayehu
    @ChalachewSintayehu 3 หลายเดือนก่อน +1

    የዶርዜ እንክርዳድ

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መለኩሴ ድካም እና ልፋት ፀሎት ብቃት እማያቅ ስብሀትን ተከትዬ ነው ያደኩት እሙል

    • @abduselamsualih6715
      @abduselamsualih6715 3 หลายเดือนก่อน

      ቆይ ሰውየው ምን አጠፋ ይሄን ያህል የወረዳችሁበት ?

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 3 หลายเดือนก่อน

    ዘኔ ረጂም ጤናና እድሜ ይስጥህ

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 4 หลายเดือนก่อน +1

    መትረፍህን ነው ወይ መስማት የምንፈልገው?

  • @melkamukassie3248
    @melkamukassie3248 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ዬሄን ሰው አብዝቼ እወደው ነበር ። አሁን ግን የሚፀልዩሌኝን መነክሳት ከነካ በኋላ ቁጥር አንድ ሸጣፊ ነው። አንደመድረኩ የሚቀባጥር ጅል ነው።

    • @arayaaraya2194
      @arayaaraya2194 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰው ፍፁም ስላልሆነ መሳሳት ተፈጥሮው ነው እናም 1 ተሳሳተ ብለህ እስከዛሬ ከሱ የተማርከከውን አታራክስ፤ ከቻልክ ደግሞ በራስህ ለራስህ ስትል ይቅርታ አድርግለትና ጥላቻህን አውጥተህ ጣል

    • @melkamukassie3248
      @melkamukassie3248 3 หลายเดือนก่อน

      @@arayaaraya2194 eshi

  • @babayebaba4985
    @babayebaba4985 4 หลายเดือนก่อน

    Ayi zene we loved you before I don’t know …. Don’t participate on religion and social politics

    • @የበሻሻውጮሌ
      @የበሻሻውጮሌ 3 หลายเดือนก่อน +1

      He is an intellect he can talk about anything. I know why you are giving this advice...it's because he witnessed about Quran recently. Don't be a hater.

  • @ChalachewSintayehu
    @ChalachewSintayehu 3 หลายเดือนก่อน

    ሙትቻ ቁመህ ስለተንቀሳቀስክ ያለህ መስሎሀል

  • @Ymercato
    @Ymercato 3 หลายเดือนก่อน

    ዘነበ ኦና ብሎ በካሳ አንበሳው ፌስቡክ ላይ የተለጠፈልህን ብታነብ ብዙ ተምህርት ታገኛለህ። እስከዛሬ ያነበብከው ከንቱ ቀርቷል ብዬ ነው።

  • @Dantadele-b8r
    @Dantadele-b8r 3 หลายเดือนก่อน

    አስመሳይ ፣ በበላበት የሚጮህ ውሻ ማለት ዘነበ ወላ ነው

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 3 หลายเดือนก่อน

    ያለህ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል በቁም ሞተሀል

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሙትቻ ሽማግሌ አንብበህ ልብህ ውልቅ ብሏል

    • @abduselamsualih6715
      @abduselamsualih6715 3 หลายเดือนก่อน

      እረ አይባልም ምን አጣፋ ? ምንኩስና በእስልምና የለም ስላለ ነው ? አወ እውነቱን ነው አለ እንዴ ታዳ ምንኩስና ?

    • @GODsw9kq8tv1r
      @GODsw9kq8tv1r 3 หลายเดือนก่อน

      Respect big peoples always.Never feel inferior when you see people better than you; rather make a shield of them.A subtle do often take a shade under a big tree!!!

  • @solomongebre4774
    @solomongebre4774 3 หลายเดือนก่อน

    ፊልም መሰለኝ አሁንስ ፡፡

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 หลายเดือนก่อน

      ቀጣፊ ውሸታም ነው። የማታውቁት ተጃጃላችሁ

  • @benyamgirma
    @benyamgirma 3 หลายเดือนก่อน

    ወረደብኝ ይህ ሰው!!
    ኦርቶዶክሳውያን እናነባለን፣እንጠይቃለን እናም እናሰላስላለን(thinkers)!!!

  • @eshetuAbebe-zz2xj
    @eshetuAbebe-zz2xj 3 หลายเดือนก่อน +4

    እዛው አዞ በዋጠህ ይሻልህ ነበር

    • @nebiyoumnt8327
      @nebiyoumnt8327 3 หลายเดือนก่อน

      Besimam minew !!!

    • @abduselamsualih6715
      @abduselamsualih6715 3 หลายเดือนก่อน +1

      መሀይም ስለሆንክኮ ንግግርህ ራስ ሲያስጠላ

    • @GODsw9kq8tv1r
      @GODsw9kq8tv1r 3 หลายเดือนก่อน

      Respect big peoples always.Never feel inferior when you see people better than you; rather make a shield of them.A subtle do often take a shade under a big tree!!!

  • @S-G.19
    @S-G.19 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ante bilo derasi. Hodam

  • @EfrembekeleLemi
    @EfrembekeleLemi 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንስሳ

    • @GODsw9kq8tv1r
      @GODsw9kq8tv1r 3 หลายเดือนก่อน

      Respect big peoples always.Never feel inferior when you see people better than you; rather make a shield of them.A subtle do often take a shade under a big tree!!!

  • @Sam-jm1ob
    @Sam-jm1ob 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ።

  • @yeshewasdemeke3349
    @yeshewasdemeke3349 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ።