donkey tube😭 የመሱድ አባት ከ6 አመት በኋላ ከጠፋበት መጣ donkey tube | ድንቅ ልጆች | ebs

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2023
  • donkey tube😭 የመሱድ አባት ከ6 አመት ከኋላ ተገኘ መጣ ልጄን በtv አይቼዋለሁ መሱድ በደስታ አለቀሰ! - donkey tube | ድንቅ ልጆች | ebs
    ድንቅ_ልጆች #መሱድ #donkey
    #seifuonebs #ebs #ebs #እሁድንበኢቢኤስ
    #ድንቅ_ልጆች #ebs
    #brexhebeshawi #messitube #yesuf_app #dmtube #yetbi_tube_የተንቢ #ethiopiantiktok
    #fanisamri #mensurjemal #mikomike
    #coredawitlivenews
    #ethiopiantiktok | #fanatv | #Seifuonebs | #Eregnaye | #Ethiopian | #TikTok | #ethiopiantiktok |#newEthiopianmusic| #TikTokEthiopianfunnyvideo | Ethiopian TikTok compilation | #አዳነችአበቤ | #AdanechAbebi | #GossayeTesfaye | DrAbiy
    #newEthiopianfilm|VeronicaAdane | ሄኖክ ድንቁ | Comedian Eshetu | ድንቅ ልጆች | Saronayeligne | ሳሮንአየልኘ | HabeshaTikTok | Ethiopian music | Ethiopian movie | babi | asr tad | lij tofik |
    EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Jossy In The House ShowKana tv, Kana drama, EBS TV, Jtv ethiopia, New Ethiopian music, New Ethiopian movie, Hope music ethiopia, Gursha tube, Entwawekalen, Zemen drama, Dana drama, Welafen drama, betoch, minew shewa tube, Sodere tv, Arada movies1, Official Teddy Afro, ESAT TV, Ethiopia, Addis neger, CNN, BBC, Ethiopia,Senselet drama, Helen bedilu tube, new Amharic Drama, Voa Amharic, Tenaadam, Ethio times, Ethio now, Zehabesha, Hiber Radio, BBN Radio, Admas Radio, Yoni Magna, Dire Tube,ebs, ethiopian couples tiktok, habesha tiktok sdanayi mekbib | natty mak | fryat yemaneh | selam tesfaye | saron ayelign | hana tariq | marta goytom | mastewal wondesen | tiktok video | tik tok video complation | ethiopian tik tok | Natty Mak | vine video | vine video complation | funn tik tok video | funny tik tok | funny video | tik tok songs | tik tok mashup | tik tok video | tik tok dance | tik tok mashup clean | habesha tik tok videos | tik tok habesha 2020 | tik tok habesha 2020 funny video | ethiopian tik tok videos 2020 | ethiopian tik tok funny videos | ethiopian tik tok
    drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fasongntahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian

ความคิดเห็น • 248

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 ปีที่แล้ว +176

    እስከ ዛሬ የት ነበር ?ሲያልፍለት ከች አለ? እናትዬ እድሜ ይስጥሽ መከራሽን አይተሽ ያሳደግሽ አንቺ ከነ ልጅሽ ይለፍልሽ።

    • @medoshafm
      @medoshafm ปีที่แล้ว +1

      wushet new
      le eyta magnigna new yihen yeserut

    • @user-rq4tv2ru6x
      @user-rq4tv2ru6x ปีที่แล้ว +2

      ውሸትነው ebs እናየውነበር

    • @user-qc3wh5fb1s
      @user-qc3wh5fb1s ปีที่แล้ว

      ያለውሰውማማሩ የለለውመደበሩ አባቱነኝይላል ግንባርዘምቶ ይመስል 😡😡😡😡

    • @hiyatethobiya3327
      @hiyatethobiya3327 ปีที่แล้ว +1

      @@user-qc3wh5fb1s እውነት

    • @proshambelkebede6057
      @proshambelkebede6057 ปีที่แล้ว

      መገኘቱን መቼ አወቅሽ

  • @dawitdawitbekele8519
    @dawitdawitbekele8519 ปีที่แล้ว +150

    እናቱ ምን አጎደለችበት አባቱ አባቱ የምትሉት አባቱ ቢኖር እዚህ ላይደርስ ሁሉ ይችላል እናቱን ያኑርለት ይሄንን ያልኩት ከህይወት ተመክሮነው መውለድ ትርጉም የለውም ዋናው ማሳደጉና ለልጅ መስዋት መክፈሉ ነው

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 ปีที่แล้ว +49

    ልጁ ታዋቂ ሲሆን ከች አለ😂

    • @lidukiyalidukiya590
      @lidukiyalidukiya590 ปีที่แล้ว

      😆😆😆🤭

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 ปีที่แล้ว

      ጥቅሜኛ ነው

    • @ShalaShala-ed7yp
      @ShalaShala-ed7yp ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂መገንዜና እማወራው ሣሥቅ😂😂😂😂ይለፋደዳልእደ😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀ

    • @user-dt5eg2mz9e
      @user-dt5eg2mz9e ปีที่แล้ว

      ምኞት You Tube ከዘረኚነት የፀዳ ቻናል ነው

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 ปีที่แล้ว +18

    እናት ከግዚአብሄር ጋር በቂ ናት
    እናቱን ጤና ያርግለት

  • @giasbd1227
    @giasbd1227 ปีที่แล้ว +19

    እናት አለም ሳይከፋሽ ኑሪልን አባቱ አባቱ አትበሉ

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l ปีที่แล้ว +17

    የኔ ጌታ ውድደ የኔ ብልህ ጎበዝ አድገህ ተምረህ ተመራምረህ መጨረሻህን ያሳየኝ ለእናትህ የምታሳልፍላት ይሁን።

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 ปีที่แล้ว +35

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @htfhhgfhh5325
    @htfhhgfhh5325 ปีที่แล้ว +6

    እስክ ዛሬ የት ነብር. ውይይ. እናት. ለዝላለም. ትኑር. ልጅዋን. የማጥል.

  • @toybamohammed8060
    @toybamohammed8060 ปีที่แล้ว +10

    ክክክክክክክ ሊበላ ማን እደእናት እምየ ትኑር

  • @Pmabiyahmedali
    @Pmabiyahmedali ปีที่แล้ว +10

    ቆይ እስከዛሬ የት ነበረ🤔

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j ปีที่แล้ว +27

    ፌመሥ ሥለሆ ብር አለብሎ ይሆናል በ6 አመት ልጀ ብሎ ከመጣ አባት ሳይሆን ይህ እበት ነዉ

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው መቶ ሺህ አገኘ ሲባል

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +4

      በ ቀይ ካርድ ይባረር , 😔

    • @user-fp4zz9sr5g
      @user-fp4zz9sr5g ปีที่แล้ว +4

      እህ የልቤን ተናገርሽ

    • @user-sr4hd1ul8t
      @user-sr4hd1ul8t ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ

    • @sacaadhussein
      @sacaadhussein ปีที่แล้ว

      Welhe.ewentshene.new.ebete.newe

  • @kasechnegash2233
    @kasechnegash2233 ปีที่แล้ว +37

    እስከ ዛሬ የት ነበር ዛሬ አባት ነኝ ብሎ መጣ ደነዝ ነው

    • @adugnabelay8310
      @adugnabelay8310 ปีที่แล้ว +1

      ይኸን ቀዳዳ አምናችሁ ኮሜንት መፃፋችሁ ይገርመኛል ካካካ ድምፁ ራሱ ሲያሰጠላ ፎቶ አቀነባብሮ እኮ ነው የሀሰት ወሬ የሚያወራ

  • @almiy398
    @almiy398 ปีที่แล้ว +10

    የት አባቱ ነበር እስካሁን

  • @user-dc4ez6mv5d
    @user-dc4ez6mv5d ปีที่แล้ว +6

    እስከ ዘሬ ዬት ነበር አይ ወንዶች

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 ปีที่แล้ว +24

    ያረቢ እኔም ልጆቸየን ለቁም ነገር አብቃልኝ ትልቅ ደረጃ አድርሳቸው እና አባታቸው ይፈልጋቸው፣ሳጠፋ በአቅርብ እያለ እርቋቸዋል

    • @biranatube
      @biranatube  ปีที่แล้ว +1

      ayzoshe sis🥰

    • @hiyatethobiya3327
      @hiyatethobiya3327 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ይደጉልሽ ጎበዝ ሁኝ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 ปีที่แล้ว

      @@hiyatethobiya3327 አሚን ሀያቴ

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s ปีที่แล้ว

      ሱበሀን አሏህ አብሸሪ ይደርሳሉ

  • @user-nw3ke9bu2n
    @user-nw3ke9bu2n 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናት እናት እናት ሶስት ፊደል ቢቻ ሆነ የእናት ክፉዋን አያሰማን

  • @molumulo570
    @molumulo570 ปีที่แล้ว +2

    በዚህ ላይ የሚለቀቁ ነገር ወሸት ናቸው እህቶች ደግሞ ጀግና እናት አላቸው የኢትዮጵያ ወንዱች እንደሆነ እየወለደ መጣል ፋሽን አድርገዉታል

  • @mimimoges914
    @mimimoges914 ปีที่แล้ว

    Wonderfull i am so happy .

  • @kiya9068
    @kiya9068 ปีที่แล้ว +3

    Wow ❤❤❤

  • @bafanamemehiru6442
    @bafanamemehiru6442 ปีที่แล้ว +3

    ገና ከየት አባቱ ይመጣል አራ ወደዛ እድሜ ለእናቱ አኔ ብሆን ዞር ብዬ አለየም

  • @HelenHileye
    @HelenHileye 4 หลายเดือนก่อน

    ያሣድግህ መንሱድ እናተግን የምጽፉትና የምትናገሩት ይመሣሠል

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 ปีที่แล้ว +14

    አሁን አዲስ ፍሽን የመጣው እንደዚህ ንው በሚዲያ ይቀርባሉ ችግር ላይ ንን ይላሉ ከዚህ በፊትም አንዲት ልጅ ኤድስ አለብኝ እናትና ባቴ የሞቱት በኤድስ ንው እኔ ሕፃን ሆኜ የንገሩኝ ያስጠጉኝ እንደዚህ ንው ስው ሁሉ አይጠጋኝም ከዛ አንዱ ደፍሮኝ እርጉዝ ንኝ የምበላው የለኝም ይርበኛል ብዙ ብዙየሚያሳዝን ንገር ተናግራየኢትዬ ህዝብ ቀኙን ዘርጋላት ቤትም ተከራየላት ልጁም ተወለደ ከኤድስ ንፃ ሆኖ ተባለ ከዛ እንደገና ሚዲያ ላይ ቀርበች ደስ አለኝ እህቶቼ ተኙ ወንድሞችም አሉኝ አባቴም ተገኝ ኪኪኪኪኪኪ ኑሮ በዘዴ እንደዚህ ንው

    • @biranatube
      @biranatube  ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂አይ ሀበሻ

    • @Sirage111d
      @Sirage111d ปีที่แล้ว

      Awo yiwah hizb yitaqamu biqbileu yinagaru bich hiwot yiqayeral machagar yeras rasmitat mahon qare eko hehehe hizbun maschagar eyale limin yisaqayuu pooo medi lanasunaw misarau baye betachin sint yetagosaqale ale..
      Asazagn tarik eyetafalasafu yitaqamu.....enem yetazabkutinaw eunat naw

    • @mlove445
      @mlove445 ปีที่แล้ว

      እኔም ተከታትያት ነበር ዘጋችኝ

    • @ssxsc6782
      @ssxsc6782 ปีที่แล้ว +1

      እረ ውኡኡኢ

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 ปีที่แล้ว

  • @esmaelali9255
    @esmaelali9255 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ

  • @hxhx8224
    @hxhx8224 ปีที่แล้ว

    እበት ነው የኔም ኢንሻ አላህ ቁም ነገር ስትደርስ ከባት ነኝ ይል ይሆናል አያፍርም ከጣላት አምስተኛ አመቱ ክክክክክ

  • @eyerusalemtsegaye
    @eyerusalemtsegaye ปีที่แล้ว +3

    ውይይይይይ የምታነበው ስውዬ 😂😂😂እይርምክም ?እልስማሁክኝም

  • @chritingeorge2072
    @chritingeorge2072 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ ታዋቂ ሲሆን አባቱ ተገኘ ያሳፍራል

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 11 หลายเดือนก่อน

    we thankyou birana tube ,, nice wonderful video ,, actor mesiode nesero ,,, konjo video ,,

  • @ziyadmuzeyen9704
    @ziyadmuzeyen9704 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ እናት ❤❤❤❤

  • @Semira945
    @Semira945 ปีที่แล้ว +4

    መሱኢደየ ፈጣሪ ያሳድግህ❤❤❤👍

    • @abduwusman6541
      @abduwusman6541 ปีที่แล้ว

      semu selamu aleykum

    • @abduwusman6541
      @abduwusman6541 ปีที่แล้ว +1

      hi

    • @Semira945
      @Semira945 ปีที่แล้ว +1

      @@abduwusman6541 ዋአለይኩም ሰላም

  • @igo1071
    @igo1071 ปีที่แล้ว +1

    መለያ ት ሲያንሳቸው ነው በልጃቸው ከሚነግዱ ልጁን ለማይረቡ ስዎች አደባይ አወጡት💚💛❤️🙏👍👌

  • @hgggg6654
    @hgggg6654 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ

  • @user-kl1lk4id8i
    @user-kl1lk4id8i ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ

  • @riyadyaya3382
    @riyadyaya3382 ปีที่แล้ว +3

    Wow

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ውይ ወሬ ድምፅሕን ወይም ድምፅሽን ደብቀሽ ለምን ታወሪያለሽ ውሽት ስለሖነ ከዚም ከዛም እየለቀምሽ ለብርሽ ስትይ የስራሽው ስለሖነ ነው ድብቅ ድምፅ ያደረግሽው ውሽሽሽሽሽሽት

  • @aminaadem7381
    @aminaadem7381 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክ አረ አንባቢው ዘጋህኝ በአፍህ ጫት ይዘህ ነውዴ የምታነበው

    • @jordanmobile7105
      @jordanmobile7105 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣ነዉ መሰል

  • @kumudinikumudini7190
    @kumudinikumudini7190 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesichoAbe-rg5fd
    @MesichoAbe-rg5fd ปีที่แล้ว

    Congra! Mesud

  • @jamalhossan3474
    @jamalhossan3474 ปีที่แล้ว +3

    እስከዛሬየትነበረ🤔

  • @munauae3174
    @munauae3174 ปีที่แล้ว +2

    👍👍

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 4 หลายเดือนก่อน

    መሱድ ፈጣሪ ያሳድግህ❤❤❤

  • @mebratberhane7402
    @mebratberhane7402 ปีที่แล้ว

    Sweet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክ

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 ปีที่แล้ว +1

    🤩🤩🤩🥰🥰👌

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 ปีที่แล้ว +1

    የት ነበር

  • @nam1824
    @nam1824 ปีที่แล้ว +1

    ሲያልፍለትፈለገውአይደልአይወንዶች

  • @fatumamohammed5612
    @fatumamohammed5612 ปีที่แล้ว +1

    እስከዛሬ የት ነበር ይሄ አባት ሳይሆን እበትም ትል ይወልዳል

  • @kumudinikumudini7190
    @kumudinikumudini7190 ปีที่แล้ว +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Tekle-hz8oh
    @Tekle-hz8oh ปีที่แล้ว +2

    ልጁ እንደ ጥላሁን ገሰሰ ይሆናል :: እግዚኣብሄር ያሳድጎው ::የዕግዝኣብሄር ህያብ የቤተ ሰብ ጸጋ ኖው :: እግዚኣብሄር ያሳድጎው :: የሃገር ሃብት ኖው :: ኣሜን ::

  • @user-ce1oi5ux1l
    @user-ce1oi5ux1l ปีที่แล้ว +1

    የትነበር እስካሁን ?

  • @lonbrit6890
    @lonbrit6890 ปีที่แล้ว

    Min yirebes eske zare keenatu gar be Egziabher erdata noroal ahuninm geta yiredawal. Lijun tewut lela sira feljgu. Bezih lay degimmo dlmtseh betam new yemjdebrre.

  • @husumamela2085
    @husumamela2085 ปีที่แล้ว +5

    አላህከአይንያዉጣህ

  • @fatimaaterab7033
    @fatimaaterab7033 ปีที่แล้ว +2

    የት ነበረ ልጁን በቲቪ ሣያይ በፊት ያሉበትን አያቅም ።

    • @fatimaaterab7033
      @fatimaaterab7033 ปีที่แล้ว

      ካልተመቸሽ ፡ እንደውም እንደ እናንተ ያለን ዪቲበር ፡ መንግስት እንዲያጠፋ ፡ መስራት አለብ ፡ የሌለ የምታወራ ወሬ ነግዳችሁ ልታድርሩ ይሉኝታ ቢስ ሆዳም የሌለ ፡ ስንት ቀባጠራችሁ በዚህ ህፃን ።

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹

  • @zaboraibrahim2557
    @zaboraibrahim2557 ปีที่แล้ว +1

    ማርየሆነንልጂ

  • @goldtadesse4834
    @goldtadesse4834 ปีที่แล้ว

    Yerasih sera afetirem yesew sera kemabelashet

  • @ety55dfg69
    @ety55dfg69 ปีที่แล้ว

    Waw

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 ปีที่แล้ว

    ድምፅህ ይደሊል

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 ปีที่แล้ว

    እስተዛሬ የት ነበር ከሰል እየሸጠች ስታሣድግ ዴነዝ

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 ปีที่แล้ว +2

    Kefilo enatun siyabela yet abatu nebere ahun siyalfilet emimetaw

  • @saragoodisgood7017
    @saragoodisgood7017 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰

  • @user-bn1kd4ib9m
    @user-bn1kd4ib9m ปีที่แล้ว

    wow

  • @saedahassen9582
    @saedahassen9582 ปีที่แล้ว +1

    አይገርምምእስከዛሬምንለይሁኖዛሬልጀማለትቻለ ዛሬብርአገኘሲባልነው

  • @alemwosendesta
    @alemwosendesta ปีที่แล้ว +1

    የት ነበር ሲፈልገው አባት ነኝ የሚለው እናቱ ሺ አመት ትኑርለት

  • @maimoonaahmad-cg6wf
    @maimoonaahmad-cg6wf ปีที่แล้ว

    መጀመርያ የት አባቱ ሄዶ ነበር

  • @mekdesgebreyes6432
    @mekdesgebreyes6432 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @haderabederu2817
    @haderabederu2817 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰

  • @belayneh123
    @belayneh123 ปีที่แล้ว

    እስከ ዛሬ የት ነበር

  • @heywet
    @heywet ปีที่แล้ว

    Akafe akafe Beleh Metew yewerulehena, yene new seluh tarfewaleh werare Amarawochu🦠🐈🐞 😂😂😂😂

  • @user-hw1db3id9c
    @user-hw1db3id9c ปีที่แล้ว +1

    MiSUDE. KEEy. RABEY. KAFFE YDREJH

  • @lemlem690
    @lemlem690 ปีที่แล้ว

    Abat abat tenallchu

  • @monahamid5765
    @monahamid5765 ปีที่แล้ว

    💪🌹❤👍🇪🇹

  • @mekdesayinalem3661
    @mekdesayinalem3661 ปีที่แล้ว

    Zare new memetawu aye abate

  • @suncdybv2889
    @suncdybv2889 ปีที่แล้ว +3

    የት አለ የመስኡድ አባት ይድፋህ ምና ገበህ ሲጀመር

  • @goldtadesse4834
    @goldtadesse4834 ปีที่แล้ว +1

    Meni agebah sele abatu woshetam

  • @zuzuwolotube3739
    @zuzuwolotube3739 ปีที่แล้ว +4

    እናቱ ትበቃዋለች ለልጁ

  • @lemlem690
    @lemlem690 ปีที่แล้ว

    Esksar Yate nebar?

  • @makw5069
    @makw5069 ปีที่แล้ว

    Weye ayne mawtate, Abatun be media mawared new if he didn't raise him.

  • @user-ey3pe9dt2p
    @user-ey3pe9dt2p ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂

  • @abdurahmanhusen-gf7ow
    @abdurahmanhusen-gf7ow ปีที่แล้ว

    ara ishatu bafatarah dabra birahan yalawun tafanakay 1show siralat

  • @betibeti3553
    @betibeti3553 ปีที่แล้ว

    😜😜👍👍👍👍👍

  • @EsikedariYohanss-cr1rx
    @EsikedariYohanss-cr1rx ปีที่แล้ว

    አይ ሰው

  • @lemlem690
    @lemlem690 ปีที่แล้ว

    Kkkkk

  • @muludemeke9224
    @muludemeke9224 ปีที่แล้ว

    እንዴ ደፋር የት ነበር በፊት ታዋቂ ሲሆን ይገርማል

  • @gaudmohammed2102
    @gaudmohammed2102 ปีที่แล้ว

    🌷🌹🌷💐🌻

  • @emabtTube
    @emabtTube 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው በዶንኪ ቲዩብ ስም ትጠቀማላችሁ ?

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 ปีที่แล้ว

    የነቀከ የወሬ ሱሱ ምን አገባከ

  • @user-rn9wd7ft3c
    @user-rn9wd7ft3c ปีที่แล้ว

    Des ylal

  • @user-zq7te1bg2j
    @user-zq7te1bg2j 9 หลายเดือนก่อน

    ❤😂

  • @gwualasmara3141
    @gwualasmara3141 ปีที่แล้ว

    Yet nebret eskezare

  • @rabiaseid6918
    @rabiaseid6918 ปีที่แล้ว

    ወይኔ

  • @tofiksultan4564
    @tofiksultan4564 ปีที่แล้ว +1

    If you want growth up you ignore wrong thinkings and start wish small thinkings that is true, otherwise you will grow backwards,you see I don't want like news because it is false.

  • @user-pb3jd5dc2j
    @user-pb3jd5dc2j ปีที่แล้ว

    አሰመሳይእሁንበሚድያሳዬውነውፍለጋእሚመጣው

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 2 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ አውቀህ ነው ወይስ 🙄🙄🙄

  • @Yabseratube
    @Yabseratube ปีที่แล้ว +3

    የመሱድ አባት ተገኙ እልልልልል🤣🤣😘😘😘

    • @gdhs6396
      @gdhs6396 ปีที่แล้ว +5

      የት ነበር እና ነው ኣሁን የሚገኘው አሁን እማ ሁላችንም ኣባቱ ነን

    • @firtunaasmelash2578
      @firtunaasmelash2578 ปีที่แล้ว

      That’s true

    • @eilham2682
      @eilham2682 ปีที่แล้ว

      @@gdhs6396 ትክክክል

    • @user-zw7fq9rb7y
      @user-zw7fq9rb7y ปีที่แล้ว

      @@gdhs6396 ትክክል

  • @fisehaaweke7629
    @fisehaaweke7629 11 หลายเดือนก่อน

    አሁን እማ አባት ነኝ የሚለው ይበዛል..

  • @alemberhangebermeskel6657
    @alemberhangebermeskel6657 11 หลายเดือนก่อน

    Tutula hulu midire weregna tishi gegema betam tasitelalek leba😢😢😢
    😂😂😂😂😂😂😂
    😅😢😂😢😂😅

  • @babyjano6798
    @babyjano6798 ปีที่แล้ว

    የመስዑድ አባት ምነው ዳጎስ ያለ ገንዘብ ሲያገኝ ልጄን ብሎ መፈለግ ጀመረ????

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teddyamare461
    @teddyamare461 ปีที่แล้ว

    ሌላ ይብላ አሁን ታዋቂ ሲሆን ነው ልጄ ብሎ የሚመጣው ይህችን ሙድ ለጋሽ መሀሙድ