❤ 155ኛ A ልዩ ገጠመኝ ይገርማል ያዳቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ አይተውም ፤ ሰይጣን በዚህ ልክ ከፈተነን እኛ ማነን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 668

  • @nestanetgirma2248
    @nestanetgirma2248 11 วันที่ผ่านมา +32

    Thanks!

    • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
      @ማርታ-የኪድዬ_tube16 11 วันที่ผ่านมา +1

      ኪዳነ ምሕረት ትስጥልን ❤

    • @hapashisara5897
      @hapashisara5897 10 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይስጥልን🙏

    • @Tsedale21
      @Tsedale21 10 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን በወጣ ይተካ እናመሰግናለን 💝🥰

    • @ሀጢያተኛዋ
      @ሀጢያተኛዋ 9 วันที่ผ่านมา

      እመቤቴ ትስጥልን❤❤

    • @cjprince3453
      @cjprince3453 3 วันที่ผ่านมา

      በወጣ ይተካ ❤

  • @delinatv
    @delinatv 9 วันที่ผ่านมา +7

    ይደንቃል ይገርማል፡ የእግዚኣብሄር ቁጣ የዘገየ መሆኑንን ኣስተምሮናል። እግዚኣብሄር ምህረቱ ይላክልን።

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 11 วันที่ผ่านมา +12

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ እንዲህውም እንግዳችን
    በእውነት እጅግ በጣም የሚገርም ነው እኔጃ ምን ያል እርኩስ መንፈስ ይሄን ያል ፈተና እደሚያድርስ እያየን እየስማን አገልጋይ ተብየች ሳይቀሩ ይሄን ትምህርት መስማት የሚያፈልጉበት ከዚህ በለይ ምስክር እየስማን
    እግዚአብሔር በእውነቱ ይማረን በጣም ከባድ ነው

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 11 วันที่ผ่านมา +175

    እንኳን ለፃድቁ አባታችን አብነ አረጋዊ ክበዓል አደረሳችሁ መምህርዬ ጥምቀቱ እንደት አለፈ በተሰቦቻችን እኔ በለቅሶ አሳለፍኩ ከፍቶኝ ሀገረ መግባት በጣም ፈለኩ ግን ብቻ ለቅዱስ ቁርባኑ ያበቃኝ ዘንድ ፀልዩልኝ❤

    • @መድሃኒአለም
      @መድሃኒአለም 11 วันที่ผ่านมา +5

      እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲❤❤❤

    • @SintayehuHailu-d4q
      @SintayehuHailu-d4q 11 วันที่ผ่านมา +3

      አይዞሽ እህቴ
      እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏🙏

    • @ZerfeshDereje
      @ZerfeshDereje 11 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ያስገባናልእውነትነው ሁሉም በልጅም እዩ የሚሉ

    • @embitembit6071
      @embitembit6071 11 วันที่ผ่านมา +2

      እህታችን አይዛሽ እመቤቴ ታስብሽ❤❤

    • @ኤፍታህተጠምቀመድህን-ጨ5ጰ
      @ኤፍታህተጠምቀመድህን-ጨ5ጰ 11 วันที่ผ่านมา

      አይክፋሽ እህቴ እግዝአብሔር ይርዳሽ

  • @manayedeguale2480
    @manayedeguale2480 10 วันที่ผ่านมา +39

    እግዚአብሔር ሆይ የእኔን እንጂ የሌሎችን ኃጢያት እንዳልመለከት አድርገኝ።

  • @Kidistኤፍታህወለተኪዳን
    @Kidistኤፍታህወለተኪዳን 11 วันที่ผ่านมา +15

    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደና መጣቹልን መምህርዬ እንኳን ለአቡነ አረጋዊ አመታዊ ንግስ በአል እንዲሁም በእለቱ ታስበዉ ለሚዉሉ ፃድቃን ሰማእታት አደረሳቹ አደረሰን ረድኤታቸዉ በረከታቸዉ ከኛ ህዝበ ክርስቲያን ጋር ይደርብን አሜን፫

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 11 วันที่ผ่านมา +35

    መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ይፍታልኝ ቅድስት ኣርሴማ ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

    • @እግዚኦተሰሐለነ
      @እግዚኦተሰሐለነ 11 วันที่ผ่านมา +5

      ፈታሄ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል ማህጸንሽን ይፍታልሽ

    • @ZemenYibrah
      @ZemenYibrah 11 วันที่ผ่านมา +3

      ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀንሽ ይፍታልሽ እህቴ ኣይዞሽ ለሁሉም ግዜ ኣለው

    • @FjdjxhhNxj-we2bj
      @FjdjxhhNxj-we2bj 11 วันที่ผ่านมา +1

      @@ZemenYibrah እሽ በፀሎት አስቡን የኔ እህት ኣሜን (3)

    • @edesedes1676
      @edesedes1676 10 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን

    • @Bhd-qc4ni
      @Bhd-qc4ni 8 วันที่ผ่านมา +3

      ፈታሂ ማህፀን የትዳር ጠባቂ ቅዱስ ሩፋኤል የተዘጋዉ ማህፀንሽ ይክፈትልሽ እህት ኣለም መንፈስ ቅዱስ የተሞላ ህፃን የተቀደሰ ህፃን ይስጥሽ እህቴ

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. 11 วันที่ผ่านมา +11

    እንኳን ነፃ ወጣህ ወንድሜ ሁላችንም በድለናል በምህረቱ ነው ያለነው ንሰሀህን እግዚአብሔር ይቀበለው እንኳን በክፉ ላይ አነቃህ

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 9 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ 💕💕🤲

  • @gebrestudio
    @gebrestudio 11 วันที่ผ่านมา +29

    የኦርቶዶክስ ምርጥ መምህር ሁሉም እንዳንተ ቢያስተምሩን ጠላታችን ለማወቅ ባልዘገን ነበር እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ 🙏🙏🙏

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 9 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ 💕💕🤲🤲

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 10 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር አመስግኑ ቸር ነውና
    ምህረቱ ለዘላለም ነውና

  • @ቅዱስቅዱስቅዱስ-ፈ7ረ
    @ቅዱስቅዱስቅዱስ-ፈ7ረ 8 วันที่ผ่านมา +3

    መምህርዬ ስወድህ የበለጠ እንድንማር እውነት ስለምትሰጠን በጣም አመሰግናለሁ ⛪️
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ጊዜህን ይባርከው ✝️

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 11 วันที่ผ่านมา +37

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 11 วันที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር ያስብህ

    • @makedstilahun5578
      @makedstilahun5578 11 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ያስብህ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 11 วันที่ผ่านมา +31

    እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ አረጋዌ መታሰቢያቸው ቀን አደረሳችሁ እንዲሁም መምህራችን ከእንግዳህ ጋር እንኳን በሰላም መጣችሁ ናፍቅሃን ነበር

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ደምርኝ 💕💕

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 11 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @rahwara2651
    @rahwara2651 11 วันที่ผ่านมา +87

    ጌታ ሆይ የገጠር ህዝቦች የሚያስተምርና የሚገስጽ መምህር ስጣቾው ኣሜን

    • @KalkidanAdidas
      @KalkidanAdidas 11 วันที่ผ่านมา +6

      እኔ ሁሌም እላለሁ አዲስ አበባ ያለ ህዝብ በብዙ መንገድ ትምርቱን ያገኛል የገጠር ህዝብ ግን ምንም አገኝም ከቅዳሴ በቀር ይህን የተግባር ክርስትና በመምህሮች አማካኝነት ተወዪይተው እደ ሀዋሪያት አባቶቻችን እየሄዱ ቢያስተምሩአቸው ቢያጠምቁአቸው ብዬ እደኔ እመኛለሉ አስባለሁ😢❤❤

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 10 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እዉነት ነዉ😢😢😢😢😢

    • @SemeonDerbew
      @SemeonDerbew 10 วันที่ผ่านมา +1

      አረ እንደውም እማ አወቅን ብለው ደነቆሩ አዲስ አበባ ያሉት አያዳምጡም ዬገጠሮቹ ይበልጥሉ በማዳመጥ እማ

    • @Almas-y5g
      @Almas-y5g 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 9 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ 💕🤲

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 11 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን መምህር ይሕን ገጠመኝ ሰሰማው በጣም የእግዚአብሔር ቸርነቱ ምን ያህል ድንቅ እደሆነ ነው እግዚአብሔር ለኖህሕ የገባለት ቃል ኪዳን ትዝ አለኝ ። እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ስላየን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Marcitube21
    @Marcitube21 11 วันที่ผ่านมา +73

    የመምህር ቤተሰቦች እህተ ማርያም ሰይፈ ስላሴ በፀሎታቹ አስቡን

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 9 วันที่ผ่านมา

      እመብርሃን ተሰበሸ የኔ ወደ ደምርኝ💕💕

  • @Ethiopiaabisenya
    @Ethiopiaabisenya 11 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚኦ የዛሬዉ ባለታሪክ በጣም አስተማሪም ዘግናኝ የሠዉ ልጅ ምን ያህክል ከሠዉነት ዉጪ እንደወጣን ያሣያል

  • @MerMer-rm4md
    @MerMer-rm4md 11 วันที่ผ่านมา +9

    ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለአባታችን አቡነ አረጋዊ ረጋዊ አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏 መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤

  • @ትግስትአለሙ-የ6ጰ
    @ትግስትአለሙ-የ6ጰ 5 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የሚል ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ነው ለላ ምንም የምል ነገር የለም
    መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mek151
    @mek151 10 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም የሚገርም ነው !!! መምህር እግዚአብሔር ይስጥልነ ይሔን ስላቀረብክልን !!!

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 11 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ❤❤

  • @FrewAbe
    @FrewAbe 10 วันที่ผ่านมา +20

    የልጁን ግልጽነት አለማደነቅ አይቻልም

    • @EyasuMamo-x7p
      @EyasuMamo-x7p 7 วันที่ผ่านมา

      ምስክርነቱ ፣ እርሱም እንደተናገረው ፣ ለእኛ መማርያ ለረሳነው ፈርተን ለሸሸገነው ሃጥያት ፣ መማርያ ነው ።❤❤❤

  • @ፍቅረዮሃንስ
    @ፍቅረዮሃንስ 11 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ይህ መንፈሳዊ ትምህርት ሁሉም አካታች መሆኑ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም እርኩስ መንፈስ የሚያጠቃው ካህንንም ምመናንንም ነው

  • @MahderMahi-h7p
    @MahderMahi-h7p 11 วันที่ผ่านมา +6

    መምህር ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰብችህ በፀሎት አስቡን የልምድ ሀፃት ተቸግራለሁ ንሰሃ እገበለሁ መሊሸ እዛው ነወ እራስን አገኛው አለሁ እማፍቅር ከዚህ ትገለግኚ ዘንድ በፀሎት አስቡን ወለተ ሀና ብላችሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @Mariyamee-p3v
    @Mariyamee-p3v 10 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር በርታ ከማለት ውጪ ቃላት የለኝም የገባኝ ነገር የፈጣሪ ትዕግሥትና አንተንና እነ መምህር ግርማን አጥማቂዎችን የሚቃወሙ ሰባኪዎችና አገልጋዮች ወይም ደብተራዎች ይህንን ጉድ ላለማየት ላለመቀስቀስ እንደሚንጫጩ ነው የገባኝና ንሰሐ ይገቡ ዘንድ ፈጣሪ ይርዳቸው ሁላችንንም ይመልሰን

  • @سينكا
    @سينكا 10 วันที่ผ่านมา +5

    እረ የሄስ ይለያል ስለእግዚአብሔር ቸርነት ድንቅ ነዉ ያልጠፋነዉ ከቸርነትህ ምህረትህ ነዉ ጌታ ሆይ

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 11 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም አስተማሪ አሳዛኝ እንዲሁም የእግዚአብሔር ፍጹም ቸርነቱና ፍርዱ ያለበት ልዩ ገጠመኝ ነው😢🙏እግዚአብሔር አምላክ የሚቃወመንን ጥንት ጥላታችንን ዳቢሎስን በመስቀሉ ቀጥቅጦ ይጣልልን በእውነት

  • @TadesseMinte-z7z
    @TadesseMinte-z7z 8 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማችን ታሪክህ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ድርጊቶችን የገለፅህበት መንገድ በጣም ይገርማል እኔ ታሪኩን ሳደምጥ አንዳንድ ጊዜ የሚናገራቸው ሁኔታዎች ለጀሮ የሚስማሙና የሚሰቀጥጡ ናቸው ቢሆንም ግን እጅግ አስተማሪ ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @tigistaniley8143
    @tigistaniley8143 11 วันที่ผ่านมา +49

    መምህር ማርያምን በጣም ከፍቶኛል 😭😭😭 ወለተ ሚካኤል ብለህ በፀሎት አሰበኝ ውሰጤ በጣም እየተጨነቀብኝ ነው መኖር ሰልችቶኛል ስው ቤት ነው የምሰራ የወዳጅ ዘመድ ፍቅር እርቆኛል ዛሬ 4 አመት ስሰራበት ከነበረው ስራየ ልወጣ ነው ምንም በማላውቅ ነገር ሰላሜን እየነሱኝ ነው በውስጤ ብዙ እምቅ የሆኑ ችግርና መከራዎች ተሸክሜ እየኖርኩኝ ነው የመምህር የመንፈስ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ 😭

    • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
      @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 11 วันที่ผ่านมา +3

      የቅዱሳን አምላክ ሰላሙ ይስጥሽ
      እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ😊❤

    • @world12209
      @world12209 11 วันที่ผ่านมา +3

      አይዞሸ እህቴ አምላከ ቅዱሰ ሚካኤል መድህነአለም ክርሰቶሰ ሚያረጋጋ መንፈሰ ቁዱሰ ይላክልሸ አይዞሸ ሁሉም ያልፋል እህቴ.

    • @HabasiOmar
      @HabasiOmar 11 วันที่ผ่านมา

      አይዛሺእህት😢😢😢​@@world12209

    • @meseretalemayehu6110
      @meseretalemayehu6110 11 วันที่ผ่านมา +4

      አይዞሽ እህቴ የማያልፍ ነገር የለም ያልፋል ግን ይህን ችግርሽን በፀሎት አሳልፊው። ነገ ሁሉን አልፈሽ በደስታሽ ጊዜ ሲደርስ ያሳለፍሽውን ጊዜ እያሰብሽ ተመስገን የምትይበት ጊዜ ይመጣል። እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ባለሽበት ቦታ ይድረስልሽ

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 10 วันที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር አምላክ ፣ ወላዲተ አምላክ ከደስታው ቦታ ያውሉሽ እህትየ

  • @ፍቅርጎንደሬዋ-ቐ6ዘ
    @ፍቅርጎንደሬዋ-ቐ6ዘ 11 วันที่ผ่านมา +15

    ዛሬ እድለኛ ነኝ ተመስገን ❤️🙏🙏💞💞

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 11 วันที่ผ่านมา +11

    በጣም ነዉ የደንገጠኩት። ለዴይቆን በቸ አደልም ❤ለአኛም❤። መአመን መጠንቀ ቅ ሰልአልበን❤። 24ሰወ ቬር አረጌለሁ። አንተ አለመወቀ ተሳ ሰትክ❤እኛ ብዙ አሰተምራ እያል መ ንም አየናት መክንያት የልንም ልበ የሰጠን❤❤❤

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 11 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደና መጣክልን አባታችን ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን

  • @HdhdudDuudu-b5l
    @HdhdudDuudu-b5l 11 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወድሞች ወለተ እየሱስ🤲🙏

  • @kidanemhret206
    @kidanemhret206 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርሰቶስ አምላኬ በሰማሁ ማረኝ አንተን ያገኘ እርኩስ መንፈስ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ወደኔ ወደልጆቼ እንዳትመጣ ወንድሜ ከዚህ በኃላያለው ዘመንህ የተባረከ ይሁን::

  • @HuggTh
    @HuggTh 11 วันที่ผ่านมา +6

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ተስፋዬ ተማሬዎች ወለተ አማኑኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ!❤🙏❤

  • @የመብረሐንልጅ
    @የመብረሐንልጅ 11 วันที่ผ่านมา +62

    😢😢😢😢እውነት እላችኋለሁ
    ብዙ ገጠመኝ ሰምቻለሁ ተምሪባቸዋለሁ
    ይህ ግን በጣም አስፉራኝ አስተማርኛ
    አስጨነቀኝ ውሳኔም እድወስን አርገኝ
    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
    😢😢😢

    • @yeshimaretube2491
      @yeshimaretube2491 10 วันที่ผ่านมา +5

      በጣም ይሰቀጥጣል ማርያምን

    • @የመብረሐንልጅ
      @የመብረሐንልጅ 10 วันที่ผ่านมา +1

      @@yeshimaretube2491
      አዎ ይስቀጥጣል ክፍል ፪ እናክፍል፫ እደትይሆን ፈጣሪሆይ ድርስልን

    • @Zbeedar
      @Zbeedar 10 วันที่ผ่านมา +1

      😭😭😭😭😭😭😭betame 😭😭😭😭😭😭😭

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 9 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 9 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ 💕🤲

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 11 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @ItjFjvhcxjhcbc
    @ItjFjvhcxjhcbc 6 วันที่ผ่านมา +1

    በእዉነቱ የሚገርም ነዉ ወድማችነ እግዚአብሔር ያክብርልን ሂወትህን ስላጋራሄን❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 11 วันที่ผ่านมา +8

    ወለተ ማርያም✝️ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ፫ እንዃን አደረሳችሁ ለጻድቁ አቡነ አረጋዊ ወቅዱስ ገብረክርስቶስ መርዓዊ ቅድስት ሙራኣኤል ጸሎት በረከታቸው ይደርብን 🕯️🕯️🕯️🌿🌿🕊🕊🕊🤲💚💛❤️

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 11 วันที่ผ่านมา +2

    መምህራችን እኳን ደና መጣክልን።በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ወድማችን እኳን ደና መጣክ እግዚሐብሄር ታላቅ ነው 🙏🙏🙏

  • @GenetHabetamu
    @GenetHabetamu 10 วันที่ผ่านมา +1

    እንቁ መምህሬ አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልክ ለሚጠሉክ እሳት ለምንወድክ የእይወት ምግብ እንድታቀርብልን ፀጋውን የሰጠክ የሠራዊት ጌታ የድንግል ፍሬ አሁንም ጥበቡን ፀጋውን ከአረጅም እድሜ ጋር አትረፍርፎ ይስጥልን🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 11 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እንድሁም ወንድማችን መልካም ቆይታ ውድ👏💐 የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤💐🌼🌼

  • @ወለተማርያምTube
    @ወለተማርያምTube 8 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 11 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤

  • @Goguf-dd4jl
    @Goguf-dd4jl 11 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
    የዛሬዉ ልዩ ገጠመኝ ምን ልበል

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 11 วันที่ผ่านมา +4

    አንክዋን ፈጣሪ የኣብርሃሙ ሰላሰዎች ነጻ ኣወጡህ ኣይዞህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @LamlmeLamlme
    @LamlmeLamlme 6 วันที่ผ่านมา +1

    እኔም በጣም ነው የምወደው መዝሙርክን መምህር

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 11 วันที่ผ่านมา +23

    እንዃን ለአቡነ አረጋዊ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን በእውነት

    • @BEZAWITTUB
      @BEZAWITTUB 11 วันที่ผ่านมา +1

      እህቴ በማርያም ኮሜንቴን ካየሽ መልሽልኝ እኔ ምኖረው ዱባይ ነው እና አንድ የተቸገርኩበት ነገር ብነግርሽና ምናልባት ምትይኝ ካለ ብዬ ነው እኔ ውስጤ ላይ በጸሎት ግዜ በአዘቦት ሰአት እነዲሁም ከእንቅልፌ እያስነቃ እግዚአብሔር ድንግል ማርያምን አንዲሁም ሌሎች ቅዱሳንን እኔ ሳልፈልግ በጣም ፀያፍ ስድብ ሚሚሳደብ ነገር አለ ምስለ አድኖ ሳይ ቀጥታ ስድብ ነው ሚመጣው አይምሮዬ ላይ ከዚህ የተነሳ በቃ እራሴን አጥፊ አጥፊ አጥፊ ይለኛል እና ምን ላልግ በስደት ተሰቃየው እባካችሁ ሁን መላ በሉኝ ውድ የመምህር ተማሪዎች😢😢😢

    • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 11 วันที่ผ่านมา +2

      @BEZAWITTUB ሮሜ 7
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁵ የማደርገውን አላውቅምና የምጠላውን ያን አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን እርሱን አላደርገውም።
      ¹⁶ የማልወደውን ግን የማደርግ ከሆንሁ ሕግ መልካም እንደ ሆነ እመሰክራለሁ።
      ¹⁷ እንደዚህ ከሆነ ያን የማደርገው አሁን እኔ አይደለሁም በእኔ የሚያድር ኃጢአት ነው እንጂ።
      መፍትሔው መቀጥቀጥ መስገድ መጸለይ ነው መንፈሳዊ ውጊያ ማድረግ መምህር ተስፋዬ የራሱ ገጠመኝ ላይ ልክ እንዳንቺ ስእል አድኖ ያሰድበው እንደነር ተናግሯል ገብተሽ አዳምጭው ይህ ክፉ ሃሳብ ወደ አይምሮሽ ሲያመጣብሽ ገስጭው ሰላም ለኪ ድገሚ በደምብ በርቺ ነቅተሽ ጠላትሽን ተዋጊ 👏
      በቤትህ እኖር ዘንድ እኔን ከጥፋት ጠብቀኝ ''ጌታ ሆይ ይቅርታ በዚያ አለና ከደጅህ አልራቅ ፍቅርህና ቸርነትህም የሚገኝበት መጠጊያ የሚሆነኝን ቤትህን አልተው ከቆሰልኩበት የኃጢአት ቁስል ድህነትን ሳላገኝ የስንፍና በሽታ ደምፁን አጥፍቶ እንዳያጠቃኝ። ኤሳው ብኩርናውን እንዳጣ በፍላጎቴ ቤትህን እንዳልተው የችለተኝነት ፍሬ የሚያፈራ ሥራ በውስጤ አይግባ።"
      [ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ]

    • @BEZAWITTUB
      @BEZAWITTUB 11 วันที่ผ่านมา

      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 እሺ አመሰግናለሁ እማ

  • @hanaUser-zp1wi
    @hanaUser-zp1wi 11 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዩ አንተ እንደምን ሰነበትክልን ሰሞኑን ተፍተህብን ናፍቀን ነበር
    እንኳን ደህና መጣህልን እንቆአችን መምህርዩ

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 11 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላማችሁ ይብዛልን አቤት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ቅድቅነው 😢❤❤❤❤❤

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 11 วันที่ผ่านมา +9

    ርዕሱን በማየት ብቻ እልልልልልልልልል ብያለሁ ሰይጣን ይቃጠል ይዋረድ

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 10 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የዛሬው ልዩገጠመኝ ይገርማል ይለያል ቃል የለኝም ወንድማችን የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን ተባረክ የአብርአሙ አምላክ ቅድስት ስላሴ ይባርኩክ 🙏🙏

  • @AszZsa-i4o
    @AszZsa-i4o 10 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን እንካን በ ሰላም መጣችሁ መምህርዬ ና እንግዳች 💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መድሃኒአለም
    @መድሃኒአለም 11 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን 🥰🥰🥰🥰🥰 ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 11 วันที่ผ่านมา +6

    ወንድሜ በጣም ደሰ የሚል መለወጥ ነው ግን የቤተሰቦችህን ሰም ባትጠቅሰ ቆንጆ ነበር

  • @እማፍቅርየጌታየእናትከልጅ
    @እማፍቅርየጌታየእናትከልጅ 11 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም መምህሬ አንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 11 วันที่ผ่านมา +2

    መምሕር. ረጅም ዕድሜ ይስጥህ

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 11 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም መምህራችን እንኳን ለአባታችን አቡነ አረጋዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሠን🙏ወንድማችን እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ነገርዉስጥ ፈጣሪ ስለሚህከብዙ ነገር ጠበቀህ🙏🙏

  • @tyyf9455
    @tyyf9455 11 วันที่ผ่านมา +10

    አቤት እኔ የኔ ህይወት ነዉ መምህር እግዚአብሔር ይማርህ በሉኝ😢😢

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤😢

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 9 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ 💕🤲

  • @AlemayewGetachew-j7t
    @AlemayewGetachew-j7t 10 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር በሁሉም በታ አለ ነገርግነ እንደየ አካባቢዉ ይለያያል ወለሎቹ ይባላሉ

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 10 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ እዉነት ቀርበህ እዲህ የህይዎት ታሪክህን ስላካፈልከት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeleseMulu-cc3xm
    @MeleseMulu-cc3xm 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም መምህር እኳን ደና መጣህ ወድማችን እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው ያስተተማርከን ወድማችን መምህርም እግዚሐብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshigoshu3716
    @yeshigoshu3716 8 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር በጣም የሜጨንቅ ገጠመኝ
    አቤቱ ይቅር ይበለን
    ወንዳምችን ይህንስላቀረብክል ትልቅ ትምህርት ነው ለአንተም ቀሪውን ህይወት ይባርክልህ

  • @TilikMelike
    @TilikMelike 11 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር እኳን ደህና መጣክ አትጥፋብን

  • @Almas-y5g
    @Almas-y5g 11 วันที่ผ่านมา +3

    በፀልት አስቡኝ ወለተማሪያም ወልደሀና ወለተማሪያም ወልደፃዲቅ ወልደአረጋይ ወለ ተ አማኑኤል ወልደአማኑኤል ወለተ ዮሀንስ ወለተ ፃዲቅ

  • @AlazarmengistuBabi
    @AlazarmengistuBabi 10 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር አስተማሪ ትምህርት ነው ቀጣዩ ክፍል በፍጥነት ቢለቀቅልን በ ግሌ እንደ አንድ ታዳጊ ወጣት ብዙ ትምህርት እያገኘሁ ስለሆነ ቀጣዩ ክፍል ቢለቀቅልን

  • @WintaArc
    @WintaArc 11 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር በጸሎት አስበኝ ለንስሐ ያብቃኝ

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. 11 วันที่ผ่านมา +22

    የዘር ማንዘር መርገም በክርስቶስ እየሱስ ስም ይፍረስ

    • @Hannah-tq3mn
      @Hannah-tq3mn 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @azitub1621
      @azitub1621 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 10 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ.ጊታወይ.ማርን..ይቅርበለንእደአፅያት..አችን..ሳይሆን..እደቸርነትህ.ማረን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኤደን-b8x
    @ኤደን-b8x 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህ መምህር👏🙏

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 11 วันที่ผ่านมา +12

    መምህር ፡ በግማሽ ፡ የኛን ፡ ቤት ፡ ነው ፡ የሚመስለው ፡ እግዚአብሔር ፡ ረድቶኝ ፡ ያንተን ፡ ትምህርት ፡ መስማት ፡ ጀምሪያለው ፡ እና ፡ ወደ ፡ ሀገር ፡ ለመግባት ፡ ባስብም ፡ የመኖሪያዬ ፡ ፍቃድ ፡ ተበላሸብኝ ፡ መግባት ፡ አልቻልኩም ፡ በፀሎትህ ፡ አስበኝ ፡ ቤታችን ፡ ድብልቅልቅ ፡ ብሏል ፡ አሁን ፡ ነው ፡ የገባኝ

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 5 วันที่ผ่านมา +1

    ይህንን ታሪክ ስሰማ ስንት ነገር አርገን ለምንዳፈር ፀጉራችንን ጥፍራችንን ሱሪያችንን እያረግን አንተ ትክክል አደለህም ለምንል ምክር ይሁነን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 วันที่ผ่านมา +1

    እካን እግዚአብሔር መለሰህ ለቡዙወች መፍቴ ያድርግህ አሜን አሜን አሜን

  • @makedstilahun5578
    @makedstilahun5578 11 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 11 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም መምህራችን እንካን ብስለም መጣህለን እንካን አባታችን አቡነ አረጋዊ ዓመታዊ ክብር ብዓል አደረሳቹሁ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም 9 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚወ ማህረን ክርስቶስ 🥲🥲🥲🥲🥲😭😭😭😭ኤልሻዳይ ነው እግዚአብሔር ማረን ማረን ማረን

  • @ቃልየመንገዴመሪ-ረ7ለ
    @ቃልየመንገዴመሪ-ረ7ለ 11 วันที่ผ่านมา +4

    ሲያወራ ደስ ማለቱ ታትዬን አስታወሰኝ❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 10 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደሃጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደምህረት ብዛት ማረን ይቅር በለን ወንድማችን ያን ሁሉ አልፈህ እንኳን ለዚህ አበቃህ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን መምህር

  • @Abebech-12
    @Abebech-12 11 วันที่ผ่านมา +2

    ቀጣይ ቶሎ ይለቀቅልን መምህር

  • @Raheltube12
    @Raheltube12 11 วันที่ผ่านมา +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ያረገን በእውነት ተፈውሶ ምስክር መስጠት መታደል ነው እኔም አንድ ቀን ስለታሪኬ አወራለው ሰው ይማርበታል እያንዳንድ ገጠመኝ ኩርክም እያረገኝ ነው😢

  • @sebay3334
    @sebay3334 11 วันที่ผ่านมา +15

    እኔ እህታቹ በጭንቅ ላይ ነኝ: በስደት እልም ሁኘ መምጣትም አልችልም መምህር ተስፉየን እንዴት ማግኘት እንደ ምችል ተባበሩኝ 😢

    • @KaseyGato
      @KaseyGato 11 วันที่ผ่านมา +3

      ላይቭ ሢገባ በላይቭ ቁጥር ደዉለሽ አናግሪዉ አይዞነሽ እሕቴ ድርሣነ ኡራኤልን አድርሰሽ ዉሐዉን እፍ ብለሽ ጠጭዉ ጭንቀትሽ ይቀልልሻል አይዞሽ የኔ ናት ❤

    • @sebay3334
      @sebay3334 11 วันที่ผ่านมา

    • @ማርያማዊ
      @ማርያማዊ 10 วันที่ผ่านมา

      Ye xehuf meleakti leakilet,ke Hulu neger belay gin temhertu semten tegbarawi madreg now.

  • @AmeleworkBesher
    @AmeleworkBesher 8 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ አንተ ትምርትህን ስስማ በጣም ብዙ ትምህርት ተምረአልሁ መምህር ገርማን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋ ይስጥልን

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 11 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን (፫)❤❤❤❤❤😢ይህ እሚባለው ሁሉ በገጠር😢😢😢ይመለክነበር😢😢አሁንግን😢😢😢አላቅም😢😢😢መምህር 😢😢😢ያተን ተመሳሳይ 😢😢😢መምህር😢😢😢❤❤❤እግዚአብሔር ዝ100000

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v 10 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን መምህሬ❤እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን❤❤❤

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 11 วันที่ผ่านมา +3

    ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም አሜን በእውነት እንኳን በደህና መጣችሁ የነፍሴ መጋቢ 🌸

  • @MimiAbiti
    @MimiAbiti 11 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ታሪክ ስለሰማው ተመስገን አምላክ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን😢

  • @ተመስገንG
    @ተመስገንG 11 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህነ መጣህ መምህርዬ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 11 วันที่ผ่านมา +1

    ዉንደሜ ቃለህዉትን። ያሰማልን በጣም ያሰዘንል ም ያሰተማራል ብዙ ተማረኩበት መ ምህርዬ ቃለህዉትን ያሰማልን ❤ቬር ላይክ አረጉ ሰዉ የደን❤❤❤

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex 11 วันที่ผ่านมา +14

    በእምባ ጀምሬ በእምባ ጨረስኩኝ እዝሕወት ታሪክ ላይ እነም አለውበት ግን አሁን እግዝሐብሔር ይመስገን በመምህር ተስፈዬ አበራ በመላከመንክራት መ/ር ግርማ ትምር እነም ስለሐጥያ ምንም አላቅም ነበረ የሆነች ጓደኛዬ ናት ትምርታቾውን እያወረደች አሳየችኝ ከዛ ሕወተ ተቀየረች ንሳም ገባውት ነገር ግን በተሰቦቼ ንሳ አልገቡም ንሳ ግቡ ስላቸው እምብ አሉኝ ትቻቾው ወጣውት እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @ተመስገን-2022
    @ተመስገን-2022 11 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር እንዴት ነህ ስራ በዝቶብህ ይሆን ላይቭ እየጠበቅን ነው

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወቶን ያሰማልን መምህር ወንድማችን አመሰግናለሁ እኔስ ሰለራሴ በደል ነው ያለቀስኩት አቤት እንደ ቸርነትህ ኘው እንጂ እንደ ቀደሓችን አይሁን ወንድማችን የሰራዊት ጌታ እንደ ጣላት ክፋት ሳይሆን እንደ ፍቅሩ ብዛት ከብዙ መከራና ፈተና እርዛት አንትንም ሆነ ቤተሰቦችህ ለዚህ አደርሶችሃላ የነገንም እርሱ ያውቃል ግና የመጀመረያው ሰለሆን ክፍል 2/3ስደርበት የበለጠ እማርበታለሁ እንማርበታል እመብርሃን ፍጻሜህን ታሳምርልህ

  • @weletemaryamtegaslase3331
    @weletemaryamtegaslase3331 11 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደና መጣችሁልን መምህር የሀገሬ ልጅ ነው አለሞቼ ከኛ ቤተሰብ እኔ ያልተያዝኩ

  • @AmeleworkBesher
    @AmeleworkBesher 7 วันที่ผ่านมา

    ውይ እንፍርት አይነት ምስክርንስት እግዚአብሔር ባንተ ቤተሰቦችህን ለባርክ ፍልገ ደንቅ ነው አምላካችን ስሙ ለዝላለም ይባረክ

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም ይጀብዳል እግዚአብሄር እንኳን ወደቤቱ መለሰክ ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህር እጂም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ የኔ እቁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የዛሬው ደግሞ ይለያል የዳዊት ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን ቸርነትህ ብዙ ምህረትህ ብዙ😢😢😢

  • @Embete-
    @Embete- 10 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞህ ወንድሜ ደርሰውልናል እነ መምህር ተስፋዬ መልአከ መንክራት ስለእርሶ ቃላት የለኝም አባቴ።

  • @MekdiDemese-x5l
    @MekdiDemese-x5l 11 วันที่ผ่านมา +5

    ምን አይነት አጋጣሚ ነው አደኛ ነኝ 👍