ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሀኒቾ ቀሚስሽ ያምራል ዋው ነገ አየዋለሁ ልተኛበት ሸቃላ ነኝ ሸቃላ የሚያከብር like ይግጨኝ ሸቃላም ሰው ነች
lehowlume giza alew .ኧረ.ምንድነው.የአረባች.ይበቃናል.ሸቃላእያላቹ.አታቅለሽልሹን.ይቅርታ.ግን.ቃሉስለምጠላው.ነው።
ክክክክክክ ሰላምሽ ይብዘልኝ
@@ማረግ.ስደተኛዋ.ማማ.ሁሌም ውዴ ምን እናርግ የማንም ስራ ፈትና የይትዮብ ጡረተኛ ሁሉ ሸቃላ እያለ አኛ ይንቃል ሸቃልነታችን መስራታችን እንደማያሳፍር ስለ ማያውቁ ልንኮራበት ይገባናል እንጂ አያሳፍርም ሰርተን ነው ምናድረው የስራ ሰው መባላችን ጥሩ ነው ማሬ
lehowlume giክክክክክክክክክza alew
lehowlume giza alew .አውልክነ.ማር.ግን.ብዙአመት.እብረን.ሰፈጋላቸው.ምንም.እደማያቁን.ሸቃላ.ሲሉን.እውነት.ደሜነው.የሚያፈለት.ብቻ.ፍጣሪ.በቃይበለን።
2011ዊልካም የመዳም ቤት ባይ የምንልበት አመት ይሁንል አሜን በይ ሽቃሌት !!
ዌል እንኲአን ደህና መጣችሁ ሱሶቼበሀገርም በውጭም የላችሁ #እንኲአን አደረሳችሁ ለ2011 መልካም አዲስ አመት የአመት ሰው ይበለን ♥♥♥
አይዲየ የመቤቴ ልጅ አሜን አሜን አሜን
አሜን
ከከከከከከከከ
አሜን እህት
ሙስሊሞች እንኳን ለ1440ኛው ሒጅራ በሰላም አደረሳችሁ😍ለመላው ኢትዮጵያዊ ህዝብ መልካም አድስ ዓመት ይሁንላችሁ
Amen susuye
እኳን አብሮ አደረሰን ቅመም
እንኳን አብሮ አደርሰን ባገራችን ከወገናችን ጋር ያኑረን ስደት በቃችሁ ይበለን
susu hassen እንኳን አብሮ አደረሰን ሱሱ ማር
እኳን አደረሰን ማር
ስንቴ ስለ ብሄር ብሄረሰብ ቀን ወደ የኢትዮጵያ ቀን ይቀየር ያለው በጣም ትክክል ነው
8
ዛሬቀሚስሺማርርርነው
ሴቶቹ ዋው እርጋታቸው በተለይ የመሀለኛዋ ሁሉም ረጋ ያሉ ናቸው100%🌷
2011 ከሽቃላነት ወተን የራሳችን መዳም ያርገን
Amin wed
አሚንማር
ሃኒ እኔ ላግባሽ
Hana yemariyam lij Hana yemariyam lij amen yarbe
Unet kine jeziba Argade bicaa qayii tersi sirii argewu
2011 ስለዘረኝነት የማንሰማበትየመኪና አደጋ የማናይበትእንዲሁም ላይክ ግጩኝ የሚል ኮመንት የማናይበት ያርግልን አሜን በሉ 😌🙏🙏💕
ክክክ ትክክል ግጩኝ አጋጩኝ የሚባል የማንሰማበት እናም ሰብስክራይብ የሚባል የማንሰማበት
.
ህይወት እንደ ሸክላ amien
እስኪ አቤንበሉ አይከፈልበትም ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ስደትበቃይበለን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ልዩነት ውበትነው ማንነት አሚን
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ልዩነት ውበትነው ማንነት አሜን አሜን አሜን
ኣሚን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ልዩነት ውበትነው ማንነት አሜን ማር
እረ ውዶቸ ስደት ስደት አትበሉ በእርግጥ መራራም ቢሆን ብዙ አሳልፎልናል ድናችንን አሳውቆናል ብዙ እህት ወንድም አስተዋውቆናል ይልቅ ከክፋ ነገር አላህ ይጠብቀን
ሣህ ውዴ
ሳ ህህ የኔ ማር
በትክክል
ስለሀገራችን ያላችሁት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ደግሞ ስለአዉዳመት ያላችሁት አሪፍ ምክር ነው እኔም በአል ሲመጣ ምንም አይመስለኝም አልጨነቅም ብዙ ሰዎች ሲጨነቁ ይገርመኛል። እና እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው
በዛሬው ቀን ለዶ/ር አብይ ረጅም እድሜ ተመኝቻለው ለሀገራችን ሰላም እንኩዋን አደረሳችሁ በመላው አለም የምትገኙ የሀገሬ ልጆች መጪው ዘመን የሰላም የፍቅር ይሁንልን ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለዶ/ር አብይ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😘😘😘😘😘እወዳቹሃለው😘😘😘😘👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እኛም እንወድሻለን የፃፍሽው ደስ የሚል አባባል ነው
ሀኔቾ ቀሚሲሽ ሲያምር
Etyoby is
W,
ከሳምንት ብሀላ ሀገራ ልገባ ነው ስደትን ልላቀቀው እስኪ ስላም ግብ ብሉይ ውዶቸ
beselam gibe
በሠላም ጊቤ ፈጣሪ የከትልሽ
ሞአዛ የውሎ ልጅ። አላህ በሰላም ከቤተስቦችሽ ጋ አላህ ያገናኝሽ ማር
ሰላም ግቢ ውዴ
ምአዛ የውሎ ልጅ በሰላም ግቢ እማዬ መንገዱን ቀጤማ ያርግልሽ እማዬ
ይሸታል ጠጅ ጠጅ የኢትዮጵያ ልጅ የመቱ በሠላም ያድርሰን ዘመዶቼ መልካም በዓልከአገር ወታችሁ ብቸኛ የሆናችሁ ድንግል ከነ ልጇ አለሁ ትበላችሁ
Aynaddis edema አሚንአሚን
Tbrkiln tru ngr seltmgeshiln
Bethiem Habtia amen amen amen
የኔቆጆ ሀኒቾ
እኔ በዚህ አመት ስደት ቢቀር በስደት ያለነው በሀገርችን ተሰባስበን ብንኖር ምኞቴ ነው
ኢንሻ አላህ አንድ ቀን
አወ ወላሂ
Enm meqweity new
አሚን ኢንሸአላህ
የኔም እሱ ነው
amen amen amen enkan abro aderesen selam Lea gere fikre lewegene
ውይ እኔም በመዳም ቤት ቁጭ ብዬ ወደ ኢትዮ በሀሳብ ተሳፈርኩት ለኛም ቀን አለ ያልፋል
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
አይዲየ የመቤቴ ልጅ አይድዬ ክክክክክ
@@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ ውይየ ነይ እንግባ አግር ቤት
አይዲየ የመቤቴ ልጅ እሺ ማር ትንሽ ወር ነው የቀረኝ አንችሽ
@@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ ልክ 6ውር እንድጭርስኩ የኢትዮጵያ ባህርዳር ነኝ እግዚአብሔር ይርዳን እህቴ
አሞኛል እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ የምኖረው ስደት ነው
egzibher yemarishe
እና እዚህ ሰፈር ዶክተር አለ ፈጣሪ ይማርሽ እህት
Fetari yimarish
eyu እናቴን ልዩ ነሽ fetare yemarse ehta
Egziabher yimarish ehite.
Thanks u so much እንኳን አደረሳችሁ ሀንዬ በጣምምምምምምምም አምሮብሻል ማሬ ውድድድ የኔ ቆን ጆ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ
በዚህ አድስ ዘመን ለመላው ኢትዮጺያናዊ መልካም መልካሙን እመኛለው የፍቅር የሰላም ሠርተን የምናገኝ ለብሰን የምናምር እረጅም እድሜ ድምራችን የሚጠና ይሁን
አሜን ይሁንልን
የሚስቶቻቸው አለባበሳቸው እርጋታቸው ደስ ሲል
ለመለዉ ኢትዮጺያዉያን በሙሉእንከኳን ለ 2011 አዲሥ አመት በሠላም አደረሣችሁ በሥደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ መልካም ምኞታችሁን እግዚአብሔር አሣክቶ ለምዬ ኢትዮጺያ ምድር በሣላም ለመግበት ያብቃችሁ 2011 የፍቅር:የመተሣሠብ: የመደመር :የብልፅግና አመት ይሁንልን ሀኒ ማር መታም ነዉ የምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ የማያልቅ ፍቅሩን ለሁላችንም ያድለን አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!
አሚንንንንን ውደዋ
Amen Amen Anen💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ለሁላችንም ኢቶ ኤትራ😘🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
9
አኔ ዛሬ ደግሞ እምር ብሎብሻል የኔ ሸሞንሞኒት እናተ በስቱዱያቹ ብትን ትላላቹ ስደተኞች ደግሞ በማዳም እስቱዱይ ብትን ብትንትን እያልን 2011ተቀብለናል ፈጣር የተመሰገነ ይሁን አላሀሚዲሊላሂ
0965990543Baghb
እንክዋን አደረሰን አደረሳችሁ ስለ ሀገሪቷ ህግ የተናገራችሁት ደስ ይላል 2011 የፍቅር የሰላም የእድገት ያድርግልን እኛንም ከማዳም ቤት ያውጣን አሜን umpaaa
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሀኒ ሰላምሽ ይብዛ አቦስንት ትውስታ አስታወሽኝ የዶሮ እግር ነበር የሚሰጠኝ ደሞ ማዘርን ፋዘር ሳይሰማ በጆሮዋ መቋደሻ የምትባለዋን ለመቅመስ ሹክ እላት ነብር እናት ናትና ደብቃ ትሰጠኛለች እኔ የተለየ መስሎኝ ነበር እሱስ ያው ነው አይ ልጅነት ኡኡኡኡፉፉፉፉፉ ስደት አይንህ ይጥፋ
2011 የሰላም ፣የፍቅር ፣የመደመር ያድርግልን ያርገዘው በሰላም የምወልድበት,,የወለዱት በሰላም የሚያሳዱጉበት"ያድገውም ለቁም ነገር የሚደርስበት ያድርግልን አሜን .....
እናቴ ሁሌም በውስጥ ነሽ ሽህ አመት ንሪልኝ አሚን እህቴ ያረብ
Abat merkat Amne
አሚን
Dgyij
እናቴ ሁሌም በውስጥ ነሽ ሽህ አመት ንሪልኝ አሚንንን
እኳን አደረሳችው ኮመታተሮችባህላችም ድምቀታችም አቦ እዴት እደምታምሩ ስደት ያለነውም በ 2011ትግስታችን ጨምሮ ሃሳባችን ሞልቶ ያሰብነው ተሳክቶ ከአናት ካባታችን በሰላም የምንገናኝበት ዘመን ይሁን
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ መላው የኢትጵያ ህዝብ ለአዲሱ አመት የፍቅር የሰላም ይሁንልን እናም ሀኒዬ ዛሬ እጅግ በጣም አምሮብሻል ስወድሽ እንግዶችሽም እጅግ አድናቂያቸው ነኝ
ውይ ምናለበትበዚህ ሰአት ሀገሬ በነበርኩ *እንካን አደረሳችሁ* በተለያየ ቦታ ያላችሁ የሀገሬ ሰዎች እዴሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አዲሱ አመት የደስታ፣ የመደመር ፣የይቅርታ ፣ዘመን ይሁንልዎ ይሁንልን አሜን አሜን!!
እዚህ ፕሮግራም ላይ ደስ የሚለዉ ነገር አለባበሳቸዉ ደግየ ነዉ አይደል ህህህ
ውይ ዛሬ በየቻናሉ ስዞር አዲስ አመት አከበርኩ ፍትህ ለኮመንቶች መልካም አዲስ አመት
MEXA LOVE ክክክክክክክ እኛማ ተረስተናል ሚስኪን ስናሳዝን እንድህ የምታምር ሀገር እያለን ብቸኛ መሆን ያሳስናል
MEXA LOVE 😆😆😆😆😆
Btammm askymi program
ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንኳን ለ2011 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ
ስታየሁ ወላቃው በጣምነው የምንወድህ ሚስትህም በጣም ታምራለች ይመቻቹህ ደስ ትላላቹህ
ሀንየ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነበር ተባረኪልኝ መልካም አመት2011 የሰላም የፍቅር የአንድነት የብልፅግና የይቅርታ የጤና ሀገራችን ሰላም የሚሰንፍበት ስደት የሚቀርበት የተሰደድነው ሀገራችን የምንገባበት በጥቅሉ ያሰብነው የሚሳካበት ዘመን ያድርግልን🌻🌻🌻🌻🌻
ወይኔ ስደት የስራህን ይስጥህ እስኪ የመረረው ካለ ዛሬ ፏ ብለዋል ዋውው ይመቻል ኑሩልን አርቲስቶቻችን።
💗💗💗💗💚💛👍😘
yeaww
ወደ እናት ሀገሬ ኢትዮዽያ ሊገባ ነው በሰላም ጊቢ በሉኝ pls
yene mar Selam gibiln
Be selam gebi ehetachin
በሰላም ግቢ
ሰላምገቢማርቤተሠብችሽንበሰላምአገኛችዉ
Bslime gb
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች!!!!!!ሴቶች ስነ ስራታቹ በጣም ይማርካል በጣም እርግት ያላቹ ሁፋ ደስ ስትሉ!!!!!!! ሁሉም ሴቶች እንደዚ ቢሆኑ!!!!
Haneya you Are the best sis .happy new year for All Ethiopian people.
thank you ebstv very very good
አዲሱ አመት ስደት በቃ የምንልበት አመት ያርግልን እስኪ አሜን ፫ እንበል አያስከፍልም
አሚንንን ማር
አበባ አየሆሽ ለምለም 🌻🌻🌻🌻🌻 አበባ አየሆሽ ለምለም 🌻🌻🌻🌻ባልጆሮቼ ለምለም ቁሙ በተራ 🌻🌻🌻ለምለም እንጨት ሰብሬ ለምለም ቤት🌻🌻🌻 እስክስራ ለምለም 🌻🌻🌻🌻🌻🌻እንኳን ቤትና ለምለም የለኝም አጥር ለምለም አዳይ የሙድሙዳይ ኮለል በይ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአዲስ አመት ለዘመን መለወጫ ለእንቁጣጣሽ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻 ለሁላችሁም መልካም በአል ይሁንላችሁ።
ወሎ ገራገሩ ፣የኔ፣ቆንጆ፣አንቺም፣ዘፍነሽ፣አንቺም፣ተቀብለሽ፣ለምን ፣አልጠራሺኝም፣አግዝሽ፣ነበር
የኔ ቆንጆ ጨርሽው የቀረውን እኔ እቀበልሻለሁ እንኳን አደረሰሽ
እንኩዋን አብሮ አደረስን
አልሰማሽምዴ??
የኔ ቆንጆ
ዋዉዉ ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ዉድ ኢትዮጵያዊያን ባገርም ታገርም ዉጭ ላላችሁ በሙሉ እኳን ለአድሱ አመት ለ201ለበሰላ በጤና አደረሰን አደረሳችሁ
ሃኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ብቻ ሳይሆን በጣም ጥሩ በሁሉም ነገር ላይ ችሎታሽ ይደንቃል ከሁሉ ደግሞ ግልፅነትሽ በዚህ ፕሮግራም ላይ ግን ሰዎች የተጠየቁትን እና አንዴ መልስ ከመለሱ በኋላ ለማሳሳት መጣር ትክክል አይመስለኝም አንድ ጊዜ የመለሱትን መልስ መልስ ብለው መያዝ ብቻ በቂ ነው።
ለመላው የኢትዬጵያ ሕዝብ በሙሉ እንኳን ለ2011 አመተ ምህረት በሠላም በፍቅረ አደረሣችሁ አደረሠን ሀኒቾ ስወድሺ የኔ ፍሲካ ፈንዲሺ ፍልቅልቅ የዛሬ አመት እንደ እግዚአብሄረ ፍቃድ ባሌን ይዥ ልጄን በሆደን ይዥ ዱቅ እላለሁ በሰላም ከስደት ይመልሠን
በጉጉት እየጠበኩኝን ነበር #ሀኒየ ያረብ ስደት በቃ ብሎን #2011 ተሳክቶልን ከሸቃላነት ወዴ እመቤትነት ከቀጫጫነት ወዴ #ዱባነት የምንዘዋወር #አላህ ያድርገን
አሚን አሚን የኔ ቆንጆ የሁላችንም ምኞትነው አሏህ ያሣካልን ያረቢ
አሜን ማማዬ
Amaenn
Amen
Amen wudye
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች 2011 ያሠብነው ሁሉ ተሣክቶልን በ2012 ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን
amin mara
Aminnn
ሀያት ቢንት ሁሴን amen weda
አሜንንንን፡የኔ፡ቆጆ
ዛሬ በረጅም ቀሚስ ፏ ብለሻል እንድህ ነው የሴት ውበቷ
ام ريان ام ريان በትክክል የኔ ውዴ
አውነት ብለሻል የሴት ልጂ ውበቶ ቀሜስ ነው የሴት ሱሪ ክኢቶዮ ምድር ያጥፍልን
2011 የሰላም የፍቅር የአንድነት የብልፅግና ዘመን ይሁንልን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ለመላው ኢትዮጵያ ከአገር ውስጥም ከአገር ውጭም ላላችሁ እህቶቸ ወንድሞቸ
አርቲስቶቻችን ጥሩ መልዕክት አስተላልፋችኋልየብሔርብሔረሰቦች ቀን ብሎ ማክበር ይቁምየባንዲራችን ጉዳይ ሊታሰብበት ይገባልክልል ማለት ይቅር ክፍለ ሀገር ይሁን እና ሌላው ስለመገንጠል ፈፅሞ ባይታሰብ መልካም ነው ።መልካም አዲስ ዓመት ኢትዮጵያዬ!
ኢትዮጵያየ 💚💛💖 ውድድድድድ ኮመንታተሮች መልካም አድስ አመት
እናት ዩቱብ ባትኖሩ ብሶታችን ይብስ ነበር መልካም በአል ባገርም በስደትም ያላችሁ እንካን አደረሳችህ
እንኳን አደረሳቹ ውድ የኢትዮ ልጆች ሀንቾ ስውድሽ በአበሻ ቀሚስ ድምቅ ቢላቹሀል መልካም በአል
ሃኒዬ ስወድሽ ፕሮግራምሽን ሁሉ እከታተላለሁ ተባረኪልኝ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ
በአል ሲመታ በሚዲያ የሚሰተው ቦታ እጅግ በጣም ደስስስስስስስ ይላል ኢትዮጵያ የክርስቲያን አገር መሆንዋን ያሳያል. 2011 የሰላም ዘመን ይሆንልን ♥መስከረም 17 ለመስቀል በሰላም ያድርስን።
ሴቶቹ እርጋታቸው በጣም ደስ ይላሉ
ሀንዬ ውቢቷ ኢትዮጵያዊ 😚ጥቁር ፀጉር በጣም ያምርብሻል 👍🏽🌼🌼እድሜእና ጤና ከነ ቤተሰብሽ ተመኘሁልሽ በአዲሱ አመት 🌻🌼🌾🌾
ያረብ እኛም በስደት ያለን እህት ወዲሞቸ አላህ ላገራቺን ያብቃን ገዘብ አላቂነው እዲሜ አቺን በሰው አገር አንጨርስ ላገራቺን ያብቃን ☺
አሚን ምን ስደት አዱ ሲያዝ አዱ ይጎላል ህልማችንን አላህ ያሳካልን
Ammeen wudde
አሚን ያርብ
እሜንአሜንአሜንእንኳን አደረሰን አደረሳችሁአድሱ ዘመን የፍሰሀ ዘመን ሁንልንሀንየ ረጅም ቀሚስ ሲያምትብሽ ምናለ ሳምንት ቢደገም
ዳኒ የእውነት በፊት ላይ አተ የለለህበት ድራማም ፊልምም አልወድም ነበር እና እንኳን ደህና መጣህ ሀኒ አቺም እሱን እግዳሺ ስላደረግሺው እናመሰግናለን
ሀኒ የኒ ድቡሽብሽ እምረ ብሎብሺል መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ አቤት ዛሬ እዲሁ በያለበት ስዟረ ስኩምት ዋልክ
ባይ 2010💪ዌልካም 2011 ልዩዘመን🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 🇪🇷❤🇪🇹መልካም 🇪🇹❤🇪🇷🌻🌻️🌻🌻 ❤💙💚አዲስ 💚💛❤ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
ሰላም ለእትዬ ኤርትራ ይሁን። kilili yikir yemitilew Sidaama silexeyeqenew inde keqera hulumi fariso Ethio kehonenew kalihone Sidaama kilili yemehoni mayiqer idanew
@@chilinadaniel9173 መች ኣልኩኝ ክክክክክክክክክክ
እኔ ደግሞ ዳንኤል ባለቤትሽ መስሎኝ ሀኒዬ ለካ ፎቶ ኤዲት ነው አይይ😂😂😂እንኳን በሰላም አደረሳችሁ😍😍😍😘😘😚
Rodi Ytewahedo lij አዎ ከዳኒ ጋ የተነሱት የሠርገ ፎቶ ለፊልም ....ነው .....ለትያትር ብቻ እንደዛ ነገር ነው እሷም ተጠይቃ ስትመልስ ሰምቻታለው ፡፡
@@ዊንታዊንታ-አ5ቀ አ00ስ0000
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፈንድሻዬ ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ የዓመት ሰው ይበለን አሜን።
Enkuwan aderesachu Haniye gen tazebikush le Aretestoch woyin leleloch ehewa Haniye gen betam now yemiwodesh😘😘😘😘😘
መጣሽ ሀኒቾ እኛም መጣን ዝምምምምም ብሎ ይከፋኛል ያመኛል አስቡኘ እስቲ ኧረ ስደት እፉፉፉፉ ተቃጠል
Ayzosh Mare
እማዬን ናፋቂ አይዞሽ እህቴ አላህ አላህ አፊያ ያድርግሽ
Ayzosh
አይዜሺ እህት
Ayizosh alah afiya yadirgsh
አሜን ዘረኛዎችን ያጥፋልን ለ ሀገራችን ሰላም ይስጥልን 💓 የሰላም ዘመን ያርግልን
በጣም ያሳዝናል
Hassan Jomaa ምኑ???
Happy new year to all of us
መልካም ኣዲስ ዓመት ለሁላችሁ ሃኒ ባጣም ታንሪያለሽ ሁሌም በሳቅ ኑሪ
ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ኣዲሱ ዓመት የስላም የፍቅር የልማት የበረከት ይሁንላችሁ
ሳብየ የኔ ቆጆ የኔለዛ አደብትሺ በጣም ደስ ይላል ፈጣር አችን ሲፈጥር ብውነት ቃላት ያሰኛል ዳኒ እድለኛ ነህ እደዚች ያለች ሚስት ስለሰጥክ ፈጣሪን ልታመሰግን ይገባል
እምር ብላችሀል እንደኔ በማዳም ቤት በጥግረራ ያሳለፋችሁ እኛንም ለሚቀጥለው አመት እንደዚህ ይመርብን
አሚን ማር♥♥♥♥♥
አሜን፡ቆጆ
ከአምላክ ውጭአዛኝ የለም
Wey yeminilk sefari beyebotaw endeseferachu mech tiwetalachu yemadam betim yene new alekim maletish ayikerim midre sefari
የአረብ ሀገር የሚሰሩ እህት ወንድሞቼ ባይኖሩ የ youtube ቪዲዮ ሁሉ ማን ኮመንት ይሰጣቹ ነበር
ትክክል ብለሻል
እኮ
ማንም
ትክክል
አረፍጀ ነው የገባሁት ሀኒቾ ማረ ዘሬ ደም እንዴት ደሥ ትያለሽwow ሀኒቾ በረዠም ቀሚሥ💓💓💓ውድ የኢትዪ ልጆቸ እንካን አደረሣቸሁ 2011 የሠላም የጤነ እኘ በውጭ ያለነው አላህ በሠላም ሀሣባቸን ተሣክቶ በጤነ ለሀገራቸን ያብቃን አሚን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እካን አብሮ.አደርሰን .ሀንየ የኔ ፍልቅልቅ እና ለአርትቶቴቻችን መልካም ዘመን ይሁንልን.ለሞላው አለም ለምትገኙ እድሁም በስደት ያለነው ውድ .የኢትዮጵያን ልጆች .ፈጣሪ ላገራችን ያብቃን
ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኩዋን አደረሳችሁ አደርሰን መልካም በዓል ይሁንል... ሃንዬ አለባበስሽ ሲያምር ሁሌም እንደዚህ ብትለብሽ
ሀኒየ ስወድሽ በውነት በጣም ደስትይኛለሽ♥♥
አንቀጽ 39 ይቀየር የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የሚለው የኢትዬጵያ ቀን በሚለው ይስተካከል ሁሉንም ክልል የሚወክል አንድ ባንዲራ ቢሆን ይ2011 ምኞቴ ነው ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአብያችን ይሁን
እኛ እንፈልጋለን ኣንቀፅ 39 ከኣማራ መኖር ኣንፈልግም ኢ/ያ የምትባል የማትረባ ሃገር ቂጣቹ ውስጥ ኣስገቡዋት እኛ ኢ/ያ መሆን ኣንፈልግም ከኣማራዎች ኣብረን መኖር ይቅር ኣብረን መለመንም ኣንፈልግም ኣሁን ዘመኑ ኣበቃ እንቀፅ 39 በተግባር ላይ ውለዋል
Tekekl
+ድሕሪ ሞት እዩ ዝርከብ ፍቅሪ ምንደን ነዉ የምታወርወ ወረኛ
+ድሕሪ ሞት እዩ ዝርከብ ፍቅሪ ገገማ ግም
+ድሕሪ ሞት እዩ ዝርከብ ፍቅሪ ቅማላም አሁን እማ ቅማልሽን አራገፍሽ ክፍት አፍ ወደድሽም ጠላችም አገጠይም ኢትዩጽያ የሁላችን ነች አንቺ ገልቱ
መልካም አዲስ አመት 💚💛❤የስላም የፍቅር ይሁንልንንን
አንዳንድ አርቲስቶች ትገርማላቹ ያኔ ህዝብ ሲያልቅ ዝም እንዳላላቹ ያኔ ስለ ህገመንግስት ቀርቶ ሚመስል ነገር አትናገሩም ነበር ዛሬ ግን ህገ መንግሥት ባንዲራ እያላችሁ ፈላጭ ቆራጭ ለመሆን ያምራችሗል ይገርማል አርቲስቶቻችን ለማንኛውም መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
ዋው ስንቴ ተመቸከኝ ለሚስትክ እንደዚህ አየነት ክብር ና ፍቅርህን እምትገልፅበት ቃላት ማጣትህ እረጅም እድሜ ና ጤና ተመኘሁላቹሁ
የሴቶቹን እራጋታ እጅግ ይምርል
በጣም ነው ደስ የሚሉት እርጋታቸው በጣም በጣም ደስ ይላሉ በተለይ ስኡድ
አቀፅ 39 መነሳት አለበት ተመቸኝ 2011 ስእቴ አመሰግናለሁ
(መዝሙረ ዳዊት 65 ) ------------ 11 በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። 12 የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። 13 ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ በደስታ ይጮኻሉ *እንኳንም ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሰን መጪው አዲስ አመት የሰላም የፍቅር የመረዳዳት አመት ሀገራችን ሰላም የምትሆን ዘረኝነት የሚጠፋበት የወደቁት የሚነሱበት የታመሙ የሚድኑበት ህፃናት በሰላም የሚቦርቁበት ያላመኑት የሚያምኑበት ያመኑት የሚፀኑበት የወንጌል ብርሀን በምድራችን በብዙ የሚበራበት የእግዚአብሔር ፊት አብዝተን የምንሻበት ከሀጢያት እርቀን በፅድቅ የምንመላለስበት ቅዱስ እና የተወደደ አመት እግዚአብሔር ያድርግልን በያላችሁበት መልካም ባዕል*th-cam.com/video/ewEpRN9CIss/w-d-xo.html
Amen amen amen
ቃለ ህይወት ያስማልን
Amennn
አሜን፫
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ስንትሽ አዝናናሃኝ አሪፍ ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን EBS
ሀኒዬ ሰንደቃችን ስላስደሰተሽ እናመሰግናለን የህዝብ ልጅ እንወድሻለን
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻+++"ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምህረትከ፥ ወይጸግቡ ጠላተ ገዳም፤ ወይረውዩ አድባረ በድዉ" መዝ 64፥11{በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳዉም ሰብን ይጠግባል፤ የምድረባዳ ተራራዎች ይረካሉ}+++ +++እንኳን ለአዲሱ ዓመት ለዘመነ ሉቃስ በሠላም በጤና በፍቅር በአንድነት አደረሰን!! +++አዲሱ ዓመት ኃጢአታችንን በንስሓ ዉኃ የምንታጠብበት፣ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ በቆረሰልን ሥጋው ባፈሰሰልን ደሙ የምንታተምበት፣ የተጣላን የምንታረቅበት የምህረት ዘመን ይሁንልን። መልካም በዓል!!! 2011ዓ.ም 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 መልካሙን ሁሉ ተመኝሁ
አሜን አሜን አሜን
አዲስ አመትን የፍቅር የሰላም የይቅርታ ዘመን ይሁንልን
መልካም አድስ አመት የፍቅር የደስታ ዘረኝት እሚቀበርበት ሞት የለለበት አድስ አመት እስኪ 2011 በስደት ያለነው ያላገቡ የሚያገቡበት ያልወለዱ እሚወልዱበት ብቻ ፍቅር የሆነ አመት አላህ ያድርግልን ሀዘን የማንሰማበት ደስታታታታ ብቻ አላህ ያርግልን ያረብ አሚን በሉ ጓደኞቸ ተገጣጠመ የነብዩና ሙሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ወደ መድና ከተሰደዱ ♥1440 ♥ያው በፍቅር እደምር በይቅርታ እንሻገር ያልተደመራችሁ ተደመሩ እኔ ተደምሪያለሁ እስኪ ለዶክተር አብይ አህመድ መልክት አስተላልፉልን የ ኢትዮ የኑሮ ውድነት ይቀንስልን እንደገና በ ቤት ቦታ በጣም ኦቨር ነው የሰው ልጅ ያለ ቤት አይሆንም የኑሮ ውድት ይቀንስልን የምትሉ ላይክ አድርጉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤☝☝☝☝
አሚንንንንን ያርብ
I LOVE you kedja አሚንንን
FATUMA ABDU አሚንንን
FATUMA ABDU አሚንንንንን አላሁመ አሚንንንን ሁቢ
አሚን አላሁማአሚን ውድ የአ/ያ ልጆች
በለው የዶሮ ዋጋ 500 ብር. ኧረ ነውር እኔ በ30 ብር የሚገዛኝ አጥቸ አፌን ከፍቸ እዳልዋልኩ አይ ግዜ ሀሀሀሀሀሀ
የሚገርም ነው እኳ እረ እኔ ሺጨ አውቃለሁ 20ብር
+Hvsnbjjs Bhjshhubhsss በዚህ አይነት በሬ ስት ገባ ምድነው ስጋ ላይ ሰው የሚገርም ነው አታክልት ስጋ ዋጋ ሆኖል ምን ይደረግ ብለሽ ብቻ ሰው ጤና ደሀ አልኖራትም
ክክክክክ አይ ሰአድየ እኔም 24 ብር ሽጨ ነበረ
ክክክክክክክክክ
ሀሀሀሀሀ መር
ሀንየ እንኳን ደህና መጣሽ ለመላዉ የኢ/ያ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት እኛም ስደተኞች ሀገራችን እምንገባበት ያድርግልን ሀሳባችን ሁሉ እሚሳካበት መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በዩቲቢ እዳላሣልፍ ዋይፋይፍ መከራ ከጎአድኞቼጋር እዳላሣልፍ ማዳሜመከራ እደው የዘድሮን አመትባልሥ እየመረረኝ ዋጥኩት ብቻ ፈጣሪ ከሥደት በቃብሎ በሀገራችን ተደሥተን ለማሣለፍ ያብቃን ዘረኝነትን ያጥፋልን ለሀገራችን ሠላምን ያብዛልን እመቤቴማርያም አሥራት ሀገሩዋን ትጠብቅልን አሜን ፫፫፫፫
ውይ ሀንየ ዛሬ በጣም አምሮብሻል የኔ ውብ💓💓💓💓💓💓💓💓💓😍😍😍😍
ሥኡድ እርጋታሽ ደስ ይላል
ሀኒቾ እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር የከረሞ ሰው ይበለን
አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ሀንዬ መልካም አድስ አመት ይሁንልን እናመስግናለን በአድስ አመት ዘና ስላደርጋችሁን
እግዜር ይስጥክ ስንቴ ጌታ መድሀኒያለም ድራሹን ያጥፋልን አንቀፅ 39 የሚባል ጠላታችን ሁለተኛም የሰጠከው አስተያየት በጣም በጣም አሪፍ ነው የሁላቹም አስተያየት አሜን ያርግልን ሀንችዩ አምሮብሻል ሁላቹንም ውድድድድ😍😍😍😍🌻🌻🌻🌻💚💛❤
Yene konjowch ekuan adresen ba selam ena ba fkr 🇪🇹😍😍😋😘❤️
እንኳን አደረሳቹ ምርጦች 🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼በስደት ያላቹ እህቶቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ
#*ለመላው ኢትዮጵያዊ *🌻🌻🌻🌻🌻ህዝብ በሙሉ🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳንም #*አደረሳችው ለ2011🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻#*
በስመአብ እኔም እስከዛሬ ባልሽ ነበር የሚመስለኝ ዛሬ አወኩኝ እናመሰግናለን መልካም እህትና ወንድም ሀንዬና ዳኒ
እንኳን አደረሳችሁየኢትዮጵያ ን በሙሉመልካም አዲስ አመት ይሁንልንለማማ የኢትዮጵያ ሰላምን ፍቅርን አድነትን እመኛለሁ አንዬ እወድሻለሁ በርችልኝሌላው ባል ስገባ እመጣለሁ እሽ ሰምተሻል
አሁንስ አገሬን በጣም በጣም ናፈኩኝ ሳይቸግር በሰው አገር😢
ውይ በጣም እኔም ሀገሬ ቤተሰቤ
ሀኒቾ ቀሚስሽ ያምራል ዋው ነገ አየዋለሁ ልተኛበት ሸቃላ ነኝ ሸቃላ የሚያከብር like ይግጨኝ ሸቃላም ሰው ነች
lehowlume giza alew .ኧረ.ምንድነው.የአረባች.ይበቃናል.ሸቃላእያላቹ.አታቅለሽልሹን.ይቅርታ.ግን.ቃሉስለምጠላው.ነው።
ክክክክክክ ሰላምሽ ይብዘልኝ
@@ማረግ.ስደተኛዋ.ማማ.ሁሌም
ውዴ ምን እናርግ የማንም ስራ ፈትና የይትዮብ ጡረተኛ ሁሉ ሸቃላ እያለ አኛ ይንቃል ሸቃልነታችን መስራታችን እንደማያሳፍር ስለ ማያውቁ ልንኮራበት ይገባናል እንጂ አያሳፍርም ሰርተን ነው ምናድረው የስራ ሰው መባላችን ጥሩ ነው ማሬ
lehowlume giክክክክክክክክክza alew
lehowlume giza alew .አውልክነ.ማር.ግን.ብዙአመት.እብረን.ሰፈጋላቸው.ምንም.እደማያቁን.ሸቃላ.ሲሉን.እውነት.ደሜነው.የሚያፈለት.ብቻ.ፍጣሪ.በቃይበለን።
2011ዊልካም የመዳም ቤት ባይ የምንልበት አመት ይሁንል አሜን በይ ሽቃሌት !!
ዌል እንኲአን ደህና መጣችሁ ሱሶቼ
በሀገርም በውጭም የላችሁ #እንኲአን አደረሳችሁ ለ2011 መልካም አዲስ አመት የአመት ሰው ይበለን ♥♥♥
አይዲየ የመቤቴ ልጅ አሜን አሜን አሜን
አሜን
ከከከከከከከከ
አሜን እህት
ሙስሊሞች እንኳን ለ1440ኛው ሒጅራ በሰላም አደረሳችሁ😍
ለመላው ኢትዮጵያዊ ህዝብ መልካም አድስ ዓመት ይሁንላችሁ
Amen susuye
እኳን አብሮ አደረሰን ቅመም
እንኳን አብሮ አደርሰን ባገራችን ከወገናችን ጋር ያኑረን ስደት በቃችሁ ይበለን
susu hassen እንኳን አብሮ አደረሰን ሱሱ ማር
እኳን አደረሰን ማር
ስንቴ ስለ ብሄር ብሄረሰብ ቀን ወደ የኢትዮጵያ ቀን ይቀየር ያለው በጣም ትክክል ነው
8
ዛሬቀሚስሺማርርርነው
ሴቶቹ ዋው እርጋታቸው በተለይ የመሀለኛዋ ሁሉም ረጋ ያሉ ናቸው100%🌷
2011 ከሽቃላነት ወተን የራሳችን መዳም ያርገን
Amin wed
አሚንማር
ሃኒ እኔ ላግባሽ
Hana yemariyam lij Hana yemariyam lij amen yarbe
Unet kine jeziba
Argade bicaa qayii tersi sirii argewu
2011
ስለዘረኝነት የማንሰማበት
የመኪና አደጋ የማናይበት
እንዲሁም ላይክ ግጩኝ የሚል ኮመንት የማናይበት ያርግልን
አሜን በሉ 😌🙏🙏💕
ክክክ ትክክል ግጩኝ አጋጩኝ የሚባል የማንሰማበት እናም ሰብስክራይብ የሚባል የማንሰማበት
አሜን
.
ህይወት እንደ ሸክላ amien
አሜን
እስኪ አቤንበሉ አይከፈልበትም ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ስደትበቃይበለን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ልዩነት ውበትነው ማንነት አሚን
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ልዩነት ውበትነው ማንነት አሜን አሜን አሜን
ኣሚን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ልዩነት ውበትነው ማንነት አሜን ማር
እረ ውዶቸ ስደት ስደት አትበሉ በእርግጥ መራራም ቢሆን ብዙ አሳልፎልናል ድናችንን አሳውቆናል ብዙ እህት ወንድም አስተዋውቆናል ይልቅ ከክፋ ነገር አላህ ይጠብቀን
ሣህ ውዴ
ሳ ህህ የኔ ማር
በትክክል
ስለሀገራችን ያላችሁት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ደግሞ ስለአዉዳመት ያላችሁት አሪፍ ምክር ነው እኔም በአል ሲመጣ ምንም አይመስለኝም አልጨነቅም ብዙ ሰዎች ሲጨነቁ ይገርመኛል። እና እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው
በዛሬው ቀን ለዶ/ር አብይ ረጅም እድሜ ተመኝቻለው ለሀገራችን ሰላም እንኩዋን አደረሳችሁ በመላው አለም የምትገኙ የሀገሬ ልጆች መጪው ዘመን የሰላም የፍቅር ይሁንልን ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለዶ/ር አብይ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😘😘😘😘😘እወዳቹሃለው😘😘😘😘👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እኛም እንወድሻለን የፃፍሽው ደስ የሚል አባባል ነው
ሀኔቾ ቀሚሲሽ ሲያምር
Etyoby is
W,
ከሳምንት ብሀላ ሀገራ ልገባ ነው ስደትን ልላቀቀው እስኪ ስላም ግብ ብሉይ ውዶቸ
beselam gibe
በሠላም ጊቤ ፈጣሪ የከትልሽ
ሞአዛ የውሎ ልጅ። አላህ በሰላም ከቤተስቦችሽ ጋ አላህ ያገናኝሽ ማር
ሰላም ግቢ ውዴ
ምአዛ የውሎ ልጅ በሰላም ግቢ እማዬ መንገዱን ቀጤማ ያርግልሽ እማዬ
ይሸታል ጠጅ ጠጅ የኢትዮጵያ ልጅ የመቱ በሠላም ያድርሰን ዘመዶቼ መልካም በዓል
ከአገር ወታችሁ ብቸኛ የሆናችሁ
ድንግል ከነ ልጇ አለሁ ትበላችሁ
.
Aynaddis edema አሚንአሚን
Tbrkiln tru ngr seltmgeshiln
Bethiem Habtia amen amen amen
የኔቆጆ ሀኒቾ
እኔ በዚህ አመት ስደት ቢቀር በስደት ያለነው በሀገርችን ተሰባስበን ብንኖር ምኞቴ ነው
ኢንሻ አላህ አንድ ቀን
አወ ወላሂ
Enm meqweity new
አሚን ኢንሸአላህ
የኔም እሱ ነው
amen amen amen enkan abro aderesen selam Lea gere fikre lewegene
ውይ እኔም በመዳም ቤት ቁጭ ብዬ ወደ ኢትዮ በሀሳብ ተሳፈርኩት ለኛም ቀን አለ ያልፋል
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
አይዲየ የመቤቴ ልጅ አይድዬ ክክክክክ
@@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ ውይየ ነይ እንግባ አግር ቤት
አይዲየ የመቤቴ ልጅ እሺ ማር ትንሽ ወር ነው የቀረኝ አንችሽ
@@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ ልክ 6ውር እንድጭርስኩ የኢትዮጵያ ባህርዳር ነኝ እግዚአብሔር ይርዳን እህቴ
አሞኛል እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ የምኖረው ስደት ነው
egzibher yemarishe
እና እዚህ ሰፈር ዶክተር አለ
ፈጣሪ ይማርሽ እህት
Fetari yimarish
eyu እናቴን ልዩ ነሽ fetare yemarse ehta
Egziabher yimarish ehite.
Thanks u so much እንኳን አደረሳችሁ ሀንዬ በጣምምምምምምምም አምሮብሻል ማሬ ውድድድ የኔ ቆን ጆ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ
በዚህ አድስ ዘመን ለመላው ኢትዮጺያናዊ መልካም መልካሙን እመኛለው የፍቅር የሰላም ሠርተን የምናገኝ ለብሰን የምናምር እረጅም እድሜ ድምራችን የሚጠና ይሁን
አሜን ይሁንልን
የሚስቶቻቸው አለባበሳቸው እርጋታቸው ደስ ሲል
ለመለዉ ኢትዮጺያዉያን በሙሉእንከኳን ለ 2011 አዲሥ አመት በሠላም አደረሣችሁ በሥደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ መልካም ምኞታችሁን እግዚአብሔር አሣክቶ ለምዬ ኢትዮጺያ ምድር በሣላም ለመግበት ያብቃችሁ 2011 የፍቅር:የመተሣሠብ: የመደመር :የብልፅግና አመት ይሁንልን ሀኒ ማር መታም ነዉ የምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ የማያልቅ ፍቅሩን ለሁላችንም ያድለን አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!
አሚንንንንን ውደዋ
Amen Amen Anen💓💓💓💓
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ለሁላችንም ኢቶ ኤትራ😘
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
9
አኔ ዛሬ ደግሞ እምር ብሎብሻል የኔ ሸሞንሞኒት እናተ በስቱዱያቹ ብትን ትላላቹ ስደተኞች ደግሞ በማዳም እስቱዱይ ብትን ብትንትን እያልን 2011ተቀብለናል ፈጣር የተመሰገነ ይሁን አላሀሚዲሊላሂ
0965990543
Baghb
እንክዋን አደረሰን አደረሳችሁ ስለ ሀገሪቷ ህግ የተናገራችሁት ደስ ይላል 2011 የፍቅር የሰላም የእድገት ያድርግልን እኛንም ከማዳም ቤት ያውጣን አሜን umpaaa
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ሀኒ ሰላምሽ ይብዛ አቦ
ስንት ትውስታ አስታወሽኝ የዶሮ እግር ነበር የሚሰጠኝ ደሞ ማዘርን ፋዘር ሳይሰማ በጆሮዋ መቋደሻ የምትባለዋን ለመቅመስ ሹክ እላት ነብር እናት ናትና ደብቃ ትሰጠኛለች እኔ የተለየ መስሎኝ ነበር እሱስ ያው ነው አይ ልጅነት ኡኡኡኡፉፉፉፉፉ ስደት አይንህ ይጥፋ
2011 የሰላም ፣የፍቅር ፣የመደመር ያድርግልን
ያርገዘው በሰላም የምወልድበት,,
የወለዱት በሰላም የሚያሳዱጉበት"
ያድገውም ለቁም ነገር የሚደርስበት ያድርግልን አሜን .....
እናቴ ሁሌም በውስጥ ነሽ ሽህ አመት ንሪልኝ አሚን እህቴ ያረብ
Abat merkat Amne
አሚን
Dgyij
እናቴ ሁሌም በውስጥ ነሽ ሽህ አመት ንሪልኝ አሚንንን
እኳን አደረሳችው ኮመታተሮች
ባህላችም ድምቀታችም አቦ እዴት እደምታምሩ ስደት ያለነውም በ 2011ትግስታችን ጨምሮ ሃሳባችን ሞልቶ ያሰብነው ተሳክቶ ከአናት ካባታችን በሰላም የምንገናኝበት ዘመን ይሁን
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ መላው የኢትጵያ ህዝብ ለአዲሱ አመት የፍቅር የሰላም ይሁንልን እናም ሀኒዬ ዛሬ እጅግ በጣም አምሮብሻል ስወድሽ እንግዶችሽም እጅግ አድናቂያቸው ነኝ
ውይ ምናለበትበዚህ ሰአት ሀገሬ በነበርኩ *እንካን አደረሳችሁ* በተለያየ ቦታ ያላችሁ የሀገሬ ሰዎች እዴሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አዲሱ አመት የደስታ፣ የመደመር ፣የይቅርታ ፣ዘመን ይሁንልዎ ይሁንልን አሜን አሜን!!
እዚህ ፕሮግራም ላይ ደስ የሚለዉ ነገር አለባበሳቸዉ ደግየ ነዉ አይደል ህህህ
ውይ ዛሬ በየቻናሉ ስዞር አዲስ አመት አከበርኩ ፍትህ ለኮመንቶች መልካም አዲስ አመት
MEXA LOVE ክክክክክክክ እኛማ ተረስተናል ሚስኪን ስናሳዝን እንድህ የምታምር ሀገር እያለን ብቸኛ መሆን ያሳስናል
MEXA LOVE 😆😆😆😆😆
Btammm askymi program
ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንኳን ለ2011 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ
.
ስታየሁ ወላቃው በጣምነው የምንወድህ ሚስትህም በጣም ታምራለች ይመቻቹህ ደስ ትላላቹህ
ሀንየ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነበር ተባረኪልኝ መልካም አመት
2011 የሰላም የፍቅር የአንድነት የብልፅግና የይቅርታ የጤና ሀገራችን ሰላም የሚሰንፍበት ስደት የሚቀርበት የተሰደድነው ሀገራችን የምንገባበት በጥቅሉ ያሰብነው የሚሳካበት ዘመን ያድርግልን🌻🌻🌻🌻🌻
ወይኔ ስደት የስራህን ይስጥህ እስኪ የመረረው ካለ ዛሬ ፏ ብለዋል ዋውው ይመቻል ኑሩልን አርቲስቶቻችን።
💗💗💗💗💚💛👍😘
yeaww
ወደ እናት ሀገሬ ኢትዮዽያ ሊገባ ነው በሰላም ጊቢ በሉኝ pls
yene mar Selam gibiln
Be selam gebi ehetachin
በሰላም ግቢ
ሰላምገቢማርቤተሠብችሽንበሰላምአገኛችዉ
Bslime gb
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች!!!!!!
ሴቶች ስነ ስራታቹ በጣም ይማርካል በጣም እርግት ያላቹ ሁፋ ደስ ስትሉ!!!!!!! ሁሉም ሴቶች እንደዚ ቢሆኑ!!!!
Haneya you Are the best sis .happy new year for All Ethiopian people.
thank you ebstv very very good
አዲሱ አመት ስደት በቃ የምንልበት አመት ያርግልን እስኪ አሜን ፫ እንበል አያስከፍልም
አሚንንን ማር
አበባ አየሆሽ ለምለም 🌻🌻🌻🌻🌻
አበባ አየሆሽ ለምለም 🌻🌻🌻🌻
ባልጆሮቼ ለምለም ቁሙ በተራ 🌻🌻🌻
ለምለም እንጨት ሰብሬ ለምለም ቤት🌻🌻🌻 እስክስራ ለምለም 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እንኳን ቤትና ለምለም የለኝም አጥር ለምለም አዳይ የሙድሙዳይ ኮለል በይ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአዲስ አመት ለዘመን መለወጫ ለእንቁጣጣሽ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻 ለሁላችሁም መልካም በአል ይሁንላችሁ።
ወሎ ገራገሩ ፣የኔ፣ቆንጆ፣አንቺም፣ዘፍነሽ፣አንቺም፣ተቀብለሽ፣ለምን ፣አልጠራሺኝም፣አግዝሽ፣ነበር
የኔ ቆንጆ ጨርሽው የቀረውን እኔ እቀበልሻለሁ እንኳን አደረሰሽ
እንኩዋን አብሮ አደረስን
አልሰማሽምዴ??
የኔ ቆንጆ
ዋዉዉ ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ዉድ ኢትዮጵያዊያን ባገርም ታገርም ዉጭ ላላችሁ በሙሉ እኳን ለአድሱ አመት ለ201ለበሰላ በጤና አደረሰን አደረሳችሁ
ሃኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ብቻ ሳይሆን በጣም ጥሩ በሁሉም ነገር ላይ ችሎታሽ ይደንቃል ከሁሉ ደግሞ ግልፅነትሽ በዚህ ፕሮግራም ላይ ግን ሰዎች የተጠየቁትን እና አንዴ መልስ ከመለሱ በኋላ ለማሳሳት መጣር ትክክል አይመስለኝም አንድ ጊዜ የመለሱትን መልስ መልስ ብለው መያዝ ብቻ በቂ ነው።
ለመላው የኢትዬጵያ ሕዝብ በሙሉ እንኳን ለ2011 አመተ ምህረት በሠላም በፍቅረ አደረሣችሁ አደረሠን
ሀኒቾ ስወድሺ የኔ ፍሲካ ፈንዲሺ ፍልቅልቅ የዛሬ አመት እንደ እግዚአብሄረ ፍቃድ ባሌን ይዥ ልጄን በሆደን ይዥ ዱቅ እላለሁ በሰላም ከስደት ይመልሠን
በጉጉት እየጠበኩኝን ነበር #ሀኒየ
ያረብ ስደት በቃ ብሎን #2011 ተሳክቶልን ከሸቃላነት ወዴ እመቤትነት ከቀጫጫነት ወዴ #ዱባነት የምንዘዋወር #አላህ ያድርገን
አሚን አሚን የኔ ቆንጆ የሁላችንም ምኞትነው አሏህ ያሣካልን ያረቢ
አሜን ማማዬ
Amaenn
Amen
Amen wudye
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች 2011 ያሠብነው ሁሉ ተሣክቶልን በ2012 ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን
አሚን
amin mara
Aminnn
ሀያት ቢንት ሁሴን amen weda
አሜንንንን፡የኔ፡ቆጆ
ዛሬ በረጅም ቀሚስ ፏ ብለሻል እንድህ ነው የሴት ውበቷ
ام ريان ام ريان በትክክል የኔ ውዴ
አውነት ብለሻል የሴት ልጂ ውበቶ ቀሜስ ነው የሴት ሱሪ ክኢቶዮ ምድር ያጥፍልን
2011 የሰላም የፍቅር የአንድነት የብልፅግና ዘመን ይሁንልን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ለመላው ኢትዮጵያ ከአገር ውስጥም ከአገር ውጭም ላላችሁ እህቶቸ ወንድሞቸ
አርቲስቶቻችን ጥሩ መልዕክት አስተላልፋችኋል
የብሔርብሔረሰቦች ቀን ብሎ ማክበር ይቁም
የባንዲራችን ጉዳይ ሊታሰብበት ይገባል
ክልል ማለት ይቅር ክፍለ ሀገር ይሁን እና ሌላው ስለመገንጠል ፈፅሞ ባይታሰብ መልካም ነው ።መልካም አዲስ ዓመት ኢትዮጵያዬ!
ኢትዮጵያየ 💚💛💖 ውድድድድድ
ኮመንታተሮች መልካም አድስ አመት
እናት ዩቱብ ባትኖሩ ብሶታችን ይብስ ነበር መልካም በአል ባገርም በስደትም ያላችሁ እንካን አደረሳችህ
እንኳን አደረሳቹ ውድ የኢትዮ ልጆች
ሀንቾ ስውድሽ በአበሻ ቀሚስ ድምቅ ቢላቹሀል መልካም በአል
ሃኒዬ ስወድሽ ፕሮግራምሽን ሁሉ እከታተላለሁ ተባረኪልኝ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ
በአል ሲመታ በሚዲያ የሚሰተው ቦታ እጅግ በጣም ደስስስስስስስ ይላል ኢትዮጵያ የክርስቲያን አገር መሆንዋን ያሳያል. 2011 የሰላም ዘመን ይሆንልን ♥መስከረም 17 ለመስቀል በሰላም ያድርስን።
ሴቶቹ እርጋታቸው በጣም ደስ ይላሉ
ሀንዬ ውቢቷ ኢትዮጵያዊ 😚ጥቁር ፀጉር በጣም ያምርብሻል 👍🏽🌼🌼እድሜእና ጤና ከነ ቤተሰብሽ ተመኘሁልሽ በአዲሱ አመት 🌻🌼🌾🌾
ያረብ እኛም በስደት ያለን እህት ወዲሞቸ አላህ ላገራቺን ያብቃን ገዘብ አላቂነው እዲሜ አቺን በሰው አገር አንጨርስ ላገራቺን ያብቃን ☺
አሚን ምን ስደት አዱ ሲያዝ አዱ ይጎላል ህልማችንን አላህ ያሳካልን
Ammeen wudde
አሚን ያርብ
አሚን
አሜን
እሜን
አሜን
አሜን
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ
አድሱ ዘመን የፍሰሀ ዘመን ሁንልን
ሀንየ ረጅም ቀሚስ ሲያምትብሽ
ምናለ ሳምንት ቢደገም
ዳኒ የእውነት በፊት ላይ አተ የለለህበት ድራማም ፊልምም አልወድም ነበር እና እንኳን ደህና መጣህ ሀኒ አቺም እሱን እግዳሺ ስላደረግሺው እናመሰግናለን
ሀኒ የኒ ድቡሽብሽ እምረ ብሎብሺል መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ አቤት ዛሬ እዲሁ በያለበት ስዟረ ስኩምት ዋልክ
ባይ 2010💪ዌልካም 2011 ልዩዘመን
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 🇪🇷❤🇪🇹መልካም 🇪🇹❤🇪🇷🌻🌻️
🌻🌻 ❤💙💚አዲስ 💚💛❤ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
ሰላም ለእትዬ ኤርትራ ይሁን። kilili yikir yemitilew Sidaama silexeyeqenew inde keqera hulumi fariso Ethio kehonenew kalihone Sidaama kilili yemehoni mayiqer idanew
@@chilinadaniel9173 መች ኣልኩኝ ክክክክክክክክክክ
እኔ ደግሞ ዳንኤል ባለቤትሽ መስሎኝ ሀኒዬ ለካ ፎቶ ኤዲት ነው አይይ😂😂😂እንኳን በሰላም አደረሳችሁ😍😍😍😘😘😚
Rodi Ytewahedo lij አዎ ከዳኒ ጋ የተነሱት የሠርገ ፎቶ ለፊልም ....ነው .....ለትያትር ብቻ እንደዛ ነገር ነው እሷም ተጠይቃ ስትመልስ ሰምቻታለው ፡፡
@@ዊንታዊንታ-አ5ቀ አ00ስ0000
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፈንድሻዬ ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ የዓመት ሰው ይበለን አሜን።
Enkuwan aderesachu Haniye gen tazebikush le Aretestoch woyin leleloch ehewa Haniye gen betam now yemiwodesh😘😘😘😘😘
መጣሽ ሀኒቾ እኛም መጣን ዝምምምምም ብሎ ይከፋኛል ያመኛል አስቡኘ እስቲ ኧረ ስደት እፉፉፉፉ ተቃጠል
Ayzosh Mare
እማዬን ናፋቂ አይዞሽ እህቴ አላህ አላህ አፊያ ያድርግሽ
Ayzosh
አይዜሺ እህት
Ayizosh alah afiya yadirgsh
አሜን ዘረኛዎችን ያጥፋልን ለ ሀገራችን ሰላም ይስጥልን 💓 የሰላም ዘመን ያርግልን
በጣም ያሳዝናል
Hassan Jomaa ምኑ???
Happy new year to all of us
መልካም ኣዲስ ዓመት ለሁላችሁ ሃኒ ባጣም ታንሪያለሽ ሁሌም በሳቅ ኑሪ
ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ኣዲሱ ዓመት የስላም የፍቅር የልማት የበረከት ይሁንላችሁ
ሳብየ የኔ ቆጆ የኔለዛ አደብትሺ በጣም ደስ ይላል ፈጣር አችን ሲፈጥር ብውነት ቃላት ያሰኛል ዳኒ እድለኛ ነህ እደዚች ያለች ሚስት ስለሰጥክ ፈጣሪን ልታመሰግን ይገባል
እምር ብላችሀል እንደኔ በማዳም ቤት በጥግረራ ያሳለፋችሁ እኛንም ለሚቀጥለው አመት እንደዚህ ይመርብን
አሚን ማር♥♥♥♥♥
አሜን፡ቆጆ
ከአምላክ ውጭአዛኝ የለም
አሜን
Wey yeminilk sefari beyebotaw endeseferachu mech tiwetalachu yemadam betim yene new alekim maletish ayikerim midre sefari
የአረብ ሀገር የሚሰሩ እህት ወንድሞቼ ባይኖሩ የ youtube ቪዲዮ ሁሉ ማን ኮመንት ይሰጣቹ ነበር
በትክክል
ትክክል ብለሻል
እኮ
ማንም
ትክክል
አረፍጀ ነው የገባሁት ሀኒቾ ማረ ዘሬ ደም እንዴት ደሥ ትያለሽ
wow ሀኒቾ በረዠም ቀሚሥ💓💓💓
ውድ የኢትዪ ልጆቸ እንካን አደረሣቸሁ 2011 የሠላም የጤነ እኘ በውጭ ያለነው አላህ በሠላም ሀሣባቸን ተሣክቶ በጤነ ለሀገራቸን ያብቃን አሚን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እካን አብሮ.አደርሰን .ሀንየ የኔ ፍልቅልቅ እና ለአርትቶቴቻችን መልካም ዘመን ይሁንልን.ለሞላው አለም ለምትገኙ እድሁም በስደት ያለነው ውድ .የኢትዮጵያን ልጆች .ፈጣሪ ላገራችን ያብቃን
ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኩዋን አደረሳችሁ አደርሰን መልካም በዓል ይሁንል... ሃንዬ አለባበስሽ ሲያምር ሁሌም እንደዚህ ብትለብሽ
ሀኒየ ስወድሽ በውነት በጣም ደስትይኛለሽ♥♥
አንቀጽ 39 ይቀየር የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የሚለው የኢትዬጵያ ቀን በሚለው ይስተካከል ሁሉንም ክልል የሚወክል አንድ ባንዲራ ቢሆን ይ2011 ምኞቴ ነው ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአብያችን ይሁን
እኛ እንፈልጋለን ኣንቀፅ 39 ከኣማራ መኖር ኣንፈልግም ኢ/ያ የምትባል የማትረባ ሃገር ቂጣቹ ውስጥ ኣስገቡዋት እኛ ኢ/ያ መሆን ኣንፈልግም ከኣማራዎች ኣብረን መኖር ይቅር ኣብረን መለመንም ኣንፈልግም ኣሁን ዘመኑ ኣበቃ እንቀፅ 39 በተግባር ላይ ውለዋል
Tekekl
+ድሕሪ ሞት እዩ ዝርከብ ፍቅሪ ምንደን ነዉ የምታወርወ ወረኛ
+ድሕሪ ሞት እዩ ዝርከብ ፍቅሪ ገገማ ግም
+ድሕሪ ሞት እዩ ዝርከብ ፍቅሪ ቅማላም አሁን እማ ቅማልሽን አራገፍሽ ክፍት አፍ ወደድሽም ጠላችም አገጠይም ኢትዩጽያ የሁላችን ነች አንቺ ገልቱ
መልካም አዲስ አመት 💚💛❤የስላም የፍቅር ይሁንልንንን
አንዳንድ አርቲስቶች ትገርማላቹ ያኔ ህዝብ ሲያልቅ ዝም እንዳላላቹ ያኔ ስለ ህገመንግስት ቀርቶ ሚመስል ነገር አትናገሩም ነበር ዛሬ ግን ህገ መንግሥት ባንዲራ እያላችሁ ፈላጭ ቆራጭ ለመሆን ያምራችሗል ይገርማል አርቲስቶቻችን
ለማንኛውም መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
ዋው ስንቴ ተመቸከኝ ለሚስትክ እንደዚህ አየነት ክብር ና ፍቅርህን እምትገልፅበት ቃላት ማጣትህ እረጅም እድሜ ና ጤና ተመኘሁላቹሁ
የሴቶቹን እራጋታ እጅግ ይምርል
በጣም ነው ደስ የሚሉት እርጋታቸው በጣም በጣም ደስ ይላሉ በተለይ ስኡድ
አቀፅ 39 መነሳት አለበት ተመቸኝ 2011 ስእቴ አመሰግናለሁ
(መዝሙረ ዳዊት 65 )
------------
11 በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።
12 የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ።
13 ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ በደስታ ይጮኻሉ
*እንኳንም ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሰን መጪው አዲስ አመት የሰላም የፍቅር የመረዳዳት አመት ሀገራችን ሰላም የምትሆን ዘረኝነት የሚጠፋበት የወደቁት የሚነሱበት የታመሙ የሚድኑበት ህፃናት በሰላም የሚቦርቁበት ያላመኑት የሚያምኑበት ያመኑት የሚፀኑበት የወንጌል ብርሀን በምድራችን በብዙ የሚበራበት የእግዚአብሔር ፊት አብዝተን የምንሻበት ከሀጢያት እርቀን በፅድቅ የምንመላለስበት ቅዱስ እና የተወደደ አመት እግዚአብሔር ያድርግልን በያላችሁበት መልካም ባዕል*
th-cam.com/video/ewEpRN9CIss/w-d-xo.html
Amen amen amen
Amen amen amen
ቃለ ህይወት ያስማልን
Amennn
አሜን፫
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ስንትሽ አዝናናሃኝ አሪፍ ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን EBS
ሀኒዬ ሰንደቃችን ስላስደሰተሽ እናመሰግናለን የህዝብ ልጅ እንወድሻለን
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
+++"ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምህረትከ፥ ወይጸግቡ ጠላተ ገዳም፤ ወይረውዩ አድባረ በድዉ" መዝ 64፥11
{በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳዉም ሰብን ይጠግባል፤ የምድረባዳ ተራራዎች ይረካሉ}+++
+++
እንኳን ለአዲሱ ዓመት ለዘመነ ሉቃስ በሠላም በጤና በፍቅር በአንድነት አደረሰን!!
+++
አዲሱ ዓመት ኃጢአታችንን በንስሓ ዉኃ የምንታጠብበት፣ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ በቆረሰልን ሥጋው ባፈሰሰልን ደሙ የምንታተምበት፣ የተጣላን የምንታረቅበት የምህረት ዘመን ይሁንልን።
መልካም በዓል!!! 2011ዓ.ም
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 መልካሙን ሁሉ ተመኝሁ
አሜን አሜን አሜን
አዲስ አመትን የፍቅር የሰላም የይቅርታ ዘመን ይሁንልን
መልካም አድስ አመት የፍቅር የደስታ ዘረኝት እሚቀበርበት ሞት የለለበት አድስ አመት እስኪ 2011 በስደት ያለነው ያላገቡ የሚያገቡበት ያልወለዱ እሚወልዱበት ብቻ ፍቅር የሆነ አመት አላህ ያድርግልን ሀዘን የማንሰማበት ደስታታታታ ብቻ አላህ ያርግልን ያረብ አሚን በሉ ጓደኞቸ ተገጣጠመ የነብዩና ሙሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ወደ መድና ከተሰደዱ ♥1440 ♥ያው በፍቅር እደምር በይቅርታ እንሻገር ያልተደመራችሁ ተደመሩ እኔ ተደምሪያለሁ እስኪ ለዶክተር አብይ አህመድ መልክት አስተላልፉልን የ ኢትዮ የኑሮ ውድነት ይቀንስልን እንደገና በ ቤት ቦታ በጣም ኦቨር ነው የሰው ልጅ ያለ ቤት አይሆንም የኑሮ ውድት ይቀንስልን የምትሉ ላይክ አድርጉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤☝☝☝☝
አሚንንንንን ያርብ
I LOVE you kedja አሚንንን
FATUMA ABDU አሚንንን
FATUMA ABDU አሚንንንንን አላሁመ አሚንንንን ሁቢ
አሚን አላሁማአሚን ውድ የአ/ያ ልጆች
በለው የዶሮ ዋጋ 500 ብር. ኧረ ነውር እኔ በ30 ብር የሚገዛኝ አጥቸ አፌን ከፍቸ እዳልዋልኩ አይ ግዜ ሀሀሀሀሀሀ
የሚገርም ነው እኳ እረ እኔ ሺጨ አውቃለሁ 20ብር
+Hvsnbjjs Bhjshhubhsss በዚህ አይነት በሬ ስት ገባ ምድነው ስጋ ላይ ሰው የሚገርም ነው አታክልት ስጋ ዋጋ ሆኖል ምን ይደረግ ብለሽ ብቻ ሰው ጤና ደሀ አልኖራትም
ክክክክክ አይ ሰአድየ እኔም 24 ብር ሽጨ ነበረ
ክክክክክክክክክ
ሀሀሀሀሀ መር
ሀንየ እንኳን ደህና መጣሽ ለመላዉ የኢ/ያ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት እኛም ስደተኞች ሀገራችን እምንገባበት ያድርግልን ሀሳባችን ሁሉ እሚሳካበት መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በዩቲቢ እዳላሣልፍ ዋይፋይፍ መከራ ከጎአድኞቼጋር እዳላሣልፍ ማዳሜመከራ እደው የዘድሮን አመትባልሥ እየመረረኝ ዋጥኩት ብቻ ፈጣሪ ከሥደት በቃብሎ በሀገራችን ተደሥተን ለማሣለፍ ያብቃን ዘረኝነትን ያጥፋልን ለሀገራችን ሠላምን ያብዛልን እመቤቴማርያም አሥራት ሀገሩዋን ትጠብቅልን አሜን ፫፫፫፫
ውይ ሀንየ ዛሬ በጣም አምሮብሻል የኔ ውብ💓💓💓💓💓💓💓💓💓😍😍😍😍
ሥኡድ እርጋታሽ ደስ ይላል
ሀኒቾ እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር የከረሞ ሰው ይበለን
አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ሀንዬ መልካም አድስ አመት ይሁንልን እናመስግናለን በአድስ አመት ዘና ስላደርጋችሁን
እግዜር ይስጥክ ስንቴ ጌታ መድሀኒያለም ድራሹን ያጥፋልን አንቀፅ 39 የሚባል ጠላታችን ሁለተኛም የሰጠከው አስተያየት በጣም በጣም አሪፍ ነው የሁላቹም አስተያየት አሜን ያርግልን ሀንችዩ አምሮብሻል ሁላቹንም ውድድድድ😍😍😍😍🌻🌻🌻🌻💚💛❤
Yene konjowch ekuan adresen ba selam ena ba fkr 🇪🇹😍😍😋😘❤️
እንኳን አደረሳቹ ምርጦች 🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼በስደት ያላቹ እህቶቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ
#*ለመላው ኢትዮጵያዊ *🌻🌻🌻🌻🌻ህዝብ በሙሉ🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳንም #*አደረሳችው ለ2011🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻#*
በስመአብ እኔም እስከዛሬ ባልሽ ነበር የሚመስለኝ ዛሬ አወኩኝ እናመሰግናለን መልካም እህትና ወንድም ሀንዬና ዳኒ
እንኳን አደረሳችሁ
የኢትዮጵያ ን በሙሉ
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
ለማማ የኢትዮጵያ ሰላምን ፍቅርን አድነትን እመኛለሁ
አንዬ እወድሻለሁ በርችልኝ
ሌላው ባል ስገባ እመጣለሁ እሽ ሰምተሻል
አሁንስ አገሬን በጣም በጣም ናፈኩኝ ሳይቸግር በሰው አገር😢
ውይ በጣም እኔም ሀገሬ ቤተሰቤ