♥ሀጂ ሙህዲን ገታ♥ቂሷ2 ♥ተሰምቶ የማይታወቅ አዲስ ቂሷ (ሙሀባ ሚዲያ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2022
  • ሀጂ ሙህዲን ገታ ጉድ ያለው ተሰምቶ የማይታወቅ ቂሷ

ความคิดเห็น • 3

  • @mohammadabdurahman670
    @mohammadabdurahman670 ปีที่แล้ว

    አናረቡኩም አልአእላ ማለት ነው የቀራቸው አላህ ሂዳያ ይስጣቸው እሳቸውም አጫፋሪዎችም

    • @abu10012
      @abu10012 ปีที่แล้ว

      እናንተ ውሀቢዮች እኮ መጀመሪያውንም አላህን ስላሳነሳችሁት ነው። ነብያቶችም ኢሳና ኢብራሂምን ጨምሮ በቁርዓን እንደተጠቀሰው በአላህ ፍቃድ ለግዑዝ ነገር ሂወት ሰጥተዋል፣ የሞተ አስነስተዋል ሌሎች ተአምራቶችን ሰርተዋል። ታዲያ እነዚህ ነብያቶች አላህን ሆኑ ማለት ነውን። በፍጽም አይደለም። በተመሳሳይ መልኩ አውሊያውም በአላህ ፈቃድ መስራት በቻሉት ነገር አላህን ሆኑ ማለት አይደለም።