ወረብ ዘኅዳር ሚካኤል Hidar Michael Wereb

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • አመ ፲ወ፪ ለኅዳር ወረብ ዘቅዱስ ሚካኤል
    አንተኑ ሚካኤል መና መና ዘአውረድከ፣
    ወአንተኑ ለእስራኤል መና ዘአውረድከ።
    ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል ረዳኤ ምንዱባን፣
    በከመ ከመ ታለምድ ዘልፈ።
    ውእቱ ሚካኤል መልአከ ኃይል ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር፣
    ይስአል ለነ አመ ምንዳቤነ ይስአል ለነ ሰፊሆ ክነፊሁ።
    ቀዊምየ ቅድመ ሥዕልከ ሶበ አወትር ስኢለ፣
    በብሂለ ኦሆ በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ።
    እግዚኡ ረሰዮ ለውእቱ ሚካኤል፣
    እምኵሎሙ መላእክት መላእክት ይትለዓል መንበሩ።
    በገዳም በገዳም በገዳም ዘሴሰይኮሙ፣
    ለነገደ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ።
    በእደ መልአኩ አቀቦሙ መልአክ ለእስራኤል፣
    ወሴሰዮሙ መና በገዳም በገዳም አርብዓ ዓመተ።
    ባሕረ ግርምተ ዓረፍተ ገብረ አርአየ ፍኖተ እግዚአብሔር፣
    በእደ መልአኩ ዐቀበሙ ለእስራኤል አርብዓ ዓመተ ለሕዝቡ በገዳም።
    ተወከፍ ጸሎትነ ውስተ ኑኃ ሰማይ ጸሎትነ ውስተ ኑኃ ሰማይ፣
    ወስእለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ ሊቀ መላእክት።
    ወረብ ዘአ: ውእቱ ሚካኤል መልአከ ኃይል ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር፣
    ይስአል ለነ ረዳኤ ይኩነነ ይስአል ለነ አመ ምንዳቤነ።
    ወረብ ዘእስ: ሚካኤል መልአክ እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፣
    አስተምሕር ለነ ሰአልናከ በአሠርቱ ወአርባዕቱ ትንብልናከ።
    ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፣
    ሐመልማለ ወርቅ ልብሱ ዘመብረቅ ዓይኑ ዘግርብ ሊቀ መላእክት።

ความคิดเห็น • 21