ስኳር በሽታ እና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @HubenchSenbetaGemada
    @HubenchSenbetaGemada 8 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ዶክተርዬ

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 9 หลายเดือนก่อน

    Good explanation. Keep it up Doctor.

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 9 หลายเดือนก่อน

    Dr. Desta ! Thank you for your excellent address 👍♥️🌹🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 9 หลายเดือนก่อน

    Tx d/r for everything selemeteseten miker amsegnalhu

  • @Debrebizen-w8m
    @Debrebizen-w8m 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤thanks DR❤️

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር ለደም ዝውውር የሚጠቅመን ለነርቭ የሚጠቅም ምግቦች ወይም ቪታሚን ክልል አሳውቀን❤

  • @እንድሪስሀይቅ
    @እንድሪስሀይቅ 8 หลายเดือนก่อน

    የደምስኳር ከፍብሎ ቆየማለት እስከስት ወርሲቆይነውዶክተር

  • @AsmaRedi
    @AsmaRedi 3 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ርዬ አድራሸክ ዬት ነው
    ሬት ለስኳር በሽታ ጥቅም አለው ወይ

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 9 หลายเดือนก่อน +3

    የማስታዎስ መርሳት ምን ይሻላል በእርግጥ እርሱን ቆይቼ አስታውሳለሑ የስካር ታማሚ ነኝ ውድ 7 አመት ይሆነኛል ግን ጭቀት በኑሪያ አለኝ

    • @ዩቱብ-ሰ4ኸ
      @ዩቱብ-ሰ4ኸ 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም ነኝ በጣም እረሳለሁ😢 አይዞሽ ማማዬ💔

    • @zenane2012
      @zenane2012 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ ነው፡፡

  • @solomonteklu7515
    @solomonteklu7515 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ይብዛ ዶ/ር ዶ/ር በተመሳሳይ ሰዓት ስኳር ስለካ ሁለቱም የተለያዩ ዉጤት ያሳዩት አንዱ ቦታ 144 ሌላ ቦታ ደግሞ 176 ይህን ነገር ተደጋገመ ብይ ዶ/ር መልስ አመሰግናለሁ

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  9 หลายเดือนก่อน +1

      ስለ ስኳር መዋዥቅ የተሰራ video ኣልኮ፠፠፠፠
      th-cam.com/video/5dMq8U7sJ8w/w-d-xo.html

    • @solomonteklu7515
      @solomonteklu7515 9 หลายเดือนก่อน

      @@dr.desta_seba l have got it

  • @fekadugashaw-sv6th
    @fekadugashaw-sv6th 8 หลายเดือนก่อน

    ❤ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ❤

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር የስኳር በሽታ በቆሽት ወይም በጣፊያ ሥራ በማቆም እንደሆነ ይገለጻል ሌሎች የህመም ዓይነቶች በሰርጅካል ወይም በመቀየር የመዳን ዕድል ያገኛሉ ይህን ጣፊያ መቀየር ለምን አልተቻለም?

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  8 หลายเดือนก่อน +1

      1.በሀገራችን አይደረግም።በአደጉትም ሀገር እጅግ በጣም ውስን በሆኑ ሆስፒታል ውስጥ ይገኛል።
      ዋጋ ውድነት።
      ፨፨፨፨

  • @genetbelayneh438
    @genetbelayneh438 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዶ/ር የህጻናት Type 1 እንዴት ከዚህ በሸታ መውጣት እንደሚችሉ አዲስ ነገር ሲኖር ንገረን በጭንቀት ልንፈነዳ ነው ልጅ ላይ ሲሆን ይከብዳል 😢😢

    • @erimyastaye9329
      @erimyastaye9329 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @ፍቅርናሠላም
      @ፍቅርናሠላም 8 หลายเดือนก่อน

      @@erimyastaye9329 ምን ያሥቃል በበሽታ ገገማ አላሕ ሑሉን ያያል ዋ

  • @yegebrelselemon
    @yegebrelselemon 9 หลายเดือนก่อน +1

    የስኳር መጠን መጨመር በዘር የሌለና በድንገት በብስጭት የጨመረብኝ ሲሆን አንዳንዴ 138 አንዳንዴ ደግሞ 140ና 213 ሲደርስም መድሐኒት መጀመር እንዳለብኝ ይነግሩኛል እኔ ግን አመጋገቤን አስተካክላለሁ እያልኩ ነው ጭንቀቴን ግን መተው አልቻልኩም ያንተን ትምህርት እየተከታተልኩ የአመጋገብ ሥርዓቴን በማስተካከል ብቻ ነው ያለሁት ምን ትመክረኛለህ ?