ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መቼም የማልፀፀትበት ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስ በመሆኔ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በትክክል 👍👍👍🙏🙏🙏
መዳን በማንም የለም
ማርያምን እኔም❤
Enem😊😊😊😊
ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ተመስገንልኝ❤❤❤🙏🙏🙏
👍👍👍በጣም እጂ 🙏🙏🙏ኦርቶዶክስ መሆን ከመታደልም በላይ ነው።
የአእላፍ ዝማሬ እና ምስጋና በጎንደር አምላካችን ቢመሰገን ደስ ይለኛል ዲያብሎስ ይቃጠል
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እህታችን በርቺ ። አለባበስሽ እራሱ ይሰብካል። እናመሰግናለን
እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉
ወደ ትክክለኛው ወደ ኦርቶዶስ እንደ ምትመጪ ባለ ምሉ እምነት ነኝ
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ💚💚💚ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ💛💛💛💛ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ💚💚💚ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
🙏🙏🙏
ለተመዘገበ ብቻ ሳይሆን ተመዝግቦ የሮጠ ነው የሚሸለመው
ኑሀሚኔ በእውነት ጎበዝ ሴት ነሽ!በዚሁ ማንበብሽን ቀጥይ የእውነተኛይቱን መንገድ ታገኛለሽ!!!
❤❤❤❤❤❤❤ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ወድም እህቶቼ መምህሮቻችን እግዚአብሔር ከክፉዎች ሁሉ ጠብቆ በቤቱ አጥብቆ ያፅናልኝ❤❤❤መመረጥ ነው ኦርቶዶክስ መሆን
👍👍👍🙏🙏🙏
Kdasewun semchewalehu ደስ መል መልስ ተባረኪ
ናኦሚ በርቼ እግዚአብሔር ትክክለኛ መንገድ ይምራሽ እህታችን እናመስግናለን❤❤
በርች እህታችን ላመለጠን እዲህ ማረጉ ቀላል አደለም አየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ❤❤❤❤
ፀጋውን በማመን መቀበል ይቻላልለመዳን ግን በእምነቱ ተግባሮች መኖር ይገባል።
❤❤❤❤❤እግዚአብሔርይመስገን እህታችን በርችልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን በርቺ❤❤❤
አሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ልብሽ ንጹህ ነዉ ሉሀሜ ነይ ወደ ዉዲቷ ኦርቶዶክስ
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤ፈለግ አይቀሳቀስም እንዴ 🤔😹😂
ኣዲስ ነኝ ለቻነሉ በርቺ የኔ ዉድ❤
እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏እንኳን ደና መጡ
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏
በርቱ የተዋህዶ ልጆች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እሺ 🙏🙏🙏
አልተሳሳትኩም ትክክል ነኝ
Gobez berchi sosi 1 ጥያቄ እስኪ ጠይቅልኝ እነ አኬ ወ/ሜቴ 8,:4 ያሎውን መናፍቃን እኛ ነን ካህናቶች ብሎው በጣም ሶው እያሳሳቱ ኖው
ኖሃሜ በርች 🙏🙏🙏
👍👍👍
መሰናክል አትሁኑ መቼ ተጓዘች ማንበብ ጀመረች እንጂ ለንግድ ተብሎ ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ አይባልም
💞💞💞💞💞💞🙏🙏
ስው ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን የሚመጣው በክርስቶስ ኢየሱስ ሲያምን ብቻ ነው ፍቅሩ ሲነካው እባካችሁ በዚህ በተከፈለልን ውድ ዋጋ አታላግጡ የፓለቲካ ስራ አትስሩ ወደየትም ሃይማኖት ስለተሄደ አይዳንም ለዘላለም የሚኖር የጌታ ቃል እንጁ ሃይማኖትድርጅት የለም ወገን ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው በኢየሱስ ድነው ሲተጉ የሚያገኛቸውን ባሪያዎቹን ይወስዳል ከዚህ ቀልድ ውጡና ወደጌታ ብቻ ኑ ተባረኩ
እርሶም ከዚ ቀልድ ይውጡና ወደ ትክክለኛይቱ ይምጡ ከያርፍዱ ንቁ ጠይቁ
ልክነህ በድርጅት አትድንም በሃይማኖት ግን ይዳናል ካላመንክ መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚዳን ይነግረናል ማስረጃ ከፈለክ አንድ ጊዜ ለቅዱሳን ለተሰጠው ሃይማኖት ተጋደሉ ይላል ስለዚህ ሃይማኖት የማያድን ከሆነ ስለምን ተጋደሉ ይላል ካላዳነ ለምን ይጋደላሉ ምን ሊያተርፉ ?? ወደእውነተኛይቱ ሃይማኖት ስትመጣ መዳንህን ትጀምራለህ በሷ መንገድም ስትሄድ መዳንህን ታስቀጥላለህ በሷም መንገድ ተጉዘህ ከዚህ ዓለም ሩጫ ስታርፍ መዳንህን ታገኛለህ ልብ አድርግ መንገዷ ጠባብ ናት በስርዓት ከሄድክባት ፍፃሜህ ያማረ ይሆናል ።
Ledet techelalek👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
Ehtachn fetariy amlak wedebetu yamtash berchi
Anech eko anda lemehad selewosenesh lemesemat fekadegna ayedeleshem ,egezabeharen kemesemat yeleki sewochen des lemasegnet woseneshal lebeshen elehegna ataderegewo
በርቺ እህቴ እየተከታተልሽ ስሪልን በተረፈ እንወድሻለን
እሺ በጣም ነው የማመሰግነው እኔም ወዳቸቹሀለው 🙏🙏🙏💓💓💓
መት ሲጀምር በክርርስቶስ ሞት ተገሏል ቅዱሳን በስጋ ቢያርፉም በአካለ ነፍስ ሕያው ሆነው ዛሬም በመንፈስ ከቤተክርስቲያን አካል ጋር ናቸው
ቅዱሳን በመንፈስ በስጋ ቢለዩንም በመንፈስ በቤተክርስቲያን አካሌነታቸው ሆነው በሰማይ መደሪያቸው ሆነው በድካማችን እንዳንወርቅ ስለኛ ያ ያሳስባሉ ይተጋሉ -2ኛ ጴጥሮስ 1 : 13 _15 ይነበብ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ጥሩ መልክት ነው 🙏🙏🙏
Orthodox mehon metadel nw🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በትክክል
ተክሌን አምልኩ የግብጽን ፋንዳ
ጨዋ ናት ልጅቷ እግዚአብሔር እውነተኛውን መገድ ይምራሺ እባክሺ ተመለሺ ጆሲ እኳን ደህና መጣህ ወድማቺን
❤❤❤❤🎉🎉🎉
🙏🙏🙏💓💓💓
Ehite betam des yilal berchi egziabher yibarkish
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
ለማንኛውም እኮ ማሠብ ለሚችል ሰው ግልፆ ነው እምነት ብቻ ፈፆሞ ሊያድን አይችልም አምኛለሁና እደፈለኩ እዘላለሁ ማለት አይቻልም ህጉን በሙሉ ጴጤ የሻሩ ናቸው እያለን ያለው ሰርቀንም ዘሙተንም ሰክረንም ካመንን ሁሉን ዝሙት እያደረግን እንኑር ይለናል ፓስተሩ ይቅር ይበልህ
❤❤❤
በናትህ ሜሎስ አትቀባጥር በዕምነት ድኜአለሁ ትልና መልሰህ ታፈርሰዋለህ እንደገና ደግሞ ልትጠግነው ትጋጋጣለህ አንድ ጥግ ያዝና ቁም እንጂ
ወደ ጨለማ ማን
እግዛብሔርቃለህወትያሠማልንበርቱ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏💚💛❤
አ ይ ሜሎስ😂😂😂😂😂
ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ
እሺ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
አረ ሜኖስ ሌላው ቢቀር ለቃሉ ታመን
ኑሃሚን የብርሃን እናት የምትለውን የሄኖክን መጽሐፍም እባክሽ አንብቢው !
ገድላት ዶግማ ይዘዋል ስለዚህ ዶግማ ናቸው :: የእየሱስ አማላጅነትም ዶግማ ነው ::
አረ ተዉ አማላጅ አትበሉ እሱ የጌቶች ጌታ ፈራጅ ነው እያስተዋላቹ
Josi enodekalen
አይ ሜሎስ ኦርቶዶክስ ላይ ስታላግጥ ሰው ትመስላለክ አንተን ብሎ እምነት አዳሽ አንተ እራሱ ተጨፍልቀክ እደገና ከአሰግድ ጋር መታደስ አለብክ የሞታቹ 😂😂😂😂😂
የሚያስጠላኝ ፔጅ
ምኑ ነው የሚያስጠላው?
የትኛው???🤔🤔
ምን ትሰራለህ እዚ ለምን ወደ ሜሎስ ቤት አትፈረጥጥም
Hamet ena Were felegeh kehone ezi yelem 😅
እህታችን ምን ነካሽ?ለዩቲዩብ ብለሽ የተጋነነ ወሬ ለምን ታወሪያለሽ? "ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ" እያላችሁ ተምረው ለመጠመቅ ፍላጎት ያላቸውን ነፍሳት በወሬ ተጨናንቀው እንዲበረግጉ እየሆኑ ነው ። ሶፊያም እንዲሁ ነው የሆነችው ።
እዲበረግጉ ሳይሆን ቢመጡ በደስታ እደምንቀበላቸው ነው ደሞ ለመምጣት ፍላጎት ካላቸው ምንም ሊይዛቸው አይችልም ዋናው ልብ ነው ካጠፋው ይቅርታ አስተካክላለው ጥሩ መስሎኝ ነበር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤29
@@የተዋህዶ-ቤተሰብ በጸሎት ብታስቢያቸው ይሻላል እህቴ።
ታይተሃል እጅ ስጥ ከዝህ ሁሉ ውልግድና
❤❤❤❤❤❤❤
መቼም የማልፀፀትበት ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስ በመሆኔ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በትክክል 👍👍👍🙏🙏🙏
መዳን በማንም የለም
ማርያምን እኔም❤
Enem😊😊😊😊
ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ተመስገንልኝ❤❤❤🙏🙏🙏
👍👍👍በጣም እጂ 🙏🙏🙏ኦርቶዶክስ መሆን ከመታደልም በላይ ነው።
የአእላፍ ዝማሬ እና ምስጋና በጎንደር አምላካችን ቢመሰገን ደስ ይለኛል ዲያብሎስ ይቃጠል
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እህታችን በርቺ ። አለባበስሽ እራሱ ይሰብካል። እናመሰግናለን
እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉
ወደ ትክክለኛው ወደ ኦርቶዶስ እንደ ምትመጪ ባለ ምሉ እምነት ነኝ
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ💚💚💚ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ💛💛💛💛ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ💚💚💚ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
🙏🙏🙏
ለተመዘገበ ብቻ ሳይሆን ተመዝግቦ የሮጠ ነው የሚሸለመው
ኑሀሚኔ በእውነት ጎበዝ ሴት ነሽ!በዚሁ ማንበብሽን ቀጥይ የእውነተኛይቱን መንገድ ታገኛለሽ!!!
❤❤❤❤❤❤❤ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ወድም እህቶቼ መምህሮቻችን እግዚአብሔር ከክፉዎች ሁሉ ጠብቆ በቤቱ አጥብቆ ያፅናልኝ❤❤❤
መመረጥ ነው ኦርቶዶክስ መሆን
👍👍👍🙏🙏🙏
Kdasewun semchewalehu ደስ መል መልስ ተባረኪ
ናኦሚ በርቼ እግዚአብሔር ትክክለኛ መንገድ ይምራሽ እህታችን እናመስግናለን❤❤
በርች እህታችን ላመለጠን እዲህ ማረጉ ቀላል አደለም አየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ❤❤❤❤
ፀጋውን በማመን መቀበል ይቻላል
ለመዳን ግን በእምነቱ ተግባሮች መኖር ይገባል።
❤❤❤❤❤እግዚአብሔርይመስገን እህታችን በርችልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን በርቺ❤❤❤
አሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ልብሽ ንጹህ ነዉ ሉሀሜ ነይ ወደ ዉዲቷ ኦርቶዶክስ
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤
ፈለግ አይቀሳቀስም እንዴ 🤔😹😂
ኣዲስ ነኝ ለቻነሉ በርቺ የኔ ዉድ❤
እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏እንኳን ደና መጡ
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏
በርቱ የተዋህዶ ልጆች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እሺ 🙏🙏🙏
አልተሳሳትኩም ትክክል ነኝ
Gobez berchi sosi 1 ጥያቄ እስኪ ጠይቅልኝ እነ አኬ ወ/ሜቴ 8,:4 ያሎውን መናፍቃን እኛ ነን ካህናቶች ብሎው በጣም ሶው እያሳሳቱ ኖው
ኖሃሜ በርች 🙏🙏🙏
👍👍👍
መሰናክል አትሁኑ መቼ ተጓዘች ማንበብ ጀመረች እንጂ ለንግድ ተብሎ ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ አይባልም
💞💞💞💞💞💞🙏🙏
🙏🙏🙏
ስው ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን የሚመጣው በክርስቶስ ኢየሱስ ሲያምን ብቻ ነው ፍቅሩ ሲነካው እባካችሁ በዚህ በተከፈለልን ውድ ዋጋ አታላግጡ የፓለቲካ ስራ አትስሩ ወደየትም ሃይማኖት ስለተሄደ አይዳንም ለዘላለም የሚኖር የጌታ ቃል እንጁ ሃይማኖትድርጅት የለም ወገን ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው በኢየሱስ ድነው ሲተጉ የሚያገኛቸውን ባሪያዎቹን ይወስዳል ከዚህ ቀልድ ውጡና ወደጌታ ብቻ ኑ ተባረኩ
እርሶም ከዚ ቀልድ ይውጡና ወደ ትክክለኛይቱ ይምጡ ከያርፍዱ ንቁ ጠይቁ
ልክነህ በድርጅት አትድንም በሃይማኖት ግን ይዳናል ካላመንክ መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚዳን ይነግረናል ማስረጃ ከፈለክ አንድ ጊዜ ለቅዱሳን ለተሰጠው ሃይማኖት ተጋደሉ ይላል ስለዚህ ሃይማኖት የማያድን ከሆነ ስለምን ተጋደሉ ይላል ካላዳነ ለምን ይጋደላሉ ምን ሊያተርፉ ?? ወደእውነተኛይቱ ሃይማኖት ስትመጣ መዳንህን ትጀምራለህ በሷ መንገድም ስትሄድ መዳንህን ታስቀጥላለህ በሷም መንገድ ተጉዘህ ከዚህ ዓለም ሩጫ ስታርፍ መዳንህን ታገኛለህ ልብ አድርግ መንገዷ ጠባብ ናት በስርዓት ከሄድክባት ፍፃሜህ ያማረ ይሆናል ።
Ledet techelalek👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
👍👍👍
Ehtachn fetariy amlak wedebetu yamtash berchi
Anech eko anda lemehad selewosenesh lemesemat fekadegna ayedeleshem ,egezabeharen kemesemat yeleki sewochen des lemasegnet woseneshal lebeshen elehegna ataderegewo
በርቺ እህቴ እየተከታተልሽ ስሪልን በተረፈ እንወድሻለን
እሺ በጣም ነው የማመሰግነው እኔም ወዳቸቹሀለው 🙏🙏🙏💓💓💓
መት ሲጀምር በክርርስቶስ ሞት ተገሏል ቅዱሳን በስጋ ቢያርፉም በአካለ ነፍስ ሕያው ሆነው ዛሬም በመንፈስ ከቤተክርስቲያን አካል ጋር ናቸው
ቅዱሳን በመንፈስ በስጋ ቢለዩንም በመንፈስ በቤተክርስቲያን አካሌነታቸው ሆነው በሰማይ መደሪያቸው ሆነው በድካማችን እንዳንወርቅ ስለኛ ያ ያሳስባሉ ይተጋሉ -2ኛ ጴጥሮስ 1 : 13 _15 ይነበብ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ጥሩ መልክት ነው 🙏🙏🙏
Orthodox mehon metadel nw🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በትክክል
ተክሌን አምልኩ የግብጽን ፋንዳ
ጨዋ ናት ልጅቷ እግዚአብሔር እውነተኛውን መገድ ይምራሺ እባክሺ ተመለሺ ጆሲ እኳን ደህና መጣህ ወድማቺን
👍👍👍
❤❤❤❤🎉🎉🎉
🙏🙏🙏💓💓💓
Ehite betam des yilal berchi egziabher yibarkish
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
ለማንኛውም እኮ ማሠብ ለሚችል ሰው ግልፆ ነው እምነት ብቻ ፈፆሞ ሊያድን አይችልም አምኛለሁና እደፈለኩ እዘላለሁ ማለት አይቻልም ህጉን በሙሉ ጴጤ የሻሩ ናቸው እያለን ያለው ሰርቀንም ዘሙተንም ሰክረንም ካመንን ሁሉን ዝሙት እያደረግን እንኑር ይለናል ፓስተሩ ይቅር ይበልህ
👍👍👍
❤❤❤
🙏🙏🙏
በናትህ ሜሎስ አትቀባጥር በዕምነት ድኜአለሁ ትልና መልሰህ ታፈርሰዋለህ እንደገና ደግሞ ልትጠግነው ትጋጋጣለህ አንድ ጥግ ያዝና ቁም እንጂ
ወደ ጨለማ ማን
እግዛብሔርቃለህወትያሠማልንበርቱ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏💚💛❤
🙏🙏🙏
አ ይ ሜሎስ😂😂😂😂😂
ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ
እሺ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
አረ ሜኖስ ሌላው ቢቀር ለቃሉ ታመን
👍👍👍
ኑሃሚን የብርሃን እናት የምትለውን የሄኖክን መጽሐፍም እባክሽ አንብቢው !
👍👍👍
ገድላት ዶግማ ይዘዋል ስለዚህ ዶግማ ናቸው :: የእየሱስ አማላጅነትም ዶግማ ነው ::
አረ ተዉ አማላጅ አትበሉ እሱ የጌቶች ጌታ ፈራጅ ነው እያስተዋላቹ
Josi enodekalen
👍👍👍
አይ ሜሎስ ኦርቶዶክስ ላይ ስታላግጥ ሰው ትመስላለክ አንተን ብሎ እምነት አዳሽ አንተ እራሱ ተጨፍልቀክ እደገና ከአሰግድ ጋር መታደስ አለብክ የሞታቹ 😂😂😂😂😂
👍👍👍
የሚያስጠላኝ ፔጅ
ምኑ ነው የሚያስጠላው?
የትኛው???🤔🤔
ምን ትሰራለህ እዚ ለምን ወደ ሜሎስ ቤት አትፈረጥጥም
Hamet ena Were felegeh kehone ezi yelem 😅
እህታችን ምን ነካሽ?
ለዩቲዩብ ብለሽ የተጋነነ ወሬ ለምን ታወሪያለሽ? "ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ" እያላችሁ ተምረው ለመጠመቅ ፍላጎት ያላቸውን ነፍሳት በወሬ ተጨናንቀው እንዲበረግጉ እየሆኑ ነው ። ሶፊያም እንዲሁ ነው የሆነችው ።